መኪና እንዴት እንደሚነዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 159

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu4881 11 місяців тому +3

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Tumelisan
    @Tumelisan Місяць тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ሌላ ቀን ደሞ ስለ መሪ አያያዝና ሌላ ራስክ ያዘጋጀሀው በንደዚሁ ይዘህ እንድትመጣ

  • @Rahima-y5g
    @Rahima-y5g 5 місяців тому +8

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን

  • @abduselam3042
    @abduselam3042 8 місяців тому +8

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው 🎉
    ምን አልባት ለአንተ ቀላል መስሎህ ሊሆን ይችላል ግን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን Respect 🥳

  • @MdAli-xh6sc
    @MdAli-xh6sc Рік тому +2

    እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰ወንድም

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 2 роки тому +6

    በጣም አሪፍ ነው ብሮ እናመሰግናለን ተጨማሪ ትምህርቶችን እንጠብቃለን እንግዲህ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 5 місяців тому +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።ቀጥልበት

  • @TilahunTemesgen-b5p
    @TilahunTemesgen-b5p Рік тому +3

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው። ቀጣይ አዉቶማቲክ።

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 місяці тому +1

    በጣም በተለይ ለማኖአል መኪና ለመለማመድ ጥሩትምርትነው እናመሠግንህ አለን

  • @habtamuworku7264
    @habtamuworku7264 2 місяці тому +1

    አሪፍ ነወ

  • @222A-u5c
    @222A-u5c Рік тому +3

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነህ እናመሰግናለን

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 2 роки тому +19

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ መልካም ይሁንልህ !!

  • @assefaassefa6853
    @assefaassefa6853 2 роки тому +5

    አስተማሪዬን መሠልከኘ እደውም ትበለሰጣለህ ምርጥ አረዳድ

  • @HusenAmin-w6o
    @HusenAmin-w6o Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ይመችህ

  • @MelkamuDemeke-p1g
    @MelkamuDemeke-p1g 5 місяців тому +1

    ይመችህ

  • @ማርያምኣደይኣዶኣደናይ

    በጣም ጥሩ ትምህት ነው ቀጣዪ እንጠብቃለን

  • @digistyisty8435
    @digistyisty8435 2 місяці тому +1

    Wawwwwwwww betame arif new bezew qetelebete

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 6 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝና ቅን ነህ በወነቱ
    በል በነካእጂህ እየነዳህ ምልክቶቹን ጋ ሰደረሰ የሚያመለከቱን መልእክት አሰረዳን እኔ ለመማረ ፈላጎቴ የላቀ ነዉ በዱባይ መጃ ፈቃድ ለማዉጣት አሰቢያለሁ ከእግዚ አብሔረ ጋረ

  • @AbduZak-x6j
    @AbduZak-x6j 4 місяці тому +2

    እናመሰግለን ቀጥልበት

  • @RemedanAkerim
    @RemedanAkerim 11 місяців тому +1

    Tilayyaalle digamillen gin ba oromignam bitsara arif new❤❤❤❤yene wendem

  • @pesefor8707
    @pesefor8707 3 місяці тому +1

    Be ewinet anite asitemari nehi tbarek bezihe ketilbet btiketu kayehut kelelawe 1gna nehe🎉

  • @DawitGebeyo
    @DawitGebeyo 3 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @HannaAnteneh-vn2bf
    @HannaAnteneh-vn2bf 6 місяців тому +2

    Betam tekami video 🎉🎉enamesegnlen betam

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 4 місяці тому +2

    ዋውውውአረዳድክ ሲመች

  • @ሠውመሆንይቀድማል

    በርታ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @AbdulfataKadir
    @AbdulfataKadir 3 місяці тому +1

    በጣም አረፈ ነወ

  • @TigistTaye-r1b
    @TigistTaye-r1b 8 днів тому

    ወድ ቅን የሆነች ልብ ምግዜም ቅን ነት እና በርታ በጣም ጠወሩ ነው

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Рік тому +2

    እውነት ስታስረዳ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ሌላም እንጠብቃለን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን

  • @NahumTubeናሆም
    @NahumTubeናሆም 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ፡፡ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌሀለሁ በርታ፡፡

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet 4 дні тому

    ተምሬበታለው እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርክልህ !!

  • @ሀበሻዊ-ፈ4ፀ
    @ሀበሻዊ-ፈ4ፀ 9 місяців тому +1

    ጎበዝ በርታ መልካም ትምህርት ነው 💯

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 2 роки тому +3

    ጥሩ ትምህርቶ ነው የሀገሬ ልጅ

  • @TadesuDesalegn
    @TadesuDesalegn Рік тому +1

    ተባረክ ያብዛልህ ትህትናውን

  • @BekeleBadiru
    @BekeleBadiru 4 місяці тому

    አራ ፍጣሪ ዕድሜና ጤና ይሰጥ በጣም ነው ምወድህ ወይኔ እንደዚህ አይነት መልካም ዜጋም አለን መልካሙን ሁሉ ተሜኛው።

  • @Erenahagerejeganu
    @Erenahagerejeganu 2 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ነክ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

  • @Ferdusyassin
    @Ferdusyassin Рік тому

    ማሻአላህ በጣምነው ማመሰግነው ወድሜ

  • @sanyiihaceehacee2961
    @sanyiihaceehacee2961 Рік тому +1

    Betam aref new wedima

  • @NesredinNeja
    @NesredinNeja 5 місяців тому +1

    great thanks bro

  • @SeamanEshetu-xb1hf
    @SeamanEshetu-xb1hf Рік тому +1

    ተመችቶኛል

  • @ferdisamuleta5805
    @ferdisamuleta5805 Рік тому +2

    የምገርም አስረዳድ ጋር በርታ።ለሎች ጠቃሚ ነገሮችንም ልቀቅልን

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 Місяць тому +1

    ከልብህ ነው።የምታሥረዳው አላህ።ይጰምርልህ

  • @birkeawoke3116
    @birkeawoke3116 2 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ነው። የምትለውን በድብ ፍገባል እናመሰግናልን ውድሜ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @HassenEbrahim-v1w
    @HassenEbrahim-v1w 5 місяців тому

    የምር በጣም ትምቸሄኝ ኑሮህ ይባረክ

  • @MulugetaDilnessa
    @MulugetaDilnessa Рік тому +1

    Thank you bro you are a good person.

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 Місяць тому +1

    ነገ እጀምራለሁ በአላህ ፍቃድ እከታተለሀለሁ ኢሻአላህ

  • @Eyob-ts3gu
    @Eyob-ts3gu 6 місяців тому +1

    Thank you biro

  • @YahyaaAbdariyyii
    @YahyaaAbdariyyii 2 місяці тому +1

    Okay 👍

  • @MulugetaAddisu-gi7zv
    @MulugetaAddisu-gi7zv 4 місяці тому +1

    ይመችህ ስታስረዳ በጣም ቀለል ያልክ ሰው ነህ ተረድቼ ሀለው በቀላሉ 🙏

  • @Esmaeyl-x8e
    @Esmaeyl-x8e Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ኣርፍ ትምህርት ኖው

  • @hayatmussausman2295
    @hayatmussausman2295 Рік тому +1

    Thank you, my brother..

  • @UmAbbudi-qq2gl
    @UmAbbudi-qq2gl Місяць тому +1

    Batme true ardade naw enmsgnalne🎉🎉

  • @jrzeky
    @jrzeky 2 роки тому +6

    በጣም አሪፍ እርግት ብለክ ስለምታስረዳ በጣም ይገበል

  • @gulpanra7408
    @gulpanra7408 2 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ጎበዝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi 8 місяців тому

    በጣም ጣም ጥሩ ትምሕርት እናመሠግናለን

  • @ShakiraAwel
    @ShakiraAwel 5 місяців тому +1

    Betam turu timirit new ketilbat

  • @MohammedEndire
    @MohammedEndire Рік тому +1

    ጥሩ ነው የእጅ ፍሬን ሢነሳ በአውራ ጣት መጫን የለበትም

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 Місяць тому +1

    እኔም ሀሣቡ አለኝ ኢሻአላህ

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 8 місяців тому +1

    Tebarek betley Le jemari kes bilesh nw yemtasredaw

  • @aminatmohemed758
    @aminatmohemed758 2 роки тому +1

    ፕፕፕፕፕ👌👌👌 ጎበዝ ወደም

  • @birhanbogale6009
    @birhanbogale6009 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ!

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነክ ስታስረዳ ዋው

    • @kidistalene1646
      @kidistalene1646 2 роки тому

      እግ. ዚአብሔር .ይባርከህ . መልካምነት ለራሥ ጥሩ ነው. ቅንነትህ አዳን ቃለሁ

  • @KebereMegersa-w7e
    @KebereMegersa-w7e 11 місяців тому

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @SelinaLuul
    @SelinaLuul Рік тому +2

    በጣም እና መሰግናለን ያንተ ፒድዮ ካየሁት በሃላ ደፍሬ መለማመድ ጀምሬ ኣለው

  • @debashdejen2417
    @debashdejen2417 Рік тому +1

    Wooow btm adirgeh abrartehewal thank you so!!!!

  • @LeliseOumer
    @LeliseOumer 5 місяців тому

    Thank you for your great help!

  • @GetahunAlemseged
    @GetahunAlemseged Рік тому +1

    Nic bro

  • @Gsj-ye3di
    @Gsj-ye3di 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @kmakma9541
    @kmakma9541 2 роки тому +3

    Thank you well done Ethiopian

  • @ruthahadgu4331
    @ruthahadgu4331 2 роки тому +1

    Betam gobez neh bwande new yegebagn

  • @edensisay4086
    @edensisay4086 Рік тому +1

    ❤❤ ተባረክ

  • @hiwotshfe9338
    @hiwotshfe9338 2 роки тому +3

    በጠም ጥሩ አስታማር ነህ ታማችቶኛል ከልቻኮልክም

  • @BetiShallema
    @BetiShallema 4 місяці тому +1

    Waw❤

  • @FunnyBirds-ss6nk
    @FunnyBirds-ss6nk Рік тому

    በጣም ቆንጆ አረዳድ በርታ ወንድም እኔም አዲሰ ጀማሪ ነኝ

  • @Umkamalkedir
    @Umkamalkedir 2 місяці тому +1

    thanks broooo

  • @dnpnshayele7771
    @dnpnshayele7771 Рік тому +1

    👍👍👍

  • @azalechazal
    @azalechazal Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @Eyob-ts3gu
    @Eyob-ts3gu 6 місяців тому +1

    you verry smart man

  • @fact_finder3
    @fact_finder3 9 місяців тому

    Thank you very much.

  • @habasm8600
    @habasm8600 Рік тому

    Betam gobez memihir

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 2 роки тому +1

    Thank You So much!

  • @HayatSaYidAebite
    @HayatSaYidAebite 4 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን Рік тому +2

    እናመሥግናለን ወንድማችን ❤ነገር ግን ብዙወች በኦላይን ይማሩና ፎርጂድ መንጃ ፉቃድ ያወጣሉ ከዛ እራሣቸውንም ወገኖቻችንንም ለአደጋ ይዳርጋሉ ! ትክክለኛ መኪና ማሺከርከር ፉላጎት ያለው ሠው 3ወር መማር አለበት ብየ አምናለሁ

    • @mes2ji653
      @mes2ji653  Рік тому +6

      በትክክል እኔ ይህንን የሰራሁት ትምርት ቤት ሄደው ለሚማሩ እኔ የማውቀውን ተጨማሪ እውቀት ወይም ግንዛቤ እንዲያገኙ አስቤ ነው

  • @fayselahmed9352
    @fayselahmed9352 10 місяців тому

    እሚገርም አረደድ❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 роки тому +1

    brother thankyou

  • @Workuj
    @Workuj 10 місяців тому

    Hedduu Galatoomi🙏🙏

  • @metsnagnafikadu8907
    @metsnagnafikadu8907 2 роки тому +2

    Tanks bro

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ሠላም ወንድም የት ነው የምትኖርው አገላለፀህ ዋው እዳመጥኩ ሥንቴ ግን እኔ የምችል አይመስለኝም እፈራለሁ ።

  • @KokobYoutube
    @KokobYoutube Рік тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ በአውቶማቲክ አሳየን

  • @mekdiheran8482
    @mekdiheran8482 Рік тому +1

    Tank you

  • @fatotosaaccount4757
    @fatotosaaccount4757 5 років тому +1

    BERTU BRAVO SELAM NEW 🌹🌹🌹🌹👏👈💖

  • @KokobeWude
    @KokobeWude 3 місяці тому +1

    የአውቶማቲክ. ንገረን please

  • @ZinabeMolla-x5k
    @ZinabeMolla-x5k 11 місяців тому +1

    በጣም ሀሪፍ የማስረዳት ችሎታ አለህ ግን ቪድኦው ትንሽ ረዘም ብሏል አጨር እያደረክ ብትሰራ

    • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
      @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 місяців тому

      መጀመርያመኪናዉመችተገኘ😊😊

    • @abduselam3042
      @abduselam3042 8 місяців тому +1

      ትእግስት ቢኖርሽኮ አስተማሪ ቪዲዮ ነበር 😂

  • @millala7327
    @millala7327 8 місяців тому

    I Feel that 🤩

  • @ayinalemtadesse
    @ayinalemtadesse Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenaye9091
    @tenaye9091 2 роки тому +1

    betam teru agelalete new amesegnalew meri senazore men yakil memeten endaleben betenegren

  • @israelhabtamu7870
    @israelhabtamu7870 Рік тому +1

    Thanks

  • @amareeniy6239
    @amareeniy6239 Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን

  • @ShgituMamo
    @ShgituMamo 2 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️1❤️

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤