ጩኸቴ ተሰማ አንድ ብቻ ቀረኝ የበስማ ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 435

  • @user-sr4vo3hq3f
    @user-sr4vo3hq3f Місяць тому +219

    አደራ ታጠቅ አሁን የቀረህ ድምፅ ሆነህ ያልተመለሰልን ሳዑዲ ውስጥ ህገወጥ ሆነን ለምንኖረው የመኖሪያ ፈቃድ እንድናገኝ ይሄንን አምርረህ ጠይቅልን ጀዛከሏሁ ኸይረን

    • @sikosilo9043
      @sikosilo9043 Місяць тому +1

      awo taxqiye isu new ahun ashegiron yalaw ye asharaw nagar buzu chas zagtobin yalaw machem ant lagna new yeqomkaw ye asharawun nagar xankrlin❤

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Місяць тому +5

      በጣም ደስ ይል ነበር የምር ይቃማ ማሰራት እፈልግ ነበር

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Місяць тому +8

      እየተመላለስኩ ልጀን እያየሁ እየተመለስኩ እሰራ ነበር

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Місяць тому +4

      በበሀር የገቡእኮ እያሠሩነው ጓደኛየም በቅርብ አሰርታ ትላትእሁድ ልጂ እና እቃ ይዘ ወደኢትዮጵያ ገባች ትንሸ ቆይታ ትመጣለች

    • @Biruk997
      @Biruk997 Місяць тому +2

      @@emuemran-zw9vjበዴት ነው ያስራችው በናትሽ መልሽልኝ😢😢😢በጣም ችግር ላይ ነኝ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Місяць тому +69

    ታጠቅ ሚድያ ውሸት የለለበት ፕራንክ ድራማ ኮተት የለለበት ሚድያ ደስይላል ሁሌ ለስደተኞች ልፉቱ ሡበሀን አላህ
    አላህ ይጠብቅህ ታጠቅ የስደተኞች አባት ተቆርቋሪ ታጠቅሚድያን የሚወድድ 👍👍👍

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Місяць тому +27

    ሳኡዲ እንባቺንን የጠረግንበት የቲምነቴ የተፅናናሁበት ምርጥ እናት ሀገሬናት ሳኡዲ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦አላህ ይጠብቃት

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ደው ሰብ አድረጉኝ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Місяць тому +29

    አዎን አሁን ሀቂቃ
    የመኖሪያ ፍቃድ ይሠጠን መኖሪያፍቃድ ለለን
    ድምፅ ሆነን ታጠቅ👍👍👍

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Місяць тому +39

    አህለን ታጠቃችን መልካም የኢባዳ ቀናቶች ያድርግን ዛሬ ጦም ይጀመራል

    • @EmurayanMohamed
      @EmurayanMohamed Місяць тому +3

      ኡፍፍፍፍፍ ወይ አስታዋሽ ማጣቴ እቤት ተቀምጨ ይለፈኝ🙆🙉 ኧረ አላህየ አንድት ጥሩውን አስታዋሽ መጥፎውን አስተሽ ጓደኛ ስጠኝ ያረብ 😭😭☝☝☝

    • @user-hg4pr6mp9y
      @user-hg4pr6mp9y Місяць тому

      አሚንንንያርብ

    • @tgay5642
      @tgay5642 Місяць тому +1

      አሏህ ሷሊህ ባል ይስጥሽ እኔ ባለቤቴ ነግሮኝ ነበር እሮመዳን ቀድዋ 19 ቀን አለአለብኝ ግን እኔ አራስ ነኝ​@@EmurayanMohamed

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 Місяць тому +1

      آمين اللهم امين يارب 🤲

    • @user-xu6hx9bu2n
      @user-xu6hx9bu2n Місяць тому

      አሚንን የረብ 🤲 🤲 ​@@tgay5642

  • @Adme1244
    @Adme1244 Місяць тому +15

    ማነው እንደኔ የታጠቅን ሚዲያ ስፍ ብሎ የሚጠብቅ የሚከታተል ? እስኪ ሳኡዲ ኑርን ኢቃማ ለሌለን ድምፅ ሁነን እኛም ዱአ እናደርጋለን

  • @umfuadseid
    @umfuadseid Місяць тому +8

    ያአሏህ መቼነው ሳውድ ላለነው ገራማ ተነስቶ ኢቃማ ማሠራት የሚፈቀድልን😢😢 ከ10 አመት በላይ ሆነን ቤተሰብን ካየን እባክህ ታጠቅ በዚህላይ ጠንክረህ ስራ

    • @mekiamuhammad2168
      @mekiamuhammad2168 Місяць тому

      Inem endach negn 12amwt hongn betseb kayew hegawi honen betseb Ymnay Yargen 😢😢

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Місяць тому +32

    ሀገሬ ልሂድነበር ህግወጡው ህጋውይ እድንሆን እድል ቢስጥ ብየ እየጠበኩ ነው

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Місяць тому

      ከዚ በፊት አሸረ ከሌላብህ በየመን በኩል ገብተህ በእቀመ መምጠት ትችለለህ

    • @asdds4041
      @asdds4041 Місяць тому

      እኔም ለመሄድ እያሠብኩ ህጋዊነትን እየጠበኩ ነበር

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Місяць тому

      @@user-gn5wb1zi4o ኧረ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Місяць тому

      ​@user-gn5wb1zi4እዴት ግዴታ ነው እማ እኔ ጠለብ ነኝ ፓስፖርት አለኝ ግን ግዚው አለቀ አገረ መግባት እፈልጋለሁ😢o

  • @zinatmohamed4486
    @zinatmohamed4486 Місяць тому +3

    ብላግ ይነሳልን😢 የምትሉ
    👍👍👍

  • @z_juman
    @z_juman Місяць тому +5

    ታጠቅ ወድማችን ከጠለብ ጠፍተን የምንሰራ ልጆችም ህጋዊ መሆን እንፈልጋለን ይህም ይሰማልን

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh Місяць тому +1

      ኢቃማኮ ጠፍተው ለሚሰሩ ተፈቅዶላቸ ሀል

    • @z_juman
      @z_juman Місяць тому

      @@GhjbHjjh መች ማለቴ ከምርቸ ጀምሮ እስኪ በደብ አብራርተሽ ንገሪኝ እህት ከይቅርታጋ

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie Місяць тому

      ​@@GhjbHjjh ረ ዉደ በደንብ አብራሪልን የኢቃማዉን ጉዳይ

  • @Sad-sp6dt
    @Sad-sp6dt Місяць тому +5

    በጣም የሚገርመው የልቤን ጭስ ውስጥ ላይ የሚዞረውን በደንብ አወጣህልኝ አልሀምዱሊላ አመሠግናለሁ አላህ ያግዝህ

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg Місяць тому +6

    ኡሙራና ሀጂ ለሚመኙት ለሚስኪኖች በነፃ ለአንድ አመት ቢፈቀድ አመት እንኳ ቢፈቀድ እስኪ አንድግዜ ተናገራት ትሳካለች

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Місяць тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍወላሂ ለህገወጥ ኢቃማ ተፈቀደ የሚል ልሰማ መስሎኝ ልቤ ቀጥብላነበት
    ያረቢ ያኣላህ እባክህ እኛንም ፈርጀን ያአርሀምራህሚን በተሰቦቹ እንዴኔየናፈቃችሁ ላይክ አድርጉ እስኪ

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq Місяць тому +12

    እባክህ ታጠቅየ በአላህ ይሁንብህ እዚሁ ሳኡድ ሁነን ፓዝቦርት ያለን ህጋውይ እድንሆን ታገልልን ጠይቅልን ከልብህ ያዘውና ሳትሰለች ጠይቅልን ይቅርታና ጀዛህን ከአላህ ታገኘዋለህ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ውደ ደምሩኝ

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq Місяць тому

      እሲ ሁላችንም እንጠይቅ

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie Місяць тому

      ደምሩኝ

  • @abumahir-xn4tk
    @abumahir-xn4tk Місяць тому +8

    ህጋዊ እንሁን የሚለውን ድምጽ አሰማልን

  • @Iloveumama-vu5km
    @Iloveumama-vu5km Місяць тому +10

    እኔደሞ የኢቃማ ጉዳይ የተስተካከለ መስሎኝ ያረቢ ህጋዊ አድርገን

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru Місяць тому +1

      እንደት ብለን እንሆናለን ብለሽ ቢኋን ጥሩነበር

    • @Iloveumama-vu5km
      @Iloveumama-vu5km Місяць тому +1

      @@HayatAhmed-iv3ru አላህ ከሪም ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ህጋዊ የምንሆንበትን ሁኔታ ይፍጠርልን

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +6

    ዘንድሮ እደኔ ግራ የገባው ማነወ በየሚዲያው የሚቀርበው የሚሰማው ሁለም የሀገሬ ሰላም ማጣት ወይኔ አላሂዬ ሆይ በቃች በለን ወደ ድሮው መልሰን በቃችሁ በለን ያርብ አማን ቤተሰቢ አበሪታቱን በቂነናቲ እስቲ አይከፈልበትም ውዴች😢😢😢😢

  • @DartR-kv1yr
    @DartR-kv1yr Місяць тому +6

    ፍትህ ለመዳም ቅመማሞች ዜጋ አይደለንም እደ እኛ ህጋዊ እምንሆንበት ይመቻችልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m Місяць тому +14

    ወላሂ እኔም በጣም ነው የሚነደኝ እኛ የምንታወቀው የቤት ሠራተኛ ወንዶች የበግ እረኛ ብቻ ግን የሊሎች ሀገር ግን በሱቆች በድርጅት በቢሮ ውስጥ በሀኪም እረ በስንቱ ይሰራሉ ልብ ነው የሚሠብረው ተምረን እንዳልተማር ነው የሆንው ሁልጊዜም የቆሻሻ መንግሥት ይመጣል ያችን ምርጥ ሀገር ወደኋላ አስቀሯት የተረገሞ

    • @Hikmaseid5664
      @Hikmaseid5664 Місяць тому +1

      ሁሉንም ወደ መንግስት ማላከክ ጥሩ አይደለም

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ደምሩኝ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Місяць тому +9

    ማሻአላህ ዛሬ የበረሩት ልጆች 6ወር የታሠሩናቸው በጣም ደስይላል ከአመት በለይ ወደ6ወር በመሸጋሸጉ አልሀምዱሊላህ🎉

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Місяць тому +1

      ማሻላህ ተቋርጠው የቀሩምአሉ እሲድቃአድርጉኮድ9511ወር ከታሰረውድባሌ

    • @user-wd2xp9ve1c
      @user-wd2xp9ve1c Місяць тому

      ​@@MariyamMaari አወ እኔም ወድሜ 9ወሩ ጠቋርጦ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Місяць тому

      @@user-wd2xp9ve1c አላህ በቅርብቀን ላገራቸውያብቃቸው ያረብ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Місяць тому

      @@user-wd2xp9ve1c ኮድስትነውያቺውድ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ደምሩኝ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Місяць тому +4

    ታጠቅ ያራዳ ልጅ እስርቤት እያለን አስታዉሳለሁ ስልክ ስለሚቀሙን ሽንት ቤት ተደብቀን ነበር ታጠቅ ሚዲያን ከፍተን ስናዳምጥ ነበር በርታ በዚህ ቁመናህ ቀጥል ለድሀ መጮህ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ያሰጣል🥰

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @z_juman
    @z_juman Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ታጥቅ ወድማችን አወ ምንም ወንጀል ሳይሰሩ ተይዘዉ ሂደዉ በስማ ያገዳቸዉ ይነሳላቸዉና በህጋዊ ይምጡ የህዝብ ድምፅ ይሰማ

  • @TccTcc-te6ex
    @TccTcc-te6ex Місяць тому +17

    ጀዛከላህ ኸይረን. ከጠለብ የጠፋነዉንም ይቃማ ይፈቀድልን ❤❤❤

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Місяць тому +6

    በስማዉ ይነሳ ታጠቅ ጀዛክ አላህኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @dhdjzfhdjfjf4441
    @dhdjzfhdjfjf4441 Місяць тому +2

    አወወበ.ተጠቅዬ.ከአይን.ጥላ.አለሀ.ይጠብቅልን.የስደተኞችአበትና.እናትየ..የሆንከዉ.ወዱ.ወንድማችን❤❤❤

  • @BinyamHadish-pm7vk
    @BinyamHadish-pm7vk Місяць тому +3

    በርታ በጣም ጎቦዝ ነህ አመስግናለሁ ታጠቅ ጀግና ❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +4

    አቦ በስህተት ሙተከሊፍ ጭነው 5አመት የተፈረዴባቼውን ወንድሞችም ድምፅ ሁናቼው አንበሳየ ታጠቅዋ የኛ ጀግና

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Місяць тому

      በምን ምክንያት 5 አመት የተፈረደባቸዉ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Місяць тому +2

    ታጠቅ ለውገን ደራሹ ውገን ነው እነ እምታደርገው ሁሉ ❤በጣም ቆንጇ ነው እነም አርፍ ስራ ነው
    አሁን ላይ የሀገራችን ህዝብ በጣም እየትጎዱ የምገኝ ጁርደን እየትስቃየ ነው ❤ ሚገኝ ለትለያየ ምክንያት አልባ

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 Місяць тому +23

    አሻራ ይነሳልን የኢትዮና ወጣት ህጋዊ መሆንን እንፈልጋለን ለአገራቸውም ጥሩ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Місяць тому

      አሻራ ለምን ነው የሚያነሳልህ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ውደ ደምሩኝ

  • @toybaseid2493
    @toybaseid2493 Місяць тому +2

    ኢሻአላህ ሁሉንም ነገር አላህ ያብጀው ለምታደርገው ጥረት ሁሉ ወድም ታጠቅ ጀዛክላሁከይር

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 Місяць тому +1

    እናመሠግናለን. ታጠቅየ. የበሥማዋንነገር. አጥብቅልኝ

  • @laelahaelolah155
    @laelahaelolah155 Місяць тому +1

    ጀግና ነህ የስደተኞች ኣባት👍👍👍👍👍👍

  • @ShsDfs-or9lp
    @ShsDfs-or9lp Місяць тому +1

    መሻአሏህ የዛሬውም መልካም ዜናነው ግን ታጥቅ የብላቅእና ቀራማያለብንን መፍትሄ አበረህ ታሳቢ አርግልን ወድማችን አሏህ ተሰሚነቱንም ይስጥህ ወድማችን ያረብ ከድሜና ከጤናጋር

  • @user-pi9rf9fy1j
    @user-pi9rf9fy1j Місяць тому +1

    ልቤን እንዳረጋጋኸው ህይወትህ ሁሉ የተረጋጋ ይሁን

  • @SadiyaSadiya-bu3jh
    @SadiyaSadiya-bu3jh Місяць тому +5

    አራ ወንድሜ ታጣቅ እስኪ እኔም አለው ተምሬ ለፊች የመደም በጀጅ ሆኜ ቀረው ሆኖም ግን በእቃማ ነው የመጠሁት ዲግር አለኝ እስኪ ተሰፈ ከለ አሰውቀኝ ታጣቅ በአላህ

  • @Jamail-zh4el
    @Jamail-zh4el Місяць тому

    ትክክል ወድሜ እናመሰግናለን አዋ ያሳውቁን የአሻራውን ጉዳይ በአጪርቀን አሳውቁን

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 Місяць тому +6

    በቆሻሻው ታሪካችን ከሀብታሟ አረብ አገር ሳውዲ ኢምራት ኳታር አለያዩን የኢትዮ ዲፕሎማት ድክመት ስማችን በጥቁር እይታ አደረጉን ለድህነት ዳረጉን ሁሌም የሚቆጨኝ በነዚ 3 አረብ አገራት 1ህንድ 2 ፓኪስታን 3 ባግላዴሽ 4 ኔፓል የሚጠቀሙትን ሳይ የአገራችን ዲፕሎማቶች ኢትዮን ህዝብ እደገደሉን ነው ምቆጥረውፈ

    • @user-os2mf2xd6m
      @user-os2mf2xd6m Місяць тому +1

      እነሡ ምን አጠፉ የገዛ የምሃይም መንግስትህ ናቸው እንጂ

    • @user-os2mf2xd6m
      @user-os2mf2xd6m Місяць тому

      ክክክክ የገዛ ቆሻሻ መንግታችን እንጂ ሊላ ሀገር የነካን የለም የገዛ መንግስት ነው ወደኋላ ያስቀሩን በተለይ መለስ የተባለው ሠይጣን መሃይም ደቆሮ እንደሡ የገደለን ሀገሪቱን ወደኋላ ያስቀረ ኢትዮጵያን እራቁቷን ያስቀረ የለም ደግነቱ እሡም ሞቶ ተገላገለን

  • @user-zi1ub1nf2g
    @user-zi1ub1nf2g Місяць тому +2

    ይመችህ ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር የበስማን ጉዳይ

  • @samirahl6026
    @samirahl6026 Місяць тому +4

    አሰላሙአለይኩም ታጠቀ ማሻአላህ 👍👍👍👍✅

  • @AbdullahAleyLoveAllah
    @AbdullahAleyLoveAllah Місяць тому

    ወንዲማችን ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይረን በዙ ሁኔታ ትብብር እያረክነው ሁሉን ከአሏህ ታገኘዋለህ አህሠት ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህ

    • @AbdullahAleyLoveAllah
      @AbdullahAleyLoveAllah Місяць тому

      በመጀመሪያ የስረኞች መሄዲ ደስብሎናል አልሀምዱሊላህ የቀሩትም አላህ ይፈርጃቸው
      እናም ለኛ ህጋዊ ሙሆን እንፈልጋለን

  • @UoO-yw9xg
    @UoO-yw9xg Місяць тому

    ትክክል ወንድሜ ታጠቅ በርታልን ጀግናችን እንወድሃለን ሃቢቢ

  • @muhammaduae1156
    @muhammaduae1156 Місяць тому +4

    በጣም ትክክል

  • @mloud8953
    @mloud8953 Місяць тому +2

    የኢጋማ በላግ ይነሳልን ፡

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453 Місяць тому +4

    ኧረ በጣም ነው ይህ የሁሉም ሰው ጥያቄ ነው የበስማዉ ጉዳይ

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em Місяць тому

    ጀዛ ከላህ ኸይረን ታጠቅየ❤❤❤❤

  • @user-rv3hk6kq9y
    @user-rv3hk6kq9y Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ የስዴተኞች አባት
    ወንድሜ ገባልኝ አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም አላህ በሰላም ያስገባልን ያረብ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Місяць тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ታጠቅ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአላህ ኸይር ለምትሰራው ሁሉ🎉🎉👍👍👏👏

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg Місяць тому +1

    ታጠቅየ አንድ ብቻ አደለም አሻራ ኢጋማ ደግሞ ሚስኪኖቹ አቅም ለላቸው ደግሞ ኡምራና ሀጂ እንዳረጉ የብረ መጠኑ ቢቀንስ

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Місяць тому

    ወንድም ታጠቅ አላህ እረሜናጤናይስጥህ ያረብ ታጠቅ እባክህ በስማ አርገው የሔዱት በህጋዊይ እንድመለሡ ወደሣኡዲ ድምፅ ሁን ምክኒያቱም በበሀር እየመጡ ስለሆነ በህጋዊ መተው እንድሰሩ ቢፈቀድ ባይነኝ ።ጀዛኩምአላህከይር ገዛ

  • @user-kc9cy5re7q
    @user-kc9cy5re7q Місяць тому +1

    አህሌን ተጠቅ አለህ ይጨሚርልክ ህገ ወጥ ያሆኑት ሕገው የሚንሆንበት የሲተከከልልን

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Місяць тому

    ማሻአላህተባረከላህ ታጠቅየ ከልብእናመስግናለን💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-sc8jq6yu3u
    @user-sc8jq6yu3u Місяць тому

    جزاك الله خيراً

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 Місяць тому +2

    እዚህ ያለን በላግ ይነሳልን፣ ህጋዊ መሆን እንፈልጋለን

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Місяць тому

    ታጠቄ አላህ ውለታህን ይክፍልህ አድኒ አሄራህን ያሣምርልህ❤❤❤

  • @user-qr4xt6pw6z
    @user-qr4xt6pw6z Місяць тому +1

    ታጠቅ የስደት አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ከጅዛን ወደጅዳ የኸዱት ወድሜ 93 ቁጥር ነን ብሎ ነበር ግን አድም የወጣ የለም አለ እሚጠይቀን የለም ነው የሚለው እስር ቤት 1 አመቱ ጨንቆኛል

  • @makfiramakfira390
    @makfiramakfira390 Місяць тому

    ትክክል ወለህ ታጣቅ ስለ እሻረው

  • @user-vd2xc5kp6g
    @user-vd2xc5kp6g Місяць тому +1

    ዋለይኩምሰላም. ወድማቺንታጠቅ. በርታልን. አደይቀርሀል. ህገወጦቹ የመኖሪያፍቃድይስጠን. በባህርለመጣነዉም. ህጋዉይመሆንእንፈልጋለን

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Місяць тому

      ደምሩኝ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Місяць тому +2

    ጥሩነው ሀቂቃ👍👍👍

  • @user-uj7xh7yz8i
    @user-uj7xh7yz8i Місяць тому +2

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላ አህለን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ በለቅ ይነሳልን የምትሉ

  • @user-cb1fl5wt2d
    @user-cb1fl5wt2d Місяць тому +1

    ሁሉ እንዳተ ለወገን ባሰበ መልካም ሰው

  • @user-wx2pn3qg3h
    @user-wx2pn3qg3h Місяць тому

    ዋአሊኩም ሰላም እደትነህ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤ ማሻአላህ ኢሻአላህ አላህ ያርገው

  • @lubabaahmed4844
    @lubabaahmed4844 Місяць тому

    በጣምትክክል አላህይጠብቅህ ታጠቅ

  • @jonialden1099
    @jonialden1099 Місяць тому

    ታጠቅ ኣላህ ይጠብቅህ ኣላህ በሳውዲውስጥ ተቀምጠን እቃማ ለምን ፈልግ ሁሉ ይስጠን

  • @MarifaAli-rw3ec
    @MarifaAli-rw3ec Місяць тому

    ታጠቅ አላህ እዲሜ ከአፊያጋ አላህ ይስጥህ ኢሻአላህ ቀሪውም ጥያቄ ይመለስ ይሆናል

  • @shemsudetemo6073
    @shemsudetemo6073 Місяць тому

    ቱክረት ያልተሰጠበት ጉዳይ እዚሁ ሰውድ ያሉት ቋንቋ ፣የተለያየ ሙያ፣የምያቁ ፣የሀገሩን ባህሪ የተረዱ ስደት አስተምሮ ያስመረቃቸው ለሀገሩና ለራሱ የተሻለ ገቢ ማስገኘት የምችሉ ብቁ ሰራተኞት እዚ ህገ ወጥ የሆኑት ወደ ህጋዊነት የመዞር ጉዳይ አትኩሮት ይሰጠው :በወጣትነትና በጤና እያሉ ሰራ ሰራ እንዲያደርጉ ይደረግ በህጋዊ የገቡት የተበላሸባቸው እንኳን ምንም ቻንስ አልተገኝም ሹክረን ታጠቅ የስደተኞት አባት በርታ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Місяць тому +2

    እህ አሁንስ መቸነውውው የምንለወጠው ሁሌ በሠው ሀገር ኢላሂ
    ኢቶ ተምረው ስራየለ እኛ እደት ነው ሀገር የምንገባው
    አልሀምዱሊላህ በስ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ታጠቅ ወንድማችን የስደተኞች አባት

  • @HBhsh-lz9mr
    @HBhsh-lz9mr Місяць тому

    ጀዛኪላህ ከይር❤

  • @6-ok1iw
    @6-ok1iw Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ታጠቅየ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ያውርድልን ያረብ

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 Місяць тому

    Maashaa allaah❤🥰😍😭 kafiirochu nachow ye ethiopia 🇪🇹 tarikii yetafu Ahmed giiranyii iyaluunii ye wushet tetikiti ishaa allaah endekini yesakel❤

  • @gfggfh9634
    @gfggfh9634 Місяць тому +8

    ታጠቅየ አንድነገር ላይ ትኩረት አድርገህ ንገራቸው እሱ ምንድነውበረራው መቸም ቢሆን እንዳያቄርጥ ንገርልን

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Місяць тому

    እደው በአላህ ተይዘነ ወደ ሀገር የገባነ አሻራ ይነሳልነ እና በህጋዊይ እንምጣ😢

  • @user-hg4pr6mp9y
    @user-hg4pr6mp9y Місяць тому

    ታጠቅአላህባለህበትይጠብቅህየስደቶችአባትበጣምጥሩ ነውጀዛክአላህኸይር አላህጀዛክንይክፈልክ

  • @user-amaranet
    @user-amaranet Місяць тому +1

    መልካም ጁሙአ ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-lq2ex5cc9w
    @user-lq2ex5cc9w Місяць тому

    ይመችህ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Місяць тому

    አሪፍ ነው ይቀጥልበት ባይ ነኝ አብይ ጎበዝ ሴቶችን አለፍ ታይሠልም ❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 Місяць тому +1

    ኸረ ታጠቅ እባክህ ኢቃማችንን ሳንፈልግ ኒሀያ አርገው የመቱብንን ያንሱልን ኡኡኡኡ

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s Місяць тому

    እኛስ ከጠለብ የወጣን ልጆች ህጋውይመሆን እፈልጋለን

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Місяць тому

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እረተመቸኸኛ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e Місяць тому

    አመሰግናለሁ ጀግና

  • @user-bw8xq8ym8t
    @user-bw8xq8ym8t Місяць тому +1

    አሰ ላም አለይኩም እራህመቱ ሊላሂ ታጠቅ እዚህ አገር የምንኖር ህገወጥ ህግውይ እዳረጉን እባክህ ጠይቅልንንንንን!!??

  • @Hadraqq
    @Hadraqq Місяць тому

    በርታልን ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-fd7dr9gv5v
    @user-fd7dr9gv5v Місяць тому +1

    ስለ በላቅ ነገር ምን አለ? ጀዘአክ አለሁ ኸይር

  • @user-yl5xu3wm5r
    @user-yl5xu3wm5r Місяць тому +1

    የልብ አድርስ አላህ ይጠብቅህ ታጠቅየ

  • @user-ye3ti9re1e
    @user-ye3ti9re1e Місяць тому

    አዎ እሱ ብቻ ቀረ አሏህ ይጠብቅህ በተስፋ እጠብቃለን

  • @hayu4429
    @hayu4429 Місяць тому +1

    ለህዝቦቿም ይሁን ለኢንቨስትመት ትልቅ እድል ይፈጥራል

  • @MmMm-oe9qi
    @MmMm-oe9qi Місяць тому

    አላህ ይጨምርልህ ታጠቅ ወንድሜ

  • @hayu4429
    @hayu4429 Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ፊክ ወንድም ታጠቅ❤❤❤❤

  • @AbdullahAleyLoveAllah
    @AbdullahAleyLoveAllah Місяць тому

    በአሏህ እንዳው ትኩረት አዲርገህ ይቃማ እንዲሠጠ ጥያቄ አቅርብ በጣም በጉጉት እየጠበቅን ነው ፓስፖርት አለኝ

  • @user-hd2cs8df6b
    @user-hd2cs8df6b Місяць тому

    ትክክል ታጠቅ የአሻራን ጉዳይ በደብ ሰራበት

  • @ahimedmohommadahimedmohoma1737
    @ahimedmohommadahimedmohoma1737 Місяць тому

    ዎድሜየ ታጠቅ ባአላህ ሶው በየመን እየተመለሰ ቡዙ እየሞቱ ኖው እች እንዳትረሳ

  • @fooffoof2556
    @fooffoof2556 Місяць тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድም ታጠቅ ሰላምህይብዛ ያረብ

  • @aabatetube2897
    @aabatetube2897 Місяць тому

    ጀዛከላህ ወንድም

  • @user-sq8ty6kd5r
    @user-sq8ty6kd5r Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @user-xl6ht4ru1n
    @user-xl6ht4ru1n Місяць тому

    አዎ ታጠቅ ሁሉም የሚመለከተው አካል ድምፅ መሆን አለበት በሚገባ አሻራው ተነስቶ በህጋዊ ቢገቡ ቅድሚያ ለዚህ መሠራት አለበት

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Місяць тому

    ታጠቅ ወንዱሜ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለክ

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 Місяць тому

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @rahmah2328
    @rahmah2328 Місяць тому +1

    ይመችከአቡ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому

    መሸሀለ ታጠቅ በረታ መሰይሂን የብዘልን❤❤❤

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Місяць тому

    ጀዛከላህ ታጠቅ የኛ አሣቢ