Waw I couldn't believe, all this brands exist in Fridges and Washing-drayer. I liked that the sellers have a good knowledge of their products, the only thing I feel they need to improve is, their Customer service skills, mainly when they are selling an expensive staff, the Customer service staff shouldn't look dodgy and cheap, it doesn't mean that they have to dress expensive dress but they have to dress formal or they should have a uniform with their company logo on it, they also need to look relax, to make it clear this Customer service issue is not with all the sellers that have seen from this Chunnel because I have seen many great Customer Service aswell . Thank you ETHIO REVIEW for this great video 👍🌸
ጥሩ ነው ስራቹህ ።አስተያየት ለመስጠት ያህል አገራችን የሚገጣጠሙ ጀረጃቸው የጠበቁ ምንኛውንም ኢሌክትሮኒክ እቃዎች አስተዎውቁን ከቻላቹህ የአገራችን ኢኮኖሚ እንዲያዱግ ።በአገራችን ልጇች የተሰራን ነገር መግዛት ማበረታታት እና መልመዱም በዛ ላይ እነሱ በሰሩት መኩራትም አለብን ። ከነጭች ተፆኖ መውጣት አለብን። ለእራሴ ቃል ገብቻሁ ላለመግዛት ከውጪ የገባን ።ሌሎቻችሁም አገራችሁን የምትወዱ አስብበት
እናመሰግናለን ቀጣይ የዳቦ መጋገርያ አሳዪን
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምጽ ሁኑ
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ እባክሽ የሶላር ዋጋ ብጠይቂልን
በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ከውጭ ከማስገባት ይሻላል ሚዛን ቀረጥ ድካሙ ያው ስለሆነ
በጣም መጠየቅ የምፈልገው የፍሪጅ ዋጋ ነበር እናመሠግናለን
ትገዣለሽ?
@@fantshoteka2159 ምነው ልትገዛልኝ ነው brother 😂😂
Waw I couldn't believe, all this brands exist in Fridges and Washing-drayer. I liked that the sellers have a good knowledge of their products, the only thing I feel they need to improve is, their Customer service skills, mainly when they are selling an expensive staff, the Customer service staff shouldn't look dodgy and cheap, it doesn't mean that they have to dress expensive dress but they have to dress formal or they should have a uniform with their company logo on it, they also need to look relax, to make it clear this Customer service issue is not with all the sellers that have seen from this Chunnel because I have seen many great Customer Service aswell . Thank you ETHIO REVIEW for this great video 👍🌸
ሲጀመር "LG ናSamsunG ስማቸው ብቻ ነው ብራንድ ከሌሎቹ የተለየ አይደለም
በተረፈ ግን በጣም አሪፍ ነው በርቱ!
አሪፍ በርቺልን እናመሰግናለን ስለመረጃው 🙏🙏
በጣም ተወደደ ከዚሁ እንጭናለን እናመሰግናለን እናተን
በጣም አሪፍ ካሜራ ነዉ ጥራቱን አለማድነቅ አይቻልም
wow betam arif idea new bertu lelochim ekawoch asayun
አቀራረብሽበጣም ደሥይላል ግን የልብስ ማጠበያው ለምንአሥወደዱት በርቺእሕቴ
የልብስ ማጠቢያው በምን ሂሳብ ነው ይሄ ሁላ ዋጋ በጌታ እንዴ ቀረጥ ከፍሎ ከውጭ ማምጣት ይሻላል
ምንዛሬውን ከነ ካርጎው ከነ ቀረፁ ካሰብሽው ግን ከዚህ በላይ ነው
ስለዚህ እዛው መግዛት ይሻላል
QUALITY ዜሮ
ከቻላቹ ይዛቹ ኑ
ጥራት እመኑኝ አይገናኝም
ኧረ ኢትዮጵያ መግዛት ነው የሚሻለው ከመላኪያ ጀምረሽ ስታባዥው ሁለት ማጠቢያ ማሽን ይገዛል ኢትዮጵያ ውስጥ።
@@tamatube7374 Quality እና Quantity እንለያ
Arif new ke wuci setmachi be senti tamchalesh😳
ስራሽን በውነት በደንብ አደንቃለሁ ማወቅ የምንፈልገውን ነገር በቀላሉ እንድናውቅ አድርገሽናልና ከተቻለ በቀጣይ የ Floor ceramic ኮችን ብታስመርጭን ወይም ብታስጎበኝን ደስ ይለኛል
Thanks so much. You guys are helping a lot
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሽ ጥያቄ ትችያለሽ !
ትልቅ ሥራ! በርቱ!
የልብስ መስፊይ ማሽን ጥሩ የሚባለውና ዋጋውን ማወቅ ከተቻለ
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን በደንብ እየተዎወቅንበት አይደለም እስካሁን የኛ አቅም ጉብኝቱ ውስጥ የለም አቅማችንንን አስተዋውቁን ፡፡ ጥሩ ነው
72ሺ አላለችም ያረብ አትዮጵያ ዉስጥ ድሃ ሕዝብ መጠቀም አይችልም ማለትው ኡፍፍፍ
በጣም ውድ ነው
በጣም ያምራ እስኪ ቀጣይ እስማርት ቲቢ ሳምሰንግ & ሳኒ&ኤልጂ ብታቀርቡልን
Yarabi betam wudi new fijir masha allah degimo qonjo new
በጣም ዉድ ነው በስማምዬ
ውሃ እና መብራት በሌለበት ሃገር ምን ሊያረግልኝ ነው ትንንሽ እሚባሉትን እገዛለሁ እስኪ መጠባበቅያ
ኤሌከትሪክ ነክ ዕቃዏችን ዋጋ እና ዓይነት ሸማች እንዲያዉቅ የምታደርገዉ ተግባር በጣም የሚደነቅ ነዉ.ነገር ግን አዉቶማቲኩ የልብስ ማጠቢያ ከሌላ ያለወን ልዩነት በአጠቃም ጠይቂልን.
ወይንሸትን እየተንከባከብኩ በወር 200 ብር እየከፈልኩ ብቀጥር ይሻላል ለማቀዝቀዝ ደም ምን የመሰለ ዘመናዊ የማይሸነሸን ጉድጓድ እንቆፍራለን። ገንዘብ መቀለጃ አደረጉት
😄😄😄😄
የቲቢ 40ኢንች ዋጋው ስንት ነው?
አመሰግናለሁ
አውቶማቲክ ሳምሶንግ8 ኪሎ የልብስ ማጠቢያ ዋጋዉ ስንት ነው?
Hager wust original lebis ena chama yemishet teftual eski origional meshecha kawokshi video seribet
በጣም አሪፊነው
ቴሌቪዥንና ፍሪጅ የሚያንቀሳቅሱ ሶላሮች አጣሪልን
do you hv ice maker machine n how much?
አድራሻ የት ነው መጫራሻ ላይ ያቀረብሹ ልጅ
በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት
እዲሁ ለቤት ማሳመርያ ከሆነነው
ልብስ ማጠብያውም
ፍርጅም በአጠቃላይ በመብራት
የሚሰራእቃ መግዛት
በሐገራችን
ለእግዚቢት ማስቀመጥነው
በምንሊሰራነው ተገዝቶ
መብራት እደሆነየለ።
እናመሰግናለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ጎበዝ በርቺ 💝😘😘🌹
Arife new gen Waset point 363 later ferigi betykilgn arife nber
ye motor bike ena yecyle asayun for kids and adult
አይ የኛ ሰው ሰምቶ ለሽ ነው በቀ ምን አለበት ለይክ ቢተራጉ
እናመስግናለን
በ20ኪሎ አጥቦ የመያደርቀው በlg በሣምሠግ ዋጋ የሥሬተ ጌዜው የተመረተበት ሀገር አና የመሥሪያ የሜሆነውን በአሁኑ ጌዜ ያለው ዋጋ ንገሩኝ
መልሡልንጅዋጋውን
ግን ቲቢ የለም እንዴ አሳዪን
ድሮ በዚህ ዋጋ ቤትና መኪና አጠቃሎ መግዣ ይበቃ ነበር። ኧረ ነገር አብርዱ ግድየላችሁም ?
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ እያልኩ ነበር
ዉድ ቤተሰቡች በጣም እናመሰግናለን. ለሜቀጥለዉ ጊዚ የፀጉር ቤት እቃዎች ብታስጉበኛን መልካም ነው እናመሰግናለን
Keretum yemenekefelew egna Nene enda hoo ere aregagut seu men nekawe
ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ለጥራቱን ከዚህይዞመሃድይሻላል
እስኪ ማጠቢያ ማሽን ግዥና ቤተሰብ ጋር ውሰጅልኝአድስ አበባ
ተባረኪ በርቺ
ቁጥር አስቀምጡልን
Bale 58 shiwun betam wodedikut ifeligalew ine iskigeza bayicemir wagawu
ልጅቷ ማስተዋወቅ አትችልም እንጂ ገበያ መሰብሰብ ትችል ነበር የፒያሳዋ
አሪፍ ፍሪጅ ግን የትኛው ነው
እናመሰግናለን🙏
አሪፍ ነው
ማጠቢያ ብቻ ነው እንዴ ማድረቂያውስ?
Wawww bayyee baredadha rabi nagan nu hadebisuu
የዳቦ መጋገሪያ ማኮፈሽያ ዋጋ ንገሪን
ምንድነው ዋጋቸው ውድ ነው
Wde adelm enat kewch lamametat kamelakiya betshi eskiders bezu birr nw selzh hgerachn lay mgezat yishalale langadawoch bebezat selmiyasegebu kelale nw
Madrigal ylwuem?
ዋይ ዋጋው ውድ ነው በዛላይ ኦርጅናል እቃ አይመስለኝም
እናመሰግናለን
300 lietr ስንት ነው
ሰላም እህት የሱፍ የወንድች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የቤቱንም ኪራይ ላስከፍሉ መሆን አለበት
በፊለለፊት የሚያጥበው ማሽን እፈልገዋለሁኝኝ🇪🇹
እረ ኢትዮጲያ የሄን ያህል ብር ያለዉ ሰዉ አለዴ ማን ልገዛ ነዉ ጉዲኮነዉ በጣም በጣም ዉዲነዉ😱😌
ገስት ሀዉስ ዋጋ ብታቀርቡልን
ስለ ቤት ዋጋ ስሪልን።
Eset ye dabo megager mashin ina yemiyabika mashin Hulu ika asayen senteende hone negeren a
በርቱ
ዋጋቸው በጣም ውድ ነው ደሞ በጣም የገረመኝ የልብስ ማጠበያ ሲኖናራቸው የልስ ማድረቂያ ለምን እንደማይዙ ይገምኛል
ኢትዮጵያ ዉሰጥ ፀሃይ ምን ሊሰራ ነዉ?
ወየው ዋጋ ኸረ ለሀገሬ ባበቃኝ እንጅ በእጀ አጥበዋለሁ
ሳህ በጣም ተወደደ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሀገራችን ታብቃን 🙏 ብረምጣድ፡ ሳፋ ይኑሩሉን🤣🤣🤣🤣እረ ሆዴን አመመኝ
ማጠቢያና መድረቂያ ይኖራል
እሺ
እናት በእናትሽ የሴቶች የፀጉር ቤት እቃሆች አቅርቤልን ዋጋውም ከእቅርታጋር አመሰግናለሁ
1400 cask lokiy 9000 new ygezahut
ብትን ልበስ እያሉ ነው እስኪ ለኔም የማንኪያ ሾክዬ ዋጋ ጠይቅልን
ቸ
ወይኔ ባለ72 ሲያምር
ኧንሙሰገነለን
የ ሩጫ ማሽን ዋጋ ስሩልን
ከሁሉም የገራመኝ የፍርጁ 72ሺ አይኔ iyaye72ሺ አላወጣም 😃😃😃የልብስ መሽኖቹ አርፍነው
በጣም. እኔማ. ተሳስታይሆናልእያልኩነበር
እስኪ ሳኡዲ የምትኖሩ ንገሩኝ ሀገር ይሻላል ወይስ ሳኡዲ ሚዛኑ ሳስብ ሀገር እመርጣለሁ
ያዉ ነዉ እኩል ነዉ ዋጋዉ ስለዚህ ኢትዮጵያ ይሻልሸል ቀረጥ እረሱ እብድ ነዉ ሚያረግሽ
የኔ ውድ እኔም ሳውዲ ነኝ የማሽን የተባለ ነገር ያሥከፉላል ሀገር መግዛት ይሻላል 72ሽ የአመት ደሞዝ 🙄 🙆😅
አዲሥ አበባ የሆናችሁ ቤታችሁ በሥማችሁ ከሆነ አያሥከፉልም እንደኔ ጎንደር ሩቅ የሆናችሁ ትራንሥፓርቱ በጫኛው አይዘለቅም ባለፈው አመት አይቸዋለሁ ካርጎ ኮተቱ
እረወላሂከውጪየለነውውድእህቶች ከዚሁነውመላክበጣምውድነው። እደ
እኔምለውነገር መቼነው ሜዲን ኢትዮጽያ ኤሌክትሮኒክ የምታመርተው ፍሪጅእንኳን አናመርትም ወይ ሀገሬ ኢትዮ ቻይና ቻይና......
plse Ined Ordar
Selek yalachwem
ክክክክክክክበለው ምድነውየምሰማው ምድነው ይህ ሁሉዋጋ አቺለጠነሺውእደነገኩ ለምንጥቅርብሎአይቀር
ኦኦኦ ምንድነው ኧረ ውድ ነው ሆ
ሲያምረ ወወወወወ
የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖች ዋጋ ስሩልን
ምነው ብሩ የዝንባቤ ሆነ 😏😏😏እንዴ ግን የሚገዛ አለ?
ወደ ሀገር የምትገብ ልጆች ከኤንባሲ ነፃ ወርቀት አፅፋችሁ ይዛቹ ግቡ የምትፈልጉትን እቃ
እስከ ንገረኝ
እዴት ነው መጻፉ ሚቻለው
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ትኬት ስትቆርጪ ንገሪያቸው እንደማትመለሺ ከዛ የፈለግሺውን እቃ በነፃ ይዘሽ መግባት ትችያለሽ ያለምንም ክፍያ
@@moonamajaz1756 እሽ አመሠግናለሁ ውዴ ❤
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ማፃፍ ያለብሽ ኢንባሲ ነው አሉ እና ለሚያቅ ሠው ጠየቀ በደንብ ያስረዱሻል ብዙ ኪሎ መያዝ ትችያለሽ ፍሪጅ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ቲቪ ሳይቀር ብቻ የፈለግሺውን ማሣለፍ ትችያለሽ
በጣም ዋጋ ጨምሯል ማጠቢያው ኦኦኦ
Grabdi new yemibalw grand aydlem
ስልካችሁን
እስኪ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ጠይቂልን
በጣምውድ ኖ