Betoch | “ አበዙት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 397

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 297

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ 2 роки тому +23

    እድመልኬ ድራማ ምርጥ የሀገራችን ድራም የኢትዮጵያ ተወዳጅ ድራማ እንወዳችሁለን 💋💋✍️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 роки тому +18

    ልብ ያለው ልብ ይበል የዚህን ዘመን ጉድ ቁልጭ አድርገው ነው ያሳዩን ቤቶች ዛሬ እናመሰግናለን ንንንንንንንንንንንንንንንንን
    እየተዝናናን ቁም ነገር ጨበጥን ኮ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 роки тому +14

    አላህ ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ የተከፋችሁ ደሥታን የተጨነቃችሁ ፈረጃን አላህ ይወፍቃችሁ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +10

    ወላሂ እነሻሼን ከልቤ ነው የምወዳቸው 🌹🌹የሻሼ እተርቢው ተመችቶኛል🤣🤣

  • @mametassew8676
    @mametassew8676 2 роки тому +6

    ቤቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ስለምሰሩ በርቱ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +52

    ሰላም ፍቅረን አንድነት ለሃገራችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Neju197
    @Neju197 2 роки тому +151

    የቤቶች አድናቂወች በላይክ አሳዩ 👍

    • @Iftin5522
      @Iftin5522 2 роки тому

      Yes good good good

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 роки тому

      ሳህ

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 2 роки тому

      አሁን ለዘሩ ለሻሼ ስል እምገባው እነ ይቤ ማፊ ከተለዩ ወድህ ብዙም አደለሁ😥

  • @onthetakeofallahwollo8732
    @onthetakeofallahwollo8732 2 роки тому +6

    የአመቱ አስተማሪ ድራማ ነው በጣም በዛ መግስት ሀይ ሊላቸው ይገባል በዝህ ከቀጠሉ ቡዙ የሰው ሂወት ሊጠፋ ይችላል

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 роки тому +5

    አይይይይይይ. ባሻ. ፍቅራችንየሚስቀናአላለችም😂😂😂😂😂😂😂በዱላ

  • @ZoyaDawit
    @ZoyaDawit 11 місяців тому +2

    ቤቶች ሃፕፔ ♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😅

  • @የደደየየዘረረሠረ
    @የደደየየዘረረሠረ 2 роки тому +1

    ዌል ቤቶች ምርጥ አሥተማሪ ድራማ ነው የጋሽ ዘሩ ነገር አሥቆኛል ግን ሠላም ለሀገራችን ውዶቼ

  • @mesifinUkumo4506
    @mesifinUkumo4506 2 роки тому +2

    የ ፕራንክ ነገር በ ኢትዮጵያ እየባባሰ መተዋል . እዉነት ለመናገር እየተጠነቀቅን ቢና ደርግ የተሻለ ይመስለይኛል:: + አስተማሪ ነው ፊልሙ ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @ሊዱ
    @ሊዱ 2 роки тому

    ቤቶች ከተጀመረ ጀምሮ እከታተለዋለሁ ጥሩ መልእክት ያዘለ ተከታይ ድራማ ነው ብዙን ጊዜ ኦርቶዶክስ አይነት ይዘት ያለው ነው አውደዓመት በአል እና ሌሎቹን የምታሳዩዋቸው ነገር ያው ጋሽ ጥላሁን እና ሌሎቻችሁ የእምነቱ ተከታይ ባትሆኑም ለማንኛውም አሁን ይበቃልን ተከተህ የምሰራው ልጅ የለበስከው ካባ ቢጃማ መስቀል ነው የመስቀልን ክብር እያሳጣችሁት ነው እባካችሁ ለብር ብላችሁ የምታደርጉትን ነገር አስቀሩ አስባችሁ ስሩ ልበሱ በተረፈ ቀጥሉበት

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 роки тому +24

    የዛሬው ድራማ ለገንዘብ ብላችሁ ዩቲዩብ ብላይ ቢዶ ለምለቁ በጭቅጭቅ የበረሰለ ትዳር የውሸት እንተርቢው የምታረጉ ኑሮ እራሱ ፕራንክ ለሆነበት ህዘብ ላይ ለምትጫወቱ ለናተ ነው ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንል🇪🇹🇪🇹❤😘ቤቶች

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 2 роки тому +5

    😂😂😂👍👍👍👍የዛሬውአሁንያለንበትሁኔታነው ሰውእየሞተም ካሜራማንከርፈፍሆነትውልዱ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 роки тому +3

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 роки тому +1

    በትክክል ኢትዮጵያ የሚሰራዉ ፕራንክ በጣም የተሳሳተ ነገር ነው ሮግ ነው ከኢትዮጵያ ሰዉ ጋር አይሄድም ቢቀር ጥሩ ነዉ ሌላው ሀገር ያደጉበት ነዉ ለኛ ኢትዮጵያ ግን በጭራሽ አይሆንም ፕራክ ሰሪውች🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🌷

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 роки тому +4

    ሰላም ቤቶችየ ይድረስ ለ ፕራንክ ሰሪዎች በጣም እየበዛ ነው መልክልም መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 роки тому +1

    እውነት ነው ፕራንክ የሚባል ነገር በጣም በዝቷል ምናለበት መጥፎ ነገር ከምንቀስም እንደንብ ጥሩውን ነገር ብንስም ጥሩነው ቤቶች እንዳችሇለን በርቱልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +7

    ይሄ ፕራክ የሚባል ከሀገራችን ይጥፋ የምትሉ ?? እግዚአብሔር ያጥፋለን

  • @Res-us9rz
    @Res-us9rz 2 роки тому +4

    ወይ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ፕራንክ የሚባል ነገር በቃ አቁሙ ኢትዮጵያን አይመጥንም ማለቴ ህብረተሰባችን ባሁን ሰአት ኑሮ በራሱ ፕራንክ ሆኖበታል ከገባን በቶች በደንብ አስረድቶናል ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 роки тому +2

    በእውነት አበዙት ፍራንክ ብሎ ሰውን በድንጋጤ መግደል ፣ልበሽታ መዳረግ በህግ መታግድ አለበት

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 роки тому +3

    እካሚራ ተቃቅፍችሁ የምትመጣባለትዳሮች ሚስጥርወጣባችሁ ክክክክክ

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 роки тому +2

    እዉነታችሁን ነዉ በጣም ነዉ ያሥጠላዉና የበዛዉ ያም ተነስቶ ፕራክ ትንሹም ትልቁም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +5

    💝የሻሼ 💝የአቢ ጭቅጭቅ 😁ስወደው + ምንቴ ወፍጮ 🤣

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 2 роки тому +3

    ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ ቅመሞቼ ኑ እንየዉ ያለናተ ባዶ ነዉ

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 2 роки тому +4

    ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹💖🕊️👏sewadchu🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 роки тому +2

    ፍትህ ፍትህ በማንነታችው ለሚስቃዩ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በሽሌ ጨበር ጨበሬ ለሚግደሉ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለንፀሀን ዜጎች

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 2 роки тому +9

    ውይ አቤና ሻሽየ ስወዳችሁ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 роки тому +3

    ሰላም ይብዛላችሁ ቤቶች ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርካት ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @enattube3251
    @enattube3251 2 роки тому +1

    እውነት ነው ፕራክ የሚባል አስቀያሚ ነገር በጣም ነው የሠለቸን ከሠሙ ምናልባች ቢተውት ተጨማለቁ በጣም ሠለቸን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +2

    አቤት ሻሽዬና አቢ🤗💕😂😂😂😂
    ሻሽዬ ምቴ 🙈🙈🙈🙈🙈💖💖💖👍 የእውነት
    አስተማሪ ነው የጥንዶች ጉድ🙈😅😅😅😅

  • @ስጋሓመድራያ
    @ስጋሓመድራያ 2 роки тому +7

    ቤታቸው በሩ ደስ ስል❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому +8

    😂😂😂የዛሬው ልዩ ነው ያለንበትን ያሳያል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ሻሺቱ 🤣የምቴ ምርኮኛ 🤣🤣🤣🤣🤣ወፍጮቤት 🤣ስትመጣ በርበሬ ልታስፈጭ 🤣ሻሽዬ ማለት ጤፌ ናት 🤣

  • @martuaciso9501
    @martuaciso9501 2 роки тому +1

    ወዋ በጠም አዚነነን ጌታ ይበረከቹ ቤቶች እነቴ መለት ለእኛ ኩረተችን ነቹ ቤቾች

  • @super12star
    @super12star 2 роки тому +37

    የቤቶች የምን ግዜም ተከታታይዎች ላይክ ግጩ 👍

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 роки тому +6

    ሁሉንም ተዋናኞች ውድድድድድድድ❤️❤️❤️❤️🌷አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sየኑሩአፍቃሪ
    @sየኑሩአፍቃሪ 2 роки тому +2

    ቤቶች በጣም ምወደዉ ኮሚድ ነዉ
    ሻሽየ ና አቢ ስወዳቹ

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 роки тому

    ቤቶችን ሀገሬ የጀመርኩ መከታተል 10አመቴ በስደት ሳላቋርጥ የምከታተለው ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ በርቱን በፍቅር ነው የምናየው

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ እርእስ ስልችት ብሎን ነበር ፕራንክ እሚባል ነገር ሻሽዬ ስወድሽኮ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 роки тому +2

    አንደኛነኝ እኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቻችን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    የበሩ ነገርስ ባየው ባየው ውልል ይላል ልቤ ዲዛይን ሲያምረ

  • @ok2800
    @ok2800 2 роки тому +3

    ቅሜሙ ወጠች እንደ አትታይም በርቱ በቶችዬ🥰🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ባሻዬ 💝ድምቀት ናቸው እኮ የምር በተለይ ጓ የሚሏት ነገር 🤣ሚስትየው ሴቷ ኮማንድ እላይክ ላይ ሐትሪክ ነዉ ምሰራው 🤣ባሻዬ 🤣

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 2 роки тому +1

    እኔ ቀድሞውኑም ስለዚህ prank መፍትሔ ፈልጉ ስለ prank ጉደቱ አንድ አንድ ፕሮግራም ስሩ ብዬአችሁ ነበር አምና በ2014 አሁን ግን ሰራተችሁኝ ስያይ ደስ ብሎኛል።
    prank እየተበለ ሰው ሰውን እስከመይራደ ደርሶአል

  • @abuseid8216
    @abuseid8216 2 роки тому +1

    የድሮዉ ቤቶች ናፈቀን አሸናፊ ገሊላ እከ እርስቴ አሁን አስጠልቷል

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 роки тому +1

    ዘሩየ በሳክ ሞትኩት🤣🤣🤣🤣🤣😘🥰😘🥰😘😘😘🥰😘🥰😘🥰zeruye kelele des aylm

  • @ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ

    እኔ ከሁሉም የሚመቹኝ. አቢ ና ሻሼ ይመቻችሁ

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 роки тому +24

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያላሰባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🥰

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 2 роки тому +1

      አሚንን የኔ ቆጆ ስታምሪ እኮ ማሻ አላህ

    • @waskan8249
      @waskan8249 2 роки тому

      አሚን

    • @MeselechAbebe
      @MeselechAbebe 2 роки тому

      አሜንንን

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@MeselechAbebe ደምሩኝ😍

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 2 роки тому

      የሰው ባል እየቀማሽ ደስታ ምናምን ትያለሽ እንዴ መጀመሪያ ባሏን ለቀማሽባት ልጆቿን ያለአባት ያስቀረሽባትን ሰው መልሺ ዋጋ ትከፋያለሽ አሁን እንጠጥ እንጠት ማለትሽን አትይ እሺ የምንግዜም ምርጥ ጓደኛዋ ነኝ የጓደኛዬን ባል መልሺ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +1

    ህይወት እንዲ ናት ካሜራ ፊት ሌላ ካሜራ ጀርባ ሌላ አይ የኛ ኑሮ😅😅😅😅

  • @abdullaabdu6957
    @abdullaabdu6957 2 роки тому +4

    😍😍😍😍😍 ደስ የሚል ትምህት ነው ቤቶች በርቱ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +2

    ቤቶችዬ የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
    የፈገግታዬ ምንጮች ክበሩልኝ ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን አሚን🙏🇪🇹💚💛❤🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @momo9555
    @momo9555 Рік тому

    ቤቶችየ ሁልጊዜም አስተማሪና ወቅታዊ መረጃችሁን ስለምታስተላልፉልኝ እናመሰግናለን ባያችሁ ባያችሁ የማልሰለቻችሁ ይህቤተሰብ ነዉ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ወዮ 🤣ካሜራ 🤣ማን 🤣🤣🤣 ና አድናቂክ ነኝ 💝

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 2 роки тому +1

    እከየ.አብየእርገጤ. ቅመማ. አሚንየ
    የት ጠፉ በጣም ነው።
    የናፈቁኝ

  • @munedenomochone3668
    @munedenomochone3668 2 роки тому +2

    ሠለም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ ይሁን💕💕💕💕💗💗🙏

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
    @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 роки тому +1

    ወላሂ ትክክል ከነጮች በኮረጅነውብቻ የምንኖር

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 роки тому +2

    አሰላም አሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድየሀገሬለጆች በስደትምሆነ በሀገር ያላችሁ የአላህሰላምእዝነት ሁሌ አይለያችሁ

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 2 роки тому +1

    ኧራ የጥንዶች እንቴርብ ነገር👍👍👍👍💯💪💪💪 😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭

  • @kedi115
    @kedi115 2 роки тому +1

    ቤቶች የስደተኖች መዝናኛ.

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 роки тому +2

    በስደት ያላችሁ እህት ወደሞች ሀሳባችሁ ትሳከቶ ከሸቃላነት ወደ መዳምነት ጉሉ አሚን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    ዋው የዛሬው ያበደ ነው ይመቻችሁ ቤቶችዬ ዜና አደረጋቹኝ 😀😀

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 роки тому +1

    እእእእእእ😳😳😳😳ይምየ መጨረሻ😥😥😥ምን ሆነ?😭😭😭😭😭😭❤️

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 роки тому

    ሳህትክክል. የሚከበረው. የሚሰርቀውና. የሚጭበረብረውነው

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ 2 роки тому +2

    መጨረሻ ላይ ያለው ምርጥ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣ወይኔ ይብዬ እረ እሳት እሳት 🤣🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️

  • @mamaethiotube2667
    @mamaethiotube2667 2 роки тому +2

    እዲህ በቀልድ ቁምነገር ንገሩልኝ ክክክክክክ

  • @zaharamudesir8570
    @zaharamudesir8570 2 роки тому +1

    በሻ እና ሚስታቻው
    ሽሼ እና ምትኩ ክክክክክክክክክ
    አሁን ያልንባት ነገር ነው እሄ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +4

    ዩቱብ ለገንዘብ ብላችሁ በውሸት ያልሞተውን ሞተ የሌለውን አለ ያልተባለውን ተባለ እያላችሁ ምትቀባጥሩ ከዚህ ተማሩ

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому +1

    ፕራንክ እማ በጣም አስጠላ እንጂ ምን በዛ መረረ አሁንማ አስጠላ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 роки тому

    Selam le Hagerachin na le Hizibachin yihun
    Betoch Enkuan be selam metachihu

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 роки тому +3

    ሰላም ለኢቶጲያችን ሰላም ሲኖር ነው ወተን ምንገባው

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому +2

    😂😂😂😂😂በእስማት እላላም ጋሽ ዘሩ

  • @user-gz1wr6xf4r
    @user-gz1wr6xf4r 2 роки тому +1

    በመሳርያ ሱቅ እንዴት እንደሚዘርፍ ማስተማር ነው የከቀራችሁ፡፡

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 роки тому +1

    ይሄ ዩቱብማ ማንም እየተነሳ ፕራንክ እያሉ መጫወቻ አደረጉን እኮ

  • @mehretbetaso102
    @mehretbetaso102 2 роки тому +2

    ውውውውው 👍👍👍🥰🥰🥰ስወድአችው ❤❤❤🌹

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ

    የባሻ ናየሚስቱ ሁኔታና የኢትዮ ሁኔታአንድነው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Рік тому

    አይ ፕራንክ ጉድአፈላ
    አሁንማ አስጠልተውኛል አላያቸውም
    ሻሼ በላዬላይ ቢሄድብኝም እወደዋለሁ አለች ክክክ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +1

    እውነት ለመናገር አንድ ሰው ፕራንክ ቢያደርገኝ ይቅር አልለውም የምሬን ነው ቅስሜን ከሰበረው ቡሀላ ይቅር ቢለኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +1

    ቤቶችዬ ❤❤❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇

  • @HadraBet
    @HadraBet 2 роки тому +1

    I already use to the new yeba and maffie god job betoch

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +2

    አንዳንዱ ደግሞ የቤቱን ጣጣ ሁሉ እየመጣ እየለፈለፈ ቪው ይሰበስባሉ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

    አይ ዛሬ መጨረሻነኝ 😥😥እንኳንደህና መጣችሁ

  • @estifanoseeshete5347
    @estifanoseeshete5347 2 роки тому +1

    The best momoent in the last minitue

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 2 роки тому

    ቤቶችዬ አዝናኝ ና አስተማሪ አይ ባሻ 😂😂😂😂 እና መሰግናለን

  • @KonjitAlemu-w7j
    @KonjitAlemu-w7j Місяць тому +1

    SOTOYe❤❤❤❤❤

  • @ሠኒ-ረ3ተ
    @ሠኒ-ረ3ተ 2 роки тому +2

    በጣም ጡሩትምህርትነው

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 2 роки тому

    አሪፍ አስተማሪ ነው ግን ይቤ መስቀሉን በጋውንክ ላይ ባታደርገው መልካም ነው

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 роки тому +2

    I Love Betoch❤

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 роки тому +1

    አይይይይይ ምቴ. አተሞፍጮራስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 роки тому +2

    😂😂😂😂 አይ ሻሸ እና አቢ

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 роки тому +3

    ካሜራማኑ በጣም አሳ ቀኝ ይቤ ክክክክክክክክ

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 2 роки тому +1

    Tebarakiuuu ❤️❤️❤️🇪🇹🙏

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 роки тому +6

    ብቻየንደበረኝ ቅመሞች የትናችሁ😘😘😘

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 роки тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን

  • @missara2352
    @missara2352 2 роки тому +2

    Shalom.shalom💖💖💖

  • @መሠረትመሰረት-ነ2ሸ
    @መሠረትመሰረት-ነ2ሸ 2 роки тому +1

    የኔማር🙏🌹🌹🌹🌹

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 роки тому +1

    Wey Shashiye ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @googletube8019
    @googletube8019 2 роки тому +4

    አታስዋሹኝ እንደበፊቱ ሊጥም አልቻለም ማፊ ና ይበቃል የበፊቶቹ ነበሩ የድራማው አድማቂዎች