ታጠቅ ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ በKhalid Tube // ሚስቴ እራሱ አታውቀኝም ነበር // አሁንም አብይን እደግፈዋለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መዝናኛ

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 роки тому +1471

    ለታጠቅ 6000ሽይ ላይክ ይገባዋል የምትሉ ላይክ አርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @seadibintbaba3378
    @seadibintbaba3378 3 роки тому +777

    የታጠቅ አድናቂወች እስኪ ልያችሁ😍👍

  • @hadra8582
    @hadra8582 3 роки тому +380

    ለታጠቅ 10'000 ላይክ ይገባዋል የሚል እጅ ያውጣ

    • @seadamohammed5017
      @seadamohammed5017 3 роки тому +2

      ከዛም በላይ

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 роки тому +1

      ከዛም በላይ እንጠብቃለን

    • @rabiaabdu3420
      @rabiaabdu3420 3 роки тому +1

      ከዚህምበላይይገበዋል

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 3 роки тому +65

    ታጠቅ ነህ ጀግና ሰርቶ የሚያሳይ ልታይ ልታይ የማይል የመልካም የሰው ጥግ ነህ 🇪🇹❤

  • @hanantube3937
    @hanantube3937 3 роки тому +114

    ጀግና እና ቆራጥ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ታጠቅ ወንድማችን

    • @አይመንዩቱብ-ቈ9በ
      @አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 роки тому

      ኑ እንደማመር በቅንነት

    • @seadi83
      @seadi83 3 роки тому

      Hanu 😍😍😍😍💕💕💕💕 እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ የምሰማው ነገር እውነት ነው ውሸት ወንድማችን አይመኝታ ምን አስቦ ነው የተፍታችሁት አዝናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ማአሜፋሚሊዩትብ
      @ማአሜፋሚሊዩትብ 3 роки тому

      አዲስአግብቶዎል
      አሉ ወላሂ የሚገረምነው

    • @አረብአገርበቃኝ
      @አረብአገርበቃኝ 3 роки тому

      እንደማምር

    • @هقهقتبنب
      @هقهقتبنب 3 роки тому

      አይመን አግብቶል ቅጥል በይ። ሙሰሊምን አትወክይም

  • @mehbubabutajira9434
    @mehbubabutajira9434 3 роки тому +153

    ታጠቅ ፎቶ አለመለጠፍህ በጣም አደነኩህ አላህ ስራህን ይቀበልህ

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 роки тому +337

    ታጠቅ በሚድያ አለመዝለቁ እድሁም ወደፊትም አይዝለቅ እምትሉ ምክንያቱም ወዶችም ልክ እደሴቶች ሚድያ ላይ መውጣት አስፈላጊ አይደለምምም ስለዚህ ታጠቅ በሚድያ ላይ አትውጣ ዝም በላቸው

    • @hayatlopez3696
      @hayatlopez3696 3 роки тому

      ትክክል

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      እሙ ሀያት ደምሪኝ

    • @ሁስናነኝጉራጌዋ
      @ሁስናነኝጉራጌዋ 3 роки тому

      እረ አዩጣ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 роки тому

      ለምን ይወጣል ይቅርበት ወላሂ መልካም ስራው በቂ ነው አላህ ይቀበለው

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 3 роки тому +1

      ሳህስራውንእየሰራነውምንያርጋልጌበዝአይውጣ

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio8652 3 роки тому +232

    የነዚህ የሶስት ወድሞች አድናቂ👍

  • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ

    ወላሂ ታጠቅ ወድሜ ላተ ቃል ያንሰኛል እስከዛሬ ከተጋበዙ ሰዎች ወሎ እና ታጠቅ ጨረሼ ሰማሁ እናም ከንግግርህ የሚወድቅ ነገር የለውም ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 роки тому +18

    ተመስጨ አዳምጨ ጨረስኩ አላህ ይጠብቻችሁ
    ታጠቅ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @أمعبدالله-ض2ح4ز
    @أمعبدالله-ض2ح4ز 3 роки тому +197

    ከመታየቱ ምን አላችሁ እንታይ የሚሉ እንታወቅ የሚሉ ሞልተዋል እነሱን እዩ ታጠቅ አይታይ የሚል ?????

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ከክፉ ነገር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @entutube1042
    @entutube1042 3 роки тому +250

    ታጠቅዬ ወሏሂ ወቢሏሂ ትለያለህ በተለይ በሀይማኖትህ የማትደራደር ውዲ ወዲሜ ነህ አሏህ ይጠብቅህ

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 3 роки тому +1

      እንቱ፣እሥካሑን፣አልከታተለሽም፣ግን፣እወድሻለሑ

    • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
      @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 3 роки тому

      አንችም ልዩ ነሽ ማማዬ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ ቅን የሆነቺሁ

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 роки тому

      👍👍👍

    • @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
      @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ 3 роки тому +1

      ወንድ ከመጋረጃ ጀርባ ሁኖ ነው የሚያወራው ከንችም ከመጋረጃ ጀርባ ሁነሽ ስሪ ታጠቅ ይለያል አላህ ይጠብቀው ያረብ ሴቶቹ በሚዲያ በወጡበት ዘመን እሱ ከፎቶ ከቢዲወ ነፃ

  • @mahiryimam1170
    @mahiryimam1170 3 роки тому +33

    እስኪ አህመዲን የሚወዲ ታጠቅን የሚወዲ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 роки тому +8

    ክክክ ሙሽራ ነህ ታጠቅዬ ማሻአላህ አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ

    ታጠቅየ ኒቃሚስት አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን እንወድሀለን ሺአመት ኑር ሀቀኛዉ ታጠቅ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 3 роки тому +198

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህ ይጣብቃቹ

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 роки тому +79

    ወንድሞቼ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ለአላህብየ እወዳችሃለሁ
    እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ያርብ🙏

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 роки тому +2

    የተሽፈነው ታጠቅ መስሎኝ ነበር አቡ አሚራ እና ወሎ ቲውብ የስራችሁን ይስጣችሁ የስንት ስው ቀልብ አጓጓችሁ ወንድም ታጠቅ እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @حياتيكلهاللهبتآدم
    @حياتيكلهاللهبتآدم 3 роки тому +1

    ጎበዝ ታጠቅ ሁለተኛ ሚስት በሚባለው ላይ የሰጠሀው ምላሽ በጣም አስደስቶኛል አቅማቸው ሳይችል ሸሪአው ፈቅዷል እያሉ እኛን በአረብ ቤት እያከራተቱ አስለቀሱን አሏህ ያስለቅሳቸው

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 роки тому +78

    😭😭😭😭😭 ወላሂ ነገ በአላህ ፊት እደምትጠየቁ አትረሱ ሙሥሊም ኮሜተሮች ሀሩን ለዲኑ ታጋይ ነዉ ግን ስዉ የለም ሙሥሊም ኮሜተሮች አላህ ይራህማችሁ ለዲናችሁ ታልተሰማችሁ ለዲንሺ ምን አረግሺ አትረሺ

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 роки тому +51

    ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ አለመታየትህ ጥሩ ነው ጥሩ መሥራትህ እረፍት የነሳቸው የሠው አውሬዎች እስካሁን ፎቶህን እየዘቀዘቁ መከራህን ያሣዩህ ነበር

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 роки тому +51

    እባካችሁ እኛ ሬያድ ላይ በርሀም በችግር እየተሠቃየን ነው ወደ አገር ለመግባት ፈልገን ግን የሚሠማን አጣን ትልልቅ ሚድያወች እስኪ ስሞን ዝም እያላችሁ አትለፉ

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 3 роки тому +1

      እስር ቤት ነው

    • @ኡሙረያን-ኀ5ፐ
      @ኡሙረያን-ኀ5ፐ 3 роки тому +1

      ታልሀዳችሁ ታዳ እሥከምትሂዱ ለምን አሰሩም

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 роки тому +1

      @@ኡሙረያን-ኀ5ፐ ማማየ እየሠራሁ ነው ግን

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 роки тому

      እኔ ተመላልሸ ተስፋ ቆርጨ ወደስራ ገባሁ

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 роки тому

      @@sosososo-ov4oo አወ ውዴ ማሬ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 3 роки тому +10

    ታጠቅ አንተ ልዩ ነህ በተለይ በሀይማኖትህ በእናትህ እና በሀገርህ አልደራደርም ስትል ደግሞ ይበልጥ አከበርኩህ ማስመሰል የማታውቅ ልዩ ሰው ነህ ለኔ

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 3 роки тому +12

    በእናቴ እና በአባቴ አሃገር አልደራደርም
    ሁላችሁም ውደድ ነው ኢትዮ ልጆች

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 3 роки тому +34

    ማሻ አላህ ምነው ሴቶችም እንደሱ ሃያ ቢኖረን አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች አህምዬ ፈገግታህ ደስ ይላል ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ወንድም ታጠቅም ቀጥልበት

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 3 роки тому +53

    ታጠቅ በጣም ጎበዝነህ ይሄው ዳይመንድ ሆንክ ሚድያ ላይ ባለመውጣትህ kkkkkkkk ሠው ሁሉ አበደ እሱን ለማየት

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 роки тому

      ቀላል አበድን😅😅😅

    • @hawame2588
      @hawame2588 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ እውነትሽን ነው

    • @እራህማቲዩብ
      @እራህማቲዩብ 3 роки тому

      Kkkk

    • @abduwusye2145
      @abduwusye2145 3 роки тому +6

      ሤቶች ዉድ እድትሆኑ አትገላለጡ ከሡ ተማሩ ዉድ ነው

    • @هياال-ف1ف
      @هياال-ف1ف 3 роки тому +3

      አይሽ ሢትም እዲዚህ ብተሽፈን አዲነቂዋ ይበዛል

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 роки тому +97

    ቀጣይ ሙቤ ሚድያ ይጠየቅ የምትሉ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 3 роки тому +7

    ለታጠቅ1000.000ላይክ ያንሰዋል የምትሉ

  • @saidaalhamud9561
    @saidaalhamud9561 3 роки тому +11

    አልሀምዱሌላህ እንዳተ አይነቱ ይብዛልን ውንድማችን ታጠቅ በርታልኝ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bintseid1859
    @bintseid1859 3 роки тому +12

    እዩኝ እዩኝ በበዛበት ጊዜ ያንተበደበቅ ግሩም ነው በርታልን ታጠቃችን

    • @kedijaali4849
      @kedijaali4849 3 роки тому +2

      ትክክልወላሂ ሴቶቹፈጣጣስንሆንወንዶቹበሀያበለጡን።ታጠቅበርታልንልዩነህወንድማችንአላህይጠብቅህ

  • @مكيةال
    @مكيةال 3 роки тому +55

    ክክክክክክክ እስተግፊሪላህ ኢ ለምን አህመድ ዝበላችው ታጠቅ አትታይ ምን ላዚም አላህ ታወቀህ ይበቃሀል. ሱባሀን አላህ አውፊ እዳልከን አላህ አውፊይበልህ ማሻ አላህ

    • @jamog5389
      @jamog5389 3 роки тому

      💚💛❤💪💪💪💪✔✔

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 3 роки тому +54

    አህመዲና አቡ አሚራ የስራችሁን ይስጣችሁ እኔደሞ የተሸፉፍነው ታጠቅ ነው ብየ እስከሚገለጥ ቸኩየ ልብስ እየተኮስኩ ነበር ካውያውን አበርዲኩት ታጠቅን ለማየት ታጠቅን ለማየት እደኔ የጓጓ ብቻ ላይክ አዲረጉኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +3

    የሶስቱም አደናቂ ነኚ ሰወዲችሁ❤👍አላህ ይጠብቃቸሁ ያረብ 🤲

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 3 роки тому +1

    ታጠቅ ቢታየንም ባይታየንም የዋህነቱ ደግነቱ ይበቃናል ባይነኝ !!!

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 3 роки тому +46

    ታጠቅን የምትወዱ 2000 ሰብስክራይብ እጠብቃለሁ የታጠቅ ቅመሞች አፍቃሪወች

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 роки тому +84

    ተምኔል ላይ ያለው ታጠቅ ነው ብላቹ እራሳቹን አሳምኑ በቃ ታጠቅ ነው 🤣 Wollo Tube ❤👈

    • @sameraalyew5783
      @sameraalyew5783 3 роки тому

      Fasikaለምንfbለይመልሰመለሸልኝ

    • @amiwolloyewa1796
      @amiwolloyewa1796 3 роки тому +2

      አይመስለኝም ከሁለት አመት በፊት በሰፈራቸው እያለፍኩ ነበርና እሱን ካለፍኩ በኃላ ሱፌሩ እይው ይህንን ሰውዬ ምን ነው ስለው ታጠቅ ነኝ እሚለው ነው አለኝ እና ወደ ኃላ ተንጣራርቼ ለማየት ሞከርኩ ክክክ ግንኮ ያለውት መኪና ውስጥ ነው እና ከጀርባው ያየሁት ይህ አይደለም

    • @kadiiyoutube1312
      @kadiiyoutube1312 3 роки тому

      Saa

    • @ፋፊወሎየዋያውምየወረባቦ
      @ፋፊወሎየዋያውምየወረባቦ 3 роки тому +9

      እደት እደጓጓሁ አይ አቡ አሚራ ታጠቅ ነው ብየ አፍጥቸ ሥመለከት አህመድ ሁኖ እርፍ አለ ክክክክ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 роки тому +2

      @@ፋፊወሎየዋያውምየወረባቦ እኔሳ

  • @ኡሙአብደረህማንኢንሻአላህ

    አቡ አሚራ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ነበር ክክክክክ ለማንኛውም የቁርጥ ቀን ወንድማችን ታጠቅ ባይታይ እና ባለበት ቢቀጥል ጥሩ ነው አላህ ኸይር ስራውን ይቀበለው

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ 3 роки тому +1

    ታጠቅ ባብ አሚራ አባት ቻላይን ስለመጣህ እናመሰግናለን መልካምሰዉ ነህ ትለያለህ አተ

  • @user-vo6vj5jl4y
    @user-vo6vj5jl4y 3 роки тому +2

    ታጠቅ የምር ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому +6

    ታጠቅም አሕመድም አድናቂያችሁ ነኝ 👍👍👍👍👍በርቱልኝ አላሕ ያግዛችሁ ይጠብቃችሁ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 роки тому +15

    አብቹን ስትወደው እኛም አንተን እንወድሀላን ታጠቅ ሰላምህ ይብዛ

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 роки тому +13

    እስኪ የታጠቅን የምትወዱ ና የምታደንቁ ደምሩኝ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 3 роки тому

    ታጠቅየ የስደተኞች አባት ጀግና የማይዋሽ ስለማትዋሽ ጀግና በመሆንህ ላአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @mashaallahmashaallahmashaa7421
    @mashaallahmashaallahmashaa7421 3 роки тому +1

    የታጠቅ መሽኮርመም የሚድያ ሴቶችን ያሸማቅቃል ታጠቅ በርታ ሳላ ደንቅህ አላልፍም ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ወሎ ዬቱብ ለስደተኞች ድምጽ መሆኑህን አትዘንጋው

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 3 роки тому +35

    አብይ ጋ ሳይሆ ትላልቅ መሻይኾች ጋ ብናየው ደስ ይለናል አብይ ምን ስለሆ ነው ሆ
    ለማንኛውም ይመቻችሁ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 роки тому

      ማለት አብራሪው❓

    • @ራህማቱየብ
      @ራህማቱየብ 3 роки тому +3

      @@smarthabesha3170 የገባው ይግባው

    • @mama-dx3eb
      @mama-dx3eb 3 роки тому +1

      አይባልም የአገር መር ነወ ለማንኛውም ስው ማክብር ምክባበር ቢኖር ጡሩነወ ሁሉም ልፍልፎ ማሽንወ ይመስለዋል

    • @ሀሊማወሎየዋዩቱብ
      @ሀሊማወሎየዋዩቱብ 3 роки тому

      @@mama-dx3eb ትክክክክክክል

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 3 місяці тому

      ​@@mama-dx3ebአገር መሪ የለውም በኖረሽማ ዜጋሽ አይገደልም ነበር

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 3 роки тому +24

    ታየ አልታየ ሴንሰ አይሰጥም በመልካም ሰራው እጅግ አደንቀዋለሁ ረበና ይጠውል ኡምርክ

  • @tube8485
    @tube8485 3 роки тому +61

    ታጠቅ በቪድዮ የወጣ መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር kkk አህለን ወድሞቼ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +12

    የታጠቅ አድናቂ ላይክ

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 3 роки тому

      ለታጠቅ 600000 ይገባዋል አላህ እረጂም እርሜ ከጤናጋር ይስጥህ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ወላሂ

  • @tube8546
    @tube8546 3 роки тому +3

    እንዳንተ አይነት ቅንሠው ለማየት መጓጓታችን ባይቀርም ግን መደበቅህ ይበልጣል ባይነኝ አላህ ይጨምርልህ አላህ በሄድክበትሁሉ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @mesrur146
    @mesrur146 3 роки тому +46

    ታጠቅ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እኛ ባናቅህም አሏህ ከወቀህ በቂ ነው

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 роки тому +1

      ትከከከከከከከከከል

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 роки тому

      አሚን

    • @asihailo8667
      @asihailo8667 3 роки тому

      Ebakachu silk Negaruge😭😭😭

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 роки тому +5

    ወይኔ ተጫወትክብን ቪድዮውን ሳልጨርሰው ነበር የኮመትኩት ወንድሜ ታጠቅ በጣም ነው የምወድክ በጣም ነው የማከብርክ ብዙ ጊዜ ነው የምከታተልክ በርታልን ማሻአላህ እውነትክ ነው እኛ የምንፈልገው ሀሳብክን ነው

  • @اميهيا
    @اميهيا 3 роки тому +20

    ላይክ አርጉልኝ ለታጠቅ

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 роки тому

      ፍጣሬ እድሜ ጨም ሮ ጨምሮ የሠጥህ

    • @اميهيا
      @اميهيا 3 роки тому

      @@halimacop1911 አሚን

  • @newid8985
    @newid8985 Рік тому

    ታጠቅ ወንድማችን እኔ እራሡ አላውቅህም አትታይም ማሽአላህ በመልካም ሥራህ ነው የማውቅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 3 роки тому +4

    ታጠቅየ የኔ ጀግና አኮራኸኝ በጣም እንድህ ነው የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ ለኢስላም ዘብ መቆም ግድ ነው

    • @mecca7190
      @mecca7190 3 роки тому +1

      👍😍💕🤚

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 роки тому +35

    ስለ ሁለተኛ ሚስት የሰጠህው መልስ ማሻአላህ አበሳ

  • @እሙዩስራኢንሻአላህ
    @እሙዩስራኢንሻአላህ 3 роки тому +51

    ታጠቅ እንዳትታይ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 роки тому +7

    ማነው ወንድማችንን ታጠቅን በርእሱ ላይፎቶ ሲይ ገብቶ ለማየት የጎጎው እንደኔ ወንድሜ ታጠቅእንካንስአየንህ ዛሬ 😂😘

  • @rmo8386
    @rmo8386 3 роки тому +3

    ማሻአላ ግንብዙ ሠው ሤትም ሆነ ወድ ማንነቱን ለማሠየት ነበር የሚጥረው አተግን ማንንነትህን ለመደበቅ በቃ የሣላም ሀቁምይህነው በጣም ያሥቀናል የምር ለዛነው ሠወች ማን ነታችሁን ደብቁ የዩልኝሥራ አትሥሩ ሥጦታም አትሥጡ ወድማችን አደቀህ አለሁ እንወድሀለን በዙሠውግን አተን ለማየት ይጋጋል ከኔ ቀጥሎ አላህያቆይህ ይርዘም

  • @fatuma283
    @fatuma283 11 місяців тому +2

    መልካም ጓዴኛሞች አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 роки тому +4

    ለታጠቅ 10000000000 ላይክ ውንድም ብርታ ጀግና ነህ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 роки тому +3

    ወንድሞች አላህ ያበርታችሁ እባካችሁ ሀሩን ቱዩብ ከሁሉም በላይ አሁን ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚና ወሳኝ ቱዩብ ነው ስለዚህ አቡ አሚራ፣አህመድ ወሎ፣እንዲሁም ታጠቅ ሀሩንን ደግፉት ቢያንስ ኡማው የእሱን ዝግጅት እንዲከታተል የእየራሳችውን ግዴታ ተወጡ

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 роки тому +50

    ውሎ ትዮብብብብ እና ካሊብ ዪትዮብብብብብብብ ላይ ገብታችው ስብ አርጉዋቸው አቦ ምርጥ ኢትዮጵያዌ ናቸው ዘር ሀይማኖት ነፃ ናቸው ስውዳቻው

  • @kawserahmed6191
    @kawserahmed6191 3 роки тому +2

    ወይኔ ታጠቅ መሰሎኝ አህመድ ምነው ጓጉቼ ነበረ ታጠቅ ለማየት. ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለው

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 3 роки тому +1

    ታጠቅ ምርጥ ሰው ነህ በርታ ከጎንህ ብዙ ሰው አለ

  • @hikmatube65
    @hikmatube65 3 роки тому +7

    ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ምርጦች።

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 3 роки тому +8

    ካልዶ ጥያቄ አክብረህ ስለጠየክልኝ አመሰግናለሁ። ሺ አመት ኑሩ

  • @ታግሶለኖረጊዜመልስይሰጣል

    ወንድሞቸ ሺ አመት ኑሩልኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @EMU937
    @EMU937 3 роки тому

    ከተቻለ ለታጠቅ 100,000 አደርግነበር ግን አልቺልም ምንላድርግ ሲያንስህነው ጀግናየ

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 3 роки тому +2

    ወንድማችን ታጠቅ ከይርስራህን አላህ ወዶና መርጦ ይቀበልህ በርታ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም በርቱ

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 роки тому +25

    መብትህ ነው 😊
    ሳናይህ ነው የምናከብርህ ❤

  • @አላህከታጋሾችጋርነዉ
    @አላህከታጋሾችጋርነዉ 3 роки тому +72

    ታጠቅ አነንተን እኮ መልክህንም ባናዉቅህ ብንገናኝ በድምፅሕ እናዉቅሀለን

  • @seadamohammed1491
    @seadamohammed1491 3 роки тому +7

    ታጠቅየ እዳትታይ አላህ የጄነይ ይበለንና በጄነት እናይሃለን በጌታየ ሙሉ ተስፍ አለኚ

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 3 роки тому

    ታጠቅያ ወድሜዋ አላህ ይጠብቅህ አንተ ለሰው ብለህ የማትሰራ አላህ ጀዛህን ይከፈልህ

  • @iberahimwello2608
    @iberahimwello2608 3 роки тому

    ታጠቅ አንተ ጎማዳ ታየህ አልታየህ ምንም አይጠቅመንም ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በረታ ወንድማችን

  • @አቡአማርቲዩብ-ፈ5ጠ
    @አቡአማርቲዩብ-ፈ5ጠ 3 роки тому +7

    ታጠቅን የሚወድ👍አላህ ይጠብቅህ ታጠቃችን

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ

    ለታጠቅ አስር ሺ ላይክ ሳንሰዉነዉ ግን ትታይ የምትሉ ወላሂ ታሳዝናላችሁ አላህ ሂድያ ይስጠን ማሻ አላህ አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ የአመቱ ምርጥ ሰዉ ሺ አመት ኑር ወንድሜ ታጠቅ

  • @TotoToto-co2pt
    @TotoToto-co2pt 3 роки тому +8

    እደው አህመድ አራዳ ሆንክ እኮ ታጠቅ የስደተኙች አባት እድሜ ይስጥልን

    • @meseremeseret2761
      @meseremeseret2761 3 роки тому

      ሆሆሆ አህመድ ደግሞ ለስደተኞች ምን ሠርቶል መረጃ እየሠበሠበ ከሁሉም ዩቶቡን ማሣደግ ብቻነዉ ስራ ሠዉ ሢሞት ደግሞ ዝና ይመስለዎል አያዝንም መረጃ ለማሣወቅ ይሮጣል ይኸ ዶራል ፍለጋነዉ ስራዉ

    • @newassong7494
      @newassong7494 3 роки тому

      Kkkkkkkk

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 2 місяці тому

    መሻአላህ ተባረክአላህ ወድሜ ታጠቅ አላህ ይጨምረልህ ልጅቺህንም አላህ ለቁምነገረ ያብቃልህ

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 роки тому +2

    አላህ ይጠብቀው ታጠቅን የምገልፀበት ቃላት የለኝም

  • @sab9241
    @sab9241 3 роки тому +12

    ማሻዓላ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን፡ MASHA ALLAH MASHA ALLAH ለሶስታችሁም አላህ ይጠብቃችሁ የወሎ እቁዎች ናችሁ😍😍😍

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 роки тому +4

    ወንድሜ ታጠቅ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ አላህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ 🌺

  • @muniradellbo2577
    @muniradellbo2577 3 роки тому +7

    ታጠቅ ወላሂ አንቴ ስትስቅ ስሰማ ደስ ይላኛል ኑርልን

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ

    ከላይ የታጠቅ የአህመድ የአቡ አሚራ አባት ሳይ ታጠቅን ለማየ የነበርኝ ጉጉት ግን ከልብ የሚሰራ ሰው እራሱን ማሳወቅ አይችልም በጉ ስራ ሰው ሳይሆን ማወቅ ያለበት አንድ አላህ ብቻ ነው ታጠቅን በድምፅ እንጅ በመልክ በፎቶ አናቀውም ምን አልባት ያገር ሰው ላቀው ይችላል እኔ ለራሴ አላቀውም ብቻ ደስ ይላል ታጠቅ እምርም ታጠቅ ሰላምህ ይብዛልኝ /አቡ አሚራ/ወሎ ዪቲዩብ አህመድ ሶስታችሁም ልዩ ሰው ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
    @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ Рік тому

    እውነት ለመናገር ወንዲም ታጠቅ እስልምናችን አንድን የሰውን ልጅ ማድነቅ ብይች እኔም አድናቂህ ደስ ሲለኝ ነበር ግን
    አላህ ይጠብቁህ ያረብ :: የስደተኞች አባት ነህ

  • @argobba213
    @argobba213 3 роки тому +9

    ወዮ ወንዶች ተደራቢ ሚስት በቃ ትወዳላቹሁ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታጠቅ ረጅም እድሜ ለኣንተ እመኝልሃለው

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    ወንድሞቼ ስወዳችሁ🥰🥰 ውድድድድድ 🥰 የተሸፈነው ታጠቅ መስሎኝ🤗ተበላሁ ክክክክ ወሎ &አቡ አሚራ የስራችሁን ይስጣችሁ ሱል ብየ ቀረሁ🙊😊🤗 ክክክክ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🌹❤️

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    አቦ ሽቃለውች🙏🙏 ይመቻቹ ♥️♥️እነንቴ በትኖሩ በምን እንዚናና ነበር ታጠቅ🎖️🏆 ውንድሜ ውሰጤ🇸🇦🇸🇦 ነህ ይመችህ የአራዳ ልጅ🇪🇹🇪🇹

  • @ኡሙመሀመድ-ኀ6ኘ
    @ኡሙመሀመድ-ኀ6ኘ 3 роки тому +1

    ማሻአላ ተባረከላ አላህ ያሳድግልህ ወንድም ታጠቅ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ የሀሳብህን አላህ ይሙላልህ ያረብ

  • @نعيمةنعيمه-ح2د
    @نعيمةنعيمه-ح2د 10 місяців тому

    ወንማችን ታጠቅ አድናቂህ ነኝ ማሻ አላሀ ደሥ ይላል አላህ ጋር መታወቅ ይቀድማል አላህ አንተጋር ይሁን

  • @kazalakazazl1102
    @kazalakazazl1102 3 роки тому +4

    እግዚያቤር ይጠብቅህ የስደት ወንድማችን

  • @امبيلال-د3ذ
    @امبيلال-د3ذ 3 роки тому +6

    ታጠቅየ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ስራህን ይቀበልህ ወላሂ በጣም እንወድሀለን የስደተኞች አባት እድሜህን በሙሉ ሰላም ጤናን ደስታን እመኝልሀለሁአላህ ውድድድድ ያድርግህ

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 роки тому +23

    አንድ ነገር ለአላህ ብለን ከሰራን ሚዳውን ካላህ ነው የሚገኝው ሁላችንም ለአላህ ብለን ህይር ሰራ እንሰራ

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 роки тому +1

    ታጠቅ አላሕ ይጠብቅሕ የደሀትቆረቆሪ ልታይ ልታይ የማትል ጀግናነሕ

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 3 роки тому

    ሁላቹም ወንዶች ከታጠቅ እና ከሰያ ተማሩ ባልሆነ ነገር አትጃጃሉ ሰያ እና ታጠቅ የዘመናችን ጀግና ወጣቶች ናቸው አላህ ይጨምርላቸው

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 3 роки тому +5

    ታጠቅ አጅብ የሆነ ሰው ነው
    እኔ ግን ረስቸውም ቢሆን አንድ ቀን ብቅ ማለቴ አይቀርም ለማንኛውም እወዳችኋለሁ

  • @zuzuuahmad5691
    @zuzuuahmad5691 3 роки тому +9

    ወንድም ታጠቅ አንድቀን እናይህ ይሆናል ግን ባናይህም ምርጥ ወንድማችን ስለሆንክ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @amainttube8180
    @amainttube8180 3 роки тому +6

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሁለችሁም ታጠቅ ምረጠ ሰው እደሚ ከጤና ጋ ይሰጣህ ያረባ

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    ታጠቅ አላህ ይጠውል ኡምርክ አላህ ይጠብቅህ የሰደተኞች ጠቅላይ ምኒስቴር ነህ ስደት ላይ ወድቀው ለሚጮሁ ደራሽ ነህ ከአላህጋ ኑርልን

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому

    ኢ የእውነተ መስሎኝ ሰፍ ብዬ ስጠብቅ አህመድ ሆኖ ቁጭ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ታጠቅዬ በጣም ጠካራ አቋም ያለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ማሻ አሏህ ልጆችክም አሏህ ያሳድክልክ አሁንም በርታ 👍👍👍