Thank you so much 🎉🎉🎉❤❤❤Messi this is the best information. She is telling the truth I had a rush on my face and the Dr ordered it to me when I applied it after a few hours it burns me then I washed it immediately. Thank you my sister 🙏🙏🙏 be blessed 💗💗💗.
እውነት ለመናገር እኔም አውሮፓ እኖራለሁ ከለርማ ይመርጣሉ፣ ለመከራከር አይደለም፣ just what they see they love you. If they love you,ጠቆር ያለች ናት ላግባት አይሉም ፍቅር ብቻ ነው የሚያዩት፣ አንዳንድ ጊዜ የምንለውን ብንጠንቀቅ ይሻላል፣ አለበሌዛ ቀይ የሆኑ እህቶቻችንን ማሳቀቅ እንዳይመጣ????
ማነው ግን እደኔ መስዬን ሚወድ 🙌🙌🙌
እኔም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን
ባሏ, ልጆቿ, አባቷ,እናቷ, እኔ.... ብዙ የሚበልጡሽ/የሚበልጡህ አሉ!😉
እኔ እኔ እኔ
@@SuperTherocketman🤣
Geltu
እኛ ኢትዮጵያኖች ቀለማችን ውብ ነው።
ትክክል
በጣም
ልክ ነው ሀበሻ በሙሉ
🤣🤣🤣🤣🤣
True ❤
መስዬን እና የእዮሀ ሚዲያ አዘጋጅ አለም ሰገድን የሚወድ ማነው ❤
መሲዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ያበርታሽ አንችንም ቤተሰቦችሽንም በጣም ከባድ ነው አይዞችሁ በርቱ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ውድ ⚫
ቱ ነጭ መሆን ምትፈልጉ ውጡ ከኢትዮጵያ አባቶቻችን እንኳን በክሬም በጥይትም አልተገዙም የሌላ ቆዳ መምሰል አያስፈልግም መሲዬ የኔ ኬክ❤❤ ዶ/ር ስለግንዘቤ እናመሰግናለን ❤❤
አልሀምዱሊላህ አንድም ነገር አልጠቀምም አላህ በሰጠኝ መልኬ የምኖረዉ
እኛ ኢትዮጵያዊያን ሣንቀባባነው ውበታችን እግዚአብሔር ከሠጠን ነገር ለምንጨምርበት ነገርሁሉ እንጠየቅበታለን እግዚአብሔር እኛ ውበና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል ተቀባብተው እየመጡ ውበታችን ለማበላሸትነው የሚመጡ እነሡ ከሠቸው ሊሞሉበት ዱባይ አሥርድርሀምነው መሥዬ የምታሥተላልፊው ሁሉ ለእኛ ጠቃሚነው እድሜ ከጤና ተመኘሁልሽ
እኛ እትዪጲያኖች ቆንጆ ነን ውብ ነን ከለራችነም ያምራል ይህን ዱቄት ቅባት ምናምን አታምጡብን ፈጣሪ በሰጠን ውበት ብቻ ነው እሚያምርብን ተመስገን አምላኬ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ❤
እግዚሐብኤር በሰጠን መልክ ብንጠቀም. ምናለበት።
ይሆን ማስታወቂያ የሰራሽው እመኝኝ ነገ የአንቺ ፊት ላይ አሲድ ካላስደፋአ የተናደደ ሰው ብዙ ያረጋል ያለሽን ሀብት በሰላም ብበዬ የዚህ ማስታወቂይ መዘዝ ለዘር ማንዘርሽ ይተርፋል አንድ የውጭ ዜጋ አይቼ ይሆን ተጠቅማ በጣም ነው የምታሳዝነው የኛ ታዋቂወች ባላሀብቶች መሰጋለቡን በልክ አርጉት ሀብት እናከማቻለን ሲባል መከራው ነው የሚተርፋቹሁ
ሴቶችዬ በጣም ተጠንቀቁ እኔ እደዚህ አይነት ክሬሞች ተጠቅሜ ይህው ፊቴ ተበላሽቶ መከራዬን እያየው ነው ስፔሻሊስት ዶክተር ጋር እስኬመሄድ ድረስ ነው የደረስኩት አሁን በጣም ጥሩ ጤንነት ይገኛል ፊቴ እባካችሁ ተጠንቀቁ አይን እስከማጥፋት እና የቆዳ ካንሰር እደሚያመጣ ነግሮኛል ዶክተሬ
መሲዬ ቅመም እኮ ነሽ ። ለማህበረቡ ጥሩ ግዛቤ እየሰጠሽ ነው ! ተባረኪ
መሲዬ ተባረኪ እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልን
ዶክተር እናመሰግናለን
ለዚ ለዚ ኤልሲን ቢዊቲ ን ቢከታተሉ ጥሩ ነው እላለው
Sheger info, ሁሌም እንዲህ አይነት አስተማሪና እውቀት እምንቀምስበትን ብታቀርቡልን ጥሩ ነው, አደራ , አስሬ አርቲስቶችጋ የግል ጋዜጠኛ ትመስል እየተመላለሱ ከምታሰለቹን,, , እናመሰለን ከታዘብኵት ነገር ነው::
Kesehetetua betemar melekam new , dr and mesi thank you so much
ፈጣሬ የሰጠን ከለራችን ምን ጎዳን ጣፋጩን ቸኮሌት ከለር ሰቶናል በተፈጥሮ በረከታችን ብንሆን ይሻለናል
Thank you for coming up with this topic!
መሲየ እንቁ ነሽ ሁሌም ቁም ነገር ❤❤❤❤❤
የኔ ውብ መስዬ እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ተመኘው እህቴ
ምድረ ነጫጭቦ ለመጥቆር ፀሀይ ላይ ተሰጥቶ ይውላል እኛ ደግሞ ለመንጣት ኬሚካል መለቅለቅ። የተገላቢጦሽ ዓለም
እኛ ሀበሾች እኮ ፈጣሪ ሲፈጥረን ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረን በራሳችን ሌላ ነገር ባንጠቀም አሪፍ ነው
ዶ/ር እናመሰግንሻለን።
Thank u so much indeed beyond the words 💓 for bringing up this program 🙏💯😍
ወልከል ሀምድ አላህ ምንእድንሆን ወደይት ልመህድ ነዉ ምቅላት የሚፈልግዉ አልሀምዱሊላህ አላህ የሰጠኝን መልክ አልሀምዱሊላህ
እናመሰግናአለን
ደሥ ሢል ኮሥምቲክሥ ነፃ ነኝ
ሰላም ወገኖች አርቲስት አስተዋዉቃለች ተብሎ ራስ ላይ የማያውቁትን ባእድ ሰውነት ላይ ማሳረፍ ራስን መጉዳት ነው ከጉዳቱም ጉዳት የሚሆነው የስነ ልቦና መቃወስ በራስ የመተማመን መንፈስን ያሳጣልና በተለይ እህቶች ቆም ብላችሁ አስቡበ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ውብ ሰውነት ነው መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የነጮች ተጽኖ ነው እኛ ከምድር አፈር ተሰርተናል መልካችንም ውብ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔ ጥቁር ሰው ነኝ ማንነቴን አጥብቄ እወደዋለው❤❤ መሲ እና ዶክተር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር።
እኛ ኢትዮጵያዊያን ቀለማችን የተለያየ በመሆኑ እኮራለሁ፣ ግን ይሔ አይነት አስተያየት ቢታረም ባይ ነን ፣ እኛ ጠይሞችኮ እናምራለን ምናምን አልሽ ይሔ እራሱ ልዩነት ተሰምቶሽ ይመስላል? ግን just ቀለማችን የተለያየ መሆናችን ደስ ይላል ልዩ ነው ብንል ብናስለምደው ይሻላል፣ ያኛው ልዩነትን ወይም መፎካከርን ያሳያል፣ ግን እወድሻለሁ እንዳትቀየሚን፣
ቴክክል ነሽ
መሲዬ በጣም እናመሰግናለን
ነጮቹ የኛን ከለር እንዴት እንደሚፈልጉት ባያቹ። በከለራች እንኩራ እባካቹ
Thank you so much 🎉🎉🎉❤❤❤Messi this is the best information. She is telling the truth I had a rush on my face and the Dr ordered it to me when I applied it after a few hours it burns me then I washed it immediately. Thank you my sister 🙏🙏🙏 be blessed 💗💗💗.
Thank you dr🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰
እኛ የከለር መቀየሪያ አይደለም የቸገረንን በተፈጥሮ ቆዳችን ውቦች ነን አርቲ ፊሻል ነገራቶች ከመጡ ወድህ ነው የሰዉ ማንነት በራሥ መተማመን የጠፋው
ግን እንዳው ከሰሩልን አይቀር በኛሀገር የቸገረን ነገር ቢኖር
ድህነትን ዘኝነትን ቢሄርተኝነትን
የእስር በእስር ጦርነትን ምቀኝነትን የሚያፀዳ ነገር በሰሩልን ጠሩ ነበር
ለመልማ አላህ የሰጠን ይበቃናል አሳምሮ ፈጥሮናል እንደ ሰው ልጅ ውብ ነገር የለም
አረ መሲ የአረብ ልጆች እኮ ጠቆር ያለ መልክ እንዲኖራቸው እየዋኙ ክሬም ትቀብተው ፀሀይ ላይ ተዘርረው ይውላሉ እኛ እኮ እግዚያብሄር ውብ አድርጎ የሰራን ሰዎች ነን!
አዉነት ነዉ ማርያምን በአይኔ አይቻለዉ ባህር ላይ ቀአኑኑ ሙሉ ዉለዉ ሲመጡ
እኔጋ እራሱ ቡኒ እንዳንቺ እንፈልጋለን ይሉኛል ልጆቹ በብዛት ነጪች እንዲ ያደርጋሉ ግን ከጊዜ በኋላ በሽታ ያመጣል
እሷ ብር ይከፈላት እንጂ ምን ቸገራት ሃላፊነት አለመሰማት ነው እንጂ በዚህ አጋጣሚ ጆዬ ሽመልስ ልናመሰግናት ይገባ እኔ ከእሷ ስለሰማሁ ነው
mesi Egezabeher edeme Ketena gar Yetesh
አንደኛ ነኝ ዱቄት አቁሙ ሴቶች
ዊግስ? 🤔
@@totit_t1445 ሁሉም አንድ ናቸው ዱቄትም ጭራም ይቅር🤣
ዛሬ አንደኛ ነኝ አዳምጬ አስተያየት ለመስጠት እመለሳለሁ
ጉበትና ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ ያደርጋል እርጉዞች ደሞ ቀተቀቡት የሚወለደው ልጅ አብኖርማል ይሆናል የታይሮይድ ችግር ያመጣል
Thank you Messi
መሲዬ የኔ መልካም አች ትለያለሽ ❤❤❤
Egzyabahir ystishe Mese and Doctor
Mert set neshiko messiye tebareki
መሲዬ ስወድሽኮ ግን እየወፈርሽ ነው ትንሽ አስተካክይ በናትሽ ❤❤❤
ጉድ እኮ ነው የተፈጥሮዬ ከለር ምን አለኝና ነው ምንነቱ የማይታወቅ ኬሚካል የምለቀለቀው ይሄ ከፈጣሪ ጋር መቃረን ነው እሱ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ነገር አልጠቀምም ያለኝ መልኬ ይበቃኛል የዛሬን ማማራችንን አይደለም ማየት ያለብን ነገ በቆዳችን ላይ ብዙ መዘዝ ይዞ ነው የሚመጣው መሲዬ እናመሰግናለን
❤❤ መሲ❤❤❤ ትለያለሽ ❤❤❤
ወይ ጉድ ምናለበት ዱቄት ቢቀር እድሜ ሲጨምር የጡትና የቂጥ ሰርጀሪ እየተሰሩ ለካንሰር የተጋለጡ አሉ ይሔ ሁላ ወንድ ለማማለል ነዉ😢 እራሳችንን እንሁን
Thank you meisy
እግዝያብሔር በፈጠረው ፍጡር አይሳሳትም። በተፈጥሮ ውብ መሆን ማንን ገደለ ???
ግሩም መልእክት ነው ዶ/ር እናመሰግናለን 🙏መሲ ዛሬ ምን ሆነሽ ነው እንግዳሽን ስንት ጊዜ ጣልቃ እየገባሽ አቋረጥሻት ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነሽ ዛሬ ግን ምን ነካሽ? እንዳይለምድብሽ ተጠንቀቂ
T.G in the house!
አንካን ቢሊጅ ሳሙናምመጠቀም ከቆምኩኝ አራት አመት ሞላኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔምለሰርጌ ተጠቅሜ ፊቴን ሁላ አሰስያ አመጣብኝ ስት ሁኘ ለቀቀኝ አሁን ምንምነገር አልጠቀምም
እውነት ከምራ ነው ድሮ ሼርሊ ቬትኖቬት ዲያና ቀላቅለን እንጠቀም ነበር ለረጅም ግዜ አሁን ጥቁር ነጠብጣብ ወጣብኝ ለሁሉም ቆዳ እኩል አይደለም ብቻ ባትጠቀሙ ይመረጣል
Wawwwww❤❤
እኔ ወላሒ ሞክሬዋለሑ እና በጣም መጥፎ ነዉ እባካችሑ እሕቶቼ እዳትጠቀሙት አደራ እዳትበላሹ
ማዳት አለበት ቦታ ላይ ብቀባውስ እህቴ
@@DegieMekashaw እዳትሞክሪዉ ይቅርብሽ ሥታቆሚዉ ማዳቱ በጣም ይብሥበታል
@@alinaalina212 እሽ አመሠግናለሁ
@@DegieMekashaw ዉዴዋ ወላሒ አላሕ ምሥክሬ ነዉ ዩቱብ ላይ እያየሑ ፊቴን የማልቀባዉ ነገር የለም ሽኩርትና በርበሬ ሢቀር ማዳት በጣም ነበረብኝ ግን እየባሠ መጣ ከዛ ዩቱበሮችን የሚያረጉትን እርግፍአርጌ ተዉኩት በኖርማል ሣሙና መታጠብ ጀመርኩኝ አሑን ወላሒ በራሡ ጊዜ ማዳቱ በጀመረኝ 9 አመቱ ለቀቀኝ ዩቱበሮችን እያየሽ ምንም እዳትቀቢ በራሢጊዜ ይለቃል አብሽሪ
@@alinaalina212 ውይ ታድለሽ የኔም 10አመት ነው ከወጣ እንዳልሽው ያልቀባሁት ነገር የለም የተሻለ ይመስልና መልሶ ያው በጣም ነው ሚያስጠላው
አልሀምዱሊላህ እኔ 30አመት እድሜ ባለፀጋባልተቤት ነኝ ግን ብታምኑኝም ባትምኑኝም እስካሁ ዲረስ ምን አይነት ሚካብተጠቅሜ አላውቅም ለእኔ መካቤ ንፁህ ወሀ እና እኔ የሚመጥን ልብስ አና ሙሉንፅህንይ ብቻነው ውበቴ ግን የሚገርው እሄን ያህል ቆጆ አይደለሁም ግን የትም ቦታ ያለኝን ኑፁህ ልብስ በመልበስ ውሎየን ደስብሎኝይውላል እና ሜካብ የምትጠቀሙ ሰውቺ ሞኝ ቂል ናቸው ለኔ ቢላ
እኔም እንዳችው ነኘ ሜካኘ ውበትንም ያጠፋል
አልጠቀምም ስሙንም አላውቀው
ቆንጆ ናችሁ
ሁላችንም ዱቄት እየተቀባን ነው
ይቅርብን
👍👍👍👍👍
ሲጀመር ኢትዮጵያኖች ፈጣሪ እጁን ታጥቦ የሰራን ነን ለምን ፊታችንን ማንጣት አሰፈለገ? መድሃኒቱን የሰሩት ሰዎች ግን ቆዳቸውን ለማጥቆር ያማያደርጉ ነገር የለም እኔ ብዙ ነጮች ጓደኞች አለሁኝ በእኛ ከለር በጣም ይቀናሉ ሰመር በመጣ ቁጥር ፅሓይ ላይ ይተኛሉ ቆዳቸው ጠየም እንዲል ስለዚህ አደራ የምለው ለእህቶቻችን ይህን ኬሚካል እንዳትጠቀሙ
Ewnet new Enkan dehna metash
አደገኛ ክሬም ነው እኔ ጉደኛዩ ትጠቀመው ነበር በመጨርሻ ግን ፌቱ ቁዳ መቁሰል አምጥቱባታል ሰለዚህ አደግኛ ነው
ሎሚ
ተልባ
ማር
አልሃምዱሊላህ አደለም ክሪም ሜካኘ ነገር አልጠቀምም የዱቄትን ስም አላውቅም
ዶክተር ዳኒያ ሜካፕ እኳ አልተቀባችም
❤❤❤
ነጮጭ ራሱ የ ኢትዮጵያ colour ሲወዱት
❤❤❤❤👍👍👍👍
ሁሉ አዋቂነኝ ባይ ሆነ ማን ይሆን ተማሪዉ🙆🙆🙆
😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ያረቢየሚመጣው ባል ጥርግ ይበል
አይ ድርሹ እንደማይክል ጃክሰን ፊቷ እዳይፈርስ😅😅😅።
ባይፈርስም ማድያት በማድያት ነው የምትሆነው
😂😂😂😂😂
እውነቷን ነው በለጋ እድሜው የቀጠፈው ቀስ በቀስ እሱ እንዳሰበው ስላልሆነለት እራሱን ጠልቶ በመዳህኒት እየደነዘዘ ነበር የሚተኛው ያም በዝቶበት ለሞት በቃ 😢
ለራሷ ላትጠቀምም ትችላለች
ቀላል ትጠቀማለች የፊቷ ከለር እንዲህ አልነበረም ነጭ ሆናለች እኮ ሰይፉ ላይ መጀመሪያ ያረገችውን ቃለ መጠይቅ እዩ።
እኔም ማድያት ያጠፋል ሲባል ተጠቅሜ የባሰ ቆዳየን አጠቆረው በጭራሽ አይመከርም
ሲጀመር እንዴት ኢትዮጵያ ዉስጥ ገባ ጉምሩክ ወይም ሚመለከተዉ መንግስት ለምን ዝም ይላሉ ጥራትና ቁጥጥር መስራቤት ተዘግቷል የሉም ወይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ማዘን አቁመናል ብለዋል ነጋዴዎች አስመጪዉም መቀጣት አለበት በአንዴ ለመበልፀግ ፈልጎ የሚጎዳ ነገር በማስገባቱ ነገ ጠዋት ሌላዉም ተነስቶ ያስገባል
የት ነው የሚገኘው የሆነ ቦታዬ በጣም መንጣት ኣለበት😅😅😅😅😅
Enem betam new miwedat,makebirat
ይቼ ደነዝ ብር ስለተከፈላት ብቻ የማይሆን ክሬም ስታስተዋውቅ ሺም አይዛትም እንዴ
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
Hulum ሰው አላህ. ነው የፈጠረው ነው ግን ካላቹ ግን ቆንጆ steyim ነው አረቦች ሰውነታቸሁን steyim lemareg iko stayi yimokalu
እኔስአላየሁትም አላቀውምምእስኪስሙስ ከለሩንስአሳዩኝ
ድርሹ እኮ የበፊት ከለሯ ህፃን ልጅ ያስፈራራል አሁን እራሱ በደንብ ብታይዋት አንገቷ ያልለቀቀ ጭቅቅት ኘው የሚመስለው
ማይክል ጃክሰንን ያየ ሰው ፈጣሪ በሰጠው አመስግኖ መኖር አለበት እንደው እቺ ሴት ጤና የላትም ከፈሉኝ ብላ አደባባይ ወታ ማስካካት እንደ እውቀት ቆጥራ ትዘላብዳለች እህት ሰብሰብ በይ 🤭☹️🤫
ትገርማለች የሆነች ወንዲላ 😅😅😅መረጃውም የላት😅😅ስለጉዳቱ አይይ😂😂
እኔ አላዝንም ለምን ሰው ፎቶ ላይ ቪዲዮ ላይ መልክ እየቀየሩ አይደል እያየን ያለነው ሴቱ የእራሱ ከለር እየቀየሩ ያሉት ለዚህ ነው በፊሊተር እያማሩ የሚመጡት ወጣቶችን ተፀኖ ነው 😂😂
ኧረ ለብብት እና ለብልት እና ለጉልበት ማንጫ ስለሚባሉት አብራሪልን
ለብልትእና ጉልበት ሎኦሚ ይላሉ
@hgttgyyyghh413ማለት አሪፍ ነው እህቴ?9
ይቺ ደርሹ የምትባል ሴቶዮ ሲጀመር አትመቸኝም።መሲ እናመሰግናለን
እኛ ሀገር ቀይ ናት እኮ እንደተለየ ይታያል በአውሮፓ ደግሞ ጥቁር ወይም ጠይም ሲያዩ ነጮቹ በጣም ይወዳሉ ያደቃሉ ከቀይዋ ይልቅ ጥቁሯን የበለጠ ነጮች ሚያገቧት የሚወዷት አትቀቡ ባካቹን
እውነት ለመናገር እኔም አውሮፓ እኖራለሁ ከለርማ ይመርጣሉ፣ ለመከራከር አይደለም፣ just what they see they love you. If they love you,ጠቆር ያለች ናት ላግባት አይሉም ፍቅር ብቻ ነው የሚያዩት፣ አንዳንድ ጊዜ የምንለውን ብንጠንቀቅ ይሻላል፣ አለበሌዛ ቀይ የሆኑ እህቶቻችንን ማሳቀቅ እንዳይመጣ????
ሙሽራቹንየናጄሪያ እና ክትረስ ልታስመስላቸው ለነገሩ ምንም ማንነት የሌላት ድልብ መሃይም ናት
ምን ነው ውዴ ሰው የመሰለውን ማቅረብ ይችላል መቀበል ያለመቀበል የኛ ነው ስድቡን ምን አመጣው ልቦና ይስጥሽ
@@Genettesfaya አንቺ ልታመዛዝኝ ትችያለሽ የወደፊቱን የሚመጣብሽን አስበሽም ግን ስንት ልጆች አሉ በአሥራዎቹ ያሉ ይህ የማይታያቸው ይህ ሁሉ የህክምና ሰዎች አይናገሩት ለምንደመነው የምታነሳው ምን አገባኝ የሚባል አማርኛ ነው ትውልዱን የጎደለው አንቺ መጀመሪያ ከምንአገባኝነት ስሜት ያውጣሽ
ድርሹ before and after እኮ ሲታይ ወንድሟን ቢኒያምን ነበር ምትመስለው።በበሪኪና እንደዛ አትቀላም
ይህን ክሬም ከዐገራችን አዉጡ እራስወደ ድ ናችሁ 👹👹👹
Eritrea tiz yilejal vetnovet new minamin mibal meto setu hulu tekebito fitachew xsegur aweta gimashochuu demo ye gunchachew kodachew telate 😢
ክሬሙን ስገዛ ሰን እስከሪን ብዬ ነው የሰጡኝ አልፎ አልፎ የብጉር መጥቆር ሲመጣ ነው ምጠቀመው
Ene key nw kelere never gen teyem keler betam nw mewedew
Sew gin lemin yasmesilal, erasish mitaweriw, mekaup yetekebashw kela lemalet aydel, weregnch
ግን የአርቲስቱን ሞት አልዘገባቺሁም
ድርሹ ጉዶ ፈላ 😂😂😂😂
ፓላስቲክ ሰርጀሪ ከክሬሙ በሙን ይሻላ የዶክተሯ ባሰ
እረባክሽ ለገዘብሽናው አታስብም ለሠው ወይ ጊዜ 👹👹👹👹👹