መስቀልን ከልጃችን ጋር ደስ የሚል ጊዜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 327

  • @wudase.yutubi.974
    @wudase.yutubi.974 Рік тому +310

    አብራችሁ መዝሙርስሩ የምትሉ በላይክግለፁ

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis Рік тому +4

      ደስ ይላል ግን ከመሬት ተነስቱ መዝሙር አይሰራም ዘፈን አይደለም።።

    • @wudase.yutubi.974
      @wudase.yutubi.974 Рік тому +6

      @@MeberitAddis ፀጋዉ እላቸዉ ሁላችንም እናቃለን ሲቀጥልደግሞ አድስ ዘማሬነዉ እሷም ጎበዝነታበመፈሳዊይሄወቷ እንድሆምበዝማሬ ከዚያዉጭ ዘፈንንምናአመጣዉ ሲቀጥልመድሀኒአለም ያግዛቸዉነዉ የሚባለዉ

    • @EeEee-b5h
      @EeEee-b5h Рік тому +1

      እዳዉ ቃልና አድስ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ ዳመራንም አሳዩን ብቻ መታደል ነዉ እህቴ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤

    • @lmen-hm8tr
      @lmen-hm8tr Рік тому

      ❤❤

    • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
      @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ Рік тому

      ❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +46

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ❤
    ሐዲሰና ቃል አብራቹ መዝሙር ሰሩ😊

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ

    ወይኔ ደስስትሉ እኔስ ናፈቀኝ ስደት ወይ አይሞላ 😢😢😢 ፈጣሪ በስደት ያለንዉን ለሐገራችን ያብቃን 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd Рік тому +6

    መዝሙር አብራችሁ ዘምሩ ❤በተረፈ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Рік тому +17

    ወይኔ ስታስቀኑ ማርያምን እኔ ጀርመን ነው ያለሁት ምንም ዓይነት ደመራ የለም ቤተ ክርስትያን ለራሱ እሁድ እህድ ብቻ ነው ለስጋ ብለን የሄድን ሁሉ አስበን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ኣሜን (3)😢 ❤

    • @hanalove-b3i
      @hanalove-b3i Рік тому

      አይዞህ ወንድም ያልፋል ሁሉም

    • @hanalove-b3i
      @hanalove-b3i Рік тому

      ባለህበት መልካም የመስቀል ብአል ይሁንልህ

    • @eyerusalemkebede2852
      @eyerusalemkebede2852 Рік тому

      🎉ere India yaw new yemir beal erasu mehonun yastaweskut and muslim guadegnaye equan aderesesh stilign new

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +7

    አይይይ ስደት ነፍስህ አይማርም ብአል በመዳም ኩሽና 😢😢😢ብቻ ተመስገን ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስዴት

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +14

    ከፍጥረታት ሰው
    ከሰው ኦርቶዶክስ
    ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እንኳን አብሮ አደረሰን💒💞

  • @ekru-tube
    @ekru-tube Рік тому +21

    ክርስቲያኖች እኳን አደረሳችሁ የነእዩባ ቤተሰቦች ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Рік тому

    እንኻን።ከመላው ቤተሰባቹ አደረሳቹ ቃል ዋው ድምፅ በጣም ያምራል አገራችን ሰላም ይሁን በመስቀሉ አይል ጠላት ይፍረስ ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያዝንበት ጠፍቶ ደስየሚልበት ጊዚ ይመረጣል አሜን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Рік тому +1

    እውይ እንኳን አደረሰን በሰላም በጤና በደስታ አቆይቶን በአመቱ እኛም ስደት ላይ ያለነው አገራችን መተን ለማክበር ያብቃን
    አዲስ እና ቃልዩ ድምፃችሁ አብራችሁ ስትዘምሩ ደስ ይላል ቃልዬ አንቺ ትለያለሽ ድምቀት ብዬ ብዬሻለሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +12

    ❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለብርሀነ መስቀል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ
    ምርጥ ቤተሰብ ሰማዕቷን ህፃናቶቹ ሲያሸበሽቡ እንባዬ መጣ የደስታ ብዛት እድግ በሉ❤

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Рік тому +1

    መዝሙር አብራችሁ ሰሩ ቆንጆ ድምፅ አላት ።እግዚአብሔር ይመሰገን።አንኳን አደረሳችሁ።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰላም ላመቱ ያድርሰን አገራችን ሰላም ይሁን አሜን ታላቅ ወንድማችው በጣም ረጋ ያለ አሰተዋይ ወንድም ነው ተንከባከቡት ማርያምን ከልቤ ነው በጣም ነው የሚሳሳላችው ለታናናሸ ወንድሞቹ ያሰታውቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ እኔ የማዳም ቅመም ነኝ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому +2

    ዉድ ዬተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ መስቀሉ በስስደት ያልነዉ መቼ ይሆን ከቤተሰብ ጋር ዬምናከብረዉ 😢😢😢አዲስና ቃልዬ መዝሙር ስሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Рік тому +16

    እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን ደሞ ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን

  • @ሁን
    @ሁን Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼🌼🌼 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አድስና ቃል አብራችሁ መዝሙር ስሩ 🙏
    ቸሩ አምላካችን ላገራችን ሠላሙን ይመልስልን 😢

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Рік тому

    እኳን አደረሳቹ ለብረሐኑመሰቀሉ አሜን እኳን አደረሰህ እዮብዬ መልካም ሠው እኳን አደረሳቹሁ ታምራላቹሁ ኑሩልን አዎ አብራቹሁ ዘምሩ እሺ መልካም በአል ለሁላቺን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እስኪ በማሪያም እኛንም ስዴተኞችን ባገራችን ላይ የመስቀሉን እረደት በረከት እድናገኝ በጾለት አስቡኝ አሜን አሜን አሜን❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Рік тому

    እንኩዋን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፈጣሪ የአመት ሰው ይበለን ሰታምሩ❤

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 Рік тому +9

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሓነ መስቀሉ በሠላም በጤና አደረሳችሁ

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Рік тому +6

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ።

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g Рік тому

    አሜን አሜን ከሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤ ዝማሬ ማላእክት ያሠማልን

  • @amlshaamlsha
    @amlshaamlsha Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀጉኡ የብዛላቹ እግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому

    የኔ ዉዶች እንኳን አብሮ አደረሠን ለብረሀነ ጥምቀቱ ደግሞ በሠላሥ ያድርሰን

  • @bereketMeaza-w6x
    @bereketMeaza-w6x Рік тому +1

    ቃልየ ድምፃ ያምራል አብራችዉ ዘምሩ

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Рік тому +2

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
    በደንብ ስሩ ቃልየና አዲስየ በማርያም ❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому +2

    አሜን🙏እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን መልካም በዓል🙏🙏🙏

  • @መስፍቅር
    @መስፍቅር Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አንድ ላይ ዘምሩልን ቃልዬ ስወዳቹ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ድምቀቶች❤❤❤❤❤ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አኩስሟዊት
    @አኩስሟዊት Рік тому +5

    አሜንንን አንኳን አብሮ አደረሰን የፍቅር ቤተሰቦች አይለያያቹሁ🙏🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Рік тому +1

    ዋውውውውውውው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አላህ የጠብቀችሁ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому

    የአቤል ልብስ ሲያምር የሀሚ ደምፅ እራሱ ደስ ሲል❤❤

  • @mastwalmastwal8039
    @mastwalmastwal8039 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አብራችሁ ዘምሩ ቃልዬ አዲስ ❤❤❤❤

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Рік тому +1

    😢😢😢 አምላኬ ሀገራችንን ሠላሙን አምጣልን እሥከመቸ በስደት መዳኋኒአለም አባቴ አድነቱን ሠላሙን አምጣልን እኛም እዲህ በሀገራችን እድናከብረው ያድርገን የሥደት እህቶቸ በሰላም ለገራችሁ ያብቃችሁ

  • @apofoalh2305
    @apofoalh2305 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @ፋፊየመርሳዋ
    @ፋፊየመርሳዋ Рік тому

    አሜን እኳን አደረሣችሁ አደረሠን እግዚአብሔር መልካም በአል መልካም ዘመን እንመኝላችኋለን እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏 አብራችሁ ዘምሩልን

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 Рік тому +2

    የቃል ድምፅ👌👌👌

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow Рік тому +4

    እልልልልልልል❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ የኔ ዉድድድድ❤❤❤❤✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Рік тому +1

    አብራችሁ መዝሙር ስሩ አዲስ አንድ ቃልዬ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @حلفهمالعتب
    @حلفهمالعتب Рік тому

    እንኳን አደረሳቸው እህቴ ወንድምች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሠማልን ለዝማሬዉ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому

    እኔ ቢከፋኝም እናንተ ግን እንኳን አደረሳችሁ
    ለብርሀነ መስቀሉ እናንተ ፍቅር የሆናችሁ
    ቤተሰቦች ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Рік тому +5

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ ሁለታቹ መዝሙር አውጡ ጊጢሙን ኮ ጭሪሳሀል መሰትካከል ብቻ ናው የምጥብቀባቹ በቅርቡ ቀን እንጠይቃለን እሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 መስከረም ሳያልቅ ልቀቁት❤❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሚሌትህ ደናናት እዩቤ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሥታምሩ ቃልዬ አዲስ አብራችሁ መዝሙር አውጡ እስኪ ማርያምን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Рік тому +6

    እንኳንአደረሳችሁ አድሱቃልይእዮብ ሁላችሁምየተዋህዶልጅች እንኳንአደረሳችሁ♥♥♥♥♥

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k Рік тому

    ወይይይይይ አገሬ መቸ ነው እማገኝሽ ቤተክርስቲያኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaBase-xx7sw
    @MartaBase-xx7sw Рік тому

    ቃልዬ በጣም ነው የምወደሽ❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 👏👏👏

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እስይ እልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደርስን ❤❤❤

  • @kennaatewahidoo4940
    @kennaatewahidoo4940 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen bagaa wanumani nu gahee Ebbifamaa
    Eyyee walin nuuf kotaa sagalee qalii bayy'ee tokkoo baredaa 😍😍😍❤❤

  • @ryty5187
    @ryty5187 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
    @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ Рік тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ የኔ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    እንኳን አድትሳችሁ አድርስን የአመቱ ስው ይብለን❤❤
    አብራችሁ ዘምሩ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ ከና አዲሱ ልጃችሁ ጋር ቃል አዲስ❤❤❤❤

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Рік тому

    እንኳን አደረሳቹሁ አብራችሁ መዝሙር ሰሩ

  • @shweit7518
    @shweit7518 Рік тому +2

    ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ቤተሰቦች 💚💙➕🙏

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Рік тому

    አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰንወይኔስታምሩ❤❤

  • @girumdemissie7957
    @girumdemissie7957 Рік тому

    የሐዲሰ ቤተሰቧች በጣም ነዎ የምወዳችሁ የተባረከ ቤተሰብ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃልና ሀዲስ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤

    • @aster7876
      @aster7876 Рік тому

      አብራችሁ ስሩ ደስ ትላላችሁ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ቃልና አዲስ መዝሙር አብራችሁ ስሩ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Had-b6q
    @Had-b6q Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረስን🙏😍😍😍😍

  • @HayaTo-c3j
    @HayaTo-c3j Рік тому

    ማነው እደኔጎጎትየሚልላቸው ወዳችየ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    እልልል
    እልልል
    እልልልደስስትሉዝማርመላእክትንያሠማልን
    የላመሠውይበለንአገራችንሰላሙንይመልስልንየመስቀሉጌታ

  • @almazzeru6457
    @almazzeru6457 Рік тому

    Amen 🙏🏾enkuan abro aderesen yene wdoch❤

  • @saras3348
    @saras3348 Рік тому

    Bexam desi yilal mazmur abrachu siru❤❤❤hinkuwan abro aderesenwudochi❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሠው ይበለን የኔ ምርጦች ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ

  • @kiya-s2g
    @kiya-s2g Рік тому +2

    እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k Рік тому

    እኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Рік тому

    አንኳን ለ ቅዱስ መስቀሉ እደርሳሁ ምርጥ ቤተስብ

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Рік тому

    መስቀል.ሃይልነ.እንኮን አድርሳችሁ

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ያኔ ልይዎች

  • @nishaetanashe6346
    @nishaetanashe6346 Рік тому

    አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ. ዘምሩ. በጉጉት. እንጠብቃለን. እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፤ሰላም ለሀገራችን

  • @salamabel8498
    @salamabel8498 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому

    መሥቀል ሀይላችነው ❤እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን🥰🥰🥰🥰🙏

  • @mekdessetotaw1460
    @mekdessetotaw1460 Рік тому

    Wey setameru yena wedoch enkun aderesachu melkam beal wedocha

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳቹ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @wogenegetachew
    @wogenegetachew Рік тому

    እንካን አደረሳቹ አይለያቹ ፍቅርን እንደሰማ ያልብሳቹ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በብርሃነ መስቀሉ ያመናችሁ ሰላምና ፍቅር ላገራችን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Рік тому

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ✝️

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ Рік тому

    ኘይወርቶዶክስ,ዉብእኮናት,,,,ደስሲል,እኳን,,አደረሳቹህ,አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ

    አብራችሑ መዝሙር ዘምሩ የኔዉዶች❤❤❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Рік тому

    አሜን❤እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳችሁ

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 Рік тому

    Setameru yamat saw yebalahehu 🙏🥰🥰

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JdjdjdHdhdj-m6l
    @JdjdjdHdhdj-m6l 11 місяців тому

    አሜንአመን

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    አዎ እንጠይቃለን አብራችሁ ስሩ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እሰይ የኔ ምርጦች ተባረኩ❤

  • @zahramohammed4718
    @zahramohammed4718 Рік тому

    ደስ ስቱሉ❤

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Рік тому

    አወ አብራቹህ ስሩ በጣም ነው ሚምረው ድምፃቹህ❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የፍቅር ቤተሰቦች አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Рік тому

    እንኳን አደረሳቹህ❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Рік тому

    AEEEEEEEEEEEEEEE👏👏👏👏EEEEEEEE👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEE👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEEEEE👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Zamarii matii samale izaberiii zagahun hibizachu tabarakuu izaberii ye amatii Mala hidigii Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰wadaloo hulachu🙏🙏🙏

  • @Tgendsoul
    @Tgendsoul Рік тому +4

    አብራቹህ መዝሙር ሰሩልን ❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    አብራችሁ በመዝሙርኑ እኔምእያልኩነበር❤❤❤

  • @ወለተታደስስውለመራዳትስው

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን ❤❤❤❤