Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ❤የሀገር ዋርካ የጥበብ ጥላ የሆናችሁ ወድ ባለሙያዎች ናችሁ
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??
@@MakMas-fw3bl ምኑንም በማታውቀው ጉዳይ ላይ ብዙ አታውራ ሳያጣሩ ማውራት ነውር ነው ያሳፍራል
The I am so proud of you guys. I would like more to come and thanks for taking me back the Ethiopia where I never lived through music 50,60,70sWe can learn more about our culture and people
ደስ ይላል
Great! Ur character and personal talent would be a bench mark for the millennials. Wishing you all the best!
ግሩሜ በትክክል ገልፀኸዋል እነሱ የሀገርና የሙዚቃ ባለውለታዎች ናቸው
አሁንም ዳዊት ብርሀን ማብራቱን ቀጥላል። እናመሰግናለን ዴቭ
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??ለምን ከዳዊት ቻናል አትመለከቱም
Beautiful!!!!!
ሁሉም ይጠቀም የምን መመቅኝት ነው፣ ለማይከፈልበት?
ይህን የድሮ ሙዚቃ በጥሩ ሁኔታ በ መጫወትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ በተለይ አብረን ቁስቋም ትምህርት ቤት አብረን የተማርንውን ሳክሲፎኒስት አክሊሉን በማየቴ በጣም ደስታዬ የላቀ ነው አብረን ሁሉ ድራማ ሰርተናል
@@MakMas-fw3blአንተ ራስህ ይህንን ስትጽፍ እንዴት አታፍርም? ለሥራዎቹ ፍቃድ ተጠይቆና ለባለመብቶቹ ተገቢው ክፍያ ተፈጽሞ የተሠራ ሥራ ነው። ከመሳደብህ በፊት አጣራ!
ሙዚቃን እየታደጋችሁልን ስለሆነ 🙏🙏🙏
ጥሩ ሥራ ነው። ለአዲሱ ትውልድ ያለፉትን ሥራዎች በማስተዋወቅ ጥሩ ትስስር ይፈጥራል። ለወደፊቱ የጥላሁን "ጎመን በጤና" ን ብታካትቱ ጥሩ ይመስለኛል።
ትክክል
I can't wait 🥹😍😍😍❤️
አንተ ሥስት ዘመን ትኖራለህ።1.ያለፈው ዘመን ላይ በመዘከርህ2.በዚህ ዘመን በተወዳጅ ስራህ3.እና በሚመጣው ዘመን ልብ ላይ።ምግባር ከጥበብ ጋር ተሰቶሀል በዘመናችን የዘመን ማመስገኛችን ነህ።#1
ሶስት ዘፈኖች ናቸው ወይስ ሙሉ አልበም ነው
ዳዊት የሚዲያ አጠቃቀምህን አስተካክልበማስታወቂያ እመንበቲክቶክ በሁሉም ሌልችአማራጮች አስተዋዉቅ
ለማዜም የሚከብዱ ዘፈኖች ለማድመጥ የሚያሳሱ ሙቃዋች ።አስተያየት የለኝም አሞኛል።።።።።።።
Deva😍
ye holawu kelele yelem yefitu enamesgnalen deva
ታረቀኝ ሰርቆ መስራቱ ሳይረሳ
አዋ እንዳውም አበበ መለመን ደውሎ ልሥራው ብሎት እንዳትሠራው ነው ያለው
ባለመሆኑ ሳይሆን ሆኖ በማዳመጤ እድለኛ ነኝ።።በቃኝ
You talked more than hour boss! Anby
Jil neh
ኢትዮጵያ ለአርቲስቶች ደስታ ለአማራ ሕዝብ ሐዘን መሆኑን እየተረዳሁ ነው በዚህ ሣዓት እንደዚህ አይነት ዝግጅት አርቲስት የሕዝብ ነው ከሚለው ጋር አይጋጭም ወይ?
ደደብ ! የማይገናኝ ነገር አታገናኝ
@@aman7077 መሳብ ማሳመን አይደለም በንተም አልፈርድም ያለህን ነው የተናገርከው
እነሱም ሰው ናቸው ሚመግቡት ቤተሰብ አላቸው መስራት አለባቸው ለመኖር እስቲ አንቺን/ተን ልጠይቅ ጦርነት አለ ብልክ/ሽ ስራ አቁመሻል/አቁመካል?
😂😂😂
ስድቡን ምን አመጣው? ኀሳቡን ገለፀ እንጂ ቡሽቲ ነገር ነህ ደንቆሮ
እንደዚህ አይነት የሰዉ ስራ ሰርቀዉ የሚፖስቱ ዩቱበሮችን አታበረታቱ::ሂዱና ከዘፋኙ ዳዊት ዩቱዩብ ገብታቹ ተመልከቱ::
ዳዊት ፅጌ በመዝፈን ውስጥ ጎልብቶ ሌላ ሀላፊነት ደርቦ መጣ…………
Nbc ተመራጭ ሚዲያ ሆኖ እየመጣ ይመስላል!!
Your mind is slaved! I used like you! No more! Don’t kill with your people with a preach
እናመሰግናለን ❤የሀገር ዋርካ የጥበብ ጥላ የሆናችሁ ወድ ባለሙያዎች ናችሁ
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??
@@MakMas-fw3bl ምኑንም በማታውቀው ጉዳይ ላይ ብዙ አታውራ ሳያጣሩ ማውራት ነውር ነው ያሳፍራል
The I am so proud of you guys. I would like more to come and thanks for taking me back the Ethiopia where I never lived through music 50,60,70sWe can learn more about our culture and people
ደስ ይላል
Great! Ur character and personal talent would be a bench mark for the millennials. Wishing you all the best!
ግሩሜ በትክክል ገልፀኸዋል እነሱ የሀገርና የሙዚቃ ባለውለታዎች ናቸው
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??
አሁንም ዳዊት ብርሀን ማብራቱን ቀጥላል። እናመሰግናለን ዴቭ
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??ለምን ከዳዊት ቻናል አትመለከቱም
Beautiful!!!!!
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??ለምን ከዳዊት ቻናል አትመለከቱም
ሁሉም ይጠቀም የምን መመቅኝት ነው፣ ለማይከፈልበት?
ይህን የድሮ ሙዚቃ በጥሩ ሁኔታ በ መጫወትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ በተለይ አብረን ቁስቋም ትምህርት ቤት አብረን የተማርንውን ሳክሲፎኒስት አክሊሉን በማየቴ በጣም ደስታዬ የላቀ ነው አብረን ሁሉ ድራማ ሰርተናል
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??
@@MakMas-fw3blአንተ ራስህ ይህንን ስትጽፍ እንዴት አታፍርም? ለሥራዎቹ ፍቃድ ተጠይቆና ለባለመብቶቹ ተገቢው ክፍያ ተፈጽሞ የተሠራ ሥራ ነው። ከመሳደብህ በፊት አጣራ!
ሙዚቃን እየታደጋችሁልን ስለሆነ 🙏🙏🙏
ጥሩ ሥራ ነው። ለአዲሱ ትውልድ ያለፉትን ሥራዎች በማስተዋወቅ ጥሩ ትስስር ይፈጥራል። ለወደፊቱ የጥላሁን "ጎመን በጤና" ን ብታካትቱ ጥሩ ይመስለኛል።
ትክክል
I can't wait 🥹😍😍😍❤️
አንተ ሥስት ዘመን ትኖራለህ።
1.ያለፈው ዘመን ላይ በመዘከርህ
2.በዚህ ዘመን በተወዳጅ ስራህ
3.እና በሚመጣው ዘመን ልብ ላይ።
ምግባር ከጥበብ ጋር ተሰቶሀል በዘመናችን የዘመን ማመስገኛችን ነህ።#1
የሰዉ ስራ ሰርቆ የሚፖስትን ነዉረኛ አይተህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም??ለምን ከዳዊት ቻናል አትመለከቱም
ሶስት ዘፈኖች ናቸው ወይስ ሙሉ አልበም ነው
ዳዊት የሚዲያ አጠቃቀምህን አስተካክል
በማስታወቂያ እመን
በቲክቶክ በሁሉም ሌልችአማራጮች አስተዋዉቅ