Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ዘሌ ወድሜ ልምከርክ በእውነት እባክክ ፍቅር ያሸንፋል በል ሴት እህት ሚስት እናትክ ሚስትክ የልጆችክ እናት ነች እና ተከባከባት ተረዳት እሷ ትወድካለች እበፊቱ ሁን እባክክ አብራቹ ም ስሩ ለምን እምትሰራ አንተም ታቃለክ አስበው እስቲ ቤት አፅድታ ልጆችክን ተከባክባ የቤተሰቡን ሁሉ የቤት ስራ የምትሸፍን እሷ ለም እንዲ ትሆናለክ ለማንኛውም አስደስታት
ገገማ ነው
እደዱሮው አብራችሁ ብትሰሩ ብዙ እይታ ይኖርሽነበር ህዝቤ ካፕልእና ፕራክ ይወዳልብየነው😂
በትክክል 😂😂😂😂😂 አንደኛዋ እኔ ነኝ
ትክክል😂😂😂😂😂
በጣመ
Esu eko አይፈልግም ይፈራል. ማታ ማስርርገዝ ብቻ. ነው
ትክክል አቤት እይታሽ 😮😮😮😮😂😂😂😂😂
ባልየው አይገባውምጁ አብራችሁ ብሰሩ ውጤታማ ትሆናላችሁ ይች አለም ለውሸቶች ነው እምኮነው ስለዝህ አብራችሁ ስሩ
በጣም ስንቱ ሲለቃቅስ ይውላል ለብር ብሎ ይሄደሞ ፋራ ነው ይለወጡ ነበር
የኔ እናት ሚሰኪን ነገር ነሸ 😍 እኔ ብሆን እንደዚህ ጥብርር ቢልብኝ የምሰድበው ይመሰለኛል
ተመስገን አንድ ጋር ሆናችሁ በጣም ደስ ይላል
ፈረንጅ ቢሆን isoky ይል ነበር 😂 ሀበሻ ሆዱ ከጎደለ ለፍቺም ይደርሳል
እንግሊዘኛ ካላወቅሽ ባማርኛ ፃፊ ተገጣጥሞ አይፃፍም😂😂
@@MeronDawit-lu4cm 🤣🤣ተይ .ግን ከይቦአርድ አስቸገረኚ የምር
ለንደዚ አይነቱ የሀበሻ ባል ነው ካላገባሁ እታነቃለሁ የምትሉት ሰቴቶች 😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እኮ እንዳለ ገገማ ናቸው እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
ምን አለ ምንም አላለም እኮ ለራሱ የተረጋጋ ነዉ ተባረክ ❤ ወንዶች ሲርባቸው እኮ በጣም እኮ ነው ሚነጫነጩ
ሀረግዬ ስወድሽ ማርያምን
አብራችሂ ብትሰሩ የት በደረሳችሁ❤❤❤አረተዉ አብራችሁ ስሩ❤❤
ዘሌ አብራችሁ ቪደወ ስሩ እይታ እንድታገኙ
🤔ቆይ ምን አናደደዉ አልገበኝም ስልኩን ሲነካካ ነበር በዛዉ ሽል ለማለት ፈልጎ ነው 😏
😂😂😂😂 እራበኝ እያላት ነበር
@@tirualemeyihuna1086😂😂3ኛ አስረ geze ሜድያ ካምራ አይዎድም ተናግሮአል. ከዚህ በፊት
Kuratu, ayderes new.Video abereh betesera ena beyalefelachehu mene ale?????
Berchi balishi gobez new stebayi alew tankabakebi 😅
ፍቅር በሁለቱም ሲሆን ደስ ይላልል በግድ አግብተሽ ተጠባረረብሽ በቃ ልጆችሽ ለእናትሽ ሰተሽ አረብ አገር ስሪ ልጆችሽም ፀዳ ብለው ያድጋሉ የልምምጥ ትዳር እጭ ያስጠላልል አይወድሽም ሀገር በፈጣሪ ሰው
ሀረግ ግን ዝረክክረክ አትወይ ፀዳ በይ ከሰል ቤቱውሰጥ ትቀጠቅጫለሸ
አብራቹህ ሰሰሩ በጣም ናው ደሰየሚለው የምር ሀርግ
ባልሽ ግን የዋህ ነው ሀረግየ ሰብስክራይብ አስደረጊኝ
ደምርኝ ወዴ እመልሳለው
እንደማመር በቅንነት❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች ስደተኛ እህታችሁ ነኝ❤❤❤
ምን ችግር አለው ብታረገበግብ
Tenekara nesh ke esu gar ye metenore
Lemden new gen tekefeghalech yekre yebelegh minishm aytememe yutebe bekrebsh yeshalale lela sera sere
ፕራንኩ እምያምረው ምግቡን ሰርተሽ አውቀሽ እንዳልሰራ ብትሆን ነበር እርቦት ፕራንክ አይንፋም 🙄
ፋራ ሴት ለባል ክብር የላትም ወንድ እንደገባ ምግብ ያስፈልገዋል
አብራችሁ ስሩ ቪዶዮ ሀረግዬ ከተመቸሽ ደሞ ልክ እደፋሲካ እደ ለምለም እቃ እየገዛሽ አስረክቢ ዉጤታማ ትሆኛለሽ
😅😊አይዘሌ ምስኪን ነዉኮ
እግዚ አብሆርን ሂሳም ሀበሻ መስሎኝ
ዘሌ ተዉጅ አዳደየም አብራችሁ ስሩ ሀረግ ከጀመረች ቆየች ከሷ ተነስተዉ ስት ሰብስክራይብ አላት አታያቸዉምድ የውሸት እየተጋቡ ድራማ እየሰሩብን የምን መኮሳተር ነዉ እደ
እኮ
የኔባል እጀራይጋግራል ምችግርአለው እንኳሰላምፈጠራችሁ
wezi yelalew prank
አብራችሁ ብትሰሩየት ትደርሱ ነበር ባልሽ ፋራ ነው
Beged nw minorow ende zele keber yelewem
ግን ብታርገበግብስ ምን ትሆነለህ ኤጭ😂😂
60 asgabut 🥲betsb
ክክክክክ,ዘሌ,በናት,አብራችሑ,ሰሩ,የቱቡ,ያድጋል
የኔ ውድ ሌሎች እኮ ፕራክ የሚሰሩ መጀመሪያ ተነጋግረው ነው ግን ያገሬ ልጅ ነሽ ወይ መልሽልኝ ማርቆስ
deberberhan nate
ሸዋ ናት
እኔነኘ እማረገበግበው አላለም😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
❤️👨👩👧👦👍
ጠብራራ ወንድ ሆዳም ነው ሆኑ ኮጎዳ ለ ትዳሩን ለመፍታት ይሮጣል ስለዚ ብዙ ምትለፊ ይመስላል፡
ትግስትሽ ማርያምን እኔ አልችልም😂
ታረቁ እደ ሀረግና ባሉዋ እልሎ ደስሲል ከይቶብ እርቄነበረ ውዶቸ ኢቶገብቸ ከ5 ወር በሁዋላ ኡፍ ብዙታሪክአልፎኝ😂😂 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅ታረቀው
ትንሽ ተናግሮ ዝም የሚል ሰው ደስ ይለኛል❤
ግግም አይ አዳድወዶች አልሽንፍባይ አብላችውስሩ
😂😂eko አበሻ ስደት ያየ ካልሆነ አነዚህ አንደንጉሥ ተቀምጦ ማዘዝ
እኔ ብሆን ልክ ነበር የማሰገባው
ክክክክክክ አይ ሀረግ አንች ተንከሲስ 😂😂
ገና ሲመጣ ነገር አበላሽውኮ😊
በስማም ግን እርጋታው
ይሄ ሰው ከበፊትም ጀምሮ በጣም ነጭናጫ ነው. የካሜራ አይነጥላ አለበት. ለሚስትህ ግን ክብር ይኑርህ፡፡ ከካሜራው በስተጀርባ ያለሽን የትዳር ሁኔታ ያሳያል፡፡ ፅናቱን ይስጥሽ፡፡
ወንድ ሆዱን ይወዳል የሚሉት እውነት ነው😂😂
አቦ እንድህ እርምጥምጥ አትሁኝ
ሀረግ ባልሺ ገና ጥሬ ነው ጥናቱን ይስጥሺ ጭራሺ ላርገበግብነኝ አላለም
ሐረግ ተጠንቀቂ እሽ ያለ እሱ ፍቃድ ካሜራ ፊት አታምጪ አስፈቅጂ እንደባለፈው እንዳትሆኑ
አረወዳ መጀመሪያ ከውጪ ሲገባ ምግብ ሰርተሽ ጠብቂው😢😢😢
የኔባል ብልጥ ነዉ ካለበት ሳይነሳነዉ ልመጣነዉ እርቦኛል ብሎ የሚናገረዉ😂
የምክክርፕራክነውክክክክክአራፍነው።በርች😂😂❤❤❤❤
ተለያየን ሰትይ አልነበር
አረጋዛ አለቺ eko 3ኛ 🤣🤣 prank ነው. አልተለያዩም
ብታራግብ ምን ትሆናለህ አይ ሀበሻ ወዲች😂😂😂😂
ለምንድነው ኮስተር የምትለው ዘለቀ ተው ፈገግ በል ደግሞ አብራችሁ ስሩ ጥሩ እይታ ታገኛላችሁ
የሰከረ ይመስላል ግን😅😅😅😅
😂😂😂በምን አወቅሽ ኮሜት ላነብ ነው የምገባው
አርገብግበው😂😂
የተጨማለቀ ነው
ሰላምናችሁ
ገና ከመምጣቱ ያለፍላጎቱ በፕራንክ እንዳታሰለችው ፈቃዱን አረጋግጪ
ሰላም በርቺ ማማዬ
አፍሽን ቀሥ አድርገሾ ክፈች በሥማአም😢😢
ዘሌ የአሜን አባት ጀነን ቆፍጠን ያለ ነው
እረ በርሀብ ላይ ሁነው ፕራንክ አታድርጉ ባሌቻችሁን ባልን አብልቶ ሲጠግብ ነው ፕራንክ ማድርግ ምክንያቱም የአሁን ዘመን እርሀብ እንደ ሚጥሚጣ ነው ሆድ እሚያቃጥለው ሆሆሆ
❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አንተን እኮ ነው 😂😂 ዜሌዋ ፍቅሬ ባሌ ትዳር ማሬ ውዴ አትይውም 😂😂😂😂😂
የሃበሻ ወግ ባህሉ ነው አንት ማለት
@@MtkueAbabu😂😂ሀበሻ አይዎድም አንደዚህ 😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@Suzanshimelis-lc6dv ብየ እኮ ነው
ሢጨቅ ሠዉዬዉ ጤነኛ አይመሥለኝም ሣዬዉ
የራበው ሰው ፕራክ እራበኝ እያለሽ 😂😂😂
ዘሌን ሳይ የመጣሁት ጥንዶች ሲሆን እይታ ይበዛል
ኢሳም አበሻ አረቲሰቱን የሚመሰልኝ እኔን ብቻ ነዉ ጋይሰ
አዎ ይመስላል
ሀረግ ከባልሽ ስሪ ሁልዬም እይታ እዲኖርሽ
ዘሌ አብራችሁ ሰሩ እሶንም እረዳት ዘሌ ማኛው
በርቺ
❤❤❤❤😂😂😂😂
ባለቁላው እያለ ነው የሚያስለምንሽ😂😂😂😂😂
ጭራሽ ከሰልም አታርገበግብም ?????? ደፋር ሰገጤ አቤት ትዳር እንዴት እንደሚከብድሽ ሳልኩት
ፕራልክ እኮነው
በርች❤❤❤❤
ዘሌ ሁሌ ና ትሸቅልሀረግ የምር ትስራ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
አብራቹ ስሩ
❤😂
❤❤😂😂
Agegnteshwal 😂
እኛ ጎረቤት ገጠር ያሉ ባል እና ሚስት ሲጠራሩ አንች ልጅ አንተ ልጅ አንች አንተ ልጁ ልጅቷ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እነሱ ትዝ አሉኝ ዘሌ አብረሀት ስራ
😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስማቸውን አልተዋወቁም እንዴ😂😂😂
@@MadinaAdem-fu7bx የገጠር ሰው ባል ሚስትን አንች እያለነው ሚጠራት ሚስት ደግሞ አንተ ትለዋለች እኔ ተወልጀ ያደገውበት አገር ጎጃም እንደዚህ ነው
@@tirualemeyihuna1086 አረ አትይኝም በስማቸው ለምን አይጠራሩም
ይሄ ጨምላቃ ያርገበገበ እንደሆን ምን ይሆናል ነገ ደግሞ እንጀራ ልታሰጋግሪኝ ነው አለ እኔ እኮ እንዲህ አይነቱን ባል ብላችሁ መቀመጣችሁ
ስጀመር እሱ ግድ የተየዘነው እኢሚመስለው
ደምሩኝ ወዶች እመልሳለው
ጋግር እዳትይ ለመብላት ታጥበህ ትቀርባለህ ሚስትን መገዚ ነዉር የሚመስላቸዉ የልብ እወር ወዶች ብዙናቸዉ😊😊😊 ስገጤ
ትርፍከፈርነሽ
ወንድኮ ሆዱ ከጎደለ ምንም አያስደስታቸውም
😂😂😂በተለይ ሀበሻ
😂😂😂😂😂
ከከከከከከከ😅😅😅😅
ብትጋግር ምን ትሆናለክ አለማፈርክ
ዘሌ ምርጥ ሰው በታም ታጋሽ ነው ሀረግዬ ተከባከቢው ጎበዞች ናሁ
ሀረግዬ አብራቹ ስሩ ህዝቤ የውሸት ባል እየያዙ እኮ ነው ምሰሩት ህዝቤ ድራማ ህይወት ይወዳል ለባልሽ እይታውን አሳይው ምን ያክል ለውጥ እንዳለው ይየው 🙄🤔
አረ አብራችሁ ሥሩ ትቀየራላችሁ
ምንሽም አያምርም ንሀጫም ነገር ነሽ
😢😢😢😢አይባልም
@@barkot-hm3fm ምን አልከሠከሰህ በቤቷ ብታምርህ አደል ቤቷተዘፍዝፈህ የምታያት ያውም ዶላር ከፍለህ መሀይም እየከፈልክ እያየህ መተቸት ስግጥናይባላል
ቅናትነውኪኪኪኪ
ትበልጥሻለች ቅናታም
አራስዋን ሆና ነዉ የሚሰራ ሸርሙጣ ነዉ. ሁሌ የምመቸዉ
የሆነ ነገር አርገብግብ ብትባል አትለቀውም 😅😅😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😅
😂😂😂😂😂 ምን የሆነ
@@nas7117 😁😁😁🙈🙈🙈ደምሩኝ እስኪ
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂 ጨርሺዋ ምን
❤❤🎉🎉

Kuratu, ayderes new.
Video abereh betesera ena beyalefelachehu mene ale?????