Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ጥቁር ሂና እንዴት ማግኘት እንችላለን
ዉይ ዳዊት ደበኛዬ ነበርክ ኢትዮጵያ እያለሁ Nice to c u
ዳቫ ጥቁር ሂና ከየት ይገኛል??? ሽበቴ ልሸፍንበት።።ሽበት በጣም ነው የሚያስጠላው ጎስቋላ ያስመስላል።ሂና ስቀባ ቶሎ ቶሎ ይለቅብኛል።
ተመቸኝ ጎስቋላ 😂😂😂😂😂😂😂
ሰላም ወድማችም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነውና ፈጣሪ ኣምላክ ፍልጠትህ ይብዛል ፡ የኔ ጥያቄ ግን የለካን የሂና በቤት የሚናድርገውን ኣስይን ኣደኛው ጉዳይ ይሆናል፡ሁለኛያ ጥያቄ ደሞ የሻምቦ የኮንሽሩ ዓይነት እና ኣተጣጠብ እንዳደርቅ ምን ቅባት መጠቀም ኣለበት እንዳጎዳ ጨጉራችን ፡ከመናገር ማድረግ ኣሸጋሪ ነውና እባኽ ወድማችን እያሳየን ድጋሜ የዚ መልስ ይዘሕ እንድትመጣ ኣመስግናልሁ።
Thank you for sharing i 👍 show good explanation.
🙏
Hi Dawit, nice to see you and where can i get the burgundy Henna please? What kind of brand can i use? Thank you!
No matter what kind of brand it is main thing is it has to be natural red henna & you can find it on market widely
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ♥️ ♥️
እናመሰግናለን ግን የኔ ከለሩ አይቀይርልኝም ማለቴ አይቀላልኝም
Thank you for sharing this idea.can you please do a video how to formulate colour using color charts. Wella color
Coming soon n tnx
የሂና አይንቶች ብፎቶ ብታሳይን ቦጎ ነብር?
ጥቂር ሂና ተቀብቼ ሰውነቴ በሙሉ አብጦ ሆስፒታል ገባሁ። ጭንቅላቴ እና ፊቴ አብጦ ዓይኖቼ ተዘግተው። ተጠንቀቁ ። በስመ አብ !
ሂና ኦሪጅናሉ አረንጋዴ የቅጠል ዱቄት እንጂ ሌላው በኬሚካል ቅልቅል ነው ።
እኔም ገጥሞኛለሰ
አላርጂክ ኖሮብሽ ነው ከመቀባትሽ በፊት ቀድመሽ እጂሽ ላይ መሞከር
አሁንስ ተሻለሽ ወይ ?
በማውራት ብቻ ሳይሆን እየሰራህ አሳየን
በቅርቡ ይጠብቁን
እናአመሰግነዋለሁ
የት ይገኝል
Thankyou wondeme!!!
Thanks devo.
ሽታው አይጠፋም ምን ባደርግ ይሻላል
ሽበት ያድጋል ወይ?
Thank you
ኢትዮጵያ ውስጥ ሒናው የት ይገኛል
ሶማሊ ተራ ይነግሩሻል አረንጓዴ እና ቀይ ሂና
I wish you showed us
❤
Addis ababa yehy bergnduwen yet agnalhu please give me add??
ጥቁሩ ሒና የት ይገኛል
አመሰግናለሁ
በጣም እናመስግናለን
❤❤
የት ይገኛል
ከሩምናይነትነዉወድሜ
,ግን ክብረ ሂና ይሻላል ንግግርን ሂናው ምን ይመስላል የት ይገኛል
❤❤❤❤😂😂
ማተክተከይቻላል
👍 👌
ከቀለም
Ye tenwo
❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ጥቁር ሂና እንዴት ማግኘት እንችላለን
ዉይ ዳዊት ደበኛዬ ነበርክ ኢትዮጵያ እያለሁ Nice to c u
ዳቫ ጥቁር ሂና ከየት ይገኛል??? ሽበቴ ልሸፍንበት።።ሽበት በጣም ነው የሚያስጠላው ጎስቋላ ያስመስላል።ሂና ስቀባ ቶሎ ቶሎ ይለቅብኛል።
ተመቸኝ ጎስቋላ 😂😂😂😂😂😂😂
ሰላም ወድማችም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነውና ፈጣሪ ኣምላክ ፍልጠትህ ይብዛል ፡ የኔ ጥያቄ ግን የለካን የሂና በቤት የሚናድርገውን ኣስይን ኣደኛው ጉዳይ ይሆናል፡ሁለኛያ ጥያቄ ደሞ የሻምቦ የኮንሽሩ ዓይነት እና ኣተጣጠብ እንዳደርቅ ምን ቅባት መጠቀም ኣለበት እንዳጎዳ ጨጉራችን ፡ከመናገር ማድረግ ኣሸጋሪ ነውና እባኽ ወድማችን እያሳየን ድጋሜ የዚ መልስ ይዘሕ እንድትመጣ ኣመስግናልሁ።
Thank you for sharing i 👍 show good explanation.
🙏
Hi Dawit, nice to see you and where can i get the burgundy Henna please? What kind of brand can i use?
Thank you!