Ethiopia-ቀብሬን በሊሞዚን አርጉልኝ አርቲስት አልማዝ ሀይሌ ከመሞቷ በፊት የተናገረችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 253

  • @ሐመርውሀ
    @ሐመርውሀ 4 роки тому +102

    ጎበዝ እንደዚህ ሳትሞት የጠየቃችሁ ራማወች ክብር ይገባችኋል
    ስትሞት ጠብቀው ዜና የሰሩ እርኩሶች ታዝበናችኋል

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 роки тому +27

    ስራ ሰርቼ ብር ስጠኝ ስለው ዞር በይ አለኝ ፣አያቹ የኢትዮጺያ አርቲስቶች ብልግና ፣ነብስሽን በፀደ ገነት ያኑረው፣በህይወት እያለሽ የረዱሽ ፈጣሪ ይጨምርላቸው

    • @lemlemyacob6628
      @lemlemyacob6628 4 роки тому +4

      ታዲያ ስንቱን እያስለቀሱ አይደለም የሚሊዮኖች መኪና የሚነዱት።ሰውን በእድሜው እንኳን የማያከብሩ ስግብግቦች

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +29

    በጣም ትልቅ የጥበብ ሰው ነው ያጣነው 😭😭😭😭 አልሚ ነብስሽን በገነት ያሳርፍልን::

    • @user-di9ic4iz9t
      @user-di9ic4iz9t 4 роки тому

      ቁማቹሁ ተጠቃቀሙ ብቻቹሁን ብቻ አሸዳ አትበሉ

    • @maronmaron5635
      @maronmaron5635 4 роки тому

      አረ አስፍሽ በመሸሻ ሞት ebs የት ላይ ነው ጠፍቶብናል እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው

    • @maronmaron5635
      @maronmaron5635 4 роки тому +1

      የመስቀል ፕሮግራም ሊያመልጠን ነው

    • @kedoabdullah4281
      @kedoabdullah4281 4 роки тому

      @@maronmaron5635 ማማዬ በምንድን ላይ ነዉ የማይታዬዉ
      በዪቲዉብ ላይ እኮ አለ

    • @maronmaron5635
      @maronmaron5635 4 роки тому

      @@kedoabdullah4281 ebs live ለማየት ነበር ቀይረውት ነው በፊት ከነበረበት ለማንኛውም በባለሞያ ተስተካክሉዋ tnxs🙏

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 4 роки тому +4

    ራማ ሚዲያ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቁማ ደርሳችሁ ከችግርና ከጭንቀት እንድትገላገል በር ስለ ከፈታችሁ ተባረኩ ፡ለአርቲስት አልማዝ ሃይሌ ቤተስቦች ጌታ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +56

    ሰው መርዳት በህይወት እያለ ነው ከሞቶ አይመለስ ጥሩ መስራት ለራስ ነው

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 4 роки тому +9

    እኔ ከአረብ ስመለስ ሄጄ አያታለሁ እልነበር ለትንሽ አመለጠችኝ ውይ እንደው እናቴ እንዳው አንጀት ስትበይ አልምዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ግን በቂ እድሜ ነው ግን ትንሽ ብትኖሪ ደስ ባለን ፈጣሪ እንደሆድሽ ያርግልሽ ከነአብርሀም ጎን ያኑርሽ

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o 4 роки тому +11

    ማምየ ሳላይሺ ወይኔ እናቴን 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔ልቤ በሀዘን ተወጋ ማሚ ነፍስሺን ባፀገነት ያኑርልን እማ 😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesitube153
    @mesitube153 4 роки тому +1

    ማሚዬ ነብስሽን ከደጋግ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን ተሻገር እጅግ የሚደነቅ ስብእና ነው ያለክ እግዚአብሔር አምላክ ወጣትነትክን ይባርክ በጣም አከብርሀለው አወድሀለው😘በቻላችሁ መጠን አዳዲስ አርቲስቶች አንጋፋዎቹን አክብሩ እባካችሁ ተረዳዱ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 роки тому +10

    የኔ ናት ለዚች አጨር እድሜ ሰዉ ፌት ያጋለጠሽ አይ ሰዉ ከንቱ ነብስሸን በገነት ያኑረዉ😥😥

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 4 роки тому +7

    እፀህይወትዬ ይህን ስታይ ምን ይሰማሽ ይሆን የኔቆንጆ ልጆችሽን ቦርኮ ያሳድግልሽ እማዬ እፀ እድሜናጤና ይስጥሽ

    • @user-rb8ew6ek3e
      @user-rb8ew6ek3e 4 роки тому

      እፀ ህይወት ምን አድርጋላት ነው??

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج 4 роки тому +28

    አርቲስት ቤቢ ሻወር ሲሉአቸው ነው እሩጫቸው

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому +22

    ራማዎች ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው

    • @mestwamestwa9502
      @mestwamestwa9502 4 роки тому

      Mamiye yanye enat nabsehin bganet yanurat😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @frehiwotwoldemariam3093
    @frehiwotwoldemariam3093 4 роки тому +4

    እናንተ ራማዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማሚም ነፍስሽን በገነት ያኑርልን በትክክለኛው ሰዓት ነው ወደ እረፍትሽ የሄድሽው መመረጥ ነው።

  • @fatmamohamed660
    @fatmamohamed660 4 роки тому +13

    አይ ሞት የኛነገር መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 роки тому +5

    ወላሂ ትላትና ሞቷን ስሰማ ራማ ሚዲያ እና ተስፍሽ ነዉ ትዝ ያሉኝ 😢 ሰዉ እያለ እርዳዉ የምባለው አባባል እናንተ ጋ እዉን ሆኖ አየሁት ያኔ ጥርሴ አያምርም ያለችዋ ነገር ትዝ ይለኛል 😢

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 роки тому +20

    እንዳለችው አድርጉላት በአላህ ወደቀብር ቦታ ስቶስዱ

  • @fayzafayza7891
    @fayzafayza7891 4 роки тому +4

    ሞት አይቀር ስም አይቀበር ማሚዬ በሁሉም ልብ ላይ በስራዎችሽ ነግሰሽ ትኖራለሽ ሁሉም ይሞታል ተራውን ነው ሚጠብቀው ዋናው ነገር አላህ ጥሩ ስራ ያሰራን ነው ምለው

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 4 роки тому +3

    እፀህወት ከምርም መልካም ሰው ነች ተባረኪ ግን ለሌቹ አሁን ስትሞት በየንስትግራሞ ነፍስ ይማር እያሉ ለጠፉ አይ አዳማ ምን አለች ስላስተማርሽን የስራ ሞያ ምናምን ብላ አይቻለሁ ታድያ የት ነበረች ሳትሞት በፊት ለሰርግ ስት ሚልዬን ብር ስታወጣ ትዝ ያላለቻት ስትሞት አይ የኛ ነገር ግርም ይለኛል እኛ ሰወች ስንባል

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 роки тому +1

    የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላሽው ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ራማ ሚዲያዎች ወጣትነታችሁን ይባርከው ፈጣሪ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 роки тому

    እትየ አልማዝ ማሚ በጣም ዘናጭ ነበሩ ጭዋታቸው ሳቃቸው ሂሉ ደስ ይላል እናት ሆነው ሲተዉኑም በደንብ ይችሉበት ነበር ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ ራማ ሚዲያን ሳላደንቃችሁ አላልፍም በችግራቸውም ጊዜ በደስታቸውም ጊዜ ከጎናቸው ሁናችሁ ለኛም መርጃ ስላካፈሌችሁን በጣም እናመሰግናለን ሞት ለማንም አይቀርም ሁላችንም ወደዛው ተመላሾች ነን ።

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 4 роки тому +3

    የሰራሁበትን ስጠኝ ስለኝ #ዘወር በይ ሲለኝ እራሴን አላቅም #ወደኩ አለች😢እዛ ወዲህ ሽባ ሆኘ ቀረሁ አለች💔ለዚህ ሰበብ የሆንካት ሰዉዬ እዉነት ምን ይሰማህ ይሆን?ነብስሽን በዓፀደ ገነት ያኑረዉ 🙏

  • @tadesse1881
    @tadesse1881 4 роки тому +5

    የኔ አምባ ሙሉ ብዙም የደረሰልሽ የለም ነበር ሲሞቱ ብቻ ማላዘን ነው የኛ ነገር😭😭😭ማሚዬ ነብስሽን ይማረው ስራሽ ዘመን አይሽረውምና እናስብሻለን 😭😭😭😭

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому +8

    የኔ ከርታታ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ማሚ ምን እላለሁ የፈጣሪ ስራ ሆነ ሄድሽብን የምታምኒው አምላክ ገነትን ይወፍቅሽ ማሚ እንባሽ ፈሶ እንባየ ፈሰሰ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 роки тому

      ሙስሊም ከሆንሽ እንደዚህ አይባልም ፈጣሪ አንድ ነው እሱም አላህ ሱብሀነሁ ወትአላ

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому +1

      @@rabiarabia1881 እሺ እህቴ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому

      @@rabiarabia1881 እኔ የምለው ግን ብዙ ግዜ ክርስቲያን ሲሞት ነብስ ይማር ማለት ያሳዝናችዋል ለምንድነው ግን ??????¿??????????????? በጣም የምትገርሙ ፍጡር ናችሁ እናተ ነብስ ይማር ብትሉ ባትሉ ምን የሚቀርብን ነገር የለም ግን ስራችሁ ያሳዝናል

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 роки тому

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ነብስ ይማር የሚሉት ክርስቲያን ናቸው እኛ የምንለው አላህ ይማርው አላህ ይማራት ነው የምንለው እኛ ሙስሊሞች ። ግን ደሞ ክርስቲያን ከሞተ አላህ ይማርው ማለት በእስልምናችን ክልክል ነው ። እንደዛ ነው ማማየ ለክፍት ሳይሆን ሀይማኖታችን ለየ ቅል ስለሆነ ። ሀይማኖታችን የሚያዘንና የሚከለክለን አለ ስለዚህ የሚያዘንን እንታዘዛለን የሚከለክለንን እንጨለከላለን

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому

      @@rabiarabia1881 በጣም ታሳዝናላችሁ ስንት ሃይማኖትን የሚያሳዝን ነገር እያለ ነብስ ይማር ማለት የሚያሳዝናችሁ ከሆነ በእውነት በጣም ታሳዝናላችሁ ደግነቱ እናተ ነብስ ይማር ብትሉ ባትሉም ሟቹ ላይ ምንም የምትቀንሱበት የምትጨምሩበት አንዳች ነገር የለም ነብስን የሚምረው ሰው ሳይሆን እግዚአብሄር ብቻ ስለሆነ የእናተ ነብስ ይማር ለእኛ ጥቅም ጉዳትም የለውም

  • @LematTube
    @LematTube 4 роки тому +4

    የማሪያም ወዳጆች
    መቼም በማሪያም ለምኛችሁ አታልፉኝም!! ስለማሪያም ፎቶየን በመንካት #SUBSCRIBE አድርጉኝ!! ስራዎቼን አይተው ይፈርዳሉ...

    • @mulugebereziher4486
      @mulugebereziher4486 4 роки тому +1

      አረ ሼም እዚ ሰው ሙቶ አንቺ ሰለ ሰብስክራይፕ

    • @user-qs7cg2xo6m
      @user-qs7cg2xo6m 3 роки тому

      ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው ነው የምትለምንበት አጥተህ ነው
      እንግዲህ ምን ይደረጋል ስለ ማረያም ብየ ላየው ነው
      ግን *የምንለው እንወቅ*

    • @user-qs7cg2xo6m
      @user-qs7cg2xo6m 3 роки тому

      ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው ነው የምትለምንበት አጥተህ ነው
      እንግዲህ ምን ይደረጋል ስለ ማረያም ብየ ላየው ነው
      ግን *የምንለው እንወቅ*

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 4 роки тому +4

    እራማ ሚድያ እግዛብሔር ይስጣችሁ ከችግር ነፃ አድርጋችኃት ፈገግ ብላ ስቃ ደግነታችሁን መስክራ ነው የሞተች።ነብስ ይምረጡ ማሚ

  • @teegi5884
    @teegi5884 4 роки тому +4

    የኔናት ነፍስሺን ይማረው😭😭😭😭ለዚች አጭር ግዜ የሰውፊት አየሺ😭😭😭😭😭

  • @selam1540
    @selam1540 4 роки тому +2

    That is heart breaking, I am soo glad she got help at the end of her life. To the people how helped her may God bless you all

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 4 роки тому

    ኡኡኡኡፍፍፍ ሞት ለሰው ልጅ ማይቀር ነው ግን ምናለ እንዳንች አይነትን እያየ ብያልፍ ብቻ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማሚየ እንወድሻለን እግዚአብሄር የወደደውን ነው ምያደርገው ለምን ተብሎ አይጠየቅም ስያኖርም ስወስድም አዋቂ ነው ራማ ሚድያዎች የእውነት ትልቅ ምስጋና ይገባቿል ዘመናቹህ ይባረክ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 роки тому +3

    የኔ የዋህ ሞታችሁን ለኔ ያርገዉ ሥትል አጀቴን በላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 4 роки тому

    Ramawoch bebezu tebareku! Yehnew Ethiopiawinet Egziabeher bedrachhun yekefek!

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 роки тому +3

    ራማ.ሚድያ.ተባረኩ.በቁማ.ደረሳቹሁላት.ለማሚ.ነብሳን.ያማረው

  • @user-nq5rk9rs9t
    @user-nq5rk9rs9t 4 роки тому +3

    መጨረሻዬን አሣምርልኝ መከፋትም መጠማንም መራብም በልጂነት ሢሆን በቃ ሁሉም ሥቃይ በልጂነት ሢሆን ያምራል በአረጀን ሠአት ገዳፊ ከሌለን ገንዘብ ከሌለን ጤና ከሌለን በጣም ያሣዝናል. ነፍሥ ይማር

  • @ቱቱተገኝወለተማርያም

    😭😭😭ፈጣሪ ነብሳን በገነት ያሣርፈው ለቤተሰቦቻ መፅናናትን ይስጣቸው 😭

  • @sarasara-po1sc
    @sarasara-po1sc 4 роки тому +1

    እግዛቤር ነፉስሽን ባፀደ ገነት ይሁን እማዬ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 роки тому +2

    ሰላም ተስፋየ ቤቷ ስሄድ ቸግሮኝ የለችም አስባለችኝ አለች ማሚ ነብስሽ ይማር

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    ራማ ሚዲያ፣ እናንተ ያደረጋችሁት ኢንተርቪው የትየ አልማዝን የመጨረሻ ህይወታቸውን ፣ የማታ እንጀራቸውን አሳመረላቸው። ሳይጨነቁ ዘና ብለው ኖረዋል። ራማዎች ምስጋና ይገባችሁዋል። እንባቸውን አብሳችሁዋልና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @aemenwegnehe858
    @aemenwegnehe858 4 роки тому +5

    ሱባሀንአላህ የኛነገር

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 роки тому +1

    በእውነት አዘንኩ የኔ እናት እግዚሐብሔር ነብስሽን ይማረው

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 роки тому +1

    ማሚዬ እግዚአብሔር አምላክ ነብስሽን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት ሁሌም እኖድሻለን በስጋ ብትለይንም 😥😥😥🤨🤨

  • @saraa5936
    @saraa5936 4 роки тому

    የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑርልን

  • @ethiominaddis8367
    @ethiominaddis8367 4 роки тому

    ሁሉም ቢተባበር የትይደረስ ነበር። ነብስሽን በገነት ያኑረዉ የኔ መልካም ።

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 4 роки тому +1

    ነፍስሽን ይማር አልሚ

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q 4 роки тому +3

    ተሰፍሸ ክፉ አይንካህ መልካም እረፍት

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 роки тому

    የኔ እናት ነብስሽን በኣፀደ ገነት ያኑሩሽ ኡፍፍፍ የዚ ዓለም ውጣወረድ የኔ ሚስኪን ተሰቃዮ ፣መጨረሻ ግን ተደሰቱ ደስ ሲል የሰው ልጅ መጨረሻ ሲያምር ነው እና እንካን ተደስቶው ሞቱ ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑራቹ

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት
    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማሚየ ውለታሽ እሄ አልነበረም እረ ባካቹህ እንረዳዳ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማረው ማምዬ

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi4898 4 роки тому

    Teshe tebark edemeken yabezaw tebarku

  • @mekdiskebebe9560
    @mekdiskebebe9560 4 роки тому +1

    ማሚየ ነብስሽን ይማርው

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 4 роки тому

    Egziabher yibarkachihu Ramawoch mami nefisiwan beatsede genet yanurilin

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 4 роки тому

    Ista Hiwot Abebe igziaber yibarkish

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 4 роки тому

    Tillik Sira nahu sertash yallafshiu ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😭😭😭😭😭😭 Be Abraham be sera gon Yadrgilsh nabsishin

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 роки тому

    ማሚዬ እግዚአቤሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому

    ማሚዬ ነፍስሽ በገነት ያኑረው ።ሰው በሕይወት እያለ መርዳት በቁም ነው ከሞተ ወዲህ አበባ ይዞ መሮጥ ጥሩ አይደለም ቀሪ አርስቶች ሰምታችዋል ለሊላው ትምህርት ይሆናል ።ግን አበሻ ??????

  • @SSss-pj8tt
    @SSss-pj8tt 4 роки тому +1

    የኔ ገራገር የፍስሺን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @fareeda4830
    @fareeda4830 4 роки тому

    የኔአልማዝ ፈጣሪ ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому

    የኔ እናት ማሚየ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑራት 😥😥😥😥

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ነብስ ይማር ለቤተስብች ምፅናናትን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 роки тому

    እናቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @asnakechwerkuabebe9995
    @asnakechwerkuabebe9995 4 роки тому

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsigiehabtu9804
    @tsigiehabtu9804 4 роки тому

    የኔ እናት ነፍስሽን ይማረው ጥሩ ሰው ነበርሽ

  • @howto588
    @howto588 4 роки тому +1

    ለቤተሰቦችዋ እንዲሁም ለአድናቂዎቿ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 роки тому +3

    ተሻገር መልካም ሠዉ በእዉነት

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ

    ነብስ ይማር እናታችን 😭😭😭😭

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 роки тому

    ራማ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому

    ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ

  • @httm3608
    @httm3608 4 роки тому +4

    MIDRE Artist be kosmetisk, belibs, bechama Ina be baby shawer yibedu ingi min sew merdat yakalu. Midre kotetam

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 роки тому

    ነብስሽን ይማረዉ ማማዬ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 роки тому

    ማሚ ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደገነት ያሳርፍልን

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 4 роки тому

    አሁን እግዲ እዮልኝ ጎበዝ የሀዘን መግለጫ እያሎ ሚያወጡትን ገዘብ አሥቡት እባካችሁ ሰውሲሞት ሳይሆን በህይዎት ሳለ የአበባመግዣው እንስጣቸው::
    ሲጀመር አበባ የደስታ መግለጫነው ብለን ካመንን ሰው ሲሞት ለምን መቃብርላይ እናደርጋለን እሠይ እንካን ሞታችሁልን ማለታችነው?
    እግረመንገዴን ይህን ኮመት ለምታነቡ ወገኖቼ ጥያቄ ይሁንልኝ
    በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ላረፉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸውም መንፈስ ቅዱስ መጽናናቱን ይችርልን:::

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ

    እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔ እናት 😂🙏

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 4 роки тому

    የኔናት ነብስሽን ይማረው ጥሩ ሰው አይበረክትም ።

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 роки тому +1

    ነብስ ይማር

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 3 роки тому

    ነፈስ ይማር ማሚ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +1

    ነብስ ይማር እንዳለችዉ አድርጉላት እራማዎች

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 роки тому

    ነብስ ይማሪ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 роки тому

    Yezhi keresa demese terat yeleweme

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ነፍስ ይማር
    አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ እንደ አንተ አይነት ወድሞችን እግዚአብሔር ያብዘልን

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 4 роки тому

    አይ ሀገሬ ለሰራልሸ ግን ይሔነው ውለታሸ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭አንች ጥሩ ሰራ ሰርተሸ ነው ያለፍሸው ፈጣሪ ነፍሰሸን በገነት ያኑርልን

  • @hjkllhjkllp7674
    @hjkllhjkllp7674 4 роки тому +1

    💔💔💔💔💔💔💔

  • @mameetesfya4456
    @mameetesfya4456 4 роки тому

    Yesw sera New Agaroch Enamsegenaln!

  • @dhdggroruye656
    @dhdggroruye656 4 роки тому

    መፅናናት ይስጣቹ እግዚአብሔረ ነብስ ይማረ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому

    የኔ እናት ያረብ አልቅሸ ልሞት ነው መጽናናቱን እንመኛለን ለልጆችዋ

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 4 роки тому +1

    😭😭😭😭😭 ወይ አቲስቶቻችን ያሳዝናል ነግ በኔኔኔ የለም ሁሉም ይቸገራል በቁም ተረዳዱ ስትሞት ምን ተሰማችው ሼምምምምም

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 4 роки тому

    ማሚዬ ነፍስሺን በደጋጉች ጒን ያድርግልሺ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 4 роки тому

    ማሚ ነብስሽን ይማር ለወዳጅ ዘመዶቾ መፅናናትን ተመኘው 😭😭

  • @mamababa1761
    @mamababa1761 4 роки тому

    Allah irahmsh mami

  • @titiyemaryamlijsss5544
    @titiyemaryamlijsss5544 4 роки тому +10

    ያሁን አርቲስት ጅቦች ሆዳሞች

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 4 роки тому +1

    ነፍስ ይማር ውይ ምት😢😢😢😢😢

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 4 роки тому

    ለማንኛውም ነፍስሽን ይማረው እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb 4 роки тому

    ነፍስሽን ይማረው ማሚዬ

  • @workneshyadata8789
    @workneshyadata8789 4 роки тому

    ተባረኩልኝ

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 роки тому

    ነፍስ ይማር ማምየ

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 4 роки тому

    በዚህ ዘመን በእግዚአብሔር መጠራት ብርቅ ነው ይበቃታል

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 роки тому

    Yane enku fetari ke kedusan gon yasarefeshi

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    እግዚአብሔር ይስጣችው ኡኡኡኡ ግን አመለጠች ወይኔ እናትዬ ነፍስሽ ይማር😭😭😭

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 4 роки тому

    R.i.p

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 роки тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢fetariy nefesish begenet yanurat lila mn yibalal keleb sew nesh

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 4 роки тому

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣር

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 роки тому

    አሜንንን

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 4 роки тому

    It's make me cry