የልጇ አባት Tyler Perry "maxine's baby" ፊልም ላይ በዳሬክተርነትና በፅሁፍ የተሳተፈችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ገሊላ በቀለ | Seifu
Вставка
- Опубліковано 11 вер 2024
- የልጇ አባት Tyler Perry "maxine's baby" ፊልም ላይ በዳሬክተርነትና በፅሁፍ የተሳተፈችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ገሊላ በቀለ | Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
የኔ እናት የተባረከ ልጅ እንዲሆንልኝ አለች እግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ
እንዲህ ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ የሚወድ ሰው ብዙ ፍሬ ስለሚያፈራ ጎበስ ይላል የሚባለውን በአንቺ አየሁት ተባረኪ ልጅሽንም ይባርክልሽ ያስድግልሽ🙏
የኔ ቆንጆ ስነ ስርአቱዋ ደስ ስትል እነ እከሌ ከእሱዋ ብዙ መማር አለባችሁ
Exactly
😂😂😂 ትክክል አንድ መፅሀፍ ካነበበ ሰው ተጠንቀቅ አይደል ሚባለው🥰
"እነ እከሌ" 😂😂😂
እነ ስም አይጠሩሽ
ሰይፉ እንደ እኛ አርቲስቶች መስላው አፉን ሲከፍት ሊሚትድ ሆና አዋረደችው ጀግና ልጅ
True. She is special.
የኢትዮጵያ ባለዱቄቶች ካንቺ ቢማሩ
ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ምንኛ መልካም ናቸዉ !!
የኔ ቆንጆ በጣም የምንወድሽ የምንኮራብሽ ጨዋ ልጅሽን ይባርክልሽ
የኔ ውብ እግዚአብሄር ልጅሽን ባርኮ ለአንችም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርሽ....
የኛ ጉዳኞች ከዝች ልጅ ቡዙ መማር አለባቸዉ።ገና ሞንጎልያ ሳይደርሱ አዉራ እንዳይ ነካብን ይላሉ
such a humble human being!! You are a gift to our country!
😂😂😂how????
Are you genuinely suggesting she is a gift to our country? What has she done to contribute to society or innovate a service benefiting the people of Ethiopia or humanity at large? It's disheartening that people tend to idolize someone merely because they are related to a filmmaker, rather than recognizing tangible contributions. This mindset and perception are detrimental to Ethiopia.
@@shalom744 she’s absolutely the dumbest person on the planet.
@@coreykelly2523what ?? For your information she is a model !!! Before you opened your mouth!!!
@@coreykelly2523she is also, as she said she don’t want to be known when she do things!!! fir fact I know what she do I am Eritrean Australian stop being judgemental bit everyone is showing in media what they do hood you delete thus comment!!!
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ❤❤
Dating Tyler at a young age might be exciting. But with your humbleness , you deserved better.
The most beautiful, humble, decent, respectful, calm,,, name it,,,you have it all Gelila Bekele!!❤❤,, l can't get enough of your talking ,,,May the almighty God protects you and your family ❤❤
Seyfu!!,,,pls have respect to your guests as well as for the people whom watching your show ,,,have some knowledge, know what you have to ask and must ask,,,and pls pls Don't jump to one question to another with out giving chances what they are started,,,let them to finish and ask really questions,,,🙏
Well said.
በጣም የተባረከች ጨዋ ያሳደጋት ተባረኪ በርቺእግዚያብሔር ይርዳሽ
የኛ አበሾች ተማሩ በዝችልጀ የሌለው ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል እያት የሀገራችንን ልጀ ስነስርአቷ ጨዋነቷን
በጣም ቆንጅየና እርጋታዋ ደግሞ እንዴት ደስ እንደምትል
በጣም ተጠንቅቃ ነው የምታወራው ይገርማል። ጥሩ አደረገች ዘመኑ ከባድ ነው ሁሉም ሚዲያ አይታመንም።
God bless you young lady.
What you said “ if everything is convenient for basic life why would a person leave their home or country?” is wise assessment and saying. Those of us who left our country or our home and work hard to get where we are understand what you just said leaving one’s country. Thank you for making us proud.
Amazing, beautiful sister, with big caring heart. May God bless you with more!
በጣም የተሰራች ናት ጨው ናት ያኑርሽ ወገናችን በኢየሱስ ስም ተባረከ። ❤❤❤
Chewa malet ke tiqur sayageba yemiweld new weys shermuta nay malet silafersh new
ደስ ትላለች። መረጋጋቷ ። Thanku Seifu but she was telling u repeatedly not to ask her about her ex, but u kept on asking🙄
Beautiful blessed and respectful woman. May God bless you more.
She is such a protector, the kind of mother you would want. Even better the kind of wife you would want lol.
በጣም ነው ደስ የምትይው የኛ ህዝብ እንደአንች ቢያስብ ኖሮ የትናየት በደረስን።
የበዛው ኢትዬጵያዊ ግን እርስ በራሱ ከማሳነስ ሌላ ነገር አያውቅም።
በጣም ነው የምያሳዝነው እንዴት ሰው
ሌላውን በመሳደብ ደስታ ይሰጠዋል? በጣም ብዙ ነገር የኢትዬጵያ ህዝብ መማር አለበት።
ሰው እንድያከብረን ከፈለግን ሌላውን ማክበር አለብን።
እባካችሁ ኢትዬጵያውያን ከዝች ልጅ ተማሩ።
They had a child with Perry that is all. Dont ask her anything about him ende focus on her.
Beautiful mind in and out Gelila much love and respect ❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክሽ ከነ
ቤተሰብሽ።
Yenai mare I wish all human being is humble, caring like you. Soo beautiful inside and out ❤❤❤zemenesh yebarek ehetealem.
Keep on keeping on Gelila Bekele. The best is yet to be. I understand little French and she is right on some similarities. Respectful way of addressing for example in English we say you to all. In French you say tu for singular but vous for plural, authority, etc. Erso, ante, anchi, erc..
ስነስርአት ያለሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ::
ያሰብሽውን ያሳካልሽ:: ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ::
የኔ ቆንጆ። ስለራስሽ ብቻ የምትናገሪ አስተዋይ ሴት
ኢትዮዽያኖች ማንነትን አለመርሳት ያኮራል❤❤❤ የግል ህይወት የግል ነው ሚለውን ትማራላቹ እንማርበታለን ብዬ አስባለው
She’s not only beautiful she represents the true humble old traditionalist and faith with a love of a country. How could others trying to dismantle Ethiopia why?
Yene mar. Batam kin saw nesh! We love the way you love your country, we respect your efforts to do humanitarian work in Ethiopia! 🌹❤️
ይህ ለአዲስ አበባ ሴቶች በፍሬም ይሰጣቸው!
እግዚዓብሔር በሰጣቸው ሰውነት እነሱ ምንም ባላደረጉበት ለሚመፃደቁት!
አዕምሯችሁ ላይ ስሩበት!
ኮሜርስ ስማር አካውንቲንግ ዲፓርትመንት የነበሩት ሴቶች በአብዛኛው እንደኛው ወንድ ነበሩ ቆንጆዎቹ ቦሌ ሀብታም ሲያሯርጡ!
ተባረኪ አቦ!
You are beautiful, humble, and wise lady. God bless your work and your family.
የቆየ ቃለ መጠየቅ ነው
We Ethiopian proud for ❤you❤❤
እሱን ጠይቀው ትንሽ አልበዛምሊደበቁ ይማይገባቸውን ግልጽ ብታደርጊውምንምማለት እይዳለም ስለምታደርጊያቸው እርዳትተባረኪ ጎበዝ ልጅ ነሽ ከእድሜሽ ጋር ሲታይ GOD Bless the family
God bless you and your family our beautiful sister and beautiful heart
Thanks seifesha she is so amazing!
I wish he could stop asking her once she said no
I think this is an old interview.
Tyler Perry ኢንተርቪው ሊመጣልህ ይችላል ግን በምንድነው የምትግባቡት?
Private and beautiful lady 💕 i agree with you.
The way she presented herself is remarkable.., her manner n decency 👏🏻., very humble. God bless u!
Beautiful mind much respect and love for u❤
You should have focused on her. She didn't want to talk about her ex.
ሰይፉ እባክህ እንዴት እንደምትጠይቅትምህርት ቤትግባና ተማር.... ጥያቄህ ሁሌም የሾቀ የደቀቀ ነው
Fetari abezeto yebarikish❤❤❤
This interview must be old. They're not together. It has been over a year.
I've heard it a few years back,
Yes
ቤተሰብ እየሆናቹ እንተጋገዝ ወንድም እህቶቼ❤❤🙏🙏
with all do respect, this interview should have been done by Helen Show
Privacywan achenanekat seifu,eswa alfelegechim mnm mawrat
Just keep your life as it is marriage is nothing if love to each other is good enough
Wow Betam kuteb andebt kancji bzu memar ychalale
አንቺ ውብ ቆንጆ ወይ ጉድ ስርአትሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ አቤት ስርአት እግዚአብሔር ይባርክሽ
I thought they are not together, why is he pushing her?
Beautiful inside out
Is this part two or what?
Such a humble person ❤❤❤
😂🤣 Seifu is very opportunist. He knew that Gelila is the talk of the town concerning Tyler right now, and wanted to take advantage of it by recycling an old show. No respect for his audience at all. 🤦🏽♀️
ቆንጆ ኢትዬጵያዊ ገሊላ::
የኢትዮጵያ ሃብት አይደለም ለሀገርቱዋ በቂ ውሃ ማቅረብ ለሌዋውም ይተርፍ ነበር::እድሜ ለ ትቢተኛ ባለስልጣኖቻችን ሃብቱ ሁሉ በጦርነት አለቀ የቀረውምንም ዘርፈው ጨርሰውታል::
Wey finkich.. gobez nat🎉
በጣም ጉበዝና የምታኮራ ነች
❤❤❤❤
She is a wonderful individual:) Is this is interview new? They’re no longer together.
What a gorgeous lady 🥰
Ay seifu...alubalta arekew ko. Kiristina sim ..minamn..ere detail. He's just her baby daddy. Don't make a big fuss out of it.
Yene konjo e/r yibarksh
Mach love and respect for you
Seifu, why are you trying to generate paparazzi chaos? Just because she has a child with someone famous doesn't mean every paparazzi is after her. She's not a globally famous celebrity. Let's not force it into something that it isn't. What's wrong with you please take it easy!!!
😂😂😂 ...betam new yasakegn. He always does that.
As a journalist or interviewer not to ask the third person is called data protection
ገሊላዬ አንቺን የምትመስል ልጅ አለኝ የጽጉር ማስታወቂያ እንድትሰራ ብትረጃት ደስ ይለኛል
lijhn atemirat ena rasuan chila tilik bota enditders erdat. America wust ke tikur mewled eko myasafir neger new man. don't wish her this kind of life.
This interview is very old!! and please don't judge Seifu as we know he's not professional journalist. he just pretending to be like... Off course the woman is very professional and experienced about. That's why please don't compare Seifu with👊👊👊👊
የስንት ዓመቱን ነው ይሄ ተፋተዋል !!!
She's officially a billionaire now ha
ሠይፍሽ.አሜሪካ.ሀገር.ውሰደኝ
ሁልጊዜ.ምኞቴ.ነው.በናትክ
እርዳኝ😂😂😂😂እባክክ
በተረፈ.በርታልኝ❤❤❤❤
አሜሪካ እኮ ፋሽኑ አልፎዋል አሁን ባለህበት ጠንክሮ መስራት ነው
እናት ሰዉ ዝም ብሎ የሚወሰድ ሽ ሀገር አይደለችም አሜርካ
Beautiful
This is an old interview
Amazing women ❤
የመቼው ነው 🤔🙄🙄🙄
Seifu you need your facts right before interview
የቆየ ነው
የውነት የሰውነት የቁንጅና ብቻ ሳይሆን የደርባባነት: የውስጥ ውበት ዴል ነሽ ! አከበርኩሽ ! ስንቱ ሴት ገና የሙዚቃ ክሊፕ ላይ ስለደነሱ ስንት ሲሆኑ በምናይበት የአንችን እርጋታ…
አረ ከፔሪ ጋር ተለያይታለች የቆየ interview መሆን አለበት
አይ ሰይፉ! አንድ መልካም ነገርህ ጥሩ ሊያስተምሩ የሚችሉ ሰዎችን ትጋብዛለህ:: ነገር ግን ኢንተርቪውን የምታስኬድበት አቅጣጫ በብዛት ከአስተማሪነት ይልቅ ወደ አሉባልታና ተራ ወሬ ትወስደዋለህ:: ገሊላ የራሷ የሆነ ማንነት ያላት : እጅግ ስኬታማ ሙያ ያላት : ለሕዝቧ ደግሞ እጅግ ጠቃሚ ነገር እየሰራች ያለች ልጅ ናት:: በነዚህ አቅጣጫ ሳይሆን አንተ በታይለር ፔሪ በኩል ነው ኢንተርቪ ልታደርጋት የሞከርከው:: መጠየቅህ እኮ ክፋት የለውም ግን ልጅቱ ያጠረችውን አጥር ልታፈርስ የምትሞክርበት ምንገድ ይደብራል:: አሁን ራሱ ብትችል በሙያዋ : በበጎ አድራጎት ሥራዋ ምን ላይ እንዳለች ብትጋብዛትና አጥር ዘለልነትህን አቁመህ እስቲ የሚያስተምረንን ነገር ልቀቅብን? አንድ ነገር ልጨምር ላናድድህ አይደለም ግን እንግሊዝኛ ዱዳ መሆንህ በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ታይለር ፔሪንም ጋብዘህ ተራ አሉባልታ ታስወራብን ነበር ሃሃሃሃሃ
አጠያየቅህ ተመቸኝ መልስሽ ተመቸኝ ❤👍
They are already separated that’s why she don’t want to answer any question about him.
እንደተለያዩ እንኳን አያውቅም
any ways..sint dollar asharesh..ye 1lij malete naw..??
ኒውዮርክ,ደሞ,ቤት,ኪራይ,ውድ,ነው,ግን,አንቺን,ገሊላ,እግዚአብሔር,እድሜናጤና,ይስጥሽ,ኢትዮጵያ,ሄደሽ,ንፁሕ,ውሀ,እንዳጠጣሻቸው,ፈጣሪ,ዘመንሽን,,,,በሙሉ,ከነልጅሽ,በእድሜናጤና,ይባርክሽ,እዚህ,አሜሪካ,ለእርዳታ,ይዘን,ኢትዮጵ,እንሄዳለን,ተብሎ,የተሰጣቸውን,ተቀብለው,የካደም,ሰው,አለ,ብዙ,ሰው,,,,,,የሚያቀው,ሰይፉ,እንዲህ,ጭዋ,ጭዋዉን,አቅርብልን,አገሩንና,የተቸገረውን,የሚረዳ,
ይሄ የቆየ ቪዲዬ እደአዲስ አቀረብከው
ሰይፉሻ የልጁን የክርስትና ስም የፈለከው ለታስጠነቁልበት ነዉ?🤔
የድሮ ነው አሁን አብረው አደሉም
አስቸገረችውኮ ምኗ ደረቅ ነች😡😡😡.....ግን ደስም ትላለች ጥንካሬዋ❤❤❤
Sayefu gene muchehe lake tayelare pery belhe
እሱን ጠይቀው
ፋኖ ያቸንፋል💪
ኤጭ ☝️
ሰይፉ ከወንበርህ እኮ ተንሸራተህ ልትወድቅ ነዉ። ኧረ ተዉ ረጋ በል!
They not together any more
ያን የሚያክል ኮርማ እንዴት ቻለችው በጌታ!