ታጠቅ ሚዲያ ዛሬ ሽልማት በሽልማት ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሽልማቱን ገብተው ይመልከቱ

КОМЕНТАРІ • 749

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 4 роки тому +168

    ማሻአላህ ታጠቅ ወንድማችን ይገባሀል እስኪ ደስ ያላችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ደስታችሁን ግለፁ

    • @ኪዳነማርያምበርሄበርሄ
      @ኪዳነማርያምበርሄበርሄ 4 роки тому

      እናንተ ስለ ወጎኖቻችንና በእስር እና በሽግር ያሉት ዎጎኖቻችን እንዴት ነው የምታዩት ብቻ ለጥቅማቹት እዩት ፈጣሪን ፍሩት ኣላህም ፍሩት ብታስቡት ለነዚህ በጨላማ ያሉት ወጎኖቻችን ብትስቡት ብትቆረቆሩት ለጥቅማቹት ብቻ ኣትራራጡት ለሰው ልጅም ኣስቡት

    • @maryamrak1670
      @maryamrak1670 4 роки тому +1

      @@ኪዳነማርያምበርሄበርሄ ማማየ እየጮሁነው ያሉት ዝምአላሉም

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 роки тому +1

      ይገዋል💔💞💔

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 2 роки тому

      ይገባዋል አላህ ይጠብቀዉ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 10 місяців тому

      Msha allah tak allah yechemerlh gulberum allah yechemreleh

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ታጠቅ ይገበሃል የችግረኞች እና የስደተኞች ድምጽ የምርጦች ምርጥ ብዬሃለሁ👌👌

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 4 роки тому +1

      ሰብልየ መዳም ነሽዉይስ ሸቃሊት ሁሌም አደኛ ነሽ ሚስጥሩ ምድነው

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 4 роки тому +1

      አወ፣ጡረታ፣በቅርብትወጣለች፣አደልሰብልዬ፣ስትይሰምቼነው🤗😂👌

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 роки тому +2

      @@Zአልወድቅባይታጋይ 😀😀😀😀😀👌🙋

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 роки тому +2

      @@wowwow-tn5fu ከመዳም ቤት አንድ የስራ ድርሻዬ ኩመታ ስለሆነ ነዉ😀

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 4 роки тому +1

      @@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ የት ነሽ ለኔም ፈልጊልኝ ያቺ አይነት ስራ ሰብለ የኔ ድርሻ ሀማም ና ሳህን ሁኖ አስቸግሮኛል መዳም ና ስራ ባላይ ደስታየ ኡፍፍፍ

  • @elaftube8280
    @elaftube8280 4 роки тому +28

    እኔ ኢንሻአሏህ ብዙ ተከታይ ይኑረኝ እና ለታጠቅ ሽልማት ማበርከት ምኞቴ ነው አሁን ግን ከጂ ወዳፍ ስለሆነብኝ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙኝ ታጠቅ ስራህን በሙሉ አሏህ ይቀበልህ ጀግና ሺ አመት ኑርልኝ ሀሳቤን ከወደዳችሁት በላይክ ሞራል እፈልጋለሁ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 3 роки тому +8

    ከሠው ሽልማት ፈጣሪያችን ከሽልማት የበለጠ ጸጋን በረከትን እድሜን ይሥጥሕ ታጠቅ ዬ

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 4 роки тому +19

    ታጠቅ. ይህም. ያስብሀል. የኛ ጀግና 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ame9277
    @ame9277 4 роки тому +18

    ለታጠቅ አውሮፕላን መሸለም ያሰዋል እኳን የመኪና ቁልፍ ብቻ አላህ ጀዛውን ይክፈለው ያረብ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      ሰጡታመሰጠትብርታት።ፈቅርይጨምራለ።አላህጀዛውንይክፈለው።ላገርለውገንይቆምንሁላአላህይቆመለት

  • @umuemiran489
    @umuemiran489 4 роки тому +8

    ታጠቅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀቂቃ ልታይ አትል ለዩይልኝና ለይስሙልኝ የማትሰራ ሰው ሀቂቃ በጣም ነው የማደንህ የመልካም ወንድማችን ነህ ለኛም ጡሩ አርአያ ነህ በርታ ጠንክር

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ 4 роки тому +14

    እንኳንም ደስ አለህ ወድም ታጠቅ ወሏሂ ሲያንስብህ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሏህ ይጠብቅህ እንድሁም ሁላችሁንም በዚህ የተሳተፋችሁ በሙሉ ጀዛኩም አሏህ ኸይር

    • @2ضص12
      @2ضص12 2 роки тому

      ማሻአላህ

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍❤️🌷

  • @sadienur852
    @sadienur852 4 роки тому +6

    ወንድማችን ታጠቅ እዩኝ እዩኝ የማይል እውነተኝነትን የሚያፀባርቅ የምስኪኖች ድምፅ ነው ይገባዋል

  • @haidarhaidar1262
    @haidarhaidar1262 4 роки тому +38

    ድስ ላይክ የምታደርጉ ሠዎች አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ ይሄ በሽታ እጅ ሌላ አደለም

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    ማሻ አላህ ለሸላሚወችም ለተሸላሚውም ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ለታጠቅ አውሮፖላን ብገዛ ጥቅሙ ለኛው ነው እስኪ አዋተን ጠያራ እንግዛ የምትሉ ላይክ ሰንት ነው?
    መብሩክ ታጠቅ የኛ እንቁ

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 роки тому +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ይህም ሴያንስህ ነው ታጠቅ ወድማችን የወድቁትን እምታነሳ የተቸገሩትን እምታነሳ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 4 роки тому +6

    ማሻአላህ ታጠቅ ይገባሃል እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን ታጠቅ የስደት አባታችን አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተሸልምህ ገና ብዙ ሽልማት ትሸለማለህ ኢንሻአላህ

  • @fathyafathya3484
    @fathyafathya3484 4 роки тому +5

    ማሻአላ
    አላህ
    ዋክበር
    አላህ
    ዋክበር
    ታጠቅ ወንድማችን ይገባሀል ።ደስ ስትሉ ያገራችን ልጆች ሺ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @makhmakh4405
    @makhmakh4405 4 роки тому +15

    የኔ ማር ህፃኑ ማሻአላህ አሌው

  • @heyat3815
    @heyat3815 4 роки тому +2

    ለታጠቅ ይህ ያሰብታል ሽ አመት ኑርልን ሁሌም ተደሰትልን የእኛ ጀግና።

  • @አልሀምዱሊላህ-ደ1ዘ
    @አልሀምዱሊላህ-ደ1ዘ 4 роки тому +10

    ወይኔ ይህ ትንሽ ልጅ አላህ ያሳድግህ

  • @zd2105
    @zd2105 3 роки тому +1

    ታዳጊው ልጅ ግን የልጅ አዋቂ ብየዋለሁ የኔ ማር እጅግ በል. ቁርአንንም ሀፍዘህ ውስታዝ የገባልህን ቃል ሲሸልምህ በአይናችን የምንል ያድርገን ኢንሻ አላህ. አሚን

  • @kdejhahmad7225
    @kdejhahmad7225 4 роки тому +4

    እንኳን ደስ አለህ ታጠቅ ላተ ከዚ በላይ ይገባሀል የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @zd2105
    @zd2105 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ. ወንድማችን ታጠቅ ይገበሀል. ያውም ሲያንሰው ግን ለሞራል. ተነሳሽነት. #ደስ ይላል. እናንተንም ሳላደንቅ አላልፍም ለሁም አርያ ይሆናል ሌሎ እንደ ታጠቀ. ለወገን ለሀገሩ. እየለፍችሁ ስሩ

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ታጠቅ.ሚድያ ይገባዋል ወንድማችን አላህ ይጠብቀው

  • @Salsibel
    @Salsibel 3 роки тому +1

    ማሻ'አላህ ታጠቅ ያሰዋል አላህ ይጠብቀው አይመኒታ ታጠቅ የስደተኞች የተበደሉ ሁሉ ድምፅ አላህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃቸው

  • @aminaa8233
    @aminaa8233 4 роки тому +5

    ከዚህም በላይ ይገባሀል ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 4 роки тому +10

    ቲያስ ህ ነው ወድማችን ላተ ሀገሪቱን ነበር መሸለም 👍👍👍👍

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 роки тому +4

    ለወንድም ታጠቅ ያንሳብሀል አጅ አይብዛብህም አኛ ደሞ ከምንም በላይ የመጥቅምው ዱሀ ነው አና ሁሊም ዱሀ አድርጎልት አህት ወንድሞች ግን ኑ ዩቱብውን ላይክ ሸር ሰብሰክራይብ አናድርጋችው የኢሰላም ወንድም አህቱቻችንን

  • @rehmalove4854
    @rehmalove4854 3 роки тому +2

    መሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ወድማችን ታጠቅ ይገበሀል አላህ ኸይር ጃውን ይክፈለው ደሥ ይላል መብሩክ

  • @hayriakulot5362
    @hayriakulot5362 4 роки тому +2

    ወንድሜ ታጠቅ አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ወላሂ በጣም ነው የማከብርክ ለችግር ጊዜ ደራሽ ነህ አለህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @zuzumohammad7403
    @zuzumohammad7403 3 роки тому

    ማሻ አሏህ ይገባሀል ከዚህም በላይ ገና ሳላዳምጥ ነው ኮሜት የሰጠሑት የደስታው ብዛት የእኛ ጀግና በርታል አሏህ ይጠብቅህ የስዴት አባታችን ነህ

  • @ዛሃራሁሴንከርታታዋ
    @ዛሃራሁሴንከርታታዋ 3 роки тому +4

    ወላሂ ደስስስስስስስ ብሎኛ ደስታዬ እንደት ልግለፀዉ ዉይይት ደስታዬ በጣም ደስ ብሎኝ አቀጠቀጠኝ ከምነግራቹሁ በላይ

  • @nigusabebe7031
    @nigusabebe7031 4 роки тому

    ማሻአላህ ወድማችን ታጠቅ ይገባሀል ይህም ያንስሀል አተ የህዝብ ድምፅ ነህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ወድማችን

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 роки тому

    የመቸይሁን ይህ ደስታ አምልጦኛል ወንድማችን ታጤቅ ሳሴዉ አላሂ ያቆይልንከልብ ደስ ይላሊ ወላሂ

  • @m.9093
    @m.9093 4 роки тому +3

    ውንድም ታጠቅ. አላህ. ይጠብቅህ ላንተ ከዚም በላ. ይህገባሀል. የስት እህቶች እንባ ያበስክ. ጀግና. ውንድማችን

  • @አይዱኒያ-ጰ6ፈ
    @አይዱኒያ-ጰ6ፈ 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ይገባሀል ጀግና ከልቡ እሚሰራ አንዳንተ አይነት ይብዙልን

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ ታጠቅ ላንተ ወላህ ሳንስህ ነው እንሻ አላህ የሁላችንም እቅድ ነው አንተን ለመሸለም። በዚሁ ጠንክ ወጀዛከላሁ ከይረን።

  • @yutube3783
    @yutube3783 4 роки тому +3

    የኛጀግና
    ያስብሀል የስደተኞች አባት አላህ ይገዝህ

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 3 роки тому

    ሰው የሰውን ውለታ ሊከፍል አይችልም ነገር ግን መልካምነትህን የማስብ ብድራትህን የሚከፍል እግዚአብሔር አለ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому +3

    ታጠቅ ወንድማችን ዘር ቀለም ሀይማኖት የማትለይ መልካም ልዩ ወንድማችን ነህ ይህ ያንስሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን መልካምነት ለራስነው አህመድ የወሎ ፍቅር መልካም ወንድማችነህ አተም በርቱልን የኛ መልካሞች ፀበየ ሰናይ ያንሳችሁአል ፍቅር እና ዘረኝነት ጥላቻ ያለችሁ ማነኛውም ወገኖቸ ከነሱ ተማሩ እኔ ማንንም ሰው በሰውነቱ አከብረዋለሁ እወዳለሁ

  • @zemzemnuri2403
    @zemzemnuri2403 2 роки тому

    ወንድም ታጠቅ አላህ የጀነት ሽልመሰት ይሸልምክ

  • @zemzemnuri2403
    @zemzemnuri2403 2 роки тому +1

    ህፃኑንም አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርገዉ

  • @ዜድቤታሰቦቼንነፍቂ
    @ዜድቤታሰቦቼንነፍቂ 4 роки тому +8

    አለሁ አክበር
    አለሁ አክበር
    አለሁ አክበር
    መሽ አለህ ይጋበሀል ያኛ ጀግነው
    መክናውም በቅርብ እንሽ አለህ ለይክ ለይክ አትርሱ

  • @Hossain-yv9ve
    @Hossain-yv9ve 19 днів тому

    ለንተ የንስብሀል ታጠቃችን የኛ በላ ዉለታችን ኑርልን ይገበወል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 роки тому +8

    ከዚህም በላይ ይገባሀል ወንዲማችን ታጠቅ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mnflove7911
    @mnflove7911 4 роки тому +2

    ይገበወል ተጠቅ የኡመዉ ድምፅ አለሀ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ ተመኜሁልህ

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan9210 4 роки тому +3

    ታጠቅ ግን በሽልማአትም ሰአት አይታይም ፎኦ ለማንኛውም ይገባአል የመኪናአ ቁልፍ ይቀጥል

  • @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ

    ማሻአለሕ በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት አለሕ ይጨምርላችሑ በርቱ አለሕ ከጎናችሑ ይሑን

  • @zdweleyewayoutube1895
    @zdweleyewayoutube1895 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ያንስብሀል ወንድማችን ታጠቅ እድሜና ጤና ከኢማን ጋር ይድጥህ

  • @መዲማህሙድ
    @መዲማህሙድ 4 роки тому +2

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር
    ያስሀል ተጠቃችን ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 роки тому +3

    ማሺአላህ ተባረክ ረህማን ይገባዋል ሢያንሠው ነው

  • @rakold8482
    @rakold8482 Рік тому +1

    ይኸ ሲሰነው ወንዲማችን ገነ ከአላህ ይሰጥሃል ኢንሻ አላህ እቁ ሰው ነህ መሸ አላህ

  • @ewwrew7718
    @ewwrew7718 3 роки тому +2

    አላህጀዛውንይክፈለውታጠቅየበዱኒያምበአከይራምይመችህ

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 4 роки тому +2

    ታጠቅ ይገባሀ ሲአንስህ ነው
    የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 4 роки тому +7

    ያኔ ቆኖጆ ህፀኑ አለህ የሰድገሀ

  • @nigusabebe7031
    @nigusabebe7031 4 роки тому +3

    ማሻአለህ አላህ ፍፃሜህን ያሳምረው ወድማችን

  • @ግዜወርቅነውበግዜህተጠቀም

    ወላሂ ቃላት ያሰኛል ነዋፍ አላህ ይጠብቅህ ሀፍዘል ቁርአን ያድርግህ ለሀገር የምትጠቅም ያድርግህ

  • @ወሎ-የ7በ
    @ወሎ-የ7በ 3 роки тому

    ይገባሀል የስደተኞች አባት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏😍

  • @yasadamiehet8220
    @yasadamiehet8220 3 роки тому +2

    ይገባሀን ይኛ ጀግነ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው

    ታጠቅየ ወድሜ!
    ይገባሀል
    ረቡል አለሚንበዱኒያም ባኬራም ኽይር ጀዛህንይክፍልህ☝
    ኡስታዝ
    አይናችሁን ጨፍኑ ስትል በንብ ነው የጨፍነሁት
    ማየትም መስማትን አልፈልግም🙈 ሆሆ

  • @ፋፊነኚሥደተኛዋፋፊነኚሥደ

    ማሻአላ ወድም ታጠቅ ያንስበታል አላህ ዋክበር

  • @cggh8488
    @cggh8488 4 роки тому +1

    ማአሻላህ ተበረክ አላህ ታጠቅ ይገባሀልልልልልልልል ወንድማችን አህመድ አንተም የሱተከተይ ናህ ይገባቹሀል አይ ሙስሊም መሆን እንዴት መተደል ነው አላህ ያፀነን መሸለም አለበት

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ማሻ አላህ ታጠቅ ጀግና ነው ይገባሀል
    ከዚህ በላይ አላህ ይሸልምህ በጀነትታረብብብ

  • @jfgjfd635
    @jfgjfd635 4 роки тому +5

    ቀናሁ ግን ዬደስታ ቅናት ነው ሃሃሃሃ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 роки тому

    ታጠቄ ያስሀል እደሰው ልታይ ልታይ የማትል ጀግና ወድማችን የኢትዮ ጀግና አሏህ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 роки тому

    ማሻ አላህ ታጠቅየ አላህ የሰራኧዉን መልካም ስራ አላህ ይቀበልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህወንድማችን ይገባሀል አላህ ጨማምሮ ይስጥህ ለሰጭ ይሰጠዋልና ❤❤😘

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 роки тому

    ከሚዲያ ሁሉ አህመድ ወሎና ታጠቅን ነው የማምናቸው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @fafi753
    @fafi753 3 роки тому

    ማሻአላህ ታጠቅ ምርጥ ወንድማችን በዱኒያም በአኼራም ተሸለምልን

  • @ዜድነኝቢንትእንድሪስ

    እንኲን ደስ አለህ ይገባሃል። የኛ ወድም እኔም አላህ መርጦኝ ለዚ እድያበቃኝ ዱአ አረጋለሁ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 7 місяців тому

    ላተ ያስሃል ታጠቅየ ወድሜ መልካም ሰው

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 4 роки тому

    ታጠቅየ ይገባል ሁልግዜም ደስተኞ ሁን አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

  • @ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ

    ታጠቃችን ይህ ላንተ ምንም ነው። ትልቁ ዋጋህ ከላይ ከእግዚአብሔር ነውና በርታልን

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 місяці тому

    ማሸአሏህ የኛ ጀግና ይጋባሃል እንዳውም የንስብሃል ለምታደርጋው ማልካም ስራሁሉ አሏህ ጀዘህን ይክፋልህ ኢኔ ምን እለላው

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 3 роки тому

    ታጠቅ ያስበታል የኔ ታጠቅ የስደተኛው ሁሉ አባት

  • @ኡሙአብዱረህማንሰአዳተሻለ

    መሻአላህ ታጠቅ እድሜ ይገባዋል አላህ ይጨምርለት

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 4 роки тому +2

    ይህ ሲያንስበት ነው ታጠቅ ይገባሀልአላህ ይጠብቅህ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 роки тому

    ማሻአላህ ይሄንን ስላረጋችሁ እናተንም እናመሰግናለን እሱንማ ቃላት አጥቸለት ቀርቻለሁ አላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ

  • @jemilaridwan804
    @jemilaridwan804 2 роки тому

    ወላሒ ሲያንስህ ነዉ ወንድም ታጠቅ እንኳን ደስ አለህ አላህ ዱንያም አሔራህ ያሳምርልን የስደተኛ አባት ነህ እዉነተኛ ኢትዮጲያዊ

  • @اماحمداماحمد-م9ظ
    @اماحمداماحمد-م9ظ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማነው እዲኒስ ያለው ደስታቹህን አሳዩኝ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 4 роки тому +7

    ማሻ አሏህ መብሩክ ብለናል ወንድሞቻችን።

  • @አንድነትቲዬብ
    @አንድነትቲዬብ 4 роки тому +8

    ታጠቅ ይገበሀል አላይ ይሳአድክ ያረብ

  • @hayriakulot5362
    @hayriakulot5362 4 роки тому +3

    ጀዛከላ ኸይር ወንድሜ

  • @syoutube7416
    @syoutube7416 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረካላህ ወድማችን ታጠቅ ጀግናወድማችን ነዉ አላህይጠብቅልን በጣምደስይላል ደስታዉደስታችን ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @امينةاثيوبي-خ3و
    @امينةاثيوبي-خ3و 4 роки тому

    ወንድማችን ታጠቅየ ይገባሀል አለህ ይጨምርልህ

  • @hannanethopia1198
    @hannanethopia1198 4 роки тому

    ታጠቅ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ይገባሀል ወድሜ

  • @jemilajemla3499
    @jemilajemla3499 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ታጠቅ አላህ ሁሌም ቢሆን በሄዲክበት ይጠብቅህ ወዲሜ

    • @2ضص12
      @2ضص12 2 роки тому

      👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 4 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድም ታጠቅን ስለሸለማችሁልን ጀዛኩምላህ ኸይረን ይገባወለን ታዳጊ ወንድማችን በርታልን ትልቅ ቦታ አላህ ያድርስህ

  • @kuo3215
    @kuo3215 4 роки тому +1

    ትክክልይገበዋል፣ወንድማችንታጠቅ

  • @ፋፊወሎየዋአማራኢትዮጵያለ

    ይገባዋል አላህ ይጠብቅልን አለይታችን የህዝቡ ልሳን ነው ትክክል አወ

  • @yaaallahberekatube983
    @yaaallahberekatube983 4 роки тому

    ወሏሂ ይገባሀል በጣም የማከብረደህ ጀግና ወንድማችን ነህ

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo1424 3 роки тому +1

    ታጠቅ ያሰብሀንጀግናውወንድማችን

  • @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
    @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 4 роки тому +5

    የታጠቅ ሚድያ ባለቤት ለምን አይታይም የሚሰራው ስራ የሜኮራ እንጂ የሜሳፍር አይደለም

  • @ameen4085
    @ameen4085 2 роки тому

    ማሻአላህ ወድማችንታጠቅባለህበትአላህይጠብቅህወድማችን ይገባሀል አላህአክበር

  • @nesrunure4541
    @nesrunure4541 3 роки тому

    ታጠቅ ይገባሐል አላሕ እድሜ ይጨምርልሕ

  • @hawahawa2727
    @hawahawa2727 4 роки тому

    ወድ ወድሜ ታጠቅ ሜድያ ይግባሀልወድሜ የእናቱቻችን እባ ጥራጌ ነህ ጅዛሀለህይር እርጅም እድሜና ጤና እመኝልሀልሁ አላህ የጠብቃችሁ ያርብ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ሰታምሩ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቅቃችሁ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ምን አለ እጀራውን ባታሳዩን ምራቄ ጢቅ አለ እሩዝ ያሰለቸን ወድም ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 3 роки тому

    ማአሻአላህታጠቅየ ይገባሀአል🌹🌹🌹🌹🌷🌷🇬🇭🇬🇭🌻💖💖💖💖

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ

    ማሽ አላህ
    አላሁ አክበር ሀቢቢ በተለይ ህፃኑ ያደረገው ከልብ ያስደስታል አላህ የህፈዘክ
    ታጠቅ ይገባዋል 👍

  • @jamilakader9757
    @jamilakader9757 4 роки тому +1

    ማሻአለ ያታጣቅን ቁጡር ፋልጋዋላዉ ስጡኝ አንድ እሂቴ 8 አመት ሆኖኖታዋል አመት አንዴ ትደዋለሌች ከዛ ተ ትዛገላች እና እስት በአለህ ፍቃድ ፈልጉን 😢😢😢😢😢

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ይገባችኳል አለሁዋከበር ባባየ እደግልን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 3 роки тому

    ግንለምን ታጠቅን አላሳያችሁንም😂😂ግንጠርጥሬለሁ ተወካው ታጠቅስይሆንአይቀርም😂😂😂🤪