ያልታየው የእሸቱ የህይወት መንገድና መኖሪያ ቤቱ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2023

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  11 місяців тому +894

    ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!

    • @short_videos1221
      @short_videos1221 11 місяців тому +20

      ቀላል አድርጌያለሁ ይገባሃል ወንድሜ😊❤

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 11 місяців тому +5

      Bemigeba

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 11 місяців тому +3

      ከዚህበላይየሰጠህፍጣራእሸቶመልካምሰው

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 11 місяців тому +3

      ​@@short_videos1221እኔም ፣አረጊለሁ፣በጉጉት ነው ፣የምጠብቀው 😂🥰🥰🙏🙏

    • @abebina4362
      @abebina4362 11 місяців тому +1

      👍

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 11 місяців тому +446

    የዚህ ልጅ የስኬት ሚስጥር እምነቱን በእግዚአብሄር ላይ አድርጎ መፅናቱ ነው በርታልን እሸቱ

    • @user-vr6tf6el7c
      @user-vr6tf6el7c 10 місяців тому +3

      ዋው በትክክል ገልፀኸዋል።

    • @madina3828
      @madina3828 7 місяців тому +1

      ምርጥ ሰው

    • @user-lh3lo5uc1e
      @user-lh3lo5uc1e 7 місяців тому +1

      U are smart Eshie betam new Emadenkeh!

    • @EGD402
      @EGD402 7 місяців тому

      እና አንተ ለምን አልተለወጥክም😂😂

    • @BekyGodPlans
      @BekyGodPlans 3 місяці тому

      እሼ ከልብህ ለሰውም ለውጥ እየሰራህ ስለሆነ ከዚም በላይ ይገባሀል በርታ😊

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 11 місяців тому +684

    የእሸቱ እሸቱ ሰትሉ የነበራችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ በሉ ላይክ አድርጉ😊😍

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 11 місяців тому +62

    አሁን ሚስጥሩ ገባኝ በጥዋት ፀሎት ከዛ ሳይታክቱ መስራት እግዚአብሔርን ያስቀደመ መቼም ቢሆን አትራፊ ነው በምድር እንዲህ ያከበረህ እግዚአብሔር በሰማይ ቦታህን ያዘጋጅልህ ።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 11 місяців тому +74

    ከቃል በላይ ያስደሰተኝ በየክላሳቼው የእመቤቴን ስእል ማየቴ ነው😢😢😢❤❤❤❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 3 дні тому

      የእመቤቴ ልጅ እኮ ነው ታድያ እናታችን ማርያም መመኪያችን ናት 😢❤❤

  • @yengustube
    @yengustube 11 місяців тому +586

    እሸ ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ 🎉❤ ለወጣቱ ምሳሌት ነህ ❤🎉

  • @Maryg05
    @Maryg05 11 місяців тому +222

    እሰካሁን ካሳያሀቸው ባለሀብት ባለቤት ባለመኪና ከሚሉ እውነተኛ ትልቅ ሰው እሸቱ ነው ነጭ ነጯን የሌሎችን ከየት እንደመጣ እግዚአብሔር ይወቀው ለሸቱ እድሜ ና ጤና ይሰጠው

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 11 місяців тому +7

      ሁሉም ሠው ከአንድ አይነት አስተዳደግ አልመጣም ።ያማለት ሌላው ውሸታም ነው አደለም ግን ሚ።ነቅ ልጅ ነው

    • @eyerusfentaw2740
      @eyerusfentaw2740 11 місяців тому +3

      የእሱም ከየት እንደመጣ ፈጣሪ ይወቀው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@naomigetachew7214ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@eyerusfentaw2740ደምሪኛ

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 10 місяців тому +2

      ተዉ እሼን ለማድነቅ ሌሎችን መንቀፍ አያስፈልግም

  • @user-vw5ep3dp8u
    @user-vw5ep3dp8u 25 днів тому +4

    በምድራዊ ህይወት በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቅ እጆቿን ወደ አምላኳ ዘርግታ ድንግል ትጠብቅህ እጆቿንዘርግታ ነው ምልህ ጎብዝ እሽዬ!

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m 11 місяців тому +31

    ዝቅ ብሎ ከፍ ማለት ምንኛ መታደል ነው አቤት ከፍ ብሎ ዝቅ ማለት ደግሞ እንዴት ይመራል 😢 ወንድሜ አሹዬ አግኝቶ ከማጣት መድሐኒአለም ይጠብቅሕ ፈጣሪ በቡዙው ይባርክሕ 🎉

  • @NatiAkemel
    @NatiAkemel 11 місяців тому +215

    እቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባቹትን እንጀራ ይስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 11 місяців тому +328

    ማነው እንደኔ እኔ እሼን የሚወድ 😍 ማራኪ ወግ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei 11 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 11 місяців тому

      Eneme mirth new eshetu melese ❤❤❤

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 11 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@bezaadmasu4053ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@Salam-bi7eiደምሪኛ

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 11 місяців тому +25

    በእያንዳንዱ ንግግሩ ውስጥ እግዚአብሔር የሚለው ቃል አይጠፋም ኡፍፍፍ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሲል ማር ነው ከአፉ ጠብ የሚለው❤😘😘

  • @henokdesalegn349
    @henokdesalegn349 10 місяців тому +6

    ቲቸር ትብለፅን በተደጋጋሚ ጊዜ ሲጠራት እሰማለሁ ቲቸር ትብለፅ ደሞ ብዙ ልጆች እናቴ ብለው በደስታ የሚጠሯት መልካም እናታችን ናት❤ አሁን ላይ ግን በእሸቱ ደረጃ ላይ ያለ ሰው 'ድምፅ' ያስፈልጋታል:: እባካችሁን በጣም ከተጣበበው ሰአታችሁ ላይ ቀንሳችሁ ወደቀደመው ሕይወቷ የምትመለስበትን መፍትሔ ሞክሩላት🙏
    እሼ በጣም የምንወደው እንደ አዳማ ኗሪነታችን ደሞ በጣም የምንኮራበት ወንድማችን ነው ።

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 11 місяців тому +153

    አሼ ስኬታማ የሆነበት ምክንያት ተመለሰልኝ ለካ ቀኑን በፀሎት እየጀመረ ነው::❤❤❤

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 11 місяців тому +370

    የእሸ እዚክ መድረስ መሰረቱ በእምነቱ መጠንከሩ ነዉ እና በራስ መተማመኑ ምረጥ ኢትዮጵያዊ💪💚🧡❤️

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому +1

      ደምሪኛ🎉

    • @matusala8322
      @matusala8322 10 місяців тому

      ዋናው ጤና ነው:
      ቁስ ይመጣል ይሄዳል ምንም ልንደነቀው አይገባም::

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 11 місяців тому +46

    እሸቱ አላህ ያሰብከውን ምኞትህን ሁሉ እድሜና ጤና ልጅህን ባለቤትህን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችው፡፡አሚን🤲❤️

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 11 місяців тому +54

    አቤት መታደል እሼ ከእግዚአብሔር ገር በእግዚአብሔር ቤት መኖር እንዴት ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርከው አሜን❤

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 11 місяців тому +111

    የኔ ባለ ማዕተብ እሸ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @bh278
    @bh278 11 місяців тому +135

    የመዳም ቅመሞች😢 የኛም ዛሬ ነገ ተቀይሮ እናየዋለን ኢንሻ አላህ ብራችሁን አታባክኑ❤

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 11 місяців тому

      😢😢

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 11 місяців тому +2

      Yegnan unkan tayehu iski zim yishalel

    • @aai3499
      @aai3499 11 місяців тому

      Amenn biru meche yeyazale beleshe bezii nuroo wedenet

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 11 місяців тому

      enshallh yarebe 💖💜💖💜💖💜

    • @sadasada6586
      @sadasada6586 11 місяців тому

      ኢንሻ፡አላህ

  • @JohnAssefa
    @JohnAssefa 5 місяців тому +6

    The best Ambassador for orthodox faith & community.

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe 11 місяців тому +7

    እስካሁን ካየኋቸው ማራኪ ወጐች አንዱና ምርጡ ወግ አመሰግናለው🙏

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 11 місяців тому +50

    ሰወ ሰረቶ ሰለወጠ ደሰ የሚለወ ብቻ b ilke አሳየኝ ጎበዝ ከዚሀ በላ እግዚአብሔር ያሰደጋችሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 11 місяців тому +134

    ለብዙ ወጣቶች ተስፋ አርያ የምትሖን ምርጥ ሰው እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 11 місяців тому +2

      ደምሪኝ የኔ እህት

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 11 місяців тому +38

    እናትህ ታድላ እግዚአብሔር ልፋቷንና ድካምዋን ባርኮላታል ቀናሁባት🙏
    ዘመንህ ይባረክ በእምነትህ ፅናት ነውና እዚህ የደረሥከው የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ከነ እናቱ አይለይህ🙏🙏🙏 አሜን በል!!!!

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x 11 місяців тому +26

    እምነቱ ና የአይማኖቱ ላይ ያለው ጥንካሬው ሲያስቀና ❤❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 11 місяців тому +42

    መነሻውን የማይረሳ ሰው መድረሻው ትልቅ ነው😢🎉🎉❤❤

  • @bf7767
    @bf7767 11 місяців тому +67

    መነሻውን የረሳ መድረሻውን አያቅም አሸ ምርጥ ሰው ሁሉ ግዜ ስለትነንት ማንነቱ ሲያወራ👌❤🙏

  • @betty8479
    @betty8479 11 місяців тому +17

    እሼ ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ እንወድሃለን ❤❤

  • @bekelutesfaye7264
    @bekelutesfaye7264 9 місяців тому +3

    እሼ ከመስፍን ከልካይ እስከ ማሙሽ ራዲያተር እውነት ለመናገር ወደ ሃላ የልጅነት ጊዜዬን መለስከው መስፍን ከልካይ ቲቸር ትብለፅ ጋሽ ታከለን ኤልሳን በጣም ብዙ ምርጥጨመምህራኖቻችን ጋሽ ተስፋዬ ዋው ሰንበት ትምህርት ቤታችን ደብረ ሰላም ዋው በጣም ነው የተደሰትኩበት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 місяців тому +50

    ሰው ያለፈበትን ካረሳ ትልቅ ደረጃ ይደረሳል እሼ የምርጦች ምረጥ ኑርልን

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 11 місяців тому

      Ewnet new eshe tebarek🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@bezaadmasu4053ደምሪኛ🎉

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 11 місяців тому +70

    ከመጓጓቴ የተነሳ በሰው ሸበካ ነው የገባሁት 😂😂
    እሼ በእውነት ቸሩ መድኃኔዓለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ ❤😇🙏

  • @abebefiyssa2129
    @abebefiyssa2129 11 місяців тому +4

    እሼ የእርድና ጥግ ሁሌም እንዳሥደመምከኝ ነው የንፁሀን አምላክ ይጠብቅህ ገና ብዙ መዓት ታሣየናለህ ✌️

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 4 місяці тому +2

    እሸቱ መለሰ እውነት በጣም እሚገርም የስኬት መንገድ ነው ጀግና ነህ እምነትህን አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Nunutiii
    @Nunutiii 11 місяців тому +126

    ሁሌም ስለትናንቱ ሲያወራ የሚሰማኝ ስሜት ይለያል የማናችንም ትናንት ችግር ሀሳብ መከራ ነበር ግን ያ አልፎ ዛሬ ጥሩ ነገር ላይ ደርሰናል ዋናዉ ነገር ግን ትናንታችንን አለመርሳታችን ነዉ እሼ በርታማ የኔ ዘመን መልካም ወጣት❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому +2

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 11 місяців тому +42

    እሼ እኮ ከልቡ ሰው ነው አሏህ ያቆይህ❤❤

  • @ESHETUBE8790
    @ESHETUBE8790 3 місяці тому +3

    እሼ በእውነት ካሳለፈው ህይወት ውጣ ውረድ አሁን ያለው ደሥታ ያንሰዋል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 місяців тому +2

    ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ነው መመኘት በራሱ ጥሩ ነው እሼ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 11 місяців тому +92

    ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ይቻላል :: እኔም አድ ቀን ሕልሜን እኖራለው ከስደት መልስ አድ ቀን ይሆናል እግዚአብሔር ከዚ በላይ ሞገስ ይሁንክ 🙏

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 11 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@amanbekele1181ደምሪኛ

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i 11 місяців тому +67

    እሼን ያላቹ እስኪ እንያቹ ወሳኝ ሰው እሸቱ❤️❤️

    • @Mars31619
      @Mars31619 11 місяців тому

      @meklit1921

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 9 місяців тому +3

    አምላክን የያዘ ከአላማው ይርሳል ከምንምን በላይ አላማ እቅድ ሲኖራችው አምላካችውን ከፊታችው አስቀድሙ ቅደም እንበል

  • @NatanAlemu
    @NatanAlemu 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው ቸርነቱም ለዘለዓለም ነው...

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 11 місяців тому +68

    እሼ ምርጥ ሰዉ ነዉ አንዳንዴ በዚህ ዘመን መፈጠሬን ብጠላም ልክ እንደ እሼ ያሉ መልካም ወጣቶችን ብርቱ ሰዎችን ሳይ ወላሂ ደስታዬ ወደር የለዉም እሼ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባሀል የኔ ምርጥ😊😊🥰❤👏

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 11 місяців тому +96

    ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Ethio595
      @Ethio595 11 місяців тому

      Merte 🇪🇹🇪🇹 bla bla ? HAHEYA , zeregna neger …endanchi Ayinetu Derja medabi nw yee🇪🇹 telate

    • @user-eg1zf9ob2s
      @user-eg1zf9ob2s 11 місяців тому +1

      ​@@Ethio595 አሁን ይሄ ምኑ ያሰድባል ለካ ሰዉ ሁሉ ከእንሰሳ በታች ወርዷል

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@Ethio595ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@user-eg1zf9ob2sደምሪኛ

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 8 місяців тому +3

    ከታዋቂወች ውስጥ እደሸቱ ጠንካራ እና እውነተኛ ሰው አለብየ አላምንም እሸቱ ለሁሉም ምሳሌ እና ትምርት ቤት ነው❤❤❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 10 місяців тому +5

    እሼ አንበሳው እንኳን ደስ ያለህ የልጅ አባት ሆንክ ስኬታማ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር የልጅህ አባት ያርግህ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ

  • @kalkali
    @kalkali 11 місяців тому +43

    ማነው እሼን እንደኔ የሚወደው የሚያደንቀው በላይክ ያሳየኝ👍

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 11 місяців тому +6

    ስለ ንብረት የተናገርከው በጣም ትክክል ነው! የአበሻ ቤተሰብ ሆነ ማህበረሰብ ያደረከውን አይቆጥርምም አረግክም አይልም:: በተለይ ውጭ ሀገር ላለነው ለራሳችን አንድ ነገር ሳናረግ እነሱን ስንረዳ እድሜያችንን መጨረሳችንን ሳያዩ፣ አንተ ምን አረግክልኝ የእከሌ ልጅ ቤት መኪና፣ ገዝቶ ይላሉ! ለራስህ እስቲ አስብ የሚል የለም ራስ ወዳድ ብቻ ነው ለሁሉም ሲረዳ እንዴት ለራሱ ይሆናል። እሸቱም እንደዛ ነው የሆንከው አይዞህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ!!

  • @yeshiwasmengistu2095
    @yeshiwasmengistu2095 10 місяців тому +1

    እሸቱ ጣም የሰው ልክ ነህ ፤ የገሀዱን ዓለም በትክክል የተረዳህ ምን ልበልህ እጊዚያብሔር ካንተጋር ይሁን በርታ

  • @solomonseyoum7534
    @solomonseyoum7534 11 місяців тому +1

    ምርጥና እንቁ ምን ብዬ እንደምገልጽ አላውቅም ወንድሜ እሼ ለዚ ስኬትና አሁን ለደረስክበት ደረጃ ዋናውና ትልቁ ነገር በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት እና ለህይወት ያለህ ደስ የሚል ፍልስፍና የአንተ ደግነት ፣ደግነት፣ ትህትና ነው እሼ እወድሃለሁ ወንድሜ ጤናን፣ የበለጠ ስኬት እመኝልሀለው ።

  • @admasuhaile2471
    @admasuhaile2471 11 місяців тому +19

    የሰው ልጅ ጅማሪው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና የሚያምረው አንተንም ፈጣሪ በቸርነቱ ፍፃሜህን ያማረ እንዲሆን ከልብ እመኝልሃለሁ።

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 11 місяців тому +77

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ስወድሕ ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሣድግላችሑ ልጃችሁን 🙏በርታ ግዝሽ

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 10 місяців тому +1

    ደሰ የማለኝ ነገር ቢኖር ጥሩ ቦታ ስንደረስ የድሮ ማንነታች አለማርሳት በጣም ደሰ ይለኛል ተመቸኝህ የምር👌👌👌👍👍

  • @alembest7664
    @alembest7664 11 місяців тому +1

    እሽየ ካንተ ሂወት ብዙ ተምሪያለሁ አንተ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ እግዚአብሄር ቤትህን እና ስራህን ይባርክልህ

  • @asertad
    @asertad 11 місяців тому +11

    እሼ ሁሌም እንዳነቃህኝ ነዉ🙏
    I hope we can work together one day።

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 11 місяців тому +49

    እሸቱ መልካምሰው ማርያምን ስራክን ከመዳናለም ጋር አቤት ደስ ሲል እመቤቴ የኛንም ልብ ይመልስልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-rg2cb1gy4k
    @user-rg2cb1gy4k 10 місяців тому +3

    እ/ር እድሜና ጤና ይስጣችው❤❤❤

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u 10 місяців тому +2

    እሼ መልካም ሰዉ የአለማችን ስኬታማ ሰዉ ብለዉ ማጋነን አይሆንብኝ።በርቱልን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 11 місяців тому +28

    ጥርት ይሉሀል እዲህ ነው❤የስው ልጅ ስራን ሳይንቅ ከስራ ልክ እንደ እሽቱ ያማር ህይወትን መኖር ይችላል!! ዋው

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu 11 місяців тому +89

    ለብዙ ልጆች ተምሳሌት ❤❤ ጠካራ ብልህ ፅናት እሽ መለሰ ከነቤተሠቦችህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልጅህን አላህ ያሳድግልህ❤

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 11 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @SEADANURYE-hs5yu
      @SEADANURYE-hs5yu 11 місяців тому +1

      @@amanbekele1181 እሽ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@SEADANURYE-hs5yuደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 10 місяців тому +3

    Wow! Maraki weg በጣም የምወደዉን እና የማደንቀውን ሰዉ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ! ደግሞ ይትባረክን ጌታ ይባርክላችሁ ❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 11 місяців тому +5

    እግዛብሄር ያንተን ሂውት የቀየረው የኞንም ሂውት ይቀይር🥰🤗

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 11 місяців тому +6

    ከሸቱ የተረዳሁት ነገር ቢኖር መለወጥን በተግባር ማሳየትን ተምሬአለው ከትውልድ ቦታው ጀምሮ ያየሁትን ነገር ጥንካሬው ሰርቶ መለወጥን በተግባር አየሁ በዚ ጉብዝናህ በጣም ትልቅ ደረጃ ላይ እደምደርስ እርግጠኛ ነኝ የብዙ ወጣት ተምሳሌት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askal6750
    @askal6750 11 місяців тому +20

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ😍እሼ ምርጥ ሰው❤ ሜሉየ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤

  • @astierinarocketmailcom
    @astierinarocketmailcom 3 місяці тому +1

    What an amazing woman. Believing in God and his mother helped during bad times. I can't wait to hear the end of the story.
    May God bless her.

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 10 місяців тому +4

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ተሼ የአላማ ሰው ነህ ካንተ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር የበለጠ ከፍታ ቦታ ላይ ይስቀምጥህ

  • @Alem844
    @Alem844 11 місяців тому +22

    ማራኪ ወግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አይደለም 20ሺህ መቶሺ ትደርሳለህ የምታቀርባቸው ወብ ዝግጅት ስለሆነ እሼ ባለቤትህን ልጃችሁን ይትባረክ እሸቱን እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህን ጭምር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ በምትሄድበትም ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከላ ሆኖህ በሰላም ይመልስህ 🙏

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 11 місяців тому +19

    እሼ ለአስተማሪህ የሆነ ነገር ማድረግ እለብህ እነደዚህ አርጅተውም እያስተማሩ ነው እድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን ወላጆች

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld5952 11 місяців тому +16

    እሸኮ ትለያለህ እውነት እልሀለው ባተ ብዙ ከምለው በላይ ተምሬያለሁ !!🙏😍😍😍

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 11 місяців тому +8

    እስከ ዛሬ ከአቀረብካቸው ፕሮግራሞች ለእኔ አንደኛ ።ምክንያቱም እሼ ነው የኔ አንደኛና ልዩ የተባረከ ልጅ መድሃኔአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው ።አንተንም ይጠብቅህ እሼን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 11 місяців тому +4

    ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሆን ብዩ የምመኘው ብቸኛው ሞዴሌ እሽቱ ነው የዘመኔ ጀግና ነህ አባቴ እንኳን ለዚህ በቃህ ❤❤

  • @jemalsiraj622
    @jemalsiraj622 10 місяців тому +2

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን ይጨምርልእ

  • @user-qi6vs3lq1z
    @user-qi6vs3lq1z 11 місяців тому +17

    እንባየን አመጣሀዉ እሽ
    እሽ የአንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሄር የኛንም ህይወት ይቀይረዉ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 11 місяців тому +13

    በራስህ መንገድ የራስህን ቀለም ይዘህ የሚገርም ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ግዞ ማራኪ ወግ በርታ አሺ አንተ አንተ የዘመናቸሰን ጀግና እግዚአብሔር ፍፆሚህን ያሳምርልህ እመብርሃን በጥላዋ ታሳርፍህ ቤተሰቦችህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልህ 😊🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому +1

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 11 місяців тому +16

    ፈጣሪ ልጅቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ትዳርህን የአብረሀምና የሰአራ ያድልግልህ ወንድሜ

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 11 місяців тому +2

    መድሀኒዓለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እሼ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 11 місяців тому +43

    አሼ ከሰውም ከሰይጣንም ተንኮል ይጠብቀው ልዩ ነው በቃ

  • @amesgagn
    @amesgagn 11 місяців тому +19

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እሼ ምንጩን ይዘህ ሁሉን እሚሰጥ እግዚአብሄር ገና ብዙ ያደርጋል ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 11 місяців тому +2

    አሼ በጣም ስለምወድህ ስለማከብርህ ይትባረክን ሳምልኝ😘😘😘😘😘

  • @Rubik_Bee
    @Rubik_Bee 11 місяців тому +2

    Eshetu is the BEST VERSION of Seifu fantahun!!! Mark my words this man will take the old man's job and conquer Mass media world wide

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 11 місяців тому

      He already did , Seifu lacks visions he is solely focused on entertainment but this young man has lots under his belts.

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 11 місяців тому +25

    እግዚአብሔር አምላክ መነሻህን አልረሳህም እና መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክልን::

    • @kalekidanamare7193
      @kalekidanamare7193 11 місяців тому

      እሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን የኔ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ነገር ሁሉም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ ማራኪ ወግ በርታ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@kalekidanamare7193ደምሪኛ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 11 місяців тому +52

    ለሰራተኛ ያለው ክብር ይመችህ አሼ ስታከብር ትከበራለህ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 10 місяців тому +4

    ጀግና ብርቱ ልጅ ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ጨማምሮ ይስጥህ

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 10 місяців тому +8

    What a humble guy, what a great CEO, what an amazing personality. This man is an inspiration for a lot of us.

  • @luluethio
    @luluethio 11 місяців тому +31

    እሸ ልጃችሁን አላህ ያሣዲግላችሁ ከፍፍፍፍፍፍ በሉ የስኬት ጣራ ላይ አላህ ያዲርሳችሁ ከነ ባልደረቦችሁ በጣም ቅን ኢቶጲያዊ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 11 місяців тому +57

    እሼ ምርጥ ኢትዮብያዊ ፈጣሪ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 11 місяців тому +12

    እሽቱ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከሁሉም ቦታ እመቤት ድንግል ማርያምን ይዘህነው እስክነስረተኞችህ እንደት ደስ እንዳለኝ እመቤት ትባርክህ

  • @melitube1216
    @melitube1216 10 місяців тому +1

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ተባረክ

  • @tf7382
    @tf7382 11 місяців тому +27

    ፍጻሜህን ያሳምረው።ክፉህን አያሰማን እሼ።ክብር እና ሞገስን ይጨምርልህ!

    • @linalina6076
      @linalina6076 11 місяців тому +1

      Ufffff❤❤❤ amene amen amen amen amen

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ​@@linalina6076ደምሪኛ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባረክህ ድንቅ አስታማሪ ፖሮግራም ነው ፍቅር የሆና ስው እሼቱ ክብር

  • @Rif-Mohammed
    @Rif-Mohammed 11 місяців тому +2

    ድጋሜ ደጋግሜ ደጋግሜ ላይክ ለመንካት ስንቴ እንደሞከርኩ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 11 місяців тому +11

    ማራኪ ከእሼ ቀጥሎ የምወድህ እኮ አንተን ነው 😁👍❤️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 11 місяців тому +27

    ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሼ ጀግና ሀገር ወዳድ ኩሩ እውነት በሀገሬ ላይ ያለውን ነገር ሳይ በምወዳት ሀገሬ ተስፍ እቆርጥና እንደ አሼ አይነት ሰው ሳይ ደግሞ እንደገና ተስፍዬ ያለመልማል አሼ እረጅም እድሜ ኑርልን ፡፡

  • @rahele564
    @rahele564 10 місяців тому +5

    እሸቱ ወንድማችን እግዚኣብሔር ብርክ ያድርግኽ🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 10 місяців тому +5

    አሼ አንተ አግዚአብሔር የባረከከ ገና ካንተ ብዙ አራይ አንጠብቃለን ልጅህን ባለቤትህን አንተን አመቤታችን ትጠብቃችሁ

  • @salamontube
    @salamontube 11 місяців тому +27

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ💚💛❤ እሼ ብሮ 🥰🥰

  • @mekides
    @mekides 11 місяців тому +10

    ወይኔ ይህንን ጋዜጠኛ ሳይ ወንድሜን መስሎኝ 😍😍እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጅህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ለሌላው ትውልድ ትልቅ ራይ ነህ 😍😍😍😍

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 11 місяців тому +2

    እሼ ምርጥ አንተ ልዩ ሰው ነህ እና የምትመኘው ሁሉ ይሆንልሀል ይሁንልህም የወለድከው ይደግልህ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 11 місяців тому +6

    የሰው ልጅ ከስር መሰረቱ ሲናገር ደስ ይላል እሼ የኔ መልካም ሰው አሁንም የልብህን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይስጥህ🙏🙏 ፈጣሪ በሞገሱ እና በቤቱ ልጅህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 11 місяців тому +6

    ወሳኝ ጐበዝ ተምሳሌት የሆነ ሠው ነው ያቀረብከው እሼ የምትወደው የምታከብረው ልዑለ ባህሪ የድንግል ማርያም ልጅ ስላከበርከው ስላመሠገንከው አክብሮሀል ክብር ለመድሐኒአለም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ በርታ ማራኪዎች ተመስግናችኋል።

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 11 місяців тому +25

    ልክነህ እሼ እውነተኛ ፍቅር ታጋሽ ነው እኔ የልጂነት አብሮ አደጌ ፍቅሬ ዉድ ባሌ 17 አመታችን በመከባበር በመተሳስብ በመረዳዳት ፍቅር ያሸንፋል እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL 11 місяців тому

      ደምሪኛዋ🎉❤

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 11 місяців тому

      ነይ እሽ ቤተሰብ እንሁን❤

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q 10 місяців тому

      እኔ ባሌ በኬንያ ስደተኛ ካምፕ ያለው 12 አመት አልፎታል ቁጭ ብዬ እየጠበኩት ነው እና እውነተኛ ፍቅር ከባድ ነው

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 6 місяців тому

      ​@@user-th8gl7kw8qአላህ ያገናኛችሁ ዉዴ ልጅ አላችሁ