ለየት ያለ የጉራጌ ክትፎ አሰራር I Special Traditional Gurage Kitfo Making I With Chef Sara I Ep7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 11 днів тому +2

    የጥብስ ቅጠል ቅቤ ውስጥ አይገባም ሰምቼም አለውቅ በህይወት ዘመኔ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 11 місяців тому +9

    ጉሬጌ ነኝ በጉራጌ የጥብስ ቅጠል አይገባም ኮረሪማ በደንብ ይገባል ጉራጌ አብሽም ቅቤላይ አይጨምሩም

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 11 днів тому +1

    እንዴ በርበሬ ነው እንዴ የምትደልዥው ወይስ ቅቤ የምታነጥሪው

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 Рік тому +4

    የጥብስ ቅጠል አይገባም

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 Рік тому +4

    የጥብስ ቅጠል አይገባም

  • @abifuza893
    @abifuza893 9 місяців тому +2

    ሴቶቼሰላምሰላም የጉራጌየክትፎቅቤአችንውስ የጥብሰቅጠልአይገባም ለጥብሰቢቻነወ

  • @nati_tp
    @nati_tp 2 місяці тому +1

    በየትም ስጋ መጥበሻ አይደረግም አይገባም ኮረሪማ በደንብ ይጨመራል

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 9 днів тому +1

    አይ የጥብስ ቅጠል በጉራጌ ክትፎ ቅቤ ላይ አይገባም አብሽም ሁሉም አይጨምርም ለወጥ ብቻ ነው ሙያ ከእናቶቻችሁ ተማሩ👍

  • @abifuza893
    @abifuza893 8 місяців тому +1

    ጎኦበዝጎበዝበውነት ትክክለኛ የጠራ ምግብ ነው የሀ ይገረማል ሳልበላበማየትቢቻጠገብኩ አድራሻቹ ጥቀሱመጥቼእድበላ አድሚሰጥርልጦቅምላቹ ሰጋውደጣባከገባበሗላ የኮሮሪማቢነጩሳይገባበደብተወቅጦትልቁሴራከሆነ አድማካየሾርባ በጀት ነገ በተነ በተነ የተ አለን በደብከተቀላቀለበሗላነውቅቤጨምሮበድጋሚበሰሰእጨትወይምማማሰያነውየሚቀላቀለው በጅአይታሽም ሰጋውከለጭራሹምይሞታ በጅሲታሽ ዝሟሞጃትየሆናል መቼም ምስጥረሰለጠቆምኩሰመጣ እደሚመረቅልኝአምንአለሁ. ኮሮሪማውየሚገባውበጥሪው ጣምናሽታይጨምራል ቦጌምህነምህማ የተነሳ 😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 2 дні тому

    ምርጥ ነው ከናተ ብዙ ተምረናል በርቶ በሌላም እጠብቃችሁለን የኔንም ዩቱብ ገብታችሁ እዬልኝ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 21 день тому

    እናተ ሴቶች የጥብስ ቅጠልና ጦስኝ በጉራጌ ክትፎ አይጨመርም የጉራጌ ባህል አታበላሹ

  • @tigestgetachew
    @tigestgetachew 2 місяці тому

    ጥብስ ቅጠል አይገባም አብሽ ለክትፎ???

  • @YikeberKuku
    @YikeberKuku Рік тому +4

    እሰይ የኔ ባለሙያዎች እጃችው ይባረክ ።እንኳን አደረሳችው

  • @romiromi9432
    @romiromi9432 Рік тому +3

    Wow ! ❤ enkuwan lemskel ketfo adersachu betam arif new ejachu yebark !

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 5 днів тому

    ጦስኛ ወላ የጥብስ ቅጠል አይገባም ቅቤው ላይ

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 2 дні тому

    ቦለት ይባላል አመድ የሚመስለው

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 5 днів тому

    የጥብስ ቅጠል አይገባም

  • @AynalemBalcha
    @AynalemBalcha 3 дні тому

    ብቻችሁ በላችወ መልካም በአል

  • @HussenAhmed-gj4sm
    @HussenAhmed-gj4sm 6 місяців тому +1

    አማድ ሚማስለው ነጋር የልሽው ቦሌ ወይንም ቦላት ወይንም ደቃቅ የአፈር አይነትነው

  • @sabaskitchenethiopiafood7338
    @sabaskitchenethiopiafood7338 5 місяців тому

    This is wrong way

  • @tizitalost2693
    @tizitalost2693 Рік тому +2

    ቦጌም አሰናንደም 🥰😍🤩 እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @ሜና
    @ሜና 8 місяців тому +1

    የጥብስ ቅጠል አይገባም እሳቱን ቀንሽው ቅቤው ያራል

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 11 місяців тому +1

    ፀጉራችሁን ሸፍኑ

  • @shegerarada
    @shegerarada 4 місяці тому

    Kitfo sisera korerema aygebam ende?

  • @AshetiDoji
    @AshetiDoji Рік тому +1

    Wow betam arif new ejach yebark❤❤❤❤

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 11 місяців тому

    ቅቤ አልጨመርሽም በደንብ ነው የሚገባው ጉራጌን በደንብ ነው የሚጨምረው

  • @addislakew7334
    @addislakew7334 Рік тому +1

    ❤❤ wow

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 11 місяців тому

    The better things you said all the spices cook together the taste is great but I know yes gurage best food "" ketfo"" we can not added "" tosegn, rosemary ,and Abeshe that's to much spices

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Рік тому +1

    Thank you Chef

  • @emebetbonger1306
    @emebetbonger1306 Рік тому

    ጉራጌ ከሆንሽ በደንብ ለማስረዳት ሞክሪ ገመድ ነገር አለ ሳይሆን የሚባለው አሰራሩን በደንብ አስረድተሽ ስሙም ይተፎቦ ይባላል ማለት አይሻልም?

  • @ezanalegesse2273
    @ezanalegesse2273 Рік тому +1

    ❤seblye ye meskel kitfo wow new

  • @hirutgebrewold8018
    @hirutgebrewold8018 Рік тому

    Ye bole afer new yemibalew amed yemeselal yalshew bedenb endibesel yeredawal gomenun lezawem normal gomen yemiserabet aydelem ye aquat kutefo mesrya new

  • @Sara-jm8yz
    @Sara-jm8yz Рік тому +1

    Ay moya demo stamru 💕❤️

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 Рік тому

    የኔ ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @tigestgetachew
    @tigestgetachew 2 місяці тому

    ቦሊ ይባላል

  • @me10yearoldandmyLilsis
    @me10yearoldandmyLilsis 11 місяців тому

    Not right

  • @emebetbonger1306
    @emebetbonger1306 Рік тому

    ቦሌ ይባላል

  • @arnetaddisu1024
    @arnetaddisu1024 Рік тому

    ኤወነዉሚባለዉ

  • @Tshetshm
    @Tshetshm 11 місяців тому

    Sebli@

  • @حكمتتسما
    @حكمتتسما 11 місяців тому

    Ar Anchi lije amola chwenwe stlesh aydlme tlalsh awo amola chwenwe

  • @AwAw-f4z
    @AwAw-f4z Місяць тому

    👌👌👌

  • @MunajaSelman
    @MunajaSelman 20 днів тому

    የክትፎ ቂቤ አነጣጠር አንደዚ አይደለም በጣም ብዙ ባለ ሙያ የጉርጌ ሴቶች አሉ አንደዚ አይነት ነገር ሚድያ ላይ ወተሽ አትናገሪ

  • @ሜና
    @ሜና 8 місяців тому

    በስማም እሳቱ መውቀነስ አለብሽ