244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 704

  • @MillionZelelew
    @MillionZelelew 2 місяці тому +323

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ማታ መልከሀ ሩፋኤልን ፀሎት አድርጌ ስተኛ ለሊት የሉሲፈር መንፈስ ተቃጠልኩኝ እያለ በህልም አሳየኝ አምላከ ሩፋኤልን አመስገኑልኝ አሜን

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 2 місяці тому +13

      አሜንየቅዱሰረ ሩፍኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን

    • @yeshegrlejj4779
      @yeshegrlejj4779 2 місяці тому +6

      eleleleelel esey esey amen anchin yasebe yaye amlak yeyen ❤❤❤

    • @unitdbast4205
      @unitdbast4205 2 місяці тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl 2 місяці тому +6

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @unitdbast4205
      @unitdbast4205 2 місяці тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 2 місяці тому +97

    የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ዕድሜህን ያርዝምልን። የኔም አባት መርማሪ ነበር ከ 11 አመት በፊት ምንም ባልሰራበት ወንጀል በእልህ ተነሳስተው ጓደኞቹ አሳስረዉት 18 አመት ተፈርዶበት ብዙ ስቃይ አይተን በእንባ በጸሎት አምላካችን እንዲፈርድልን እየተማጸን እያለ በመሃል ምህረት ተብሎ በ 5 አመቱ ተፈታልን። በዚህ አጋጣሚ ግን እስር ቤቱ ለአባቴ ገዳም ነበር የሆነለት፡፡ እስር ቤት ሆኖ መላከ መንክራትን አወቀ ጾም ጸሎት አያዉቅም ነበር መጸለይ መጾም ጀመረ ።ከራሱ አልፎ 1 መናፍቅ አስተምሮ ኦርቶዶክስ እንዳደረገ ሁሉ ነገረኝ፡፡በጣም የሚገርመው እስር ቤቱ በጣም ይሞቅ ነበር ትኋኑ ቁንጫው አያስተኛም ነበር አባቴ ግን ሲነግረኝ እስረኛው ሲቃጠል እሱ ቀን ላይ ማረሚያ ቤት ወስጥ ካለው ከቤተክርስቲያን የሻማ ቁርጥራጭ ይሰበስብና እሷን አብርቶ በዚያ ጨለማ ይጸልይ ነበር ቁንጫው ትኋኑ ሁሉ ምንም አይታወቀውም ነበር፡፡እና እስር ቤት ምርጥ ት/ት ቤት ነው ላወቀበት አሁን ላይ እንኳንም ታሰረ ለበጎ ነው እላለሁ

    • @mekdi9983
      @mekdi9983 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳንም እረዳችሁ በሰላም ወጣ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 2 місяці тому +2

      ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርሽን:: ለበጎ ነው የሚባለው ለእንደዚህ አይነት ታሪክ ነው

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 місяці тому +36

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። በእውነት እኔም እስር ቤት ነኝ ። የተሰማኝን ስሜት መግለፅ ያቅተኛል ። የፍስለታ ፆምበገባ በ2ተኛው ቀን ነው ። በእውነት በታሪኩ ላይ ያሉት የወንድሜና የአባታችን ፀጋ ፀሎታቸው ከእኔ ጋር ይሁን ። ወንድሜ በተሰወርክበት ቦታ አስበኝ ብርሃነ-ስላሴ እባላለሁ ። እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እናቴ ድንግል ሆይ በአማላጅነትሽ አለው በይኝ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቁኝ ። አሜን አሜን አሜን

    • @fenusgiftbox
      @fenusgiftbox 2 місяці тому

      Eser bet madamet yichalal ende?

  • @nas7117
    @nas7117 2 місяці тому +150

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    ዛሬ 23ኛ አመት ልደቴ ነው ተመስገን እድሜ ለንሰሃ ተጨመረልኝ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ

    • @Messi21Yerayawa
      @Messi21Yerayawa 2 місяці тому +4

      መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽ/ህ በስላም በፍቅር በደስታ በንስሓ እምትኖሪ/ር ያድርግሽ/ህ

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl 2 місяці тому +2

      አሜን መልካም ልደት ይሁን🙏🙏🙏

    • @mahletteshome-h1b
      @mahletteshome-h1b 2 місяці тому +2

      መምህር ስለ ልደት ማክበር የሆነ ትምህርት ብታስተመምር ደስ ይለኛል!
      በተለይ ለልጆቼ ሳከብር ልክ ነኝ አይደለሁም እያልኩ አስባለሁ

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @fatma6932
      @fatma6932 2 місяці тому

      መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotMeshesha
    @hiwotMeshesha 2 місяці тому +83

    ይህን ታሪክ የሰማች ጆሮ ምነኛ የታደለች ናት መምህር ሊቀ መላእኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ በረከትህ ይድረሰን

    • @MazaFfff
      @MazaFfff 2 місяці тому

      🥲🥲🥲🥲💔💔💔🤲🤲🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 місяці тому +42

    ነፍሴ መታደሏ ይህንን የህይወት ቃል መስማት እየፈለጉ ያልሰሙ ፣ እንዲህ ያለ ታሪክ እስከመኖሩም ያላወቁ ስንት አሉ እግዚአብሔር ለዚህ ስለመረጠን አምኮ ምስጋና ውዳሴ ይገባዋል ።

  • @SyuomSyuom
    @SyuomSyuom 2 місяці тому +42

    ልኡል እግዚአብሔር ይህን ገጠመኝ አንድሰማ ስለፈቀድህልኝ አመሰግንሃለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +2

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @SyuomSyuom
      @SyuomSyuom 2 місяці тому

      @@-againyoutube5771 ምን አልሸ እህት

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 2 місяці тому +18

    በጣም ደስ ይላል መምህር ። ነገር ግን ወደ ተሰውረው ወንድማችን ቤተሰቦች ሄደህ መረጃ ለመሰብሰብ አጋጣሚውን አግኝተህ ነበርን ? የጠየኩህም ተጨማሪ አስተማሪ ነገሮችን ለማግኘት ነው ።የቅዱሱ የወንድማችን በረከት በሁልስችን ላይ ይደር ። አንተንም ለምትመግበን ምግብ ሁሉ ፣ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ የማያልቅ ምግብ ይስጥህ ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 місяці тому +21

    ማርያምን በቅናት በእንባ😢😢😢ጨረሰኩት እግዚያብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን❤❤❤❤መምህርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekdijene978
    @mekdijene978 2 місяці тому +34

    መምህር ማሪያምን እውነቴን ነው የምልክ ትምህርትህን ሳዳምጥ አጠገቤ ያለክ ነው የሚመስለኝ እግዚሐብኤር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ አሜን

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 2 місяці тому +17

    ልኡል እግዚኣብሔር ይሁን ገጠመኝ አንድስማ ሰለ ፈቀድህልኝ አመስግንሃለሁ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    አሜን መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን ፆመ ፍልሰታ ሁለተኛ ቀን ነው መምህረ ዛሬ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ትንሽ ፈተና ላይ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ፈተናው ስለገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እናንተም አስቡኝ❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Місяць тому +1

    በጣም የምደንቅ ነው በዕውነት መታደል ነው ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን አሜንን🤲🤲🤲

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 місяці тому +39

    ፍቅርተ ስላሴ እና ፍቅረ ማርያምን በፆለት አስቡልኝ😢😢😢😢

    • @mekditube3799
      @mekditube3799 2 місяці тому +1

      Egzabiher yasebachu🤲🤲🤲

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ❤❤❤ ያስበን😊

    • @dhdjj5980
      @dhdjj5980 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ምሳኩም ይኩን💙

    • @haileG2239
      @haileG2239 2 місяці тому +1

      ፍቅርተ ሥላሴ እና ፍቅረ ማሪያም እግዚአብሔር ሁላችሁንም ያስባችሁ። እመቤታችን ከእናንተ አትለያችሁ። በርቱ 🙏

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf 2 місяці тому

      @@mekditube3799 አሜን ገሜን አሜን

  • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
    @ሰሊሆም-ቨ4ሠ 2 місяці тому +11

    መምህር እኔ ሁልጊዚ የምመኘው ባንተ ገጠመኞች ፊልም መስራት ነው።ማን ያቃል አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል።🙏

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Місяць тому +1

      ጡሩ ይሳካልሺ ቅዱስ ዑራኤል ያግዝሺ ይፍቀድልሺ እሰይ እኔኮ የመምህር ተማሪዎች ጎበዝ ንጹህ ክርስቲያን መሆናችሁን ሳይ ደሰስ ይለኛል ❤❤❤

    • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
      @ሰሊሆም-ቨ4ሠ Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @BerkaBerkaBerkaberka
    @BerkaBerkaBerkaberka 2 місяці тому +7

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 2 місяці тому +12

    በስላሴም መምህርየ እንዳልከው አማትቤ ነው ስማሁት ያንተ ተማሪ ሁኘ ይህን የመሰለ ታሪክ በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ሀይማኖቴን ይበልጥ ውደድኩት አከበርኩት ምክንያቱ በኔ ዘመን ይህንን በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለድንግል ማርያም ልጂ ሳይገባኝ እንድሰማ ለፈቀደልኝ ይክበር ይመስገን የኛ ወርቅ የኛ ትሁት አመለ ሠናይ መምህርየ አባቴ ኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እማ አምላክ ትጠብቅህ ረቡኒ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ገጠመኙን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው
    ወንድማችን በረከትህ ይደርብን
    ኢትዮጵያዊ መናኝ አባ ገብረ ክርስቶስ ባለፈው ነግረኸን አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን

  • @world12209
    @world12209 2 місяці тому +7

    አሜን ! የወንድማችን የሌሎች ቁዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ሚገርም ገጠመኝ ሰላቀረብክልን ናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ.

  • @michaelmulualem2564
    @michaelmulualem2564 2 місяці тому +7

    በሥላሴ ስም ይሄማ የሰውን ልብ ማንበብ ከሚችለው ፀሎተኛም የበለጠ ነው ተሰወረ ብለህ ስትናገር እኔም ደነገጡ ። እንደዚህ ዓይነት ገጠመኝ መስማታችን ለእኛ ለታካቾች ብርታት ይሆነናል ። ጌታ ሆይ ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @RoseRose-uo8cf
    @RoseRose-uo8cf 2 місяці тому +16

    የምእር ይገረማል ለፈጣሪ መገዛት ለፈጣሪ መበርከክ እንደዚያለ ቅድስና አለ መምር ዘመንክ ይባርክ እኔ እድለኛ ነኝ የፈጣሪን ድንቅ ስራ በመስማቴ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +2

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ የዛረው ደሞ ከገጠመኞች በላይ ነው እመቤቴን እንባዬ መጣ የወድማችን በረከት ይደርብን እፉፉ በስመአብ እንደት ያለ ነገር ነው ጌታ ሆይ ይሄን ታሪክ በህይወት ኑረ እንድሰማ ስላደረከኝ አመሰግናለሀሁ😢😮❤❤❤

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 2 місяці тому +12

    አሰቦት ገዳም የተሰወሩትን አባት በአይናቸው ያዩት አባ አመሐ ከአባቴጋር ዘመድ ነበሩ እና ነዋየ ቅድሳት ሊወስዱ ሲመጡ እኛ ቤት አድረው እሚሄዱት በወቅቱ ስለተሰወሩት አባት ሲያወሩ እንሰማቸዋለን እንጂ አናደምጣቸውም ነበር ስለ ገድላት ማንበብ ስጀምር ነው በደምብ የተረዳኋቸው የሁሉም በረከታቸው ይደርብን❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 2 місяці тому +7

    የኔ አባት በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እስከ መላ ቢተሰቡቻችሁ አሜን አባዬ እጀግ ድንቅ ና ግሩም ነው የሰማነው አባዬ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት አሜን ❤❤🤲🤲🤲 ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን አባዬ የእኛ እንቁ አባት ኑሩልን ❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 2 місяці тому +6

    አቤት መታደል መምህረየ ማርያምን እያለቀሱ ነው ያዳማጡት 😢😢😢እኔስ በሀጣት ቆሺሻለሁ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ መምህረ ንስሀ መገባት እፈልጋለሁ እባክህን አስገባኝ😢😢😢

    • @alemneshyirga6325
      @alemneshyirga6325 2 місяці тому +2

      ነይ በውስጥ የሁላችንም አባት አባ አለሙ ስልክ ልስጥሽ 🙏😌

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf 2 місяці тому

      @@alemneshyirga6325 እሸ እባክሸን ላኪለኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +10

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 місяці тому

      @@-againyoutube5771 ደመርኩሽ 🌺

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን ድንቅ ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እስከነ ሞላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 2 місяці тому +3

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
    ይህ ለሁላችንም ፍቅር ጌታ የሰጠን ዕድል ነው ከፈለግን።
    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን!!!

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 місяці тому +25

    እንኳን ደህና መጣህልኝ የኔ ወርቅ መምህር

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +3

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 місяці тому +2

      Amen amen amen 🙏♥️🙏♥️🙏♥️

    • @Tsi541
      @Tsi541 2 місяці тому

      @@-againyoutube5771 እሺ እህቴ

    • @Tsi541
      @Tsi541 2 місяці тому

      @@ellenasefa3193 አሜን እህቴ💝

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 2 місяці тому +4

    ወይ ጉድ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እኔ ሀጢያተኛዋ ይህን የመሰለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሆነውን ገጠመኝ እንድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን

  • @MZamil-hn8tg
    @MZamil-hn8tg 2 місяці тому +2

    ማራምን ኦረትዶስመታደል ነው❤❤ ቃልዮት የሰማልን መምራችን❤❤❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 місяці тому +3

    አቤት መመረጥ አቤት መታደል እጹብ ነው🙏የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብ 🙏አቤት የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው 🙏እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አድሮ ይባርከን🙏

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 2 місяці тому +10

    ስለቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የተሰወረው ቅዱስ በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @mahalet65
    @mahalet65 2 місяці тому +8

    መምህርዬ የኔ እንቁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MahletAyele-gh6xz
    @MahletAyele-gh6xz 2 місяці тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ባለ ጸጋ ያድርግህ ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እልል እግዚአብሔር ይመስገን እዴት መታደል ነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መመረጥ መታደል ነው የፖሊሱ ሙስሊም የታደለች ነፍስ እንኳን ከጨለማው ህይወትህ አወጣህ ታድለህ ቅዱስ እግዚአብሔር ካባቶቻችን ንጸህና ጸጋ ብርታት አባክህ ትንሺ አድለኝ አሜን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 місяці тому +4

    እጅግ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ድንቅ ገጠመን እንድስማ ስለፈቀድክ አመስግንሃለው የወንድማችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 місяці тому +5

    በእውነት የኛ እስር ቤት ውስጥ በስጋ ያረፉት አባት እረድኤት በረከታቸው ይደርብን የሳቸው በረከት የብዙውን ነፍስ አድናል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አለም ውስጥ ሆነው ሊያገኛቸው ያልቻላቸውን ነፍሳት በእስር ቤት አስተምሮና ገስጾ የራሱ አደረጋቸው እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አስካለ ማርያምን በጸሎታቹ አስቡኘ

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 2 місяці тому +4

    ወይኔ መምኸር የዛሪው በጣም ይለያል ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት ለዘላለም ጸንታ ትኑር ትክክለኛ ሀይማኖት በእምነቴ ኮራሁ እግዚያብኼር ይመሰገን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 2 місяці тому +4

    ይህን የመሰለ እፀብ ድንቅ የሆነ ታረክ እንድሰማ የፈቀድክ መድሀኒቴ መድኋኒአለም ክብርና ምሰጋና ላንተ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab8868 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሔ ገጠመኝ የበረሐው ሚስጥር የሚለውን መፅሐፍ የገለጠ ነው ለኔ።

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 місяці тому +3

    ልኡል እግዚአብሔር ይህን ገጠመመኝ አንድሰማ ሰለፈቀድህልኝ አመሰግንሃለሁ አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 місяці тому +1

    መ ምህር በጣም የሚገርመረና የሚደንቅ ታሪክ ነው የነገርከን በሀይማኖታችን እድንፀናና እድንተጋ የሚይረግነው
    ቃለሂወት ይሰማልን መ ምህርዪ

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 2 місяці тому +1

    መምህር የእስር ቤት በረከት ይለያል እኔ አጢያተኛዋ እንኳን በቱርክ እስር ቤት ለሁለት ወር ታስሬ ብዙ ታአምር ተደርጎልኝ ነው የወጣውት በአህዛብ ፊት እግዚአብሔር አስከብሮ ብዙ ድንቅ ታአምር አርጎልኛል አንድ ቀን እመሰክራለው በቅርብ ላሉ ሰዎች ስነግራቸው ተረት ነው እሚመስላቸው አያምኑም

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 місяці тому +2

    አሜን መምህር እናመሰግንሀለን ይህን ሰላሰማኸን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን 🙏🏽

  • @YByb-z4j
    @YByb-z4j 2 місяці тому +2

    አምላኬ ፈጣርዬ አባቴ ሆይ ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ ኦርቶዶክስ ስለ አደረከኝ አመሰግናለው ፍፃሜን አሳምርልኝ መምህር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 2 місяці тому +12

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቂልን ፈጣሪ በጣም ተምረበታለሁ በሕዎቴ እንዲኑረው ይርዳኝ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏🙏🙏🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥራዉ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተመኘህዉን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤

  • @Embete-
    @Embete- 2 місяці тому +5

    እስቲ ስለብሔረ ህያዋን የምታውቀውን አካፍለን መምህር

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ልቦና ቢኖረው ነው ለማዳመጥም እና ወደውስጥህ ለማስገባት የተሰበረ ልቦና ሲኖረን እኮነው አቤት መታደል ወንድማችን በረከትህ ይደሪብን መምህርየ መድሀኒያለም ፀጋውን አብዝቶ አብዝት ይስጥልን የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ❤❤❤

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 2 місяці тому +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት ያሰማልን መንግሰት ከሰማያት ያውርስ

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 2 місяці тому +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Liye137
    @Liye137 2 місяці тому +1

    መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛል የመምህር ተማሪዋቾ መልሱልኝ መዝሙረ ዳዊት እንዴት ነው የሚፀለየው የዘዘውትር የሚጀምረው ከሰኞው የሚጀመረው ስላልገባኝ ነው አስረዱኝ በመቤቴ

    • @eftah21
      @eftah21 2 місяці тому

      ከ1-10
      11-20
      21-30
      31-40
      41-50 እያልሽ ፀልይ ቢያንስ ጡዋትና ማታ❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 місяці тому +1

    መምህረ በእውነት ሁለቴን ያዳመጥኩት ትላንትና ዛሬ ከጓደኛዬ ጋር እሷማ በለቅሱን የጨረሰቼው ፀጋውን ያብዛለህ እደለኞች ነን ከነ ሀጢያታችን እየበደልነውም በሰው ላይ አድሮ እንደነዚህ ገጠመኝ ያሰማናል ክብረ ምሰጋና ላንተ ይሁን አምላኪ ሆይ🤲🤲😭😭

  • @edlawitgezahegn6022
    @edlawitgezahegn6022 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድለኞች ነን
    እግዚአብሔር ይጎብኘን እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልን መምህር

  • @BirahanuBealy-ed5xd
    @BirahanuBealy-ed5xd 2 місяці тому +3

    መምህር ተስፋይበእውነቱ እጅግ የሚያመጡት ገጠመኝ ትምህርት ለእኛ ኦርቶዶክሲያውን ይበል የሚያስብል ነው እንደ እርስዎ ሶስት አራት ሰው ቢገኝ ይኸ ሰው ማለት ኦርቶዶክሳዊያኖች ቤተሰቦቾ ይድናሉ እግዚአብሄር ነው እንግዲ የርስዎን ዋጋ የሚከፍለዎት እድሜዎትን እንደ ማቱሳላ ይስጥዎት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 2 місяці тому +1

    መምህርዬ እኳን ደና መጣክ የዛራው ገጠመኝ እውነት ለቤን ነው የመሰጠው ።እና ለሐገሬ ያብቃኝና ለንስሐ ያብቃኝ ንስሐ ገብቼ ብሞትም ነፍሴ ታርፋለች ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን አሜን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 місяці тому +6

    መምሕሬ እንክዋን ደሕና መጣሕልን እንክዋን አደረሰሕ ለ እመቤታችን ፃም የበረከት ፃም ይኹንልንንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምሕራችንን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @አፀዴሚካኤልወርቅነሽ
    @አፀዴሚካኤልወርቅነሽ 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 2 місяці тому

    መምህርዬ ፈጣሪ ለብዙ ሠዎች ለውጥ ያዘጋጀክ የተባረክ ሠው ነህ።በአንተ ጥረትና ትግል ያልተለወጠ የለም። አሁንም ለብዙ የመንፈሣዊ ፍሬ ያብቃህ ፣ከነቤተሠብህ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helin6219
    @helin6219 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. ይህን ገጠመኝ እንዳዳምጥ የፈቀድክልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን፫

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 місяці тому

    እግዛብሔር ይመስገን ይህን የሒወት እና የነብስ መዳን በየግዜው እንድንማር እንድናውቅ ላደርከን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ከክፎ ነገር ይጠብቅልን ወንድማችን በርከት ይደርብን 👏

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 2 місяці тому +1

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ የመምህር ተማሪዎች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 2 місяці тому

    አቤት መታደል መመረጥ በእውነት እግዚያብሔር ለኛም ለደካሞቹ የቅዱሳኑን በረከት ያሳድርብን የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀህ❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 місяці тому +3

    መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @EtsegenetTesfaye-d2i
    @EtsegenetTesfaye-d2i 2 місяці тому +2

    እስከዛሬ ትምርቶችክን አለማወቄ .....የህይወት ቃል ያሰማልን🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 2 місяці тому +1

    በጣም ግሩም ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በእውነት እድለኞች ነን ማስተዋሉን ያድለን ስደቱም ለኛ ገዳም ነው በገዛ እጃችን አበለሻሽነውጂ እናመሰግናለን መምህር ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @Mmmm-h7g2g
    @Mmmm-h7g2g 2 місяці тому +1

    ወይ ተአምር ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ ነገር የለም በልባችን ያሳድርልን። ያባቶቻችን በረከት ይክፈለን። መምህር ላንተም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁንከን ባሰላም ማታልን እማ አምለክ የብርሃን እናት ኡማ ፍቅር ካልጁ ካእያሱስ ኪርስቶስ ጋካርሱ ጋትሁን ሀገዳቺን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ እምናታቺን እግዚአብሔር ይታብቃት 🙏🥰🥰🥰ሰላምና ፍቂርን ያድልልን ቁዱስ ሃያል ጌታ 🙏🥰የተዋህዶ ሁንቆች መልካም ፆም ይሁንልን እናታቺን ቂድስት ድንግል መርያም ፆላታቺን ትስማን አሜን 🤲🙏🥰

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @NathanAyfokru-z1d
    @NathanAyfokru-z1d 2 місяці тому +1

    ይህን ታሪክ እንድሰማ ያደረግሽኝ ፀዲ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ.!.

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 2 місяці тому +1

    ሰላም መምህራችን ላይቭ ላይ ጠፋህብን ሳይመችህ ቀርቶ እንደሆነ እንረዳለን እግዚአብሔር ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ ብዙ ኖረህ አገልግለን ፀጋው በእጥፍ በእጥፍ ያልብስህ

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe4837 2 місяці тому +1

    የእግዚአቢሄር ስሙ ይመስገን

  • @NatanTada
    @NatanTada 2 місяці тому +3

    እግዚያብሔር ሆይ ገጠመኙ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ

  • @BerkaBerkaBerkaberka
    @BerkaBerkaBerkaberka 2 місяці тому +1

    እዴት አድጌ ላግኝህ ወንድማችን በጣም ታስፈልገኛለህ ወዳንት እዲሄዱልኝ ያላደርኩት ጥረት የለም ቴሌ ግራም ስሞክር እንቢ አለኝ

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እሔንን ገጠመኝ
    እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ

  • @tigestephrem4793
    @tigestephrem4793 2 місяці тому +1

    ውይ እንዴት ልብ ይሚያረስርስ ነው በጣም ነው የማመሰግነው እኛንም ስላካፍልከን ክበረከቱ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 2 місяці тому

    በእውነት የምያስደንቅና ምያጓጓ ድንቅ ትምህርት በረከት ቁዱሳን ስዉራን ኣባቶች ና እናቶች ይደርብን ኣሜን!! እግዝኣብሄር ይመስገን ለዚ ድንቅ ታሪክ በመስማቴ እኔ እድለኛ ነኝ።

  • @nanun1795
    @nanun1795 2 місяці тому

    የግብፅ አባታችን አባገብረ ክርስቶስ ይባላሉ በርከታቸው ይድረሰን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @seni-th2yt6fr5q
    @seni-th2yt6fr5q 2 місяці тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ባለህክበት ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል በዚ ገጠመኝ ነፍሴ ርክት ነው ያለችው የሄን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ሆይ ስመህ የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 2 місяці тому +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @Znu345
    @Znu345 2 місяці тому +1

    እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ እንድተገብረዉ እርዳኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 2 місяці тому

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ እግዚያአብሔር ለእኛም አይነልቦናችንን አብራልን የቅዱሳንን በረከት አሳድርብን አሜን አሜንአሜን

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 2 місяці тому +1

    በውነት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 місяці тому +9

    እንደ አጋጣሚኮ ወደዋላ ሄጄ እስቲ እንደ አዲስ ላዳምጥ ስገባ እና ስትለቅ እኮል ሆነ ደሞ እንኳን አደረሰህ ሳልልህ 😊😊😊

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +2

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Tsi541
      @Tsi541 2 місяці тому +1

      ​@@-againyoutube5771አረ እሺ እህቴ ታድያ አስተማሪ ነገር የምትለቂ ከሆነ ነው

  • @mitslalalem8077
    @mitslalalem8077 2 місяці тому +1

    መምህርየ ምን ልበልክ በምን ንግለጥክ ቃል የለኝም ትምህቶችህ ሁሉም ሲመስጡኝ አንገቴ በደ ሞባይሌ እዳላስገባት እፈራልው ተመስጫ በስሜት ሁኜ ነው የማዳምጥኽ የሄ ስሜት ዶሞ የሁላትን ተማሮችህ ይመስለኛል ና መምህርየ ቀጥልበት ስጋችን ብቻ ኣይደለም ነፍሳችንም ነው እያዳንከን ያለሃው እናመሰግንሃለን እንወድሃለን ራስህንም ጠብቅልን መምህርየ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @SelamMelese-w6c
    @SelamMelese-w6c 2 місяці тому

    ይህንን የመሰለ ድንቅና ልብን የሚነካና ከልብ የማይጠፋ ድንቅ ታሪክ መምህራችን ታሪኩን እንድትተርክልን እናንም ደግሞ እንድንሰማ ያደረገን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 2 місяці тому +1

    Eigazaber yimasageni memereche ye Ewunet qalii hiyoot yasamali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfatesfa8445
    @tesfatesfa8445 2 місяці тому +2

    መምህርዬ አረ ስራ ቦታዬ ላይ የስራ ብቃት ጉድለት ሳይኖረኝ ሌላ ችግር ሳይኖርብኝ ግን በቃ የደረጃ እድገት ሊኖረኝ ሲል ጥፋት የማይሆን ነገር ግን ከጥፋት እየተቆጠረብኝ ለ2ኛ ጊዜ ከእድገት ተስተጓጎልኩ በጣም እያዘንኩ ነው በፀሎታችሁ እርዱኝ ማርያምን ደስ የማይል የመከፋት ስሜት ውስጥ ነኝ

    • @abc12452
      @abc12452 2 місяці тому

      አይዞሽ ከቻልሽ ሱባኤ ያዢ እመብርሃን ታስተካክልልሽ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому +1

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 2 місяці тому

    መምህራችን በእውነት ይኸን ድንቅ ነገር እንድንሰማ ሰላደረከን ተባረክልን

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 2 місяці тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መማህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አሜን❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому +2

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልባችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም ዪግርማል እግዚአብሔር ይሰማነዉን በልቡናቸን ያሳድረብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @FanuuTulu
    @FanuuTulu 2 місяці тому +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በlive፡ጥፍትካል፡በስላም፡ነው፡እናመስግናልን፡እድሜ፡ይስጥ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +1

      የኔ ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @eeee-wc5iy
    @eeee-wc5iy 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣ እና ይቅርታ ስለክህ አስቀምጢልን መምህር

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 місяці тому

    መምህር እንዴት በተመስጦ እንደ አዲጥኩት የእውነት እድለኛ ነን ይሄን መስማት ማቻለን በአባቶቻች ፀሎት ይማራን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን❤❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 2 місяці тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር በያላችውበት ሰላማችውን ያብዛላችው መምህር እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ይጨምርልህ የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምህር አኔ ድብርት እሚባል ነገር አሰቃየኝ በእኛቤት የባእድ አምልኮ ዛር ይመለክ ነበር ግን እሰካሁን ማንም ንሰሀ ገብቶ ሰጋወደሙን የተቀበለ የለም ያውአብዛኛው ገጠር ላይ አይረዱም ምን ለማለት ፈልጌነው ትምርቱን እዲአጣምጡ አድርገን ንሰሀ ገብተው ፀበል ተጠምቀው እዲቆርቡ ካልነገርናቸው በቀር መምህር ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ድብርት ሊደፋኝነው ወለተ ሀና ብላችው በፀሎት አሰቡኝ

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 2 місяці тому

    መምህር እኔ አንተን ትምህርት
    መከታተል ከጀመሩ አምስት ዓመቴ ነው ግን በተግባር መቀየር አቃትኝ
    መምህር ባህልም የኪዳነምህረት
    ስዕል አድኖ በጣም በሚያምር ሁኔታ
    ሁለት ወንድማማቾች ለኔ ሰጠኝ እኔም በደስታ ተቀበል ወንድማማቾቹን አውቃቸዋለሁ እኔም ከፍ ያለ ቦታ በናት አባቴ ቤት ውስጥ አስቀመጥኳት መምሬ እባክህ አናግረኝ