#menja

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 років тому +10

    በጣም እናመሠግናለን እውነትክን ነው ቀላል አይደለም በተለይ በጣም ማወቅ አስፈላጊ ነው ።

  • @meazaberhanu1967
    @meazaberhanu1967 3 роки тому +2

    Many thanks Bro...am really happy getting ideas as I am a beginner ...

  • @tadfalechbitew3455
    @tadfalechbitew3455 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ
    @ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ 2 роки тому +1

    ግን መጃ ፍቃድ ማዉጣት የትምርት ካርድ ያስፈልጋን እደ እኔ በጣም እፈልግ ነበር ማዉጣት

  • @mitkefamily4474
    @mitkefamily4474 2 роки тому +1

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠከን🙏👏

  • @son_robel9523
    @son_robel9523 3 роки тому +1

    የክልል መንጃ ፍቃድ ወደ አዲስ አበባ መቀየር ይቻላል እንዴ?

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 Рік тому

    ምንድን ነው የምትለው አንት እራሡ አስትማሪ ያስፈልግሀሎ ።

  • @WasLaberschst
    @WasLaberschst 3 роки тому +1

    ጎበዝ ነህ :: ተባረክ ወንድሜ ያው እንደምታውቀው አውሮፓውያን ይህን በሚመስል ጉዳይ በውጭ ዜጋዎች ላይ ጫና ያደርጋሉና ጥሩ አስተማሪዎች ማግኘቱ ዋና ስለሆነ 8ኛ ብለህ ጻፈው :: ዋናው ተረስቷል ::

    • @muluwerkbegashaw336
      @muluwerkbegashaw336 Рік тому

      ፈተናውን ኮምፒተር ነው የሚያርመው እነሱ አይደሉም ምንም ተፅእኖ የለውም ። ጠንክረሽ ከተማርሽ

  • @yewsifamareyewsifamare4240
    @yewsifamareyewsifamare4240 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግን አለን ስለአስተምሮትህ አውን ምክርህና ተምረትህ አይለየን ስል በአክብሮት እመሰግን አለው

  • @jdjd9957
    @jdjd9957 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው እንመሰግ ናለ ን ግንስዓት, በጣም ት ጨ ርስለህ

  • @derejetamirat4252
    @derejetamirat4252 3 роки тому

    አንድ ሰዉ ማንጃ ፍቃድን ለመማር የትምርት ደረጃ ከስንት ነዉ የምጀመረዉ

  • @hawamuhammad3164
    @hawamuhammad3164 Рік тому

    እኔማዉጣትእፈልጋለሁ የአስርትኬትየለኝም እደትነዉማዋጣትየምችለዉ

  • @dandi704
    @dandi704 5 років тому +1

    WOW Betam arif Berta Berta Betam astemari Program nw👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meserettesfaye2307
    @meserettesfaye2307 4 роки тому +1

    ጥሩ ነው ትምህር ነው አናመሰግናለን ወንድም

  • @ayinlmigirma2473
    @ayinlmigirma2473 5 років тому +3

    Thanks bro

  • @fekadeteshome1390
    @fekadeteshome1390 2 роки тому

    አቀራረቡ በጣም ማራኪ ነው ግልፅም ነው።ቀጥልበት ።የምጠይቅህ ግን አለኝ ዕድሜዬ 62 ነው በመንፅር እያየሁኝ ነው መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፍላጎቴ ከፍተኛ ነው የመምህር ጡረተኛ ነው ንድፈ ሀሣብ ትምህርቱ አይከብደኝም የተግባሩ ላይ ልቸገር እችላለሁኝና እንዴት ነው ምን ትመክረኛለህ? ልሞክረው?

  • @daniboy3298
    @daniboy3298 4 роки тому +1

    Endet neh enamsegnalen daget Lay mekina biqomben endet masnesat enchelalen?

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 3 роки тому +2

    God bless you more brother

  • @shishaytesfom5523
    @shishaytesfom5523 3 роки тому

    Thanks more

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 Рік тому

    Betam enamesegenalen

  • @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ
    @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @mershamamay987
    @mershamamay987 3 роки тому

    እናመሰግናለን በቀላሉ እንድንረዳው እገዛ እያደረክልን ነው
    ነገር ግን ቶሎ ቶሎ ቬድዮችን አትሰራም

  • @ayinlmigirma2473
    @ayinlmigirma2473 5 років тому +1

    Fiksed lescnsi ena normal lecens liyunt midnew?

    • @MoreDigitalBusiness
      @MoreDigitalBusiness  5 років тому

      ቃሉ ሲተረጎም የተጠገነ እና መበኛ ለማለት ነው ነገር ግን መንጃ ፍቃድ ላይ ይህ ነገር መስራቱን አላውቅም።

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 4 роки тому +2

    በርታ ወንድማችን ጎበዝ

  • @eyohavanaa8766
    @eyohavanaa8766 5 років тому +1

    TNX BRO

  • @tsigeeshetuyesuf7443
    @tsigeeshetuyesuf7443 11 місяців тому

    ፍፈጠን ትንሽ ትምህርቱጥሩነው❤❤❤❤❤

  • @mimiuto3433
    @mimiuto3433 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም ግን የትምህርት ደረጃ ግዴታ አስፈለጊ ነዉ ? እባክህን ንገረኝ

    • @jemalymame6586
      @jemalymame6586 4 роки тому +1

      Befit ya 10 kardi neber ahun gn ya 12 sayhon aykerm

    • @hareguaketam8795
      @hareguaketam8795 3 роки тому

      ዱባይ ላይ አይጠይቁም ውዴ

    • @sablasa9914
      @sablasa9914 2 роки тому

      @@hareguaketam8795 የፁሁፍ ፈተና አለው እንደ ውዴ?

  • @muazadam1675
    @muazadam1675 Рік тому

    timhirt ደረጃ እሰክ ሰንት ማሆን ኣልበት

  • @eliashussain3813
    @eliashussain3813 5 років тому +2

    ጀርመን ውስጥ የአይን ምርመራ ለማድረግ፣ ስለ አይን ምርመራ ክፍያ ያነሳከውን ነገር፣ ጀርመን ውስጥ የአይን ምርመራ የትኛውም መነፅር የምሸጥበት ቤት፣ ካለ ክፍያ በነፃ የአይን ምርመራ ማድረግ ይቻላል።

  • @alemgebre9950
    @alemgebre9950 5 років тому +2

    Betam enamsegnalen endant yabzalen

  • @zahramohammed5098
    @zahramohammed5098 5 років тому

    ወንድሜ በቅርብ መኪና ለመለማመድ ፍላጎቱ አለ ግን አንዳንድ ነገሮችን በእንግሊዝኛ ስማቸውን አላውቅም

    • @rahmahassn8794
      @rahmahassn8794 3 роки тому +1

      እህት ኣለም እኔም በኣረብኛ ኣላውቃቸዉም

  • @samrawitmekonnen8934
    @samrawitmekonnen8934 5 років тому

    Beteam en amsegenale bertà
    betam arif new

  • @rahmahassn8794
    @rahmahassn8794 3 роки тому

    እኔ ምለው ኣረብኛ ትችላለክ ላሽቸግርክ ምያስፈልገው በኣረብኛ ንገረን

  • @benyamamare7149
    @benyamamare7149 3 роки тому

    du bist sehr gut mach weiter bro

  • @antenhet4154
    @antenhet4154 2 роки тому

    ለማደስምንያስፈልጋል 1አመትሆኖታልሳይታደስ

  • @hayreyaabrer2041
    @hayreyaabrer2041 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @helinalove7876
    @helinalove7876 5 років тому

    ጀርመን ውጥ በአረበኛ እና በሌሎች ቁዋንቁዋዎች አፕ ይሰጣል በአማርኛ የለም ወይ?

    • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 роки тому

      አማርኛ የለም ቆንጆ :;

    • @adu319
      @adu319 2 роки тому

      @@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ gen chegeru mendenew amharik yelelbet .norwage ,swidenm yelm .

  • @seasdaseid4023
    @seasdaseid4023 2 роки тому

    አመሠግናለሁ

  • @isayasermias8659
    @isayasermias8659 4 роки тому

    ኢትዮጵያ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
    @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 4 роки тому +2

    እስኪ ስለምልክቶች በተግባር የተደገፈ ቪዲዬ ስራ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @sifanzad8176
    @sifanzad8176 5 років тому +1

    እግዚብሔር ይበርክህ።

  • @medihussein6247
    @medihussein6247 4 роки тому

    መጀመረያ አመሠግናለሁ በመለማመድ ላይ ነኝ ከቻልክ ጋራዥ 8 የሚባሉትን ብታሣየኝ ለኔ መነሻ ሥለሚሁንኝ አመሠግናለሁ ብዙ ተምራለሁ ድምፅ በደንብ አይሠማም ቢሥተካከል

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 4 роки тому +1

    እኔ በዱባይ አውጥቻለው መንጃ ፍቃድ ግን ያወጣውት ገንዘብ የትየለሌ ነው ኡኡኡኡኡኡ ሳስበው ያናድደኛል ይቆጨኛል

    • @semiratube2738
      @semiratube2738 4 роки тому +1

      እስኪ ማማየ መልሽልኝ እንደት ነዉ አወጣጡ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ በዉስጥ ላወራሽ እፉልጋለሁ ፕሊስ ስወድሽ

    • @zarah2187
      @zarah2187 4 роки тому

      ሰላም እህቶ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን ነገ መጄፍቃድ ልማረ እናም ምንም ን ትምረት ይሰጣሉ ካውቅሺ እሳውቄኘ ከይቅረታ ጋር በውሰጣ መሰምረ ሰልክ ቁጥሩን አሰቀምጣለሁ

    • @ahmedfawzi4618
      @ahmedfawzi4618 4 роки тому

      @@semiratube2738 ችግር የለም ሙርር መሄድ ብቻ ነው

    • @tubetube212
      @tubetube212 3 роки тому

      እህት ስንት ብር እንዳወጣሽ ብትነግሪኝ ማር ከይቅርታ ጋር

    • @selimaaleyi6996
      @selimaaleyi6996 3 роки тому

      ፕሊስ አስረጂኝ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የማውጣት ፍላጎት ነበረኝ

  • @yaredbogale2597
    @yaredbogale2597 Рік тому

    Seneneda ke nedaje laye egerachin ayenesam enda

  • @jirtuujirra3036
    @jirtuujirra3036 Рік тому

    ምን ያህል ግዜ ይወስዳል ጠቅላላው

  • @tsegaynesgirma1904
    @tsegaynesgirma1904 3 роки тому

    በስልክ መማር ይቻለል

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 4 роки тому +3

    እስቲ ዱባይ ያለችሁ አግዙኝ ስዎዳችሁ

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 роки тому

    ዱባይ ስንት ነው መንጃፍቃድ

  • @dde7423
    @dde7423 3 роки тому +1

    ስታውራፍጥን
    ለማልት
    ሞክርውንድም

  • @genetgebremeskel9367
    @genetgebremeskel9367 4 роки тому

    Enamesegnalen

  • @linayaried2086
    @linayaried2086 4 роки тому

    በርታ

  • @tibemajilaltube3326
    @tibemajilaltube3326 4 роки тому

    ምርጥ አቨሻ በናታችሁ

  • @bantewyeamlak511
    @bantewyeamlak511 4 роки тому

    melkam mereja new , neger gen bibeza 6 dekika neber lezihe vedio metekem yeneberebek , lwedefitu ater ayle video bezu merja yeyaze adregew. amesegnalew le merejah

  • @cutecell7109
    @cutecell7109 4 роки тому +4

    በጣ እናመስግናለን ግን ስታውራ ፈጠን ለማለት ሞክር

    • @abdulisowe6817
      @abdulisowe6817 3 роки тому

      ምን ሆነህ ነዉ wachi time እኮነዉ
      ከፈጠነማ ደቂቃው ይቀንሳል

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @habtamsibhat4335
    @habtamsibhat4335 8 місяців тому

    Ehhhe atibel weyyy

  • @ebirameebirame3052
    @ebirameebirame3052 2 роки тому

    ሣህ ትክክል ነህ እኔ አንድ አማቴ ነው ግን አልጫራስኩም

  • @hannamehari9366
    @hannamehari9366 3 роки тому

    Swiss 20Fr

  • @makitube2127
    @makitube2127 4 роки тому

    Theoriew min lihon endemichil belea Video betasetemeren

    • @jemilamohammed2961
      @jemilamohammed2961 3 роки тому

      ኢትዮ ጵያ ውስጥ ኦን ላይን የመንጃ ፍቅድ ትምህርት ይሰጥል ወይ?የት ነው?

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 3 роки тому

    Sweden ወደ 20,000 የሲውዲን ብር ይፋጃል

    • @adu319
      @adu319 2 роки тому

      Amharic yelm.

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 2 роки тому +1

      @@adu319 በአስተርጓሚ መፈተን ይቻላል ለመንገድ ትራንስፓርት አመልክተህ ያው አስተርጓሚ እንደሚያስፈልግህ ማለት ነው ከዛ ፈቃድ ይሰጡሀል ከሌሎቹም ረዘም ያለሰአት ይሰጡሀል እንደዛ ነው የሰማሁት

    • @adu319
      @adu319 2 роки тому

      Gen lemn endeleloch konka amharic transelet yelm ? Tahiland enqan snor, lendet trafik skol amharic endgeba meteyek yechalal? Amharic kale perfeket googel transelet selmhon , le ertranis ,etiosomalisk betam yetkmal.

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 2 роки тому +1

      @@adu319 አዎ ግን በአማርኛ ጥያቄው እንዲዘጋጅ ቢደረግ ጥሩ ነበር ደሞ ማይሆን ነገር የለም ጊዜ ቢወስድም ይሳካል ጠያቂ ከተገኘ...ያው ሰው አስተርጓሚ ስላለ በሱ ነው ሚጠቀመው ....👍

  • @mulukenlema5886
    @mulukenlema5886 4 роки тому +1

    እናመሰግናላን አውቶመትክ አናዳድንም እስት አስታምሬን

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 4 роки тому

    Bruder wow du bis einfach super

  • @stotabruk2925
    @stotabruk2925 4 роки тому +3

    ቀልጠፍ ቀልጠፍ ብለህ አውራ ትዘገያለክ ስታወራ

  • @mahi_light1531
    @mahi_light1531 4 роки тому

    Mndenw metaguatetew werewn feten feten bleh ataweram ende

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 роки тому

    ለመንጃ ፍቃድ ኢትዮጵያ ዉስጥ ገንዘብ ብቻ ነው ሚፈልገው ቤትህ ይመጣልካል።

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    እኔን ጀርመን አገር ውሠደኝ አረባገር መረረኝ በእውነት

  • @getachewtirago5062
    @getachewtirago5062 4 роки тому +1

    የዘንድሮ 1265 ጥያቄዎች ናቸው

  • @abbaszeinedine5507
    @abbaszeinedine5507 3 роки тому

    Wonidimachin inid ataniqelaf pat beli inij inidma yidabiral 😒😒😒

  • @zahramohammed5098
    @zahramohammed5098 5 років тому

    እዚ ያገር በሰዓት ይመስለኛል የለውት ጉባኤ ነው

  • @nasernaser4778
    @nasernaser4778 2 роки тому

    ከፓርክንግ ዎዳ ሀላለመውጠት መሪ እንዴት ማዞር አላብን

  • @adu319
    @adu319 2 роки тому

    Swiden first risk 1000 kr(100$).

  • @mohammedseid6025
    @mohammedseid6025 4 роки тому

    በናትህ የዋትሳብ ቁጥር ካለህ

  • @hiwot2815
    @hiwot2815 3 роки тому

    እፍፍፍ ዋና ጉዳዮ ላይ አተኩር ፍላጎት ፍላጎትን ስታብራራ እስታክ አራክ

    • @AddisalemKefelegn
      @AddisalemKefelegn Рік тому

      ewnet eko nw bka keltefe bilk aserdan mndnw slow mostion yemimlktekn bcha gelitse kefyaw mnamn hulum aweko ena asebobte nw

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 4 роки тому

    ብዙ ነገር እውነትህን ነው አንተ ንሮ የገባህ ነህ

  • @linayaried2086
    @linayaried2086 4 роки тому

    ጐበዝ

  • @jerryash2344
    @jerryash2344 4 роки тому

    አሁን አስተማርክ ማለት ነው አልቀረብህም

  • @trfemulay4733
    @trfemulay4733 Рік тому

    swedk . stastemr rega bleh newu emtastemrewu . endigeban Aadrgeh newu emtasredawu .

  • @user25645
    @user25645 4 роки тому +1

    Freind endet agenalehu germen naw yalehut B class gemre neber

  • @tizitatizita8727
    @tizitatizita8727 5 років тому

    እናመሰግናለን