Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዲር ማሙሻዬ እናስ ታዲይ እንዲህ ያለውን የተጀመረ የወንጌል ስራ ለማን ሰጥተህ ልትሄድብን ነበር ለኛ ሲል ምህረቱን ያገነነልህ ጌታ በስጋ ህይወትን የቀጠለልህ ጌታ ስሙ ይክበር አዎ ትጠቅመናለህ ጤናህ አሁንም በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠበቅ ማሙሻዬ !!!!!
በቃ እንዳለፈ ውሃ የተረሳ ነገርን በመርሳት እና በማስረሳት እንቀጥል ዛሬ አዲስ ቀን ነው
አንተስ አንቺስ የወንጌል ስራ አስቀጥዪ አስቀጥል።ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ብሏል ጌታ።
@@hamereassefa9541 መከራውን እንረሳለን ማዳኑን ግን ታምራቱን እናወራለን ለዛ ነው :: ማዳኑን መርሳት አይቻልም !!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤q😊😊😊❤😊❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
You are very good person how u understand him
ጌታ ሆይ ይህን ሰው ስለሰጠሄን ክብር ላንተ ይሁን
ወጣቱ ለመማር ያለው ፍላጎት ደስ ይላል ፤አዳራሹ ጢም ብሎ ሞልቶ መተላለፊወች ሁሉ ላይ ተቀምጠው ሲያዳምጡ ለእውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ያለውን ጥማት ያሳያል
Dr. Mamusha, you are one of the few revivalist in the Evangelical church of Ethiopia. I respect your ministry. God bless you!!!
Dr. Mamusha your teachings is always Christ center. I love the way you teach & may God protect you from any evil till you finish your mission.
ዶክተር አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ እንኳን ጌታ ምህረት አድርጎልህ በድጋሚ እንድንገናኝ እረዳን በበዙ ተባረክ ኑርልን 🙏
እንኳን ለ4አመት በቸርነቱ ደግፎ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤ በክርስቶስ ፀጋ በርቱ❤ ዶ/ር ማሙሻ እድሜ የቀጠለልህ ይባረክ በአንተ በለው ፀጋ በብዙ እዬተጠቀምን ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ማሙሻዬ ድንቅ መልዕክት ነው! አውነት ነው ወንጌል በልጆቻችን በሀይል መቀጠል አለበት።❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ። አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ።
Thank you so much Halwot family. ❤❤❤❤❤ይሄን ድንቅ ት/ት እንዳንማር ነበር ኔት ተግዳሮት የሆነብን 😢😢😢 በእውነት አንድ አገልጋይ ፀጋብቻ ይበቃል የኛ ልፋትን እግዚአብሔር አይፈልግም ሳኦል ሳይለፋ ነው የተቀባው እያለ የስነፍ ት/ት አስተምሮናል ይሄን ት/ት ሂወትን ይዘራል ማሙሻዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ❤❤❤❤❤
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ አሜን የሚያበረታ አምላክ ያበርታኛ በአምህረቱ ሰለ ትልቅ ቃል አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ውዱ ወንድማችን ማሙሻ ለትውልዱ ትጠቅማለህ ጌታ አሁንም ጤናህን ይስጥህ ተባረክ
ጌታ ኣብዝቶ ይጨምርልህ የተባረክ የኛ ስጦታ🎉🎉
ዶር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቆይልን
አንተ የቤተክርሰትያን ስጦታ አንኳን ጌታ መለሰልን አንተም የበለጠ በዚ ፀጋ በርታልን
እግዝ/ር ለዝህ ዘመን ያስቀረልን ቅርት ነህ !!!! በጣም ጆሮያ ብቻ ሳይሆን ለካ አጥንትም ይሳማል አጥነተ ሰማህ
ማሙሻዬ እናንተ የገባችሁ ወንጌል ምን አይነቱ ነው ግን ?? አረ ጌታ ሆይ ትንሽ እንክዋን ይግባኝ ትንሽዬ አይኔን አብራልኝ ነፍ እድሜ ስጥልኝ ለዚህ ሰው !!! ለወንጌል ጸልዩ, ተቆረሱ , አዳራሽ የተጋጋለው መቀጠል ካልቻለ ከንቱ ነን እየበረታን ከሄድን ግን የልጅ ልጆቻችን ሁሉ እንዲሁ ይቀጥላሉ
ግልጽ እና እውነት መልእክት በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
ዶ/ር ማሙሻ ኑርልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤና የሰሰጥ😍😍😍😍😍
ዶ/ር ማሙሻ ኑርልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤና የሰሰጥህ ❤❤❤❤❤❤ በረከታችን ነህ
Excellent Production quality. Tebareku Halwot Media!
አሜን አሜን ❤❤❤❤
❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። ያበረታናል ይረዳናል🎉🎉🎉🎉🎉
Great to see you with full energy, my dear brother! This is a rather inspiring and electrifying sermon!
እንኳንም ቶሎ ለቀቃችሁት ማታ network አስቸግሮን ለመስማት አልቻልንም ነበር
ጆሮ ያለው ይስማ አግዛበር ይባርክህ ❤️❤️❤️
Dr.Mamusha bless you❤❤❤❤❤
የዶክተር ማሙሻ ስብከቶችና ትምህርቶች አናጺ(የሚያንጹ) ብቻ ሳይሆኑ ሞጋችም ጭምር ናቸው። አሁን በምዕራቧ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰው ነገር በእኛም ሀገር ቤተክርስቲያን ላይ ላለመድረሱ ምን ዋስትና አለን? ቀጣዩን ትውልድ እያየን የማንንቀሳቅስ ከሆነ። ወንጌል ተረካቢና አስቀጣይ ትውልድ እየተመለከትን ማናገለግል ከሆነ። በእውነት እግዚአብሔር እየበረታን እንድንሄድ ያንቃን።
Dr mamusha God blessyou!! You are amazing teacher in God's grace!!
When I am hungry for the word vof God and I want to lessen preaching one of the preacher I look for is Dr. ማሙሻ የሆልጌዜ ምርጫዬ ነህ ❤❤❤❤
ጌታ እንደገና እድል ከሰጠህ የበለጠ ስራ የበለጠ ሩጫ አለ ማለት ነው :ስለዚህ የበለጠ የሚጨክን የሚሮጥ ብኖር ለጌታ ብሞት ለጌታ የሚል ትውልድ ሊነሣ ሰለሚሆን በጌታና በኃይሉ ችሎት በርታ።
ጌታ ይርዳን የኔም ፀሎት ነው በቃ ቤተክትሰቲያን መመላለስ ነው የኔ ክርሰትና ነበር ጥያቄዬ ተባረክ
ዶክተርዬ ጸጋ ይብዛልህ በርታልን
አሜንን አሜንን መበርታት በፀጋው
መለየት በፅድቅ መኖር ይሁንልን።
እጂግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ደግሞም ወቅት የጠበቀ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁንለት ዶክተር ማሙሻ ከዚህ በላይ ዘመንህ ይባረክ, በእጥፍ የጌታ ፀጋው ይብዛልህ እኔ በአንተ የወንጌል ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይሄ ደግሞ ሁሌ በጌታዬ ፊት የማለቅሰበት ትልቅ ርሀብና ጥያቄዬ ነው የትውልዱ ሸክም አለብኝ ለምን እኔ አላቀው😭😇ጌታ ያውቃል የእውነት ከልቤ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምክንያቱም ይኔ ትውልድ በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ትክክለኛ የሚባለው የሕይወት ምግብ አግኝቶአል , እኛስ እውነተኛውን የሕይወት ምግብ መግበነዋል ???እኔ እንጃ አይመሰለኝም ውድ የ ለሰጋው ምግብና ልብስ ,ወዘተ ....... መጀመሪያ ቤተሰብ ከዛ ተቀብላ ኮትኩቶና ገሰጾ በህያው በእግዚአብሔር ማሳደግና እውነተኛውን መንገድ የሆነውን ትምህርት ግዴታሰ ተወጥታለች ቤተ እግዚአብሔር (⛪ቤተክርስቲያን )እውነት ነው ብዙ ሰራ ይጠብቀናል ለወንጌል መበርታት አለብን ደግሞም እውነት ነው ከተሟሟቅንበት መውጣት አለብን የጌታ ፀጋው ያበረታታናል ።የጌታችን የመድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ወንጌልና የሰሙ አዳኝነት 🌐ምድርንና ሞላዋ ማጥለቅለቅ አለበት !!!ይሄም ለቃሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ቀላል ነው !!!❤️❤️❤️😇😇
አሜን አሜነ እበረታ ሄደ
በዚህ በሃልዎት ቤተክርስትያን ማሙሻንና ነቢይ ጥላሁንን ስለማያቸው ደስደስደስ ይለኛል ከነቢይ ዘኔጋርም ባላችሁ ቅርርብ ጌታን ትክክል ነህ ብዬዋለሁ ሶስታችሁም ተባረኩ
Glory to God!God bless you more and more dear brother dr. Mamusha!
እግዚአብሔር ተናግሮኛል አመሰግናለሁ 🙏 ተባረካ
❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይባረክ ።ያብዛልን ያፅናልን ከዚህ ውጪ የለም ምንም ኣማራጭ ። የነፍስ ደስታ ፣ የስጋ ስላም በክርስቶስ እየሱስ መበርታት ነው። ሌላ ኣስተያየት ኣቢያተ ክርስቲያን በሙሉ ልንለው ና ልናቀሞው የሚያስፈልገን ነገር መድረክ ላይ የተለያየ መብራት ከሚበራው የቃሉ ብርሃን ፣ የዝማሬው ብርሃን የመንፈስ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ከመያያዝ የሰው አእምሮ በዛ እንዲወስድ ብዙ ግዜ ያደርጋልና እስቲ ይታሰብበት ። የቅንነት ፣ ታማኝነት ፣ ፍቅር ፣..... ብርሃን ዋናው ልባችንንና መንፈሳችንን ከየቆጣጠረ በቂ ነው❤
ልናቆመው
Yes Taberki Abatachn Mamusha ❤🙏
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአበሔር አምላክ ይባረክ ማሙሻዬ ተባረክ❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👏
እንኳን ጌታ እረድቷችሁ ለዚህ አደረሳችሁ ዘመናችሁ በፀጋና ሰላም ይሙላላችሁ ተባረኩ ተጠቅሜያለሁ እወዳችኋለሁ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ❤❤❤
እንክዋን አደረሳችሁ ዘኔ እና የወንጌል ሰራተኞችህ !!! ተባረኩ ቀጥሉ እንደተባለው በርቱ በኒቆዲሞስ ካየሁህ ወዲህ ነፍስ አልቀረልኝም ባርኬሃለሁ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን ቸርቻችሁ እመጣለሁ እከታተላለሁ ከ እከታተላለሁ መንፈስ ውጡ ፊልም አይደለንም !! ትክክል ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ !! መበርታት ወንጌልን በማስቀጠል ያስታውቃል በቃ 144 :::::::::
AMEN AMEN AMEN!!!!GOD BLESS YOU DR MAMUSHA.
Yes always vibrant christian Jesus is #1 always glory be to Him alone.
አሜንንን ይሁንልኝ
አሜን እየበረታው እሄዳለሁ
ማሙሽ 💞ጌታ እግዚአብሔር የባርክ 😢
“ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ . ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥2ይህ አደራን መልካም ምስክርነት ላለው ከብዙ ሰው ስለእርሱ የተነገረለትን ሰው ሹመት ስጠው ተትኪ አድርገው ማለት ይመስለኛል ።
Ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn geta yiberkachu hulchum kidusan begetasem ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn tebarku
Betikikilegnaw gize yesemahut meliEkt geta ybarkachihu halwot be Ageliglotachihu tebarkealehu
Wow dr.mamusha ena nefs alkerelgni gata ybarkh yrdan ❤
Dr.Mamusha, geta ybarkh. Tebarek.
ተባረክ
ወንድማችን ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
Happy 4th anniversary ❤❤ congratulations 🎊 God bless more ❤
አሜንን ሀሌሉያ😊
Congratulations 👏👏👏👏
Tebarek Doc.
እናመሰግናለን መምህር ኑርልን.
Ameeee. Mamushaye enkwan bezi keber endegena selemetewedew geta lemenager komek.
Wengel endezi sisebke kemaye belay mn yasidesital geta yimesegen wengel eyesus nw esun demo kante eyesema nw mamushaakoo tebarekiln betewsut ehen tsega yasekemetewu geta yibarek❤❤❤
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦ ❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
ት.ኢሳ 44፥2 የፈጠረህ ከማኅፀንም የሠራህ የሚረዳህም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ባሪያዬ ያዕቆብ የመረጥሁህም ይሹሩን ሆይ፥ አትፍራ።
ሀልወቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማታ በኔት መቆራረጥ አልሰማነም ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቸ!!! የበለጠ በቃሉ እውነት እደጉ።ስእል ጣዎት ነው እግዚኣብሔር ነው ከማለት አላውቀውም ማለት ይሻላል ስእልን እየሱስነው ብሎ ማለት ስድብ ነው ሀገራችን በስእል ተጥለቅልቃ ከእግዝያብሄር ቁጣ ርቃ አታውቅም pls be conscious
አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ሀልወቶች አሁንም እየበረታችሁ ሂድ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ነው እኔም በብዙ ተጠቅሜአለው ❤❤❤ ለምልሙልን
ጌታ ይባርካችሁ!❤❤❤❤❤
ተባረክ ተባረኩኩኩ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊አሜን ❤❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FENTA.
አሜን
Amenn Amenn geta yibarek
Dr. Mamusha tebarek🥰🥰❤️
Tebarek. Lord, help us.
Mamushaye tebarek zenewa enkuwan aderesachihu tebareku ketayun ken likekulin adera online yemayimechen alen.
Dr.mamusha ye zemene phawulos neh❤❤❤🙏
Happy 4th Anniversary congratulations 🎊 🎉God Bless more 💖 ❤❤❤❤❤
❤❤ ተባረክ ❤❤
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ABSOLUTELY.
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
God bless you! It is a great message.
God bless you and your family.
❤❤❤❤❤❤ ማሙሻ
This is the Gospel of our lord Jesus Christ.
ሀልዎት ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ቶሎ አሳረፋችሁን
Congratulations everyone. Thanks to God❤❤❤❤❤
Wey Eyesusye bisema binebeb bitseley yemayselechi hiwet eyesussssss bruk neh Dr mamushaye bereketachin
Amen ame
DEFINITELY SIR.
❤ Dear brothers and sisters, help me in prayer.❤ Impossible for man: for God: possible.
በበለጠ ክብር ተገለጡ
Hello everyone can you post the 2nd day service. Pls and thank you
Aman aman ♥️♥❤💖
Amen
Ameeeeeee❤n
ዲር ማሙሻዬ እናስ ታዲይ እንዲህ ያለውን የተጀመረ የወንጌል ስራ ለማን ሰጥተህ ልትሄድብን ነበር ለኛ ሲል ምህረቱን ያገነነልህ ጌታ በስጋ ህይወትን የቀጠለልህ ጌታ ስሙ ይክበር አዎ ትጠቅመናለህ ጤናህ አሁንም በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠበቅ ማሙሻዬ !!!!!
በቃ እንዳለፈ ውሃ የተረሳ ነገርን በመርሳት እና በማስረሳት እንቀጥል ዛሬ አዲስ ቀን ነው
አንተስ አንቺስ የወንጌል ስራ አስቀጥዪ አስቀጥል።ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ብሏል ጌታ።
@@hamereassefa9541
መከራውን እንረሳለን ማዳኑን ግን ታምራቱን እናወራለን ለዛ ነው :: ማዳኑን መርሳት አይቻልም !!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤q😊😊😊❤😊❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
You are very good person how u understand him
ጌታ ሆይ ይህን ሰው ስለሰጠሄን ክብር ላንተ ይሁን
ወጣቱ ለመማር ያለው ፍላጎት ደስ ይላል ፤አዳራሹ ጢም ብሎ ሞልቶ መተላለፊወች ሁሉ ላይ ተቀምጠው ሲያዳምጡ ለእውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ያለውን ጥማት ያሳያል
Dr. Mamusha, you are one of the few revivalist in the Evangelical church of Ethiopia. I respect your ministry. God bless you!!!
Dr. Mamusha your teachings is always Christ center. I love the way you teach & may God protect you from any evil till you finish your mission.
ዶክተር አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ እንኳን ጌታ ምህረት አድርጎልህ በድጋሚ እንድንገናኝ እረዳን በበዙ ተባረክ ኑርልን 🙏
እንኳን ለ4አመት በቸርነቱ ደግፎ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤ በክርስቶስ ፀጋ በርቱ❤ ዶ/ር ማሙሻ እድሜ የቀጠለልህ ይባረክ በአንተ በለው ፀጋ በብዙ እዬተጠቀምን ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ማሙሻዬ ድንቅ መልዕክት ነው! አውነት ነው ወንጌል በልጆቻችን በሀይል መቀጠል አለበት።❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ። አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ።
Thank you so much Halwot family. ❤❤❤❤❤ይሄን ድንቅ ት/ት እንዳንማር ነበር ኔት ተግዳሮት የሆነብን 😢😢😢 በእውነት አንድ አገልጋይ ፀጋብቻ ይበቃል የኛ ልፋትን እግዚአብሔር አይፈልግም ሳኦል ሳይለፋ ነው የተቀባው እያለ የስነፍ ት/ት አስተምሮናል ይሄን ት/ት ሂወትን ይዘራል ማሙሻዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ❤❤❤❤❤
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ አሜን የሚያበረታ አምላክ ያበርታኛ በአምህረቱ ሰለ ትልቅ ቃል አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ውዱ ወንድማችን ማሙሻ ለትውልዱ ትጠቅማለህ ጌታ አሁንም ጤናህን ይስጥህ ተባረክ
ጌታ ኣብዝቶ ይጨምርልህ የተባረክ የኛ ስጦታ🎉🎉
ዶር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቆይልን
አንተ የቤተክርሰትያን ስጦታ አንኳን ጌታ መለሰልን አንተም የበለጠ በዚ ፀጋ በርታልን
እግዝ/ር ለዝህ ዘመን ያስቀረልን ቅርት ነህ !!!! በጣም ጆሮያ ብቻ ሳይሆን ለካ አጥንትም ይሳማል አጥነተ ሰማህ
ማሙሻዬ እናንተ የገባችሁ ወንጌል ምን አይነቱ ነው ግን ?? አረ ጌታ ሆይ ትንሽ እንክዋን ይግባኝ ትንሽዬ አይኔን አብራልኝ
ነፍ እድሜ ስጥልኝ ለዚህ ሰው !!! ለወንጌል ጸልዩ, ተቆረሱ , አዳራሽ የተጋጋለው መቀጠል ካልቻለ ከንቱ ነን እየበረታን ከሄድን ግን የልጅ ልጆቻችን ሁሉ እንዲሁ ይቀጥላሉ
ግልጽ እና እውነት መልእክት በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
ዶ/ር ማሙሻ ኑርልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤና የሰሰጥ😍😍😍😍😍
ዶ/ር ማሙሻ ኑርልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤና የሰሰጥህ ❤❤❤❤❤❤ በረከታችን ነህ
Excellent Production quality. Tebareku Halwot Media!
አሜን አሜን ❤❤❤❤
❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። ያበረታናል ይረዳናል🎉🎉🎉🎉🎉
Great to see you with full energy, my dear brother! This is a rather inspiring and electrifying sermon!
እንኳንም ቶሎ ለቀቃችሁት ማታ network አስቸግሮን ለመስማት አልቻልንም ነበር
ጆሮ ያለው ይስማ አግዛበር ይባርክህ ❤️❤️❤️
Dr.Mamusha bless you❤❤❤❤❤
የዶክተር ማሙሻ ስብከቶችና ትምህርቶች አናጺ(የሚያንጹ) ብቻ ሳይሆኑ ሞጋችም ጭምር ናቸው። አሁን በምዕራቧ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰው ነገር በእኛም ሀገር ቤተክርስቲያን ላይ ላለመድረሱ ምን ዋስትና አለን? ቀጣዩን ትውልድ እያየን የማንንቀሳቅስ ከሆነ። ወንጌል ተረካቢና አስቀጣይ ትውልድ እየተመለከትን ማናገለግል ከሆነ። በእውነት እግዚአብሔር እየበረታን እንድንሄድ ያንቃን።
Dr mamusha God blessyou!! You are amazing teacher in God's grace!!
When I am hungry for the word vof God and I want to lessen preaching one of the preacher I look for is Dr. ማሙሻ የሆልጌዜ ምርጫዬ ነህ ❤❤❤❤
ጌታ እንደገና እድል ከሰጠህ የበለጠ ስራ የበለጠ ሩጫ አለ ማለት ነው :ስለዚህ የበለጠ የሚጨክን የሚሮጥ ብኖር ለጌታ ብሞት ለጌታ የሚል ትውልድ ሊነሣ ሰለሚሆን በጌታና በኃይሉ ችሎት በርታ።
ጌታ ይርዳን የኔም ፀሎት ነው በቃ ቤተክትሰቲያን መመላለስ ነው የኔ ክርሰትና ነበር ጥያቄዬ ተባረክ
ዶክተርዬ ጸጋ ይብዛልህ በርታልን
አሜንን አሜንን መበርታት በፀጋው
መለየት በፅድቅ መኖር ይሁንልን።
እጂግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ደግሞም ወቅት የጠበቀ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁንለት
ዶክተር ማሙሻ ከዚህ በላይ ዘመንህ ይባረክ, በእጥፍ የጌታ ፀጋው ይብዛልህ እኔ በአንተ የወንጌል ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይሄ ደግሞ ሁሌ በጌታዬ ፊት የማለቅሰበት ትልቅ ርሀብና ጥያቄዬ ነው የትውልዱ ሸክም አለብኝ ለምን እኔ አላቀው😭😇ጌታ ያውቃል
የእውነት ከልቤ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምክንያቱም ይኔ ትውልድ በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ትክክለኛ የሚባለው የሕይወት ምግብ አግኝቶአል , እኛስ እውነተኛውን የሕይወት ምግብ መግበነዋል ???
እኔ እንጃ አይመሰለኝም ውድ የ ለሰጋው ምግብና ልብስ ,ወዘተ ....... መጀመሪያ ቤተሰብ ከዛ ተቀብላ ኮትኩቶና ገሰጾ በህያው በእግዚአብሔር ማሳደግና እውነተኛውን መንገድ የሆነውን ትምህርት ግዴታሰ ተወጥታለች ቤተ እግዚአብሔር (⛪ቤተክርስቲያን )
እውነት ነው ብዙ ሰራ ይጠብቀናል
ለወንጌል መበርታት አለብን ደግሞም እውነት ነው ከተሟሟቅንበት መውጣት አለብን የጌታ ፀጋው ያበረታታናል ።
የጌታችን የመድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ወንጌልና የሰሙ አዳኝነት 🌐ምድርንና ሞላዋ ማጥለቅለቅ አለበት !!!
ይሄም ለቃሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ቀላል ነው !!!❤️❤️❤️😇😇
አሜን አሜነ እበረታ ሄደ
በዚህ በሃልዎት ቤተክርስትያን ማሙሻንና ነቢይ ጥላሁንን ስለማያቸው ደስደስደስ ይለኛል ከነቢይ ዘኔጋርም ባላችሁ ቅርርብ ጌታን ትክክል ነህ ብዬዋለሁ ሶስታችሁም ተባረኩ
Glory to God!
God bless you more and more dear brother dr. Mamusha!
እግዚአብሔር ተናግሮኛል አመሰግናለሁ 🙏 ተባረካ
❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይባረክ ።ያብዛልን ያፅናልን ከዚህ ውጪ የለም ምንም ኣማራጭ ። የነፍስ ደስታ ፣ የስጋ ስላም በክርስቶስ እየሱስ መበርታት ነው።
ሌላ ኣስተያየት ኣቢያተ ክርስቲያን በሙሉ ልንለው ና ልናቀሞው የሚያስፈልገን ነገር መድረክ ላይ የተለያየ መብራት ከሚበራው የቃሉ ብርሃን ፣ የዝማሬው ብርሃን የመንፈስ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ከመያያዝ የሰው አእምሮ በዛ እንዲወስድ ብዙ ግዜ ያደርጋልና እስቲ ይታሰብበት ። የቅንነት ፣ ታማኝነት ፣ ፍቅር ፣..... ብርሃን ዋናው ልባችንንና መንፈሳችንን ከየቆጣጠረ በቂ ነው❤
ልናቆመው
Yes Taberki Abatachn Mamusha ❤🙏
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአበሔር አምላክ ይባረክ ማሙሻዬ ተባረክ❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👏
እንኳን ጌታ እረድቷችሁ ለዚህ አደረሳችሁ ዘመናችሁ በፀጋና ሰላም ይሙላላችሁ ተባረኩ ተጠቅሜያለሁ እወዳችኋለሁ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ❤❤❤
እንክዋን አደረሳችሁ ዘኔ እና የወንጌል ሰራተኞችህ !!! ተባረኩ ቀጥሉ እንደተባለው በርቱ በኒቆዲሞስ ካየሁህ ወዲህ ነፍስ አልቀረልኝም ባርኬሃለሁ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን ቸርቻችሁ እመጣለሁ
እከታተላለሁ
ከ እከታተላለሁ መንፈስ ውጡ ፊልም አይደለንም !! ትክክል ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ !! መበርታት ወንጌልን በማስቀጠል ያስታውቃል በቃ 144 :::::::::
AMEN AMEN AMEN!!!!GOD BLESS YOU DR MAMUSHA.
Yes always vibrant christian Jesus is #1 always glory be to Him alone.
አሜንንን ይሁንልኝ
አሜን እየበረታው እሄዳለሁ
ማሙሽ 💞ጌታ እግዚአብሔር የባርክ 😢
“ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ . ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥2
ይህ አደራን መልካም ምስክርነት ላለው ከብዙ ሰው ስለእርሱ የተነገረለትን ሰው ሹመት ስጠው ተትኪ አድርገው ማለት ይመስለኛል ።
Ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn geta yiberkachu hulchum kidusan begetasem ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn tebarku
Betikikilegnaw gize yesemahut meliEkt geta ybarkachihu halwot be Ageliglotachihu tebarkealehu
Wow dr.mamusha ena nefs alkerelgni gata ybarkh yrdan ❤
Dr.Mamusha, geta ybarkh. Tebarek.
ተባረክ
ወንድማችን ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
Happy 4th anniversary ❤❤ congratulations 🎊 God bless more ❤
አሜንን ሀሌሉያ😊
Congratulations 👏👏👏👏
Tebarek Doc.
እናመሰግናለን መምህር ኑርልን.
Ameeee. Mamushaye enkwan bezi keber endegena selemetewedew geta lemenager komek.
Wengel endezi sisebke kemaye belay mn yasidesital geta yimesegen wengel eyesus nw esun demo kante eyesema nw mamushaakoo tebarekiln betewsut ehen tsega yasekemetewu geta yibarek❤❤❤
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦
❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
ት.ኢሳ 44፥2 የፈጠረህ ከማኅፀንም የሠራህ የሚረዳህም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ባሪያዬ ያዕቆብ የመረጥሁህም ይሹሩን ሆይ፥ አትፍራ።
ሀልወቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማታ በኔት መቆራረጥ አልሰማነም ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቸ!!!
የበለጠ በቃሉ እውነት እደጉ።
ስእል ጣዎት ነው እግዚኣብሔር ነው ከማለት አላውቀውም ማለት ይሻላል
ስእልን እየሱስነው ብሎ ማለት ስድብ ነው
ሀገራችን በስእል ተጥለቅልቃ ከእግዝያብሄር ቁጣ ርቃ አታውቅም
pls be conscious
አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ሀልወቶች አሁንም እየበረታችሁ ሂድ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ነው እኔም በብዙ ተጠቅሜአለው ❤❤❤ ለምልሙልን
ጌታ ይባርካችሁ!❤❤❤❤❤
ተባረክ ተባረኩኩኩ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊አሜን ❤❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FENTA.
አሜን
Amenn Amenn geta yibarek
Dr. Mamusha tebarek🥰🥰❤️
Tebarek. Lord, help us.
Mamushaye tebarek zenewa enkuwan aderesachihu tebareku ketayun ken likekulin adera online yemayimechen alen.
Dr.mamusha ye zemene phawulos neh❤❤❤🙏
Happy 4th Anniversary congratulations 🎊 🎉God Bless more 💖 ❤❤❤❤❤
❤❤ ተባረክ ❤❤
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ABSOLUTELY.
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
God bless you! It is a great message.
God bless you and your family.
❤❤❤❤❤❤ ማሙሻ
This is the Gospel of our lord Jesus Christ.
ሀልዎት ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ቶሎ አሳረፋችሁን
Congratulations everyone. Thanks to God❤❤❤❤❤
Wey Eyesusye bisema binebeb bitseley yemayselechi hiwet eyesussssss bruk neh Dr mamushaye bereketachin
Amen ame
DEFINITELY SIR.
❤ Dear brothers and sisters, help me in prayer.
❤ Impossible for man: for God: possible.
በበለጠ ክብር ተገለጡ
Hello everyone can you post the 2nd day service. Pls and thank you
Aman aman ♥️♥❤💖
Amen
Ameeeeeee❤n