እናት እና አባቴ በደስታ አለቀሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ
    ኤፍራታ ሚዲያ ለማግኘት
    👇👇👇👇
    / @emebet350

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 роки тому +445

    ኤፍራታ ሜዲያን ሰብስክራይብ ያርጉ
    👇👇👇
    ua-cam.com/channels/KpShr3IX_9oWRg5Hlog1DQ.html

    • @brekilarga6146
      @brekilarga6146 2 роки тому +2

      Ezgaberi yexabiqachu fkr ye honachu betasb❤️❤️

    • @bettyetmork1547
      @bettyetmork1547 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሰማልን

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 роки тому +1

      እሺ ባለማተቦች ሠብስክራይብ እናርጋት ደምሯት ውዶቼ

    • @rahelworku9539
      @rahelworku9539 2 роки тому +2

      Madamt makom alchalkum 😭😭😭Beka setgnam sensam sekmtem zembye mesmat ohhh Kidanbret chemra tebarkh Adisye 🙏🙏🙏

    • @mukeedkhan3659
      @mukeedkhan3659 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኛ
    @የተዋህዶልጅነኛ 2 роки тому +244

    😭😭😭😭እኔም ቃል አጣሁለት ለሙዝሙሩ ልቡን የሚነካ ነዉ🥺እናቴ ኪዳነምህር የሁሉ እመቤት😭ለኔ ሁሉ ነገሬ የጨቀቴ መርሻ ብርታቴ የሰደቷ እናቴ🥺💒✝️ዘማራ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ አዲሰ❤️🥰

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 2 роки тому +220

    እንኳን ደስ ያላችሁ የአዲስ እናትና አባት እውነት ደስ እሚል መዝሙር ነው ወቅቱን የሚገልጽ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ትሙላህ እኛንም ስደተኞች ን ትለመነን

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    ሙስሊም ነኝ እኔ ግን ምን እደምልክ ቃል አጠረኝ አድስየ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሁ ደስተኛ ሁነክ ኑር ተባረክ እናት አባትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ 🙏🙏🙏

    • @soopna4697
      @soopna4697 2 роки тому +2

      💚❤️💛

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan 2 роки тому +2

      ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
      በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 роки тому +5

      @@sdetegnawahewan ዝም በይ ካፋሪ ውሸታም ወላሂ ነው እምልሽ በአለምላይ እደ እስልምና ሀይማኖት ስረአት ያለው የለም ደሞ ክርስትናን ከምስሊምጋር ልታወዳድሪ ያምርሻልደ ውሸታም አታነካኪኝ እኑፁህ ክርስታኖች ጋር ወላሂ እስልምናኮ ልዩ ናት የበላይ ናት አልሀምዱሊላህ ያርቢ እስላም ስላርከኝ እስላም ማለት ሠላም ነው እስላም ማለት ንፁህ ነው እስላም ማለት ደግነት ነው እስላም ማለት ሠላም ነው እረስቱን ተበሎ ይዘለቃል ወዘተ እስላም ማለት እኮ ከወንድ ጋር አይተቃቀፍም ባንቲ ለብሶ አይላላጥም ከወድጋር ስነስረአቱ ብቻ በቂ ነው ባችስም እስልምና አይነሳም ቆሻሻ ካፊሪ ደሞ ሙስሊም ትያለሽደ ምን ትመስላለይ ይች እጨት

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 роки тому

      @@sdetegnawahewan አሪ የራስሽን ባወቅሽ ወላሂ እንኳን እስልምናን ልኖሪበት ቀርቶ ሙስሊም ጕርቤትኳን የለሽም ውሸታም ጥላቻሽን እያመጣሽ መርዝሽን አዘርግፍ ስርግፍ እርር በይ ጥብታም😤😤

    • @hellohey9597
      @hellohey9597 Рік тому

      አስመሳይ

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 2 роки тому +23

    እኔ ሙሥሊም ነኘ ግን አድ ልጂ በምነቱ ፅቶ ትልቅ ቦታ ሢደረስ ደስ ይላአል በታም ነው ያለቀስሁት እናት በልጆ ስትደሰት መየት መታደል መሻአላህ

    • @hellohey9597
      @hellohey9597 Рік тому

      በእምነቱ ፀንቶ ማለት ?
      ሙስሊም ላሎነ ሰው እዴት በእምነት መፅናት ትመኛለሽ ?
      አላህ ሒድያ ይስጣቸው ነው የሚባለው

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    መዝሙሩ ያስለቅሳል ተባረኩ እሄን ቤተሰብ ሚወድ ማነው እንደኔ መታደል እንዲህ በቤተሰብ ተከቦ መኖር❤❤

    • @fuzyha2086
      @fuzyha2086 2 роки тому +2

      አበጣም.እይለቀሥኩነው.ይደመጥኩት

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 2 роки тому +1

      እረ ተውው ተረጋጉ ላይክ ያላደረገ ሰው ሰውን አይወድም ማለት ነው ?😂😂😂😂
      ሰው ሆኖ የሚጠላ የለም ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ ስለፈጠረው ማለት ነው እናስተውል ባይ ነኝ ይሄንን ለማለት ይልቅ በፀሎት እነሱንም ሀገራችንንም ያለው ሀዝብ ማሰብ እላለሁ ካጠፋሁኝ ይቅርታ ።

    • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
      @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 роки тому +1

      @@Yenantwtube. ምን እያልሽ ነው ገልቴ😂😂😂የፈለኩትን መኮመት መብት አለኝ ማን ለይኪ አለሽ ማንስ አትወጃቸውም አለሽ ወይ ጉድ🙆

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 2 роки тому +2

      @@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ ስሜን እንዴት አገኘሽው 🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ዘና በይ ውዴ መብትሽ ነው ብዙ ቦታ እንደዚህ ተብሎ ስለሚፃፍ ነው 😂😂😂😂

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому +1

      @@fuzyha2086 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @tuemayweldu6535
    @tuemayweldu6535 2 роки тому +157

    እናትና አባቶቼ እንኳን ደስ አላቹ አዲስዬ ትዳርህን ቤተሰቦችህን ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ የኔ ዉዶች ስወዳቹ እኮ በቃል ለመግለፅ ይከብዳል ይሄ መዝሙር ደጋግሜ ስሰማዉ አለቅሳለዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tewabuendale1801
    @tewabuendale1801 2 роки тому +43

    ማነው እደኔ እያለቀሰ 😭😭😭😭😭😭 የሠማው የምር በጣም ደስ የሚል መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @shandaalhasan7027
      @shandaalhasan7027 2 роки тому

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

    • @meseretgashaw9335
      @meseretgashaw9335 2 роки тому

      Betame lebe yemenek mezmur new 💔😭😭😭😭😭😭

    • @HamiGaltigray
      @HamiGaltigray 2 роки тому

      ኤኔ በጣም አለቀስኩ እፍፍ😭🙏🙏

    • @tegesttefera270
      @tegesttefera270 2 роки тому

      በስመአብ እኔም አለቅሽ ለሞት ነው

  • @elsayimer1448
    @elsayimer1448 2 роки тому +13

    ኪዲዬ የኔ እናት ለሁሉም ደራሽ ናት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መዝሙሩ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እንኳን ለዚህ ክብር እበቃችህ እመቤቴ በርታ ወንድሜ እናትህን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 роки тому +14

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሲለቀቅ እንዴት ውስጤን እንዴነዘረኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    እፍፍፍፍ እናትና አባታችሁ ፍቅር የህኑ አስለቀሱኝ😭😭😭እናታችሁ አንጀት የሚበሉ ናቸው የእኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 2 роки тому

      ኣዲስየ እከታተላለሁ ስለ ድሆቹን በተሻለህ ፡ራሳቸው እንዲችሉ ለንተባበራቸው ኣይቼ፡በጣም በጣም ከልቤ እወዳለሁ ፡ኤርትራዊ ቄስ ነኝ ከምትወዳትና ከምታፈቅርህ ባለቤትህ ቃል ኑሮኣችሁ ፡ይባርክ ቀሪ ዘመን ኣገልግሎትህ ፡ያርዝምላቹህ በፍቅር፡ይጠብቃችሁ።

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +56

    እውነት ነው ይህ መዝሙር የሁሉን ልብ ይነካል በተለይ ሰደት ላይ ላለነው እናቴ ኪዳነምህርት አይቺን ይዞ ማን ያፍራል ክብር ምሰጋና ይድርሳት 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mikdisstory4301
      @mikdisstory4301 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @mhiertwoldayas9130
      @mhiertwoldayas9130 2 роки тому

      በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ፈጣሪ ይባርክህ

    • @mjhh5749
      @mjhh5749 2 роки тому

      በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላ ቤተሰቦችህን የኛ ውድ ወንድማችንንንንን

    • @haregbirhanu3292
      @haregbirhanu3292 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @balehhaney3271
      @balehhaney3271 2 роки тому

      በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እምባየ ኣብስኝ እመቤቴ

  • @ኢስላምነዉህወቴ
    @ኢስላምነዉህወቴ 2 роки тому +94

    እዮቤ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ያረብ ማሚ & ባቢ ጥሎብኝ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ❤️❤️❤️❤️ ሙስሊም እህታችሁ ከዱባይ ዉድድድድድ 😘😘

    • @hirutethioshirk5869
      @hirutethioshirk5869 2 роки тому +5

      እኛም እንወድሻለን ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ እማ🥰🥰

    • @ኢስላምነዉህወቴ
      @ኢስላምነዉህወቴ 2 роки тому

      @@hirutethioshirk5869 አሚንን ዉደ ❤️

    • @yousuf9041
      @yousuf9041 2 роки тому

      አሽቃባጭ ነሽ

    • @alishuis3919
      @alishuis3919 2 роки тому

      @@yousuf9041 ليش 😏🤔

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

      @@yousuf9041 ምነው መጥፎ ነገር መፃፍ ነበርባት እሷም ለራሷ አንቺም ለራስሽ ነው ህወት መብቷ ነው

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +74

    እንዃን ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እኔም አዲስዬ እንዃን ደስ አለህ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    ይሄ መዝሙር... ሀዘኖቼን ሁሉ
    እይልፅናናኝ ነው.. ጉልበትም ሆነኝ
    እጅግ... ልቤን ቢስብረኝም
    ይሄ መዝሙር.. ግን አፅናኝም
    ኦክስጅንም ሁኖኛል... ልክ ሄድ ሲብስኝ... ይሄን መዝሙር... ብቻ አዳምጣለሁ... እፅናናለሁ
    ፈጣሪ እድሜ.. ከ ጤና ጋር ይስጥህ
    በእውነት... ስው ከጎናችን ባይሆን
    መዝሙሮች በጣም አፅናኛችንን
    እና.. አቅማችንም ነው... ፈጣሪ
    ይሄን ቤተስብ... ባርክ.. ዘመናችሁ
    ይባረክ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑👏👏👏👏👏

  • @fouzianuru2261
    @fouzianuru2261 2 роки тому +10

    በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው አላ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን አዳምጬዋለው ልብ የሚነካ ነው ጎበዝ በርቱ

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 2 роки тому +81

    😭😭በጣም ልብ የምነካ መዝሙሩ ነዉ ፈጣሪ ሰላማቹ ይብዛልን እንኳንም ደሰሰ ኣላቹ እናትየ እና ኣባትየ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሰጣቹ በጣም ደሰሰ የምቱሉ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ከኩፉ ኩሉ ይጠብቅቹ🙏💖🙏😍😘💕🍀💞💓

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 2 роки тому +48

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ስነስርዓታችሁ ሲከባበሩ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 роки тому +24

    ወለህ ልቤን ነው ያነካው መዝሙሩ ሙስልም ነኝ እኔጃ አስለቃሰኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ማጨረሻክን የሰምርልክ

    • @መሬምከ
      @መሬምከ 2 роки тому +1

      ኧረ አላህን ፍሪ ሆ ይህ ከሙስሊም አፍ አይወጣም ያማረ የተዋበ የጌታችን ቃል አድምጪ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 2 роки тому +1

      @@መሬምከ የቱ ነው የተዋበ ፈጣሪ ቃል

    • @መሬምከ
      @መሬምከ 2 роки тому +1

      እና ከቁርአን የበለጠ ዉብ ምን አለ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 2 роки тому +1

      @@መሬምከ ቁርአን ካነበብሽ ጥያቄ ልጠይቅ👏
      1👉ሙሀመድ ሆይ ስለአተም ሀጥያት ስለምእመንም ምህረትን ለምን የሚለው ቃል በየትኛው የቁርአን ክፍል ይገኛል⁉
      👉ሙሀመድን 🐪ግመል ከመቃብር ፈቅላ ያወጣችው ፃድቅ ሁኖ ነወይ⁉
      2👉የምናምነው ክርስቶስኮ ፍፁም አምላክ የሆነ በገዛ ፈቃዱ ሰው ሆኖ የአዳምን ልጅ ሁሉ ከሲኦል ወደገነት የመለሰንን ህያውን ክርስቶስን ነው እምናምነው::
      ዮሐንስ ወጌል ምዕ 1÷1 ላይ ይገኛል “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
      - ዮሐንስ 1፥1
      “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ ዮሐንስ ምዕ 1÷14ላይይገኛል

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 2 роки тому

      @@መሬምከ 🐪ግመል ወለደው ሳይሆን ያልኩት ከተቀበረበት ገትታ ያወጣችው ለምድነው ነው እደት ግመል እሬሳውን ገትታ እዳወጣችው ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው ለምድነው ግመሊቱ እሬሳውን ከመቃብር ያወጣችው መልስ ካለሽ⁉

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 2 роки тому +4

    እውነት ልብ እሚነካ መዝሙር ነው እኔም እናቴ ኪዳነምህርት በስደት ስኖር ከብዙ ነገር እየርዳችኝ አለሁ እስካሁን እና ለብዙ ጊዜ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አዲስ በርታ ወድማችን

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 роки тому +19

    እንኳን ደህና መጣቹ በለ ማህተቤቼ በጣም ደስ ይላል ክብር ለ ኪዳነምህረት ለእናቴ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @madefekade7248
    @madefekade7248 2 роки тому +54

    ደስታም እኮ ያስለቅሳል የኔ እናት ኡፍፍ እረጅም እድሜ ይስጣቹ መዝሙሩ በጣም ዉስጥ ይነካል 😢😢💔

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💗💗💗

    • @brtknaerarye3961
      @brtknaerarye3961 2 роки тому

      በዉነትእንኳንደሥአላችሁ😭

  • @ገኒጓልትግራይ-ኀ2ጘ
    @ገኒጓልትግራይ-ኀ2ጘ 2 роки тому +21

    እውይ ንብዓተይ ምቁራፅ አብኒ በእውነት ክብር ይገባሃል ክዲና ምሕረት እነ እውን ካብ ባሕሪ ዝወፃኩላ እያ 16 እናቴ ናት እና እንኳን ደስ አለህ አዲስዬ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏❤❤❤

    • @mekidestirfe6813
      @mekidestirfe6813 2 роки тому +1

      Nurulin yene wuduch

    • @mebrihat5349
      @mebrihat5349 2 роки тому +1

      ኣነስ ላሰምዕኩዎ እየ ዝውዕል ዘለኩ 😔😥

    • @ሰብክቡርእዩ
      @ሰብክቡርእዩ 2 роки тому +1

      @@mebrihat5349 ኣነ እዉን ኪዲናምሕረት ማዓልቲ ኣሸንዳ 2009 ኣብ ባሕሪ ማዕበል ተልዕሉ ጠፍእና ምስ በልና ኩሉ ሰብ ኣብኡ ዝነበረ ምህልላ ምስ ተምህለልና እቱ ማዕበል ከም ዘይነበረ ከይኑ ኪዲና ምሕረት ኣደይ ክብሪ ይኩና ኣደይ ማዓረይ

    • @HamiGaltigray
      @HamiGaltigray 2 роки тому

      ብጣዕሚ አነ ከማን ነቢዐ ጋለይ መጨረሻ ዘይብሉ❤

  • @አይኒፍቅር
    @አይኒፍቅር 2 роки тому +65

    ወንድሜ የእውነት ከልቤ ነው የወደድኩት መዝሙሩን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን በደጁ ያፅናህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕

    • @የወሎልጅነኝ-ቈ5ዀ
      @የወሎልጅነኝ-ቈ5ዀ 2 роки тому

      ወንድሜ የእዉነት ከልቤ ነዉ የወደድኩት መዝሙሩን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን በደጁ ያፅናህ የምር በጣም ደሰሰሰሰ በተለያ ሰደት ላይ ያለንዉ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እውነት አስለቀሰኝ ወድማችን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ማዘርና ፋዘር ምርጥ እናትና አባት ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሉ የናተ ልፋት ነው ይሁሉ አዲስዬ በርታልን 🙏🥰🥰🥰

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 роки тому +1

    እፍፍፍ ደግመይ ያየሁት መዝሙር በጣም ደስ ይላል እፍ ለምድነዉ ግን ሁሉ ግዝየ መዝሙር ስሰማ ማልቅስ ነዉ ስራየ

  • @askiitube2927
    @askiitube2927 2 роки тому +30

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው አስር ጊዜ እየተመላለስኩ አዳመጣለሁ ልቤ አልጠግብ አለ ደሰሰሰ የሚል መዝምር ነው

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 роки тому

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን በጣም ነው እምባ እምባ የተናነቀኝ

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +49

    የናተ የወላጆቹ ልፍት ውጤ ነው ልጅ ወላጅ እዳሳደገው ነው እሚረገው በእውነት ክብር ይገባችኃል አዲስ እግዚአብሔር ያበርታልን🙏

    • @እኔስድንግልንእወዳታለሁ
      @እኔስድንግልንእወዳታለሁ 2 роки тому

      ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው የሁላችንም ቁስል የሚያስታውስ ነው በህንባ ነው የሰማሁት በርታ ።

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜና በጤና ይጠብቃቹ እሰይይይ የእውነት ደሞ ድንቅ ዝማሬ ነው 💕✝️

  • @fikeryemihret4408
    @fikeryemihret4408 2 роки тому +5

    የሕይወቴን ታሪክ በመዝሙር ሰማውት😭 እመቤታችን የሚሳናት የለም አዲስዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥክ💒🙏

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 роки тому +3

    በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው😥🙏 እንኳን ደስ አላችሁ እናት አባታችን 🙏😘😘አዲስየ ና ቃልየ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🥀ኪዳነ ምህረት ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅምልህ ወድሜ🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች🥀🙏

  • @መብርሂትየተዋህዶልጅ
    @መብርሂትየተዋህዶልጅ 2 роки тому +32

    በእውነት ልቢ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድመ በፀጋ ይጠብቀህ ክዳነ ምህረት የሁሉ እመቤት እሷ የልቦናህ ምሻት ትፈፅምለህ😥😥❤❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 роки тому +36

    እኳን ደስ አላችሁ በውነት ልብ ይሰብራል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ለሁላችንም ከፊታችን ትቅደምልን ኪዳነ ምህረት

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በደስታ ነው ያለቀስኩት 😭🥰🥰🥰🥰🥰 እመብርሀን ሆይ ወደቤትሽ መልሽኝ እኔሀጢያተኛይቱን ልጅሽን 😭😭😭

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 2 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ነብስን የሚያረሰርስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው እኔ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት እውነት ነው እናታችን ቅድስት ድንግ ማርያም በጨነቀን በቸገረን በተለይ በችግራችን ሰዓት ምታፅናናን አይዞችሁ የምትለን እናታችን ስላለችን በእውነት ታድለናል ተዋኽዶ መሆን እኮ መታደል መመረጥ ነው ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለናት ለአባትኽ እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልኽ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ ሁልግዜም ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ታድርግላችሁ እናቴ ኪዳነ ምኽረት በርታ ወንድም

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 2 роки тому +2

    እንኳንም ደሰ አላችሁ የአዲሰ አናትና አባት በእውነት ደስ እሚል መዝሙር ነው ውቀቱን የሚገልጽ እመቤት ክዳና ምህረት ያሰብከው ትሙላልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏👏

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu 2 роки тому +21

    የእናት አባትን ምርቃት የሚያህል ነገር የለም በጣም ደስ ይላል መጨረሻኽ ያማረ ነው በዚህ አረጋግጠናል አሁን ደሞ እግዚአብሔር ከባለቤትህ ጋር በልጅ ይባርካችሁ እወዳቹኃለው

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +83

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣችሑ 🙏😍

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 роки тому +34

    የኔ እናት አለቅስው አውለቅሱኝ 😭 እግዚአብሔር ይባርክህ አዲስ ትዳርህን እመቤቴ ተሙላለህ 💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 роки тому +2

    እዉነት በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር አድስ ወንድሜ ዝማሬ መልእክት ያሠማልን እንዴት እዳለቀስኩ በዚህ ጥሩ ቤተሰብ ተከቦ ማደግ እድለኝነት ነው እንኳን ደስ አለዎት።

  • @taratara2157
    @taratara2157 2 роки тому +3

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ደስ ይላል መዝሙሩ እኔም የተወለድኩት በኪዳነምህረት ቀን ስለሆነ ደስ ብሎኛል እንኳን ኪድዬ ፈቅዳ ለዚህአበቃህ ፀልዮልኝ ለሀገሬ እንድበቃ ያለሁት ዱባይ ነው ለስራ ሂጄ

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому +20

    ወይኔ ማዘር ስታለቅስ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ በርግጥ መዝሙሩ እጂግ ልብ ይነካል አይዞህ አዲስ ወድማችን በርታ

  • @lamlamlamlam133
    @lamlamlamlam133 2 роки тому +13

    ምርጥ የተዋህዶ ጥንዶች እናታችን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እሰከቤተሰቦቻችሁ ትጠብቃችሁ ለሁለችነም የሚያፅናና ተስፋ ሰጭ መዝሙር ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 роки тому +14

    የሁላችነም ህወት ጋር የሚሂድ መዝሙር ነው በሰደት ሰንት ውጣ ውረድ እያሰላፍን ነው ፈተና የለለበት ክርስትና የለም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣እድሚ በፀጋ ይጠብቅልን ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሀዘናችን መፅናኛ መዝሙር ሽር ኦርቶዶክሳዊያን እዩብን እድበርታ እምነትህ ትህትናህ ❤❤❤

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 2 роки тому +26

    ወላሂ አስለቀሰኝ ቃልየ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነካል የተባረከ ቤተሰብ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁ በፍቅር የተሞላ እደመሆኑ አዲስየና ቃልየ መልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ወላሂ ሁሌም ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያሳካላችሁ🥰

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 2 роки тому +1

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ለመላው ቤተሠብ የቃል ኪዳኗ እመቤት ትጠብቃችሁ እናት አባቶች የዘራቸውን ፍሬ እንዲህ ተባርኮ ሢያዩ ደስ ይላል መባረክ ነው ትዳራችሁ ይባረክ የኪዳኗ ነገር ተነግሮ አያልቅም ክብር ሁሉ ለእሷ እና ለልጇ ይሁን

  • @mesi7762
    @mesi7762 2 роки тому +15

    ሰምቼ መጨረስ ያቃተኝ መዝሙር ቢኖር ይሄ ነው በጣም ልብ ሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +46

    ሰላምለዚህ ቤት በጣም መዝሙር እጅግ የሚገርምነው እንኳን ደሰአላችሁ እናት አባት ልጆቻቸው መልካም ነገረ ሲያዬ በጣም ደሰይላል መጨረሻ ውን ያሳምረላችሁ እመቤታችን በፍቅሯ ትጎብኛችሁ

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 2 роки тому

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለሁላችሁም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እኔም በጣም ነዉ የውደዱኩት እህቴ ኪዳም ምህረት ለእኔም ብዙዙዙዙዙዙዙ ነገር አድርግልኛለች አሜን

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 2 роки тому +15

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም የስደት ጓደኛዬ አማካሪዬ ነግሬያት የማታሳፍረኝ እናት አዲስዬ ፀጋውን ይብዛልክ ተባረክ እንደ አዲስ በሰማሁት ቁጥር ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ድንቅ ስራ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsedaleashagre2424
    @tsedaleashagre2424 2 роки тому

    አንድ ወንድም አንድ የናት ልጂ ብቻ ነበር ያለኝ እሱን በሞት ሳጣው መፅናናት አቅቶኝ ቢለቀኝ ብየ ተሰደድኩ እና መከራው ተደራራቢ ሁኖብኝ ሰው መሆኔን ስጠላ እናቴ ኪዳንብረት ቅዱስ እሩፋኤል ቅዱስ ገብርኤል ደጃቸው እየሄድኩ እያነባው አሁን ላይ ጠንክሬ 12 አመትን አሳለፍኩ ይህንን መዝሙር ስጀምረው እንዳነባው ሲጨርስም ሆድ ባሰኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ሙሉ ቤተሰቡ በእግዚአብሔር በረከት ተባረኩ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 2 роки тому +1

    ክብር የሚገባው የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው። "እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ምስጋናውንና ክብሩን ለሌላ ለማንም አይሰጥም
    *ኸረ ይሄ የተወደደ ቤተሰብ ለፈጠረውና አምላኩ ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋናውን አላሳነሰበትም????

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 роки тому +11

    በጣም ነው ምያስለቀስኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ጉልበት ትጨምርልህ በጣም ነው ደስ ይሚለው በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፊያሜታ-l9
    @ፊያሜታ-l9 2 роки тому +62

    እረ አልቅሼ ልሞት ነው eyoba le adis ngarew ለወደ ፊት እኔም መዝሙር ለማውጣት ፍላጎት አለኝ እንድትረዱኝ እሺ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +2

      እግዛብሄር ያሳካላቹ እህቶቼ በርቱ ማን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +6

    እነኢዮባ እናትና አባታችሁ በጣም ይመሳሰላሉ እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት :: እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏽❤️👏🏽💐

  • @dj10y73
    @dj10y73 2 роки тому +1

    በእዉነት በጣም ልብ የምነካ መዝሙር ነዉ💔😥 እመቤቴ ትጠብቃችሁ ዘመሪ አድስየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 роки тому +2

    በፈጣሪ ስም ውስጤን ነው የነካው መዝሙሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እናቴ ኪዳነ ምህረት ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ አዲስ ወንድሜ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ 2 роки тому +56

    እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ሥለምወዳችሁ ብቻ ደጋግሜነው እደተለቀቀ የሠማሁት ከዚህ በበለጥ ድመቁ ወዶችየ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰🥰

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 роки тому +7

    የሄ መዝሙር ሙሉ በሙሉየኔ ህይወት ያለፍኩት ነዉ እናቴ ኪዳነምህረት የምሳናት የለም ሁሉም አለፈለእናት ለአባታችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እኔ ቃል የለኝም በቃ አተንም አዲስዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፄናህ 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebina20tube
    @azebina20tube 2 роки тому +8

    ክብር ምስጋና ለኪዳንምህረት ይሁን በታም ደስ የሚል የስዋችን ሁሉ ህይውት የሚነካ የሚዳስስ የሚያባባ አዲስዮ ኪዳነምህረት ህይወትህን የምስራች ታድርግው

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 роки тому +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ስነስርአት እርጋታቹ እጅግ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ዘር ፍሬ አፍራ አዲስ ወንድሜ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 роки тому +2

    እምየ ኪዳነምህረት አብዝታ ትባርካችሁ አዲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሃን ባለቃልኪዳኗ ሲጠሯት የምትሰማ የጭንቅ አማላቿ ቤታችሁን ሒወታችሁን ትባርከው

  • @hayuhayu8075
    @hayuhayu8075 2 роки тому +71

    እኔ ሙስሊም ነኝ የእናት አባቱን እሪያክሽን እያየሁ ነበር እዉነት አብሪቸዉ ነዉ ያለቀስኩት

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +6

    አባትና እናታችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ አባት ኩራት ነው እናት ገበና የውስጥን አዋቂ ሚስጥር ናት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ የማንኛውም ሀይማኖት ተከታይ ሆኖ እናትና አባቱን አክባሪ ስነምግባር ያለው ሰው ሰውን አክባሪ የሌላን ሀይማኖት የማይነካ በቃ ደስ ይለኛል አላህ አይለያችሁ ያዋዳችሁ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +9

    በእውነት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እደዝህ ያማረ ፍሬን ያፈራል በርቱልን ወንድማችን

  • @gyty4368
    @gyty4368 Рік тому

    በእዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ኪዳነ ምህረት የሁሉ እመቤት እሷ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ🙏❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌸🌺❤👏እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤🙏❤

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Рік тому +1

    ለእኔም ኪዳነምህረት ያበላችን ያጠጣችን ሀይወታችን የቀየረችው አመቤቴ ላመናት ቅረብና ፈጣሪ የመስገን!!❤

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 роки тому +21

    በእንባ ሰማሁት እውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን ብዙ ደክማችሁበታል 😥😥😥

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 роки тому +8

    በእውነት አቤት ድምፅ እኔንም አስለቅሶኛል ቤተሰቡን በሙሉ ውድድ ነው ያርኮአችሁ🌹🌹🌷🌷🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael 2 роки тому +11

    ኪዳነ ምህረት እናቴ የለመኗትን የማትረሳ የጠየቋትን የማትነሳ እናት ናት የሷ በመሆናችን እድለኛ ነን በዚች በእለተ ቀኗ በፆመ ፍልሰታ ይህንን የመሰለ የእመቤታችን ጥዑም ዝማሬ ስለተለቀቀልን እጅግ ደስ ብሎኛል ከተለቀቀ ጀምሮ ሳልሰማ ውዬ አድሬ አላውቅም ያስለቅሳል ጭምር እነ ማዘርን እያየሁ እየሰማሁ እንደ ገና አለቀስኩኝ የእውነት የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ አሁንም የቃል ኪዳኗ እመቤት አትለያቹ ኪዳነ ምህረት ከፍ ታድጋቹ ትልቅ ደረጀሠ ድረስልን❤️ስለ ድንግል ማርያም ምኑ ይነገራል ገና ስሟን ስጠራ አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ እኮ 🥺

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ ጥኡም ዜማ የተረጋጋ መንፈስ የሚያድስ እመቤታችን ድንግል ማርያም በሕይወትሕ ጣልቃ ትግባልሕ

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስሰሰ አላቹ መላዉ ቤተሰብ ። እማዬና አባዬ በጣም እድለኛ ናችሁ ልጆቻችሁን በምግባርና በሀይማኖትአንፃቹ በማሳደጋቹ ይኸዉ ፍሬዉን አያችሁ አሁንም እመብርሀን በእድሜና በጤና ትጠብቃቹ ።

  • @hash3196
    @hash3196 2 роки тому +27

    እወነት መዘሙሩ በጣም የሚያሰለቀሰ ነወ😭😭😭😭

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    የምር ለመናገር ለመዝሙሩ ምንም ቃላት የለኝም በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት ገና ስሠማ በአይኔ እባነው የተሞላው ለምን እደሆነ አላውቅም ወድማችን ሐዲስ እመብርሃን ከዚህም በላይ ፀጋውን ታብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 роки тому +9

    አዲሰዬ ና ቃልዬ እግዚአብሔር ሞገሱን ክብሩን ከዚህ በበለጠ ይግለጽላችሁ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ

    ክብር ለድግል ልጅ በጣም መሳጭ መዝሙር ነው እያለቀስኩ ነው የሠማሁት በቤቱ ያፅናክ ወድማችን

  • @meroni7831
    @meroni7831 2 роки тому +1

    የኔ 🌍ዓለም አይ እነትነት በደስታሽም ያስላቅሳል የኔ እስትንፈስ እማ ኑሪልኝ ሁሌም በደስታ ተሞልታሽ በነገርችን ላይ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የነቴን ፕሮግርም ሁሌም አያሎ በጣም ልዩ ቤተሳቦች ነቹ እነቴ ከዘራኚነት ከሐይመኖት ፀብ ኒፁ የሆነቹ ምርጥ በፍቅር የታፈጣራቹ ሰዎች ነቹ እግዚአብሔር ይጣብቃቹ በእውነት💘🥀🥀🥀🥀💘💘💘🥀🥀💘💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 роки тому +25

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናት አባትን በመንፈሳዊ ነገር ልጅ ሲያስደስት ምንኛ ደስ ይላን ኡፍፍፍ ተመስገን ማዘርን ስሀያት ገና እንባየ መጣ ማርያምን

  • @tgyednglelij2677
    @tgyednglelij2677 2 роки тому +6

    ካንድም ሁለት ሶስትዬ ስምቸዋለሁ እውነትም የሚያፅናና መዝሙር ነው አዲዬ ወድሜ እድሜና ፅጋውን ያብዛልህ

  • @ashulidu
    @ashulidu 2 роки тому +32

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አዲስ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ ብለናል

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት ቃላት የለኝም እንደ እናተ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም ልጆች መልካም ስነ ምግባር የሚኖራቸው የናት እና ያባት ውጤት ነው ከእግዚአብሔር በታች
    ለዘማሬ ወንድማችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ እኔም ይሳካልኛል ብዬ ተስፋ አለኝ

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 роки тому

    በእውነት ልብ የሚካ በዝሙር ነው
    ደሥ የሚል መዝሙር ነው
    አድድሥዬ በእውነት ኪዳነ ምህረት እናቴ ፀጋ በረከት ታድልልን ትዳራችሁን ትባርክልን
    ክብር ምሥጋና ይድረሣቸው ለናትና ልጅ
    እወዳቹሐለሁ❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስ እናትና አባት በጣም ደስ ይላል የተመኘውን ማሳካት በጣም ደስ ይላል ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም አሪፍ ዝማሬ ነው

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 роки тому +8

    ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ ፀጋውን ያብዛልህ እናት እና አባት የልጅን ስኬት እንደ ማየት ደስስስ የሚለ ምን አለ እፍፍፍፍ አስለቀሱኝ እኮ😢😢 ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ ምርጥ ቤተሰብ 🙏🙏🥰

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ 2 роки тому +6

    መዝሙሩን አይቸዋለሁ አሁን ግን እያቀስኩነው ያየሁት የቤተሰብ ደስታ በጣም ያስደስተኛል
    እደው አብዝቶ ይባርካችሁ"👏⛪️💐

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 2 роки тому +1

    እኮን ደስ አላችሁ የአዲስ እናት እና አባት በእውነት ጌዜውን የዋጀ መዝሙር ነው አዲስዬ ኪዳነምህረት የለመንካትን የጠያካትን ትስጥክ ከሀፂያት በስተቀር አሜን

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚህን ያሳምርው ወንድሜ አድስ በጣም ድስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 роки тому +15

    ለመዝሙሩ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ እናትና አባታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +7

    አዲስዬ እንኩዋን ደስ አለህ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ለእናት አባትህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ትዳርህ ይባረክ በርቱልን እዮባ ውድድ 🥰🥰

  • @selamselam3520
    @selamselam3520 2 роки тому +7

    ወይኔ መዝሙሩ ውስጥክ ይነካል ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክክ እመቤቴ ኪዳነምህረት ከሀላችን ትሁን

  • @አፀደማርያምኤፍታህ
    @አፀደማርያምኤፍታህ 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    አድስየ ምርጥ ቤተሰብ መዝሙሩ. እሚገርምነው. እናመሰግናለን ዝማሬ መላክት ያሰማልን. እናቴ. ኪዳነ ምህረት. መጨረሻችንን ታሳምርልን ።፣፣፣

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 роки тому +1

    ኢዮብዬ በናትህ ፋዘር ማዘር ትተህ እማዬ አባዬ በላቸው በርታ አዲስ ጐበዝ ነህ እናታችን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ወጣትነትህ አተረፍክበት እናትና አባት ፈጣሪ ይወዳቸኋል።

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 2 роки тому +6

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን የተባረከ ቤተሰብ ኪዳነ ምህረት ሁሌም አትለያቹ ከሁላችንም ጋራ ትሁን እድሜና ቴና ለናትና ለአባታችን አሜን

  • @ሜሪራያተይቲ
    @ሜሪራያተይቲ 2 роки тому +14

    የሚገርም መዝሙር ነው ኣዲስ ቃል እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው በረከቱ ያብዛላችህ👏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 роки тому +6

    የኔ እናት አፈር ልብላ አስለቀሱኝ ማዘር እማዬ እኳን ደስ አሎት የልፋታቹ ዋጋ የተባረከ ቤተሰብ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ሁላችሁም የሐድስ ዜማ ቤሶቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @እግዚያብሄርመልካምነው

    እንኳን ደስ ያላችሁ የአዲስዬ ገነት እና አባት በእውነት መዝሙሩን በሰማውት ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም እማምላክ ፀጋውን ታብዛለት ለወድማችን አዲስ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +5

    እኳን ደስአላቹ የእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር ጅማሪህሳይሆን ፍፃሚህ ያሳምርልህ አዲሰሰ የተዋእዶ እንቁ የእዉነት ከቃላት በላይነዉ እናትህም አባትህእድሜና ጤና ይስጣቸዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 роки тому +12

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ወንድማችን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ማርያምን እኔም በጣም ነዉ ያለቀስኩት😥😥👏👏❤❤❤❤❤

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 роки тому +12

    ታስቀናላችሁ ድንግል ከነልጇ ትጠብቃችሁ😍😍🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 2 роки тому +2

    ኪድይዬ የኔ አለም የኔ ህይወት እንደልጅነቴ ዛሬም ስጠራሽ አቤት ብለሽ ከዚህ ከመራራዉ ስደት እውጪኝ ቀን እውጪልኝ እባክሽ😭😭😭😭😭

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 роки тому +1

    እኔ አብሬ ማልቀሤ ሀይማኖቴ እሥልምናነዉ እምከታተላሺሁ የበተሠብ ክብር ያላሺሁ ዋዉ ደሥ ይበላሺሁ