ቤተሰቤቼ ጠዋት ጠዋት አይቀሰቅሱኝም ነበር ሞታለች በሚል ፍርሀት እራሴ እስክነቃ ይጠብቃሉ… ፒፒሎ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አዲስ ፊልሟን ልታስተዋውቅ መጥታለች … ከቃልኪዳን ጥበቡ ጋር መልክ ብቻ አይደለም ድምፃችንምይመሳሰልባቸዋል ሞዴልና ተዋናይ ፒፒሎ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 140

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 14 днів тому +48

    ስርዓተዋ ራሱ ሆሳዕና ይመስላል ❤👌

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 14 днів тому +19

    በጣም ደስ የምትል አርቲስት ነች እንደዚች ያለች በስነምግባር እና በእምነት የታነፀች ልጅ የፊልም ኢንደስትሪዉን መቀላቀሏ መልካም ነው ለብዙዎች አርቲስቶች አሪያ መሆን ትችላለች እግዜአብሄር ይባርክሽ ከክፉ ይጠብቅሽ 11:13

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 14 днів тому +25

    የፆም ፀሎት ሃይል .... ❤ ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @Melat544
    @Melat544 14 днів тому +23

    ❤❤እዲሳባ እኮ ባዶ ናት በሙሉ የክፍለ ሀገር ልጆች ናቸው ጠንካሮች እና ቆንጆዎች

    • @desstadessta
      @desstadessta 13 днів тому +9

      ቆንጆ ሳይሆኑ ፈጣጣዎች……እዚህ ለመድረስ አብሮ መተኛት በይዉ ሌላም ሌላም አድርገዉ እድል ለማግኘት አይፈሩም። እኛ ደግሞ ከተማ ላይ ቤተሰብ አለን የት ገባችሁ የት ገባችሁ የት ወጣችሁ ብሎ አየር የሚያሳጣን። ሁሉም ምን እንደሚያደርጉ እናዉቃለን እኮ ክብራችንን ስላስቀደምን ወደ ኋላ ቀርተን ነዉ የአዲስ አበባ ልጆች።

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 13 днів тому

      ​@@desstadesstaደንቆሮ ሰበበኛ

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому +4

      በቅርቡ የጨዋ ሽልማት [አዋርድስ] የተሸለመችውን መሠረት መብራቴን ጨምሮ ፡ ብዙ የአዲሳባ ስኬታማ ፈር ቀዳጅ ፈርጦች ሞልተዋል።
      🤔🤔

    • @desstadessta
      @desstadessta 13 днів тому

      @@nowisthetime7496 የገጠር ልጅ ነይ ከተማ ግቢ እና ምን እንደሚካሄድ ተመልከች

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 14 днів тому +42

    በጣም እማደንቃት አርቲስት፣ እስኪ እንደኔ የፒፒሎ አድናቂ የሆናቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 14 днів тому +14

    ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ❤

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 14 днів тому +36

    ሀድያ 🥰 እንደ ወሎ ውብ ናቸው ያልተወራላቸው

    • @FmFm-hc2wn
      @FmFm-hc2wn 14 днів тому +1

      ደንጣዎች አኮ ከወሎ ነው የሄዱት

    • @sisay7
      @sisay7 14 днів тому +3

      ሆሳህና ያደገ ሁሉ ሀድያ አይደለም።

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 14 днів тому +1

      @@sisay7 ምቀኛ 🤣ከንባታም ወላይታም ትሁን ምን አገባኝ 🤣🤣

    • @user-gs2ct2ed7k
      @user-gs2ct2ed7k 14 днів тому +1

      @@sisay7 eko Tewelden Adgen Gin Hadya Aydelenm

    • @SintuAlmu
      @SintuAlmu 14 днів тому +1

      ሀበሻ ሁሉ ጦንጦ ናቸው

  • @WubitMakoreMakore
    @WubitMakoreMakore 14 днів тому +12

    በአካል በጣም ቆንጂዬ ናት ስርአቷዋ ❤❤❤

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 14 днів тому +58

    ሰይፉ ፋንታሁንን ግን ተዋቂ ሰዎች ተመካክራቹ ልዩ ሽልማት መሸለም አለበት !

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 14 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 14 днів тому +1

      ተባረኪ

    • @abeskesta278
      @abeskesta278 14 днів тому +6

      ይሄን ነገር ያልኩት የዛሬ ስንት አመት ነዉ የሚሰማ የለም የኛ ሰዉ የሚገባዉ ያ ሰዉ ሲያልፍ ነዉ

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 14 днів тому

      Ewant ❤

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 13 днів тому +4

      በትክክል በእውነት ብዙ ጥሩ ነገሮችን ለኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ሰርቷል ቅን ልብ ነው ያለው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስካሁን መተኪያ ያልተገኘልት show ነው በጣም ነው የምሳሳለት

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 14 днів тому +13

    ፈጣሪ ሆይ እስከዛሬ ያለነው ባንተ ቸርነት ነው
    🙏🙏🙏 ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-cz4ug2kq3i
    @user-cz4ug2kq3i 13 днів тому +11

    ስለሆሳና ከተወላጁ ይልቅ የሚያውቃቸው ይመሰክራል ከማውራት ሰርተው ማሳየት ይመርጣሉ ❤❤❤❤

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 12 днів тому +1

    የሀዲያዋ ቆንጆ የሆሳናዋ እግ/ር ይጠብቅሽ ደግሞም ይባርክሽ ለምልሚ ሀዲይ ደናሜ!!!

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 13 днів тому +3

    በእግዚአብሔር እጅ ውስጥ አድገሽ የዓለም የክፋት መንገድ እንዳያጠቃሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራሽ ፒፒሎ ሁንላችንም በጸሎት ከጎንሽ አለን

    • @MATEYOMATUBE
      @MATEYOMATUBE 13 днів тому

      @@gezahegnlefamoofficial6030 አንቴ እዚህ ምን ትስራሌ? 😂😂ውጣ ከዚህ

    • @gezahegnlefamoofficial6030
      @gezahegnlefamoofficial6030 13 днів тому +1

      @@MATEYOMATUBE አንተን ነበር የማይመለከተው እኔን ይመለከተኛል የዘፈን አስተማሪ ሳቶን በቤቴክርስቲያን ውስጥ ያደገች አንተ በዚህ ሚዲያ ስታወቃት እኔ እያየን እየሰመናት ነበር ያደገችሁ
      ከዚህም እንድወጣ የምታዘኝ ሳይጣን አይደለሁም

  • @user-gs2ct2ed7k
    @user-gs2ct2ed7k 14 днів тому +6

    የሰፈሬ የሀገሬ ልጅ ምህረት❤❤❤

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 13 днів тому +4

    ተነሺና አብሪ ነው ነገሩ ክብር ለመዲአናለም ይሁን

  • @selamdemkeselami4315
    @selamdemkeselami4315 14 днів тому +9

    My ሆሳዕና የ ቆንጆች ሀገር 🥰

  • @hayatadela
    @hayatadela 14 днів тому +15

    ለምን ግን የቫበን እናት አልቀረበችም ሌላ ሰው ታቀረባለህ እሷ ለምን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 14 днів тому +5

    አንደኛ ነች የቁንጅና ምልክት ብቃ ታናሽ እህት ፈልጊልኝ ቁመቴ 1.92 እኮ ነኝ አደራ አጭር ላይ እንዳልወድቅ🤣🤣🤣

  • @All.don2024
    @All.don2024 13 днів тому +4

    ምን ብትረዝም ሴት ከወንድ አትበልጥም ትል ነበረ እናቴ ❤❤❤

  • @wanawtsegaye905
    @wanawtsegaye905 13 днів тому +2

    እጅ አንሰጥም ቆንጆ ፊልም ነው ታዩት ዘንድ ጋበዝኳችሁ❤

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 14 днів тому +8

    አይ ሰይፉ ቆንጆ ስታይ ጭራሕን ትቆላለሕ ችለታ ሳይሆን መልክ ብቻ መስፈርት የሆነበት ዘመን ካለ መልከመልካም በስተቀር አርቲስት የለም እንዴ የፌቨንን እናት ያላቀረብከው ቆንጆ ስላልሆነች ነው በቃ

    • @tube6676
      @tube6676 11 днів тому

      ቀላል ቆንጅ ናት ልቅም ያለች

    • @seadsalik813
      @seadsalik813 11 днів тому

      @@tube6676 ላንተ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 14 днів тому +4

    ዎው ዉብ የሆዕሳና ልጂ ነሺ❤❤❤

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 13 днів тому +3

    ቃልዬን ሳይሆን ብሩክታይትን ነው የመሰለችኝ

  • @Nesihab
    @Nesihab 11 днів тому +1

    አንድ ባች ነበርን 6kilo ደስ የምትል ልጅ ነች❤

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 12 днів тому +2

    ልጅቷ ግን እኔን ብቻ ነው ቃልዬ የባባን ሚስት የመሰለችኝ😊

  • @Nahom164
    @Nahom164 13 днів тому +2

    በርቺ ብዙ እንጠብቃለን❤ 🎉

  • @lobeesatu
    @lobeesatu 13 днів тому +1

    I'm so proud of everything you've done. keep going !! 🫡

  • @berhanezeray5930
    @berhanezeray5930 13 днів тому +2

    I am witnessed abut Hosssna the respectful and great peoples 🙏🙏

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ፍትህ ለሄቨን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 днів тому +1

    God is too good ❤❤❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 14 днів тому +6

    አረ ቃልዬ ቆንጆ ናት ያን ያህል አትመሰልም

    • @Abeni-ck2jg
      @Abeni-ck2jg 12 днів тому

      𝒑𝒊𝒑𝒍𝒐 𝒅𝒆𝒈𝒆𝒎𝒐 𝒍𝒆𝒍𝒂𝒈𝒏𝒂𝒘𝒂 𝒌𝒐𝒏𝒋𝒐 𝒏𝒆𝒄𝒉𝒆 𝒉𝒖𝒍𝒆𝒕𝒖𝒎𝒆 𝒌𝒐𝒏𝒋𝒐 𝒏𝒂𝒄𝒉𝒆𝒘𝒆 𝒈𝒆𝒃𝒂𝒔𝒉𝒆 𝒇𝒆𝒔𝒆!

  • @LINDABABAAmira
    @LINDABABAAmira 14 днів тому +5

    Sayefu ebakeh ya heaven enat betaqarebat demis hunat please

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሊንዳባባ

    • @LINDABABAAmira
      @LINDABABAAmira 13 днів тому

      @@TruthEz keyboard amharic yalawem

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 14 днів тому +3

    አቤት ቁመና 🥰 የት ነው ግን የምትገኙት 🤣🤣

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 днів тому +1

    Jesus is lord Amen ❤❤❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 12 днів тому

    She is blessed!!

  • @eveali6794
    @eveali6794 14 днів тому +2

    ስረአት 💜💜💜💜💜💝ማሽአላህ 💐💐🌺🇪🇹

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 14 днів тому +3

    Next to this you have to invite eliyana birhanu she Is also actress and producer of gazetagnawa film and she is from hosana

    • @NuhaminKassa
      @NuhaminKassa 14 днів тому

      Yachin yebesebesech arogit man yakatak begd ltawek bla erasu atesakalatm siketl pipi kemanm gar atwedaderm she is high class!!Beza lay sreatua &berasua tiret new ezi yederesechw endemanm telkesksa aydelem !

    • @Hana-v1q
      @Hana-v1q 14 днів тому

      Only she knows what she pass so don't judge anyone specially womens

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ኑሃሚንካስሳ
      @@NuhaminKassa

  • @natnaelalemu7889
    @natnaelalemu7889 14 днів тому +2

    Meheret betam korchebeshalew yehagere lej.fetari yasebshewn yasakalesh.

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ናትናኤልአለሙ፸፰፻፹፱

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 13 днів тому +1

    ሰይፉ ግን. ተዳላለህ ፊታዊ ቢቶን ይሸላል የሄቨን ኢናት ኢንታቪ ኢንዳረገች ኢናዉቃላን ለምን አትለቁቱም??? ሴት ልጂ አለችህ ሄቨን ያንተ ልጂ ብቶንስ????

  • @sint53
    @sint53 14 днів тому +2

    pipilo andegna, sereatesh hulu negeresh betam des yilal.......berchi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ሲንት፶፫

  • @BujuStar
    @BujuStar 13 днів тому +2

    Yechewa liji chewa❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ቡጁስታር

  • @techsador
    @techsador 14 днів тому +7

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @Truth-12
    @Truth-12 13 днів тому

    Betam asteway lij nesh… blessings konjo

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ትሩትህ ፲፪

  • @BobbyBobby-wk1uy
    @BobbyBobby-wk1uy 13 днів тому

    ብዙ ጊዜ አስባሎ እሷን አቅርበት ብዬ ግን አለወረሁም

  • @ShalomIsaacc
    @ShalomIsaacc 14 днів тому

    Im Eritrean I Watch this Interview she Is Decent 😮GBU My Sister name Also Pipi 😂

  • @samuelhallelujah3199
    @samuelhallelujah3199 13 днів тому +1

    ሆሳና ❤❤

  • @nemer2587
    @nemer2587 9 днів тому

    የኔ jagina❤❤

  • @meserettadiwosi
    @meserettadiwosi 11 днів тому

    igizabiheri amilki inkani irdshi❤❤❤❤

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 12 днів тому

    Wow. Ye. Hossan. Lij. Mahoneshi. Kortinali ba. Hulu. Nagre

  • @khodanil8234
    @khodanil8234 13 днів тому

    Wow Hosana❤

  • @SAMUELDOCUMENTS
    @SAMUELDOCUMENTS 12 днів тому

    SMART

  • @SudaiKsa
    @SudaiKsa 13 днів тому

    አለባበሷ ደስ ይላል

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 13 днів тому

    ከወሎዬ ቆንጆ 1 ሚስት

  • @mamush-d4s
    @mamush-d4s 13 днів тому

    wowo my hossan❤❤❤❤

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 13 днів тому +1

    እረ ባክሽ የማጅራት መቺ ሀገርነዉ 😂

  • @Zebratube8
    @Zebratube8 14 днів тому +4

    አምባሳደር ቱሪዝም ናት።

    • @Zebratube8
      @Zebratube8 14 днів тому

      የኢትዮጵያ ቱሪዝም አምባሳደር መሆኗ ቢነገር more grace ይጨምርላት ነበር።
      አምባሳደር እና አርቲስት pipilo

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      @@Zebratube8
      ተጨማሪ ክብር = more grace

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m 12 днів тому

    WOW

  • @WilliamMedupi
    @WilliamMedupi 13 днів тому

    Hi beautiful lady

  • @DemekeGebreJakemo
    @DemekeGebreJakemo 14 днів тому

    My sister konjo Edimana Tena

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ደመከገብረጃከሞ

  • @Ethiyo523
    @Ethiyo523 14 днів тому

    justice for heaven😢

  • @user-tn8ok4yw7y
    @user-tn8ok4yw7y 13 днів тому

    እኔ ምንም ቃልን አልመስል አለችኝ

  • @DawitDawit-x8v
    @DawitDawit-x8v 12 днів тому

    ፕፕሎ i love you ❤ 🥰

  • @user-ii2ev1sr5o
    @user-ii2ev1sr5o 12 днів тому

    Wow🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 13 днів тому

    ማናት

  • @nazdv7365
    @nazdv7365 14 днів тому +1

    Sele babuji lemen ataweram ..

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ናዝድቭ፸፫፻፷፭

  • @fifi2225
    @fifi2225 13 днів тому

    ❤🎉❤ቆንጆ ነሽ

  • @user-xy4hj2vr4q
    @user-xy4hj2vr4q 14 днів тому +8

    ሆሳዕና 3 አመት ኖሪያለሁ 18 ቡድን የማጅራት መች ግሩኘ አለ ፍቅረኛህን ወይም ሚስትህን ይዘህ መውጣት አትችልም ይቀሙሃል ይገሉሀል ህዝቡ የተረገመ ኑሮ ውድነቱ በፈጣሪ 98% ፔንጤ ዘረኞች ጨካኞች በአጠቃላይ ሆስዓና የሲኦል ከተማ በፍፁም እንዳትሄዱ ጥሩ ልብስ ለብሳቹ ከወጣቹ አይናቸው ይቀላል ፋራዎች የከተማ ልጅ አይወዱም ኦርቶዶክስ ካዪ ደማቸው ይፈላል ሁሉን ባወራው ሆድ ይፍጀው
    ከተማው ላይ ሰው በየቀኑ ሳይገደል አያድርም

    • @lemlem9975
      @lemlem9975 14 днів тому +3

      ጅል ጅላንፎ 😂😂

    • @tihutscollection5773
      @tihutscollection5773 13 днів тому

      የ ምቀኛ ኮመንት

    • @meseretegrace4793
      @meseretegrace4793 13 днів тому

      የከተማው ሕዝብ የተባረከ አይማኖተኛ ነው!!!አውን አውን አጠቃላይ ሀገሪቱ ላይ ያለው ጭካኔ ወደዛም ተዛምቶአል!!!

    • @wamishanega
      @wamishanega 13 днів тому

      ምን እንደናደደህ ገብቶናል😅

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 12 днів тому

      በሆሳዕና 3 በሰላም ኖሮ እንድህ መወሻት አይከብድም

  • @eskindertesfaye7483
    @eskindertesfaye7483 13 днів тому

    Pipi ....wubet + sireat + ewuket

  • @Addisugetachew-pb7fw
    @Addisugetachew-pb7fw 14 днів тому

    Haven

  • @user-qp1sz7dy5i
    @user-qp1sz7dy5i 10 днів тому

    selemon muhe,huliem endezih serious film becha nw mesrat yalebet,comedy lesu ayhonim.

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 14 днів тому

    Yehosanawa pipilo🥰😍

    • @TruthEz
      @TruthEz 13 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾
      @ቲጊስትለገስሰፖሚ

  • @fkrab8894
    @fkrab8894 14 днів тому

    🔥🔥🔥

  • @user-jt4qd5sp8i
    @user-jt4qd5sp8i 13 днів тому

    Aberen vision academy temrenal

  • @mulunashealemayehu3142
    @mulunashealemayehu3142 13 днів тому

    ❤❤

  • @WardMaiden-t5k
    @WardMaiden-t5k 10 днів тому

    Anderson Joseph Lewis Sarah Davis Matthew

  • @ZenebechHaylemaryam
    @ZenebechHaylemaryam 14 днів тому +1

    የሆሳና,ልጅ,የሚያገባ,የሀገርን,ሰው,ነው

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 14 днів тому

    አደራ አጭር እንዳታገቢ 🤣🤣🤣

  • @tigistgosheme5246
    @tigistgosheme5246 14 днів тому

    Salme

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim9936 14 днів тому

    #Justiceforheaven himemachin ayamachum nw u r living your normal routine shame on you

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 14 днів тому +1

    ባዶ ቀፎ ናቸው የእስክሪን አርቲስቶች ካሜራ ላይ አታስቸግሪም አረ ባክሽ

    • @NuhaminKassa
      @NuhaminKassa 8 днів тому

      Betam gobez nat knat bezi lek ayancherchrsh 😂wededshm telashm she is talented and beautiful ❤

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 14 днів тому +1

    🏳🏴🚩🐅🐆🐅🐆💪💪✊️✊️✅️✅️

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 14 днів тому

    I don't like urs and Seif hair styles.

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 14 днів тому

    Yechi wedele be ged kal kidanen lememsl tegagatalech manesh pipilo eraseshin hogni gena bezu yekershal kal kidanen lememsel eshi ::

    • @Hana-v1q
      @Hana-v1q 14 днів тому +1

      Ay habesha

    • @NuhaminKassa
      @NuhaminKassa 14 днів тому +2

      Sijemer erasuan mesla new mtnorew agatami melkua temesasele enji siketl yetemarech enam gobez set nech!knat new endi miyancherechrachu 😂ay habesha

    • @alakoabiyo8531
      @alakoabiyo8531 14 днів тому

      ante gim

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 13 днів тому

    ❤❤❤❤