#driving

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @سعيدهمحمد-ق4غ
    @سعيدهمحمد-ق4غ 5 років тому +31

    በጣም እናመሰግናለን ትንሽ ን ፈጠን ብታደርገው መልከቱን

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 4 роки тому +16

    በቅርቡ ልማር እና መንጃ ፍቃድ ለማውጣት አስቢያለሁ ኢንሻ አሏህ በአላህ ፍቃድ ይሳካልኛል

    • @samir_UG
      @samir_UG Рік тому +1

      Ena ahun tesakalk ende

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 Рік тому +3

    ያለክን ነገር ስለምታካፋለን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ኑርልንወንድሜ

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ

    እድሜህ ይርዘም ይህዉ በድፍረት ልነዳ ነዉ ማዳሜን እችላለሁ ብያት ይህዉ ስራ አች ዉሰጂኚ አምጭኚ አለችኚ በሂወቴ እደዝህ ተጨንቄ አላቅም እሽ ብየ መኪናዉ ዉስጥ ነኚ ምን እደሚፈጠር አላቅም ከዚህ በፊት አይደለም ለመዳት ለመቀመጥኳን ጋቢና ገብቸ የማላቅ እልም ያልኩ የገፀር ልጂ ነኚ ብቻ ፈጣሪ ያቃል

    • @seadamohammed5291
      @seadamohammed5291 Рік тому

      ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ጎደኛ አገኘሁ😂😂

  • @የሚያደርጉትንአያውቁትምና

    እናመሰግናለን ወንድም ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን merci

  • @getachewyared5047
    @getachewyared5047 4 роки тому +3

    በጣም ሀሪፍ ነው በዙ ነገር ተምሬበት አለሁ

  • @tigistteshome834
    @tigistteshome834 Рік тому

    ወንድማቺን ስታስረዳ እራሱ በተረጋጋ ውይ እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ በታም ነው የተረዳሁት እንደግዚአብሄር ፍቃድ እንደሚሳካልኝ ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @bertukanderbew7053
    @bertukanderbew7053 5 років тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምሪያለሁ ካተ በርታ

  • @tegisttegist4449
    @tegisttegist4449 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ፓረግራም ነው

  • @BELAYZELEK-gj3oi
    @BELAYZELEK-gj3oi Рік тому

    በርታ በጣም ጥሩ ነው የእውቀት ትንሽ የለውም ዋናው አጠቃቀሙ ነው ደሞ ጎበዝ ነህ ለዛውም ከትትና ጋር ተመችተህኛል

  • @Hailu-d5y
    @Hailu-d5y 8 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት አገኝቸበታለሁ አድስ ተማሪ ነኝ❤

  • @eyohavanaa8766
    @eyohavanaa8766 5 років тому +1

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ለናፍጣ እና ለቤንዚል የባላንስ አሰራር ቱቶሪያል ብትሰራልንም ደስ ይለናል ወንድሜ

  • @TigistBechere
    @TigistBechere 3 місяці тому

    I appreciate you. it is explained in detail.

  • @stotabruk2925
    @stotabruk2925 4 роки тому +6

    እናመሰግናለን ግን ስታወረ ፈጠን ፈጠን ብትል

  • @berhanukebede2147
    @berhanukebede2147 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ArgawiwegahataMan
    @ArgawiwegahataMan Місяць тому

    ዋውውውውውው ተመስገን ለዚህ ያበቃሃኝ ልገዛ ነው

  • @ያባቷናፋቄ
    @ያባቷናፋቄ 4 роки тому +3

    እውነትእኔምይሳካልሺብሉኝቢሳካልኝምኞቴነውህልሜነው እናተምየፍላጎታችሁንይሙላላችሁውድያግሬልጆች

  • @JakiaJakia-q6f
    @JakiaJakia-q6f Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @MarthinFered
    @MarthinFered 11 місяців тому

    አናመሰግናለን 👍👍👍

  • @lijabetube9685
    @lijabetube9685 4 роки тому +2

    ወንድሜ አንድ ነጋር ላስቸግርህ የማሺን ማንጃ ፈቃድ ማለት ኦፔረተር ፈልጌ ነበር የት ቦታ አንዳ ሆና ንገራኝ

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 5 років тому +1

    gobez ewnete endante aynete tensh kene megbare yalew wetate benorat Ethiopia yet benebern tebarek

  • @ayalneshmengistu264
    @ayalneshmengistu264 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t 3 місяці тому

    አራፈነው እናመሰግናለን በርታልን

  • @naftaitadesse3767
    @naftaitadesse3767 4 роки тому +2

    Thanks .God bless u

  • @FFt-v1u
    @FFt-v1u 4 місяці тому

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት

  • @saramama9679
    @saramama9679 5 років тому +2

    Tanked brother

  • @debaba4342
    @debaba4342 4 роки тому +1

    ተባርክ

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abrahadagnahun9148
    @abrahadagnahun9148 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁኝ

  • @tsegeyemelese6864
    @tsegeyemelese6864 5 років тому +1

    አናመሰግናለን ወንድም በጣም አርፍ ነው

  • @kkss2237
    @kkss2237 4 роки тому +1

    በርታ አሪፍ ነው

  • @teddytesfaye6315
    @teddytesfaye6315 2 роки тому +1

    Batam arif

  • @ጀማልአልሀምዱሊላህ
    @ጀማልአልሀምዱሊላህ 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድም ማችን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስታስረዳ በተረጋጋ መንፈስ ነው

  • @addislove
    @addislove Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ክበርልን 🙏ወንድሜ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +1

    Thanks

  • @ethiomedia984
    @ethiomedia984 5 місяців тому

    አነጋገርህን አስተካክል በጣም ጎተትከው ከቻልክ የሚጠቅም ነገር ብቻ አውራ በጣም ያሰለቻል በዚህ ሁኔታ

  • @endalegebre5894
    @endalegebre5894 4 роки тому +2

    very informative, thanks

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 5 років тому +1

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው፣ በርታ ።

  • @yeneworkhunegnaw162
    @yeneworkhunegnaw162 3 роки тому

    ብዙ የማላቃቸውን አሳወቅኸኝ አመሰግነናለሁ ፡፡

  • @gutemawegari2693
    @gutemawegari2693 2 роки тому

    Thank you I'm learner now in training center.

  • @E29-n3x
    @E29-n3x 4 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድም

  • @mhamdhussenahmd5282
    @mhamdhussenahmd5282 4 роки тому +2

    በጣም ተስማምቶኛል እሺ ወድም

    • @mhamdhussenahmd5282
      @mhamdhussenahmd5282 4 роки тому +1

      ሞቶሮችን ለማቀዝቀዝ በሚስፈልግዝ ምንማድረግአለብን

    • @zulayka4658
      @zulayka4658 2 роки тому

      @@mhamdhussenahmd5282 ፊሪጅ ውስጥ መክተት ነው

  • @danaytmerhawit9756
    @danaytmerhawit9756 2 роки тому

    betam tru tmrt new wendmachin enamesegnalen

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 4 роки тому +1

    Best

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 5 років тому +6

    ወድሜ ሺ ላይክ ቢደረግ አደርግህ ነበረ ንግግርህ እራሱ ይጥማል ግን የዛሬ ሰው ይገርማል እድህ አይነቱን አይከታተሉም የብልግና ቢሆን አፋቸውን ከፍተው ነበረ የሚያውት በጣም አመሰግንሀለሁ ግን እደት እደሚገባኝ አላውቅም ሳስበወ እቢ ብሎ እደፈለገው ሄዶ ይጋጭ ይጋጭ መሰለኝ እና ፈራሁ በሌላም ቪዲዮዎችህ አይቸህ አለሁኝ እስኪ ለማወቅ እጥራለሁ መዳምም ልጆቿን እዳደርስላት ትቤት ጓጉታለች ከቻልክ መልስልኝ??

    • @محمدمحم-ق3ع
      @محمدمحم-ق3ع 4 роки тому

      ገና ዛርየ አየሁት እድህ ያለትምህርት ትፈልግ ነብር ዛርየ አጋጠመኝ ውድማችን ትምርትህ ማራኪይ ነው በርት አጅርም ታገኝበታለህ በፈጣርይ ዘንዳ እንወድህ አለን ኑርልን ውድሜ

  • @unify9481
    @unify9481 2 роки тому +1

    ወንድም በርታልን በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @meronshiferaw5969
    @meronshiferaw5969 7 місяців тому

    Betam enamseginalen brother Manja fkad be National id matawaka card yihonale weyi

  • @dimblaltube7035
    @dimblaltube7035 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @linayareid6925
    @linayareid6925 2 роки тому

    Gobza wandam tabrke Agzabher yabrke Anamsganalen 🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @rawedinagninafkehagaren7920
    @rawedinagninafkehagaren7920 5 років тому +9

    ውይ ፀልዩልኝ መንዳት እፈልጋለሁ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @weynituhamid1879
    @weynituhamid1879 3 роки тому

    Berta betam enameseginalen

  • @sadikethiopia1166
    @sadikethiopia1166 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድመችን

  • @BiniMelake
    @BiniMelake 3 місяці тому

    Thanks so much bro
    ❤❤❤

  • @netsanettilahun2080
    @netsanettilahun2080 2 роки тому

    your lecture is the best i saw in UA-cam

  • @faTam-be5os
    @faTam-be5os Рік тому

    አጨረነቴን ጠለችዉ ነበረ ማልት እንደተ አረጋችሁ አጨረ ሰወች የሚነዱት እለ ነበረ አሁን እኔም በደብ ተምሬ መደት እችላለሁ👌👌👌

  • @ammu8472
    @ammu8472 5 років тому +1

    ማያ አዲስ ቱብ በጣም አሪፍ ነው ግን በቀጣይ ቪድዮችህ የምታቀውን እንግሊዝኛ ትንሽ ብትቀላቅልበት

  • @artistmulutesema9999
    @artistmulutesema9999 3 роки тому

    እናመሰግናለን፡

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 5 років тому +1

    እናመሠግናለን ወድሜ ቀጥልበት

  • @yohanneswotela1401
    @yohanneswotela1401 3 місяці тому

    Tebareki

  • @tahaali6113
    @tahaali6113 2 роки тому

    በጣም እናመሰገናለን ከትሉ በርቱ ወደ ሀላ አትበሉ

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Good Worek My Brother Thank Yoy God Bless

  • @ecsuzinabieta4016
    @ecsuzinabieta4016 2 місяці тому

    Thank You

  • @ANA7346-h5
    @ANA7346-h5 5 років тому +2

    በርታ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ritahagoss2482
    @ritahagoss2482 Рік тому

    Thank you so much wondmschin

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu Місяць тому

    ረጋ ያልክ ምርጥ ሰው❤😊

  • @kal8266
    @kal8266 5 років тому +1

    no more no less, very clear video anyone can learn from it. Thank you.

  • @wuletawalula7775
    @wuletawalula7775 3 роки тому

    You are teaching good.

  • @ImanFeto
    @ImanFeto 4 місяці тому

    Thank you bro

  • @tizubogale2256
    @tizubogale2256 3 роки тому

    Tebarki betam enamesginalen

  • @titi465
    @titi465 5 років тому +3

    Benatk ahun new yeyewut chanalken betam wesagni topic new genzeben cherskugni eko

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 7 місяців тому

    Bless you dear brother

  • @eldanaabthum390
    @eldanaabthum390 3 роки тому

    Enamsgenalen ena meja fekade eyetmarku new eyetkatatlkhu new berta arf 👍👍👍💓💯

  • @hasimhasim8411
    @hasimhasim8411 2 роки тому

    እነማሠግናላን

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    እር እኔስ አስሪየ ላውታልሽ ብላኝ ምንጃፍቃድ ከዱባይ ብቻ ግራው ግባኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 5 років тому +1

    Good job brother

  • @beletegetahun698
    @beletegetahun698 8 місяців тому

    Thank u so much

  • @celzeina8006
    @celzeina8006 4 роки тому +1

    Enamesegnalen kinenet melkamnet new ena

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Рік тому

    ሰላም ወንድማችን እኔ ከ10 አመት በፊት
    ነበር 3ተኛ መንጃ ፍቃድ ነበረኝ ውጭ
    ስለሆንኩ አልታደሰም ነበር... ሀገር ቤት
    ስገባ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ???
    እንደ አዲስ ነው ማወጣው ወይስ የዱሮን
    ያድስሉኛል pls አሳውቀኝ

  • @zebenehabite4982
    @zebenehabite4982 10 місяців тому

    nice

  • @baytawarulibaayshayasafqar5544
    @baytawarulibaayshayasafqar5544 4 роки тому +1

    Batman mifalgaw T/T naw Tnx so much

  • @ahmedyassin6141
    @ahmedyassin6141 4 роки тому +4

    ወይኔ እስኪ ይሳካልህ በሉኝ ላወጣ ነው ከቶ እኛም ይድረሰን እንጅ ሆ

  • @Talasp-ik5kk
    @Talasp-ik5kk 3 місяці тому

    ፈጣሪአሳካልኝ

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 3 роки тому

    Thank you! bro

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 2 роки тому

    Hi Addis wie geht es dir?
    Wo wohnst du in Hessen?
    Ich möchte bitte deine Hilfe 🙏🏽

  • @midnighttraintogeorgia4274
    @midnighttraintogeorgia4274 5 років тому +1

    Betam ty

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 роки тому +1

    enamesgnaln berta

  • @bukayawadigoeniyew9043
    @bukayawadigoeniyew9043 5 років тому +1

    Thanks a loat

  • @leyan5684
    @leyan5684 Рік тому

    Menja fekad awutichalehu gin nefsetur sileneberiku bedenb ejen alaftatahum ebakachu konjo aseltang yemitawuku kalachu

  • @evaeva370
    @evaeva370 2 роки тому

    How I contact you when I come to Ethiopiato learn from u thank u

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 3 роки тому

    Thank you!

  • @marimari3106
    @marimari3106 4 роки тому +1

    Waw

  • @yoniethio5409
    @yoniethio5409 5 років тому +1

    Daget Lay seneda Kupplung selk wedehala yihedal mekinaw , eski Merja Setegn

    • @saraethiopiatube7116
      @saraethiopiatube7116 4 роки тому

      እኔንም ብትረዳኝ በጣምደሰይለኝነበረ እኔም እያወጣሁነው 971526547926

  • @saramama9679
    @saramama9679 5 років тому +1

    Tankes

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 роки тому

      3 ኛ መንጃ ፈቃድ ለማዉጣት ሰንት ብር ነዉ የሚስፈልገዉ እስ ንገሩኝ

  • @firehiwotsultan9195
    @firehiwotsultan9195 4 роки тому +1

    Enamesgenalen Wendemachen

  • @yasinerdogan664
    @yasinerdogan664 5 років тому +1

    arif new thankyou

  • @gashawwolaniwos9106
    @gashawwolaniwos9106 4 роки тому

    Thank you !!

  • @kibrometesfaye3517
    @kibrometesfaye3517 2 роки тому

    ስልክህን እሰኪ ላክልን