ምስጢራዊው የኤምሬቶች ጦርነት ፤ ወርቅ ያቀጣጠለው ውጊያ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 226

  • @user-xg6oz5zt3z
    @user-xg6oz5zt3z Місяць тому +46

    ጋዜጠኛ ነኝ የሚል ሁሉ ከንታ ብዙ መማር ይኖርባቸዋል! ከሁሉ በላይ ሙያውን ብቻ በትክክል የሚተገበር እንቁ ጋዜጠኛ ነው !!

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому +28

    እውነተኛ ሚድያ የማያዳላ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Місяць тому +11

    ሁሉም በድሃ ደም የበለፀጉ ሀገራት፡ ግለሰብ ይከፍሏታል አይቀር መቼም
    እኛ ኢትዮጵያዊያን መፍትሔያችን ጸሎት ነው ፍትህ ከፈጣሪ
    እኛ አቅም የለንም አምላክ ሆይ

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 Місяць тому +8

    ኢትዮጵያውያን ክብራችሁን የምትመልሱበት፣ ተባብራችሁና አገራችሁን እያፈረሰ ያለውን አገዛዝ የምታባርሩበት ጊዜ አሁን ነው።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Місяць тому +17

    አንድ ቀን ይከፍላሉ ኤምሬቶች ጊዜ መልስ አለው ለሁሉም

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Місяць тому +10

    ሚዛናዊ ሚዲያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому +14

    ኢምሬት ነዳጅሽ ፈጣሪ ወደ እሳተ ጎመሬ ይቀይረው ምነው ፈጣራ ጨከነብን ኢምሬት ትግራይ ወርቅ አይቻልም አይቻልም ዝግ ነው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Місяць тому +5

    እነታከለ ኡማም የእኛንም ወርቅ ወደ ኤሜሬትስ ነው ያጋዙት እስከአሁንም የሚያግዙት

  • @BezawitNurhusien
    @BezawitNurhusien Місяць тому +7

    Ethi formu the best media

  • @Tigawblack
    @Tigawblack Місяць тому +3

    ምርጥ ዘገባ

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Місяць тому +25

    ሰሜናውያን❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nf6xq9cg9h
      @user-nf6xq9cg9h Місяць тому +9

      Tigray and amara

    • @solomonberega644
      @solomonberega644 Місяць тому +2

      Ahyaa

    • @sofiamarcos7001
      @sofiamarcos7001 Місяць тому +1

      ድል ለሰሜኑ ህዝብ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      @@solomonberega644 ካንተ በላይ አህያ የለም ፡፡ ለዛውም ወደል ፡፡ ሌባ የኦህዴድ ካድሬ ሰሜን ሲባል የቀዝናል ፡፡

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      Dil Lesemenoch !!!

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Місяць тому +9

    ከፈጣሪ በታች ተስፋችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Місяць тому +4

    ፊታችንን ወደ አላህ ብቻ ማዞር ነው ሁሉም ወደ ፈጣሪው መዞር አለበት እሱ ያመጣውን ማንሳት ቀላሉ ነው

  • @Tube-jd4ui
    @Tube-jd4ui Місяць тому +2

    ትችላለህ ወድሜ።ሁሌም እከውነት ጋራ ወግን።❤❤

  • @Yasin-p9y
    @Yasin-p9y Місяць тому +29

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ
    ሞት ላስመሳዮቹ ላብይና ለወንድም ተብየዉ ለሙሀመድ ቢዛይድ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Місяць тому

      አንተ ጋዘጠኛ ይህንን ሁሉ ዜና በእንግልዘኛ ቢቀርብ ብዙ ተፅኖ ማምጣት ይቻል ነበር

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Місяць тому +1

    High level performance of journalist .

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +15

    #ከሀገር ውስጥ መላላክ ወደ #አለማቀፍ ተላላኪነት ያደገው #የብልፅግናው ስርዓት ነው።#አሽከሮች ይጥፋ 👎👎👎

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 Місяць тому +6

    ያየሰው =የመርህ ሰው።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому

    እትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ

  • @user-tf7sw7mc5m
    @user-tf7sw7mc5m Місяць тому +8

    መጣህ ስጠብቅህ የእኔ ጀግና አብየት ሞያ እና እዉቀት ትለያለህ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому

    Viva viva ethio forum selam walachu my family❤❤❤❤❤i love

  • @BazinGessesse
    @BazinGessesse Місяць тому +4

    3ኛ ዛሬ ምርጥ እይታ

  • @yenesewtiruneh4215
    @yenesewtiruneh4215 Місяць тому

    Keep going Yayesew

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 Місяць тому +4

    "የግርጊር ገበያ ለሌባ ይመቻል ይባል የለም ?

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 29 днів тому

    ደስ የሚል ትንተና ጌታ ይባርክህ

  • @tewodrosgebretsadik9772
    @tewodrosgebretsadik9772 Місяць тому +6

    THANK YOU PRTORYA THANK YOU ETIO FOROM THANK YOU TDF THANK YOU TPLF LEADER'S

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 Місяць тому +2

    የኮሪደር ሽር ጉድ ከዚች ሀገርበ ተገኘ ገንዘብ ለዚችው ሀገር ሲባል (uae ማለቴ ነው ) ሳይሆን አይቀርም

  • @getachewamare-v4p
    @getachewamare-v4p Місяць тому +1

    1 adinet le amarana letigray selam

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Місяць тому +1

    Wow wow 👌

  • @melesalem3681
    @melesalem3681 Місяць тому +2

    ተቋውመን መንግስት እናውርድ ሰልፍ እንውጣ ተኛን እኮ ምን እስክንሆን ነው ወገን ደቼ በላን እኮ 😢

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Місяць тому

      ህዝባችን አዚም ወድቆበታል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Comment-r9u
    @Comment-r9u Місяць тому +2

    Ato Siyoum Mesfin told the future - war on Tigray will spread across Ethiopia and the Gulf States will have a field day ....at expense of Ethio

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому +2

    Good morning Ethio forum

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Місяць тому

    ያየሰው 💛❤️💙💙

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Місяць тому +1

    Very trueeeee

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 Місяць тому +1

    TESFAYE CANADA 🇨🇦 EWNT FANO FANO DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medihanye5875
    @medihanye5875 Місяць тому +2

    Wow

  • @SamiyGr
    @SamiyGr Місяць тому +2

    ኢትዮፎሮም ይመቻቹ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Місяць тому +2

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @meleseweyesa3160
    @meleseweyesa3160 Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ተቺና ተሳዳቢ ውሸትን ከእውነት እየደበላለቀ የሚያቀርብና የሚጠሉትን ወገን ወይም ሰው የሚሰድብላቸው ሁሉ ለአንዳንድ ሰዎች የመጨረሻው አዋቂ ነው ❤

  • @ExcitedGondola-ie2wl
    @ExcitedGondola-ie2wl Місяць тому +1

    እናመሰግናለን

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Місяць тому

    ያየሰው ሁሌም የማጥገበው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛችን ኑርልን!!! ይህንን ከሰው ይልቅ ደደብ ብልፅግናን ያጥፋልን፣ጊዜውም ደርሷል!!!!!!

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому +2

    ንስሩ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ምርጥ አድርገህ አቅርበኸዋን
    የእነ አክሊሉ ሀብተ ወልድ አገር
    የእነ ጃንሆይ አገር
    የአቦዳቢ የውጭ ፖለሲ ታዛዥ አሻጉሊት መመራቷ አገሬ ይቆጨኛን

  • @fbg6774
    @fbg6774 Місяць тому

    ምርጡ❤❤❤

  • @user-fj6xn1zd5i
    @user-fj6xn1zd5i Місяць тому +3

    መሣሪያ ቢያገኙ እዛው ያሉ ኢትዮጵያውያን ይቆጣጠሯታል😅😅

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v Місяць тому +5

    የራሱን ሀገር እየገነባ፣ህዝቡን በሠለም እየኖራ የሰዉን ሀገርና ህዝብ ለመፍራስ ለሚሠራዉ ቢን ዛይድ ፈጣሪ አለህ የሥራዉን ይስጣዉ።ወይ አብይ ቢን ዘይድ በዘራኝነት ለሚትጨፋጭፈዉ ህዝብ ዘመናዊ መሣሪያ እየቀባለህ ነዉና ብታደንቃዉ ምን ይጋርማል?

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 Місяць тому

    አንደኛ❤

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣህልን።ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ እውነት

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Місяць тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰው በሱው ላይ እንዲህ አረብ ሀገር ሁና በአረብ ሀገር መጨከን ለገንዘብ ያሳዝናል

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbdlisemedJemal-ue2ro
    @AbdlisemedJemal-ue2ro Місяць тому +1

    Y halabaሁ❤ ቤተሰብ

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 Місяць тому

    እንደ ሁልግዜው ምሰጋናችን ክፍ ያለነው

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Місяць тому +3

    ጤናማ መንፈስ ጠፍቶ ቲፎዞና አጋንንት ይርመሰመሳል።

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ግዜ ነው አዚም ወድቆብናል

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 Місяць тому +11

    ለዚ እባብ ኣንጨብጫቢ ህዝብ የሚመጥነው መሪ ነው የሰጠው

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Місяць тому +2

      እባብ እማ ሰማችሁ ነው😂😂😂 ትግሬወች መጥፊ መሆናችሁ ከዚህ ይለያሌ 😠 የህዝብ ሰቃይ እሰይ የምትሉ ሰይጣይ ፈጡሮች😠😠❌❌❌❌🤫😊

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes Місяць тому +1

      ኢትዬጵያ እስከ አሁን እርስ በርስ ምትባላው ማን ባመጣው ህገመንግስት ነው።

    • @Dats09
      @Dats09 Місяць тому

      You are so stupid to insult the whole ethnic group for 1 person comment.

    • @Dats09
      @Dats09 Місяць тому +2

      OROAMARA DISMANTLED ETHIOPIA. DON'T BLAME OTHERS.

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes Місяць тому +1

      ​@@Dats09 እሱ አቢይ ኢትዬጱያን የሽወድወበት ነው።

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 Місяць тому

    🎉🎉🎉
    Forumoch!!!

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 Місяць тому +1

    ለዚህ ጭንቅ ግዜ የተሰጡን ምርጥ ጋዜጤኛች ኢትዮ-ፎረም

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Місяць тому

    ትለያለህ❤❤❤

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Місяць тому +4

    👉ሁልጊዜም የያያሰው ሽመልስን ፕሮግራም ዘውትር ካልሰማው በጣም ቅር እሰኛለው።

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od Місяць тому

    A❤❤❤❤❤

  • @abebebelee3199
    @abebebelee3199 24 дні тому

    ነግ በኔ ነው ግን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Місяць тому

    Ethio Forum ❤

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Місяць тому

    ወገኔ ነቃ ❤❤❤❤

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Місяць тому

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @AmanKIYA-r9i
    @AmanKIYA-r9i Місяць тому

    wawew

  • @user-xz9rj6mo9i
    @user-xz9rj6mo9i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alexejigu8548
    @alexejigu8548 Місяць тому

    ትክክል ነህ በምዕራብ ኦሞ ዞን ከ 400000 ሺ በለይ መሬት ተሰቶ ወርቅ እተቸበቸበ ነው

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Місяць тому +5

    The Emartest own Ethiopia . This is what every one in Ethiopia should know. In the name of investment Arabs should not over every fertile land all minings so Abiye buys weapons to protect him selves.

  • @darulofadludarulofadlu6016
    @darulofadludarulofadlu6016 Місяць тому

    I like it the new

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 Місяць тому

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому

    Welcome

  • @user-fn2if2se8c
    @user-fn2if2se8c Місяць тому +1

    ያየሠወ ወንዲማቺን እለሞያህ ታማኝ ሥለሆንክ እንወዲሀለን እናከበርሀለን ነገር ግን የትግራይን እና የአማራን ህዝብ ለማቀራረብ ወይም ለማሥታረቅ ወይም እደዱሮው በአንዲ ማዲ እዲበሉ ምን እየተሠራ እንደሆነ ብታብራራልን ኤሊቱን አይደለም ህዝቡን ወይንም ለህዝቡ የሚያሥብ ኤሊት ምን እየሠራ እዳለብታብራራልን ወንዲማቺን

  • @darulofadludarulofadlu6016
    @darulofadludarulofadlu6016 Місяць тому

    Well c'mon i like it

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay Місяць тому

    Fantastic report! Thank you.... Shame on the UAE!

  • @timur-4894
    @timur-4894 Місяць тому +2

    ማን ይቀጣቸዋል ? የአፍሪካ ህዝብ እግዜር ይሁነን

  • @justicejustice8667
    @justicejustice8667 Місяць тому +1

    እኛ ኣፍሪቃዊያን ጊዜ አመጣሽ ኃይል ሁሉ እንደ አሻንጉሊት የሚጫወትብን የማንረባ ህዝቦች: ወርቅ ሸጠን ጥይት በኮንትሮባንድ እየገዛን እርስ በርስ የምንጫረስ ብኩኖች ነን:: እኔን በጣም ከሚገርሙኝ ነገራት አንዱ: ምንም ብንማር ምንም: እንደዝንጀሮ ከመንጋ አስተሳሰብ የማንላቀቅ መሆናችን ነው:: በኣሜሪካ ዩኒቨርስቲአስተማሪ ነኝ የሚል አማራ ለምሳሌ: ለኤመሬት ወርቅ ሰጥቼ: በኮንትሮባንድ ከሩስያ የጦር መሳርያ አምጥቼ ትግሬን ካላጠፋሁ እያለ ሲያቀነቅን: ታሪክና መጪው ትውልድ ይፀየፈኛል ብሎ እንኳ የማይሰጋ መንጋ መሆኑ በጣም ይገርማል::

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Місяць тому

      የአማራ ኤሊቶች ማሰቢያ ጭንቅላት የላቸውም የሚማሩትም ለፎርማሊቲ ነው ሀሳባቸው ሳጥናኤላዊ ነው ርኩሳን

  • @DelinaAbrish
    @DelinaAbrish Місяць тому

    UAE has the market to buy the gun from other competent countries..

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 Місяць тому

    ቴዲ ርዕዮት ይህንን ፕሮግራም ሠርቶታል ።መደገሙ ችግር የለውም።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Місяць тому +6

    የሚጢጢዋ አረብ ኤሜሬትስ አሽከር ተላላኪ ;ሻንጣ ተሸካሚ የሆነው ወራዳው ዘንዶ በታሪክ እጅግ የተዋረደ ክፉ ሰው ተብሎ ይመዘገባል።
    RIP ቤንዛይድ
    RIP ዘንዶው

  • @DAGUMEDIA-k7m
    @DAGUMEDIA-k7m Місяць тому

    የፋኖን መረጃ ለማግኘት ጎራ በሉ ወደ ዳጉ ሚዲያ 👍👍

  • @asterstar330
    @asterstar330 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Місяць тому +1

    ወንድሜ አንተ አንድ ያልተረዳኸw ነገር የኤሜሬት ንጉስ አየአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ መሆኗ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Місяць тому

    ፍቅረኞች እየተሳሳቁ ህዝብን ጨፈጨፉ!!!

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RkebebuaRkebebua-i8w
    @RkebebuaRkebebua-i8w 21 день тому

    Weregnaaaaaa

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому

    Western ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому

    ወይ ስልጣን ከማን ጋ ወደቀች

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Місяць тому +2

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 Місяць тому

    Denaqur Areb yexawtelom

  • @Carlmue
    @Carlmue 29 днів тому

    Ethio-Forum.

  • @taemewoldetsion1075
    @taemewoldetsion1075 Місяць тому

    Game over junta

  • @husniahmed6638
    @husniahmed6638 Місяць тому

    ያየህ ሰው ሽመልስ

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l Місяць тому

    The people of Emirates lifestyle is so wonderful but African people going to war example, Ethiopia, Sudan, Somalia,Yemen and Libya children's and mother's still at war???😢😢😢😢😢

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 Місяць тому

    "ችግኝ እንትከል"ለኢቲቪ ፍጆታ።

  • @israeladane1915
    @israeladane1915 Місяць тому

    ኡኡኡኡ ኧረ ሰላም

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Місяць тому +3

    አብይ አህመድ የዘንባባ መንግስት😂😂 ይህ ዱርየ ዶኖቆሮ እንዴት ሀገር ይመራል

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 Місяць тому

    አርሰናል።የነዳጅ ጉርጓዶቻን በአሜሪካ እያስጠበቀች ታምሠናለች።

  • @tsegayegashie3167
    @tsegayegashie3167 Місяць тому

    The messenger media.

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Місяць тому

    ያየሰው ትችላለህ !!!!!