Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዴት ደስ እንደምትል በደንብ ነው የምትጠይቅልን ለገዢው ነው ወገብህን ይዘህ የምትጠይቀው ከልብህ ነው የምታስተዋውቅልን። እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ወንድማችን ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ገዥዎቹ ናቸው የሜበረታቱት ሾጭዋ1ናት 😍😍😍😍
@@Salam-mv1hd £
በጣም እንደ ራሱ ነው. ሊገዛ. እንዳስበ. አርጎ. የሚጠይቃት. የተመረቀነው
አጠቀቀሙን እድሜ ለመደም ቤት መግዘቱን ነው የልቸልኩት የረብ ብር ስጠኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አንድ ጋዝ 800 ብር ነው
ክክክክክክክ እውነት ነዉ
ከሰራሽእንካንአስቶብ መኪናትገዢያለሽ
@@sarahtoto6438 ወለሂ እየሰረሁ ነው 9 አመት በስደት ግን የቆርቆሮቤት ለመግዘት ተቸግረለሁ ብቻ አልሃምዱሊለህ
አላህያግዝሽ
በርታ እቃ ስጠይቅ በጣም ጎበዝ ነህ ሻጯም ጎበዝ ግልፅ አድርጋ ነው ምታስረዳው
መበረታታት ያለበት ሥራ ነዉ በርታልን እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም የምፈልገው መረጆ ነበር አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቲቪ፡የሶፋ የቡፌ ያገር ልብስ ዋጋ ብታሳየን
ፍርጅና ልብስ ማጠብያ ጠይቅልን 🇪🇹🇪🇹
እኔም እሱን ማወቅ እፈልጋለሁ
የልብስ ማጥብያ ለኮዋል
ሰንት ነው ዋጋው
በጣም ደስ የለም ዕቃ ዋጋሳ
የሽያጭ ልጅቷ ስለ ስራዋ በደምብ ታውቃለች :: ጎበዝ ነሽ በርቺ::
የልብስ ማጠቢያስ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን አጠያየቅህ ዋው በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍😘👈
ዎጋውግን በጣም ርካሽ ነው እንዲህ ገርሞኛል ችግሩ እኛ ሀገር ኤልክትሪክ እና ጋዙ ነው ደስ ይላል
ጠያቂው ሳላደንቅህ አላልፍም👍👍👍👍
Thank you for sharing it’s really good
ማሻአላህ ጎበዝ ነክ ወንድሜ ሰዉ በደንብ እደሚገባን አብራርተክ ስለምታቀርብልንና አስፈላጊ ነገሮች ስለሆነ እናመሠግናለን ።
😃እኛስ ሸቃሎች ያመዳም ቅመሞች ሰንጥላናል ሀጋሪ ስንጋበ እንከዘሌን ኑሩልን።
እናመሰግናለን በጣም.... የብዙሃኑ ጥያቄ new የመለስከው ዋጋውን ማውቅ አሪፍ new ከዚ ከመሸከም.... እዛው megzat🙏
Yene konjo tebareki Des tyalesh Gobez nesh mare.
Betam des yemil mereja zare gena new yayehut beande new hasaben yaskeyerachugn betam des yemil ateyayek agelales gerum new
አጠቃቀሙን እድሜ ለመዳም ለምደነዋል ይልቅ መግዛቱ ላይ ነው የቸገረኝ
ክክክ አቤት አጠያየቅክ ግሪም ይለኛል ንጥሪ ያሌ ነው እናመሰግናለን ባልገዛም ማየት አይከለከልምእድሜ ለ WIFI😂
ክክክክ
ዋው ኢትዮጵያ ይባርክልን ሁሉም ነገር አለ ግን
ጎበዝ ነህ ,ኣንተን ኣደከሙህ ማስረዳት ትንሽ ይቀራቸዋል
እናመሰግናለን ግን ኦቭኑ በጋዝም በኤሌክትሪክም ይሰራል ?
አወ
እናመሰግናለን ጠክር በጣም ጠቀሚ መረጃ
የመዳም ቅመሞች አረብ አገር አትላኩ ካገራችን ግዙጎበዝ እርጋታህ በሚገባ መልኩ ነዉ
እናመሰግናለን። ጋዝ እኮን ኢቶ መግዛቱም እዳነዉ
ግን ኤሄነገር የቆየነዉ ወይ አሁነዉ በጣም ረከሠብኝ እኔ ከአለሁበትቦታ ለመላክነበረ አገራችንምርካሽነዉ እሥቲንገሩኝ የቆየነዉ ወይ ከሁን የተቀረፀነዉ
በርታ ወንድማችን
ዋጋዉን ብቻ ንገረን አጠቃቀሙን እኛ ሸቃሎች እናስተምራለን
እውነት ነው ማር እድሜ ለመዳም
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር
ሰው ተጠንቅቆ አያድንም አደጋ የማያደርስ ቢሆን መልካም ነው
እናመሰግናለ በጣም ደስስሲል
ዋጋ ለማሳወቅ ስትሄድ መጀመሪያ ራስህ እቃውን ማወቅ ነበረብህ አሁን አቅሙናና ስፔኩን መጠየቅ ሲገባህ ስትማር እያየን ነው፡፡
አጠያየቅህ ደስ ሲል ጎበዝ
በርታልን
Masha allaa❤❤❤❤❤
Timer, digital, red plate, normal, difference, like, fan, detail, elaborate, ventilator, quality, size, የተማርክዋቸው የእንግሊዘኛ ቃላት ፤
ሰላም እቃውን ከገዛን በሀላ መኪና ማግኘት እንችላለን በነሱ ስር
መጠየቅህ መልካም ነው ግን ባትቸገር የመዳም ቅመሞች እኳን ይችን ብዙም ያቃሉ ያው ተመዳም ቅመሞች ሌላ ተመልካች የለም ብየ ነው ኢትዮ ኦላይን ከባድ ነው ብየ ነው
አጠቃቀሙ እድሜ ለማዳቢት ብቻልግዛው።
መረጃህን ስወድልህ
waw mirt new tebarek
ደግ አገራችን ስንገባ እገዛችኃለን።
Gin begaz aychalm gzto bemebrat metekem yawatal?
እናመሰግናለን ቀጥሉበት
enamesgenaleln eski mekyayerya eqa kalachew teyekelegn yestofu beru teseberbegn
በጣም ሀሪፍ ነገር ነው ቀጥሉበት
እህቴ በርታ
❤😍😍
Oven with stove 2015 merkato pricd
Thanks 👍👍☺️👍☺️☺️ how much this gas
በጣም ጥሩ ነው
ዋጋው አሪፍ ነው ችግሩ መብራቱና ጋዙ ነው
Berta atitfa enamesegnalen yagere lij
ጎብዝ ጠያቂ ነህ 👌👌👌😍
እናመሰግናለን በጣም
አሪፍ እቃ ነው ማሻአ አላህ ግን ጋዙ ወይም እሥተዋና የሚባለው ነገር እንዴት ነው የሚገኘው
ኢትዮጵያ ሞልቶ የለ
እናመሰግናለን መርካቶዎች ጡሩ ነበር ግን የጋዙስ ነገር
የኤሌክትሪክአለእኛሀገርእንጃእንጅ፣
እንደዚ አይነት ፔጅ ላይክ እና ሰብስክራይብ አለማድረግ አይቻልም!!!! በዚሁ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ❤️❤️
Kemrkato gezecha nebere fanu yeseral aiabesleme cherashe aimokeme megageryawe endat large tekumuge esti
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አርፍ ነው
Masha Allah thank you
Masha alla tabarak alla jezak alla keyrr
የጋዙ ይሳል ይሆን ወይስ? የካሀራባው ? መግዛት ፈልጌ ነበር የጋሀራባው ፍጥነት ያለው አይመስለኝም የጋዙ ግን እንደ አረብ ሀገር ነለ ኢትዮጵያ ?
የመብራት እዳገዥ ሙቀት አይሰጥም
@@busalemdemek7502 አመሰግናለሁ እኔ መግዛቶ ያሰብኩት ሁለቱ አይን ጋር ሁለቱ በመብራት የሚሰራው መግዛት አስቤ ነበር ኢትዮጵያ ጋዝ እንደ ልብ አይገኝ ከሆነ ፈርቸ ነው ምን ትይኛለሽ?አሁን ገና ውጭ አገር ነው ያለሁት
ውዴ የመብራቱ እኔ የምሰራበት ቤት አለ ጭራሽ ለስራ ፍጥነት አይሆንም ለዛ ነው እደኔ ጋዙ ይሻላል
@@የመርየምእናትዜድ ሀይልቢኖረውኤሌክትሪክይሻልሻል፣ጋዙአይዘለቅም፣
ሙሉ የኤሌቲሪክ ጠይቅልን
እናመሠግናለን
የጠያቂው አድናቂነኝ ተጠያቂዋም በደንብ ነው የምትመልስልን
የት አከባቢ ነው
Wawww das ylal 👍🏽👍🏽👍🏽
ኤጭ ስልጣኔ ወይስ ፋራነት በተጣራ አማርኛ አውሩ ምንድነው እንግሊዘኛ እየደባለቁ መዘባረቅ
ማሻአላህ
በምን ጋዝ ሲሊንደር የታለ??
Her sound just like hanan
ዋጋው ግን አሪፍ ነው ዋው
ለአጠቃቀሙ እድሜ ለመዳም ቤት መግዛቱን ስመጣ 😅😅
ክክክክክክክ
ሳህክክክክ
እና የት አካበቢ ነው
በምን ማብረት ነዉ አግርቤት ይምንሰረው
እንዴ በጣም አሪፍ ነው
ደሲ ብሎኘሊ ጀዘከለ ከይሪ
Yasekemetachut kuter yesukunew yante?
ግን ጋዝ ስንት ይሆን ይገኛል በተመጣጣኝ ዋጋ
ለዚ መልስ እባካችሁ
@@ወለተሀና-ፐ9ቘ 500 መቶ ነው አሉ
Debre zeit yadersalu?Dubai negn
እኔም እፈልግ ነበር ካደረሱ ደብረዘይት
እናመሰግናለን
Woww Thanks
በመብራት የሚስራ በለአርት ምዲጃ የለምእደ
መሻአላህ
Form where ?
Please can you show us biret mitad and yeshekla distoch
Eqa matebya. Teykelen
ስንት ነው
አቤት በጥያቄ ገደላት እኔ ደከመኝ በሶ ፈንተ ጎበግ ነሽ እህት በደብረ መብራራት ትችያለሽ👍👍
አሪፍነዉ ዋዉ
Set new
የት ነዉ
እኔ አልተመቸኝም ገዝነ ኤሌክትሪክ በንድ ለምን ይሰረል አስቻገሪነው በዘው ለኘ ለመየቅ ህዝብ ሆ ለይቶ መስረት አለበት በለ ደርጅቱ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መብራት ሲኖር በኤሌክትሪክ ሲጠፉ ደሞ በጋዝ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
👍👍👍👍👍
ስንት ነዉ ዋጋዉ
bartaa
ከሁለቶር በፊት ነዉ እዴ አድሰ መሰሎኘነበር
እንደት ነው ለሰው ሰፕራይዛ ማዲርግ ፈልጊ ነበር ግን የት ነው የሚገኝ
ስልክ ቁጥራቸው እስክሪኑ ላይ አለልሽ
👍👍
How much
እንዴት ደስ እንደምትል በደንብ ነው የምትጠይቅልን ለገዢው ነው ወገብህን ይዘህ የምትጠይቀው ከልብህ ነው የምታስተዋውቅልን። እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ወንድማችን ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ገዥዎቹ ናቸው የሜበረታቱት ሾጭዋ1ናት 😍😍😍😍
@@Salam-mv1hd £
በጣም እንደ ራሱ ነው. ሊገዛ. እንዳስበ. አርጎ. የሚጠይቃት. የተመረቀነው
አጠቀቀሙን እድሜ ለመደም ቤት መግዘቱን ነው የልቸልኩት የረብ ብር ስጠኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አንድ ጋዝ 800 ብር ነው
ክክክክክክክ እውነት ነዉ
ከሰራሽእንካንአስቶብ መኪናትገዢያለሽ
@@sarahtoto6438 ወለሂ እየሰረሁ ነው 9 አመት በስደት ግን የቆርቆሮቤት ለመግዘት ተቸግረለሁ ብቻ አልሃምዱሊለህ
አላህያግዝሽ
በርታ እቃ ስጠይቅ በጣም ጎበዝ ነህ ሻጯም ጎበዝ ግልፅ አድርጋ ነው ምታስረዳው
መበረታታት ያለበት ሥራ ነዉ በርታልን እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም የምፈልገው መረጆ ነበር አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቲቪ፡የሶፋ የቡፌ ያገር ልብስ ዋጋ ብታሳየን
ፍርጅና ልብስ ማጠብያ ጠይቅልን 🇪🇹🇪🇹
እኔም እሱን ማወቅ እፈልጋለሁ
የልብስ ማጥብያ ለኮዋል
ሰንት ነው ዋጋው
በጣም ደስ የለም ዕቃ ዋጋሳ
የሽያጭ ልጅቷ ስለ ስራዋ በደምብ ታውቃለች :: ጎበዝ ነሽ በርቺ::
የልብስ ማጠቢያስ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን አጠያየቅህ ዋው በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍😘👈
ዎጋውግን በጣም ርካሽ ነው እንዲህ ገርሞኛል ችግሩ እኛ ሀገር ኤልክትሪክ እና ጋዙ ነው ደስ ይላል
ጠያቂው ሳላደንቅህ አላልፍም👍👍👍👍
Thank you for sharing it’s really good
ማሻአላህ ጎበዝ ነክ ወንድሜ ሰዉ በደንብ እደሚገባን አብራርተክ ስለምታቀርብልንና አስፈላጊ ነገሮች ስለሆነ እናመሠግናለን ።
😃እኛስ ሸቃሎች ያመዳም ቅመሞች ሰንጥላናል ሀጋሪ ስንጋበ እንከዘሌን ኑሩልን።
እናመሰግናለን በጣም.... የብዙሃኑ ጥያቄ new የመለስከው ዋጋውን ማውቅ አሪፍ new ከዚ ከመሸከም.... እዛው megzat🙏
Yene konjo tebareki Des tyalesh
Gobez nesh mare.
Betam des yemil mereja zare gena new yayehut beande new hasaben yaskeyerachugn betam des yemil ateyayek agelales gerum new
አጠቃቀሙን እድሜ ለመዳም ለምደነዋል ይልቅ መግዛቱ ላይ ነው የቸገረኝ
ክክክ አቤት አጠያየቅክ ግሪም ይለኛል ንጥሪ ያሌ ነው እናመሰግናለን ባልገዛም ማየት አይከለከልምእድሜ ለ WIFI😂
ክክክክ
ዋው ኢትዮጵያ ይባርክልን ሁሉም ነገር አለ ግን
ጎበዝ ነህ ,ኣንተን ኣደከሙህ ማስረዳት ትንሽ ይቀራቸዋል
እናመሰግናለን ግን ኦቭኑ በጋዝም በኤሌክትሪክም ይሰራል ?
አወ
እናመሰግናለን ጠክር በጣም ጠቀሚ መረጃ
የመዳም ቅመሞች አረብ አገር አትላኩ ካገራችን ግዙ
ጎበዝ እርጋታህ በሚገባ መልኩ ነዉ
እናመሰግናለን። ጋዝ እኮን ኢቶ መግዛቱም እዳነዉ
ግን ኤሄነገር የቆየነዉ ወይ አሁነዉ በጣም ረከሠብኝ እኔ ከአለሁበትቦታ ለመላክነበረ አገራችንምርካሽነዉ እሥቲንገሩኝ የቆየነዉ ወይ ከሁን የተቀረፀነዉ
በርታ ወንድማችን
ዋጋዉን ብቻ ንገረን
አጠቃቀሙን እኛ ሸቃሎች እናስተምራለን