አልጋላይ አችልም አልኩት በንዴት የሚያረገውን አጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ነገሮ በመነጋገር እና እንዲሁም የህክምና ባለሞያ ጋር በመሄድ መፍትሄ መፈለግ ቀዳሚ ምርጫ ነው

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 місяці тому +220

    ትክክል ናት በየቤታችን ያለጉድ እኮነው ምናጠፋች እንዳንዶች ግን የምትፅፉት ኮሜንት 100% 60%ይሄነው በየቤታችን እኔንም ጨምሮ አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው

    • @ConfusedBackgammon-lo8sg
      @ConfusedBackgammon-lo8sg 3 місяці тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

    • @hanayemaramlji
      @hanayemaramlji 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂 balmar bikerbgn

    • @user-lj5ft8rf3c
      @user-lj5ft8rf3c 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata 3 місяці тому +1

      ትክክል❤❤❤

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor 3 місяці тому +1

      እመዋ ሤቱን ሁላ ቁሥሉን ነው የነካችለት ቱ ክክክክክክ

  • @Biruk997
    @Biruk997 3 місяці тому +364

    አቤትኔ ድፍረት ማነው እደኔ እያፈረ ያየው ደምሩኝ ስወዳችሁ❤

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 3 місяці тому +380

    ሴት ልጅ እንደቀልድ ኣስመስላ የእውነት ነው የሚትናገረዉ😂😂😂ወንዶች ኑቁ

  • @rich5523
    @rich5523 3 місяці тому +110

    መቸም መጀመሪያ ተማክረው እንጂ ሳያውቅ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ አትችልም ስትለው ማላመጫዋን ከማዳመጫዋ ያዞርላት ነበት😂😂

    • @user-lh7sc5zv1e
      @user-lh7sc5zv1e 3 місяці тому

      እኮ😂😂😂😂

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 3 місяці тому +2

      ሀቅ ነው ግን ትወና ቢሆንም አይችሉም በጭራሽ 😊

    • @lidiasalono
      @lidiasalono 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 3 місяці тому

      😂😂🤣🤣

    • @userenter2635
      @userenter2635 3 місяці тому +4

      ማላማጫዋን ከማዳመጫዋ ያዞርላት ነበር 😂😂😂😂😂😂😂በሳቅነው የገደለኝ ይሄ ኮመንት👌😂😂

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom 3 місяці тому +241

    እኛ ሴቶች በቀልድ አስመስለን እዉነት እናወጣለን😂😂😂

  • @አጸደማርያም-ፀ4ረ
    @አጸደማርያም-ፀ4ረ 3 місяці тому +115

    ሲጀመር ተማክረው ነው ባይማከሩ ያቅፋት ነበር ዝብሎ አይጫቃጨቅም ነበር ያገር ባለጌና አስመሳይ ትውልድ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 3 місяці тому +11

      Thank you. Scripted መሆኑ የሚታወቅበት ሌላኛው ፓርት ከ9:38-9:42 ያለችው ደቂቃ ላይ ካሜራ ማን አብሯቸው እንዳለ ያስታውቃል። ካሜራ ያለኦፕሬተር በራሱ ጊዜ zoom ሊያደርግ አይችልም። ፌክ ፕራንክ ነው።

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 3 місяці тому +1

      ሳህ

    • @Dagi-man
      @Dagi-man 3 місяці тому +2

      በትክክል script ባይሆን ኑሮ ልቧ ላይ ነበር የሚሰካባት

    • @user-ie9ht7ml5x
      @user-ie9ht7ml5x 3 місяці тому +2

      Zoomu beediting mehon yichlal baba yegd cameraman ayasfelgm

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 3 місяці тому

      @@user-ie9ht7ml5x ኦኬ ዙም በኤዲቲንግ ሆነ ብለን እናስብና ካሜራው ከቀኝ ወደ ግራ shoot ያደረገውም በኤዲቲንግ ነው? 😏 ደቂቃውን ስላስቀመጥኩልህ ተመልሰህ እየው። ሲቀጥል እየተቀረፀ መሆኑን ባያውቅ ኖሮ "አቦ ልተኛበት" ብሎ በጥፊ ደርግሞ ያስተኛታል እንጂ ቁጭ ብሎ በሌሊት ሲመካከር አይገኝም ነበር። የሀበሻ ትክክለኛ ባሕርይ ይታወቃል። ትንሽ እንኳን ሰልጥኗል ፊደል ቆጥሯል ተብሎ እንኳን ቢታሰብ ቢበዛ ሊያደርግ የሚችለው "ነይ በቃ እንተኛ የኔ ፍቅር ይቅርታ" ብሎ ከንፈሯን ስሞ ያስተኛት ነበር። ካሜራ ፊት መሳሳም በባሕላችን ነውር እንደሆነ ስለሚያውቅ ግን ከንፈሯን አልሳማትም። እንደዚህ አይነት ብዙ ነጥቦችን ማንሳት ይቻላል። ከእውነታው ዓለም የተለየ የሆነው scripted ስለሆነ ብቻ ነው። 😉 ሁሉም ካሜራ ፊት ቅዱስ ነው በየጓዳው ያለው እውነት ግን ሌላ ነው። ስለዚህ Don't lie your audience!!!

  • @daveandjudybestcouple7714
    @daveandjudybestcouple7714  3 місяці тому +170

    ከኛ ጋር ስለሆናቹ በጣም እናመሰግናለን 100 ሺ ለመግባት እየሄድን ነው ከምንም በላይ የናተ እገዛ ከኛ ያስፈልገናል እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @sofiyatube5553
      @sofiyatube5553 3 місяці тому +2

      ይቻላል ባርቱ

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c 3 місяці тому +1

      😁😁😁

    • @mulu5
      @mulu5 3 місяці тому +2

      አሁን መሽቷል ነገ በብርሃን ዛሬ ጨለማ ነዉ አለሽ በጨለማ አይደረግም😂😂😂አለ በቃ ቻለዉ 😂😂😂

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ​@@sofiyatube5553ሳብስክራይብ አደረገልኝ ማር❤❤

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ​@@user-od6sl8qd8cሳብስክራይብ አደረገልኝ ማር❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 3 місяці тому +46

    ይህ እውነት ነው የማቃት ልጂ በዚህ ምክኒያት ባለመግባባት ተፋታለች በስደት ያላችሁ ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 місяці тому +318

    በማይቻለው መጣሽ ወንዶች ይህንን ከሚባሉ ቢሞቱ ይመርጣሉ አይባልም ነውር ነው ለፕራንክም ቢሆን

    • @mulu5
      @mulu5 3 місяці тому +9

      እኮ ሆ ጭራሽ ይገላታል ባወሩ ይጠፉ😂😂😂

    • @user-ik2ie3ul3f
      @user-ik2ie3ul3f 3 місяці тому +3

      awkew tenegairew new, I am sure!youtube genzeb mebiya hone😂

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ሳብሰክራይብ አደረገልኝ ማር❤

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ​@@mulu5ሳብስክራይብ አደረገልኝ❤

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ​@@user-ik2ie3ul3fሳብስክራይብ አደረገልኝ ማር❤

  • @user-ue5bi5yn9e
    @user-ue5bi5yn9e 3 місяці тому +50

    ማርያምን ያሳፍራል ለገንዘብ ተብሎ እንዲህ መጨማለቅ ለምን እያረጋችሁ አታሳዩንም ምድረ ባለጌ ኤጭ ዘጊ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 3 місяці тому +227

    😂😂😂😂ኧረ ወይኔ ቤተሰብ ሲያይ ግን አታፍሩም🙈🙈🙈🙊😂😂😂

  • @AbebaneshiDiffe
    @AbebaneshiDiffe 3 місяці тому +32

    የምር ልጁ ትግስቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 місяці тому +1

      ምክክር አለውያ ባይኖረው መታቀፍ ከፈገች ይገበ
      ባዋን ያቅፍት ነበር

  • @Gugu-ti6xo
    @Gugu-ti6xo 3 місяці тому +79

    ሲያሳዝን እዲህ አይባልም ውዴ ወንድ ልጅ ነውኮ😥

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 3 місяці тому +37

    የእኔ ቆንጆ ምንም እንኳን prank ብሆን ባልሽን እንደዝህ አትባይ

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 3 місяці тому +19

    እረ ወይኔ አትችልም አላለችም እደዚህ ከመባል ይሰውሯችሁ ወዶችዬ እኔስ ገና አላደኩም ይብላኝ ላደጋችሁት😅😅😅😅😅🏃🏃🏃🏃🙆🙆🙆🙆

    • @woldemadin
      @woldemadin 2 місяці тому +1

      Are 😂😂😂

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 3 місяці тому +30

    የልጁ ትግስት ዋው የምር❤እዲህ ተናዶኳን ማም እማ ይላል አይለያቹክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹክ ❤

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb 3 місяці тому +75

    ምኑን ነው የማልችለው አላለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 3 місяці тому +21

    እውነት ጥሩ አስተማሬነወ ለምን እዴህ አይነት ነገር በብዙወች ይፈጠራል ❤❤❤❤❤

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 місяці тому +31

    ይህ ከባህል ውጪ የሆነ ስራ ነው ። ችግር ቢኖር እንኳን የትዳር ጉዳይ በውስጥ እንጂ በአደባባይ አይወጣም ። ትውልድ የሚያበላሽ እንጂ የሚያስተምር አይደለም ።

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 3 місяці тому +18

    ፍቅራቺሁ ይባረክ አይለያቺሁ የባልየዉ ትእግስት እና ክብር ይለያል የሚስትየዋሚ ፈተና ጥሩ ነው እንዳጠቃላይ ጥሩ ትምህርት ነው😂😂😂😂😂

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 3 місяці тому +23

    ጠብቂ መልሱን😂😂😂😂😂 አንደኛ ነዉ ጎበዝ በጣም የተረጋጋ

  • @user-iq3xh7hu8v
    @user-iq3xh7hu8v 3 місяці тому +58

    እሱግን አስተሳሰቡ ይለያል👍👍👍👍👍

  • @user-bv7im7ws3u
    @user-bv7im7ws3u 3 місяці тому +45

    ይሄ በፕራንክ ሰበብ ነገራ ነዉ ንቃ ወድማለም😂😂😂😂

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 3 місяці тому

      እውነት ነው😅😅😅😅😅😅

    • @مريم-غ6ش1ب
      @مريم-غ6ش1ب 3 місяці тому

      ፕራክአስመስላእየነገርችህነውንቃበደብስራ😅😅😅😅😅😅😅

    • @sosinaawsanbat
      @sosinaawsanbat 3 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-xd3yo6ox8j
      @user-xd3yo6ox8j 3 місяці тому

      Yemr awe

    • @SofSems
      @SofSems 26 днів тому

      እኮ😅😅😅😅

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 3 місяці тому +33

    መ 100% ተመካክረዉ ነዉ እጅ እዛዉ ላይ ነበር የሚወጣባት ምን ያጨቃጭቀዋል ሆ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому

      ወይኔካሚራፊትእንዴዚያትፈላጠችሁፈጣሪያችሁንፍሩ😅😅😅

    • @medinamohammed9275
      @medinamohammed9275 3 місяці тому

      ትክክለኛ ኮሜንት👌👌

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 3 місяці тому

      ,ከከከከከአአ

    • @mekdesyohannis6989
      @mekdesyohannis6989 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 3 місяці тому +1

      ሲጀመር እድህ ለብሰው ነው እንዴ እሚተ ኛው 😂😂

  • @lewambridalbabyshaworlewam4040
    @lewambridalbabyshaworlewam4040 3 місяці тому +74

    እውነት ለመናገር እስከ መጨረሻው ላየው ሰው አስተማሪ ነዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 місяці тому

      አስተማሪ ቢሆንም ግን በዉስጥ ቢፍቱት 😅😅😅ይሻልነበር

    • @imamosman1234
      @imamosman1234 3 місяці тому

      ደህነኛ ነህ ባልና ሚስት ናቸውኮ ምኑ ነው የሚያስተምረው መከላፈት ነውጂ

  • @fekadulemlem
    @fekadulemlem 3 місяці тому +16

    በጣም ትግስትኛ ነዉ ባልሸ ❤

  • @imissmama3978
    @imissmama3978 3 місяці тому +4

    ወዲ ኩሉ ግዜ ዓቕሊ ,ዩ ሕመረቱ
    ሰበይቲ ከኣ ጸቢብነት ,ዩ ሕመረታ።
    ንፉዕ ወዲ👌

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 місяці тому +1

    ልጅቶ በጣም ነው ምትመቸኝ በጣም አፈቅራት የነበረች የመጀመሪያ ፍቅሬን ነገር ግን እሷ እኔ ምርጫዋ ባለመሆኔ ያጣዋትን እና ዘላለሜን በልቤ ምትኖረው ልጅ ጋር ይመሳሰላሉ ድምጻም እንኳን ሳይቀር 1 ነው

    • @user-qr7ew4rn8n
      @user-qr7ew4rn8n 3 місяці тому

      እራሷ ትሆን እንዴ

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 3 місяці тому

      @@user-qr7ew4rn8n አይ እሳ አደለችም ይመሳሰላሉ እንጅ የኔዋ አቅራቢያዬ ነው ምትኖረው

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese 2 місяці тому

      @@dagimdagne9508 እና አገባች?

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 3 місяці тому +19

    የምርም ልጁ ባህሪው ወተት ነጭ ነው ካልተባለ አይገባውም ምላሽ ከሚሰጥ ጎበዝ ቢሆን እዛው ይጀምርሽ ነበር😌😌

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 3 місяці тому +25

    የወዶች ደካማ ጎን😂😂😂😂😂 ሌላ ሰው ይምጣ አላለም😅😅😅😅😅😅

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 місяці тому +74

    ባልየው አስብበት በፕራክ ሠበብ እየነገረችህ ነው 😅

  • @SolDebru
    @SolDebru 3 місяці тому +2

    እንደዚች አይነት ባለጌ አይቼ አላውቅም በትዳሯላይ የምታሾፍ በዚህ አስመስላ የውስጥ ፍላጎቷን ነው የነገረችህ ተጠንቀቅ ነገ ሌላ ወንድ ጋር ትሔዳለች ምክንያቱም ነግረሀለች

  • @LijZuZu
    @LijZuZu 3 місяці тому +11

    ወይኔ ሀቅልፉ ቀሠቅሣ አስጨነቀችዉኮ ወገን በለሊት አዛዘከኝ የምር

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 місяці тому +22

    ፕራንክ እያስመሰሉ የልብን መናገር ሆ ባልየው ነቃ በል

  • @Nsbzndjc
    @Nsbzndjc 3 місяці тому +8

    የሱ ትዕግስት ግን ይገርማል የኔው ቢሆን እስካሁን አወላልቆ ጥሎኛል ጭራሽ ከ እንቅልፉ ቀስቅሼው ሆ የቀልድም ቢሆን አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 3 місяці тому +13

    የምር ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው የብዙ ስው ትዳር የሚፍርስው በግልፀ ባለማውራት ነው

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 3 місяці тому +59

    ወንዶቺ አትችሉም ከተበላ ራሣቼውን ያጠፋሉ 😂😂

    • @እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
      @እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @user-pl9rs5uf1x
      @user-pl9rs5uf1x 3 місяці тому

      ሣህ😅😅😅😅

    • @MimmimLove-er5nw
      @MimmimLove-er5nw 3 місяці тому +8

      በትክክል ሴት ልጅ ወንድ እንዲተውሽ ከፈለግሽ እንዲህ በይው አትችልም ካልሽው የረገጥሽውን መንገድ አይረግጥም 😂😂😂

    • @user-pl9rs5uf1x
      @user-pl9rs5uf1x 3 місяці тому

      @@MimmimLove-er5nw ሣህሥታማርጥከርማነውየሚሉት😂😂😂😂

    • @MimmimLove-er5nw
      @MimmimLove-er5nw 3 місяці тому

      @@user-pl9rs5uf1x ይበል ዋናው እሱን መተው አይደል ምትፈልጊ የእውነት ነው ምልሽ ወንዶች በዚህ አይነት መንገድ በጣም ፈሪዎች ናቸው ግን እንደ ልጁ ባህሪ ይወሰናል

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 3 місяці тому +2

    ስድ አይባልም ሚዲያ ላይ ግንደ ቀልድ አድርገሽ ልትነግሪውም ከፈለግሽ በግላቹ እንጂ እዚህ ከስሩ መገደም ለምደሽ እሱን ስሙን አተጥፊ

  • @ራየተይት
    @ራየተይት 3 місяці тому +15

    ግን ልጆቻች ሰትወሉድ አያይቱም ማለትነው
    የፈጣሪ ነገርስ ትተነዋል ይቅር በለን እጂ😊

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 3 місяці тому +13

    ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ገለሽዋል አትችልም ሲሏቸዉኮ አይወዱም ወዶች😂😂😂😂😂

    • @Demsew-vr5vw
      @Demsew-vr5vw 3 місяці тому

      ፈሥ ከቻልኩ እበዳለሁ ካልፈለኩ እተኛለሁ 😅😅😅😅

    • @Yoniweyanew-zxkp
      @Yoniweyanew-zxkp 3 місяці тому

      ​@@Demsew-vr5vwበገመድ አስሮ እንዳይበዳሽ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 3 місяці тому +7

    ደና አቂም የሚሰጥ÷ ስሜቱን ምያነቃቃ ኤራት አበልተሺ ነው ከመጀመሪያ አንቺም ሊጠይቂሺ እንጂ 🤭😀

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 місяці тому +17

    የእንቅልፍን ነገር አውቃታለው እኔም ስደት ስለሆንኩ አንተን ግን ትእግስትህን አደነኩት

  • @mesfinethiopia7399
    @mesfinethiopia7399 3 місяці тому +11

    የኔ ምርጦች በእርግጥ በጥሞና ለሰማው አስተማሪ ነው ግን ያስደነግጣል

    • @imamosman1234
      @imamosman1234 3 місяці тому

      ህዝቤ አስተማሪ ትላለቺ እሄ አሁን ምንዲነው የሚያስተምረው

  • @TesfayeMishamo
    @TesfayeMishamo 3 місяці тому +4

    አቦ ይመቻቹ ታማችተቹል፣ምራጥ ፍራንኪ ነው፣ደሞ አስተማራ ነው፣እንመሰግናለን፣❤❤🎉🎉

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ታየኝ እኳ ቪድወው ሲያበቃ ይሠቃቅልሻል..❤❤❤

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому +1

      😂😂😂እልኩንነውሀየሚወጣባትክክክክክወንዶችእልክነውየሚገብት

    • @YesheAsemare
      @YesheAsemare 3 місяці тому

      Ewunet new

  • @user-kj4we3es8k
    @user-kj4we3es8k 3 місяці тому +1

    እማይመጣ የለም አንዳደም የምታወሩትን አስቡ ልብ ይሰብራል አይባልም ልባችሁ እየተራራቀ ይሄዳል ቀልድ አለው ወንዶች አይወዱም ደሞ ልብ ይነካል ባንች ሁነሽ አስቢው

  • @maskaramaskara3216
    @maskaramaskara3216 3 місяці тому +4

    ደስ ስትሉ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤እና መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም❤❤❤❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 місяці тому +2

    የኔምሥኪን አስደነገጥሺ ድፍርትሺግን ኦኦኦኦ ነው ባይልም አትችልም አልለውም ባይችልም እችለዋለሁ ወንዶች አትችሉም አይወዱም

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 3 місяці тому +4

    ወይ ስራው ላይ አላለችም 😂😂😂በተሰቀለው 😂😂😂 ቱቱቱ ወንድ ልጅ አትችልም አላለችም ይህን ከምትይው ቢሞት ሚሻላቸው በጣም ሚናደዱትኮ ወይኔ አሰጣጥሽን አስተካክይ በላት ተበርቼ ሰላም ቱቱ ባልገሽ አባለግሽኝ 😂

  • @SalamBezabih-fx3fj
    @SalamBezabih-fx3fj 3 місяці тому +43

    ተመካክራቹ ነው ምክንያቱም ……………😂😂😂ያርግሽ ነበር

    • @MadinaAbdalkarem
      @MadinaAbdalkarem 3 місяці тому +1

      ምድነው ሚያረጋት 😂😂😂😂

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 3 місяці тому +1

      በትክክል 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 3 місяці тому

      😂😂😂🤣🤣🤣

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 3 місяці тому

      ትክክልክክክክ

    • @MeronHaji-gi3vz
      @MeronHaji-gi3vz 2 місяці тому

      Tuuuuui😂😂😂😂

  • @fatumaawlu.youtube2449
    @fatumaawlu.youtube2449 3 місяці тому +44

    ባላቸውንአባቴሲሉበጣምነውእምጠላው

  • @ኪያTube-h1z
    @ኪያTube-h1z 3 місяці тому +3

    ኧረ ሴቶች ምንም ፕራክ ቢሆን ለባላችሁ ክብር ይኑራችሁ😥

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 3 місяці тому +24

    ወይኔ ዛሬ ሚችል ሰው ይምጣአ😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @Habeshawitie
    @Habeshawitie 3 місяці тому +10

    ኧረ ወየው እና እሚችል ሰው ይምጣ አላለም😂😂😂

  • @mita7976
    @mita7976 3 місяці тому +16

    ጌታን እኩል ስትስቁ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 3 місяці тому +1

    ሳትወጅኝ ነው ያገባሽኝ?ወዳህ ብታገባህማ ይህን አትልም ነበር።አንዳንዶቹ ለጥቅም ብቻ ብለው አግብተው እያስመሰሉ መኖር ይችሉበታል ኑሮህን ግን ሲኦል ነው የሚያደርጉት።

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 3 місяці тому +18

    ዊ ስታስጠዪ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ የሙስሊም ሴትኮ ሀያእ ሚባል ታቃለች

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 3 місяці тому +1

      ሀያእ ምንድን ነዉ። አንዳንድ ሙስሊም ባለጌ ሴቶችም አሉ። ሰወች ህሊናቸዉ ሲገዛቸዉ ነዉ እንጅ ሙስሊም፣ክርስቲያን ወይም ሀይማኖት የሌላቸዉ ስለሆኑ አይደለም ባለጌ ወይም ጨዋ የሚሆኑት።

    • @EeeTtt-df1si
      @EeeTtt-df1si 3 місяці тому +5

      ሁሉም ነገር እኛ ሙስሊሞች ማለት አያፀድቅም. የተሸፈኑትንም እናውቃቸዋለን እንነጋገር እሽ😂😂😂😂

    • @fatimayosif578
      @fatimayosif578 3 місяці тому

      ትክክል🎉🎉

    • @AbdulllaA-l3v
      @AbdulllaA-l3v 3 місяці тому +1

      ኧረ እፈሪ ለአራት እየተጋፋችሁ እየተባዳችሁ ደግሞ ታወራላችሁ😂😂😂😂

    • @user-sc4us5od9e
      @user-sc4us5od9e 3 місяці тому

      እምነትን አይወክሉም እምነታቺንን አታጣጥያት የናንተን ማን ባሠየሽ

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 3 місяці тому

    ትመቹኙ ነበር ኡነት ባልና ሚስት ከሆናቺሁ ግን ገና ብዙ መስራት ትቺላላቺሁ አትከላፈቱ ህዝቤ እሁሉም ላይ ትክክል እያለቺ እናተም እየወረዳቺሁ ሄዳቺሁ

  • @MmMm-se1zx
    @MmMm-se1zx 3 місяці тому +32

    ወይኔ አትችልም ግላሀለች😂😂😂 ላይክ አድርጉኝ

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 3 місяці тому +1

    ፕራንክ ብለሽ የብዙ ሰውን ችግር እና ትክክለኛውን ስሜንትሽን ነው የነገርሽው 😂😂 ግን ወንድ ልጂ እድህ ከሚባሉ ሞትን ይመርጣሉ😅

  • @mulu5
    @mulu5 3 місяці тому +6

    በጥብጠሽ ጋችዉ አልገባዉም 😂😂😂😂እናት ይላል አቅፎ እየተኛ ሆ 😂እሚችል ሰዉ ይምጣ ምርጥ መልስ አስገባዉ 😂😂

  • @Robinaanaaf
    @Robinaanaaf 2 місяці тому +1

    ጁዲ ግን ነብስሽ አይማርም 😂😂😂😂አይዞሽ ዴቫ ቱ እኔ ደሞ ለ ሚስቴ share ማረጌ 😂😂

  • @desnetkbrom
    @desnetkbrom 3 місяці тому +6

    እውይ ናብቲ መንደቅ እዩ ከጋጭወኒ ኔሩ ናተይስ😅😅😅❤❤❤❤

    • @ውቅሮዛዓደይ
      @ውቅሮዛዓደይ 3 місяці тому

      ሞይተ😂😂

    • @yes6292
      @yes6292 Місяць тому +1

      😂😂😂ሓቁ ተጋሩ ሕፍራት እና እኮ 😢😂

  • @SbksBala
    @SbksBala Місяць тому

    ምድረ አስመሳይ እስቲ የትኛው ወንድነው እንዲ ተፈታትነሹ በዚ ሁኔታ ሚያወራሽ አንቺም ውርደትሽ ስለምታቂ ሚድያ ላይ አትደፋፈሪም ነበር እንደሚጠፈጥፍሽ ታውቂአለኝ ሶ ለማስተማርም ከተባለ ደሞ እንዳንተ አይነቱ ታጋሽ ያብዛልን

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 3 місяці тому +37

    ይሄ ትዳር ያፈርሳል እውነትሽን ነው እኔ እማውቃቸው በጣም የሚፍቀሩ ባልና ሚስት በዚህ መክነያት ብቻ ሌላ ጠብ ሳይኖራቸው እየተዋደዱ የተለያዩ አውቃለሁ👍

    • @mimi961cells8
      @mimi961cells8 3 місяці тому +4

      አው በትክክል እኔም አቃለው ይሄማ ነገር ለትዳር ዋነኛ ነገር ነው

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 3 місяці тому

      ​@@mimi961cells8😢😢

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 3 місяці тому

      😢😢

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 3 місяці тому

      Tikikil

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 3 місяці тому +1

      በሴቷ ነው በወንዱ ምክንያት?? አንዷ የብልቱ መጠን ትልቅ ሆነ ብላ ልንለያይ ነው አለች።😀። ሙሉ ለሙል ካላስገባው እያለ በጣም እያሳመመኝ ነው አለች።

  • @መሲነኝየቡታጀራዋ
    @መሲነኝየቡታጀራዋ 3 місяці тому +2

    እኔ ምለው አማች የላቸውም ወይ አይ አለ ማፈር እናቴ ቤቴ ስትመጣ ባሌ ሳሎን ይተኛል እንዲ እየተቀሰፁ መባለግ ወዴት ሄድን😥😥

    • @zionfirew6832
      @zionfirew6832 3 місяці тому

      Balna mist kalkidan yegebut behuletu mehal new beteseb simeta alga melkek tegebi aydelem gabcha kbur new betesebn ayakatitm ❤

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 3 місяці тому +8

    እውነት ልጁ ግን ትግሰቱ ደሰ ሲል እውነት

  • @AD-lx3st
    @AD-lx3st 3 місяці тому

    አንድ፣ቁምነገር፣፣ነው፣የእኔ፣ባህሪ፣ነው
    አለቅም፣የሚሉ፣በጣም፣ብዙ፣ሚስቶች
    አሉ፣ለምሳሌ፣፣ቀኑን፣ሙሉ፣በዋሉበት፣
    ፓንት፣በላዮላይ፣የለሊት፣ፒጃማ፣ሱሪ
    ደርበው፣ባሎቻቸው፣እንዳይነኳቸው፣
    ማታ፣ሲደርሰ፣ነገር፣ፈልገው፣የአልጋው
    ጫፍ፣ላይ፣ተጠቅልለው፣ይተኛሉ፣ለመነ
    ጋገርም፣እድል፣አይሰጡም፣ደግሞ፣ጀመረው፣ጪቅጭቁን፣ነው፣የሚሉት ፣ስለዚህ
    ደክሞን፣እንተዋለን ።ወደ ሌላም፣እንድን
    ሄድ፣ምክንያት፣ይሆናሉ ።

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 місяці тому +33

    ሚችል ሰው ይምጣ ቆመህ ልታይ ነው ቢመጣ አንተ ምች ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 3 місяці тому

    እኔም ሁለት ባል አግብቴ ፈትቻለሁ ግን ችግሬ መኝታላይ አይችሉም ነበር እንደወረዱ ሲክስ ማድረግ ነው የሚወዱት እኔ ደግሞ በዳበስ እወዳለሁ ስለዚህ በሁሉ ቤት ያለ ስቃይ ነው ትዳራችንን እየፈለግነው መኝታላይ ዜሮ ነበሩ

  • @user-jl6sc6vs7q
    @user-jl6sc6vs7q 3 місяці тому +3

    አይባልም የኔው ሁኖ ቢሆን ገሎኝ ነበር አቤት ትግስቱ ባልሽ❤

    • @MohilaHabasi-bx3hc
      @MohilaHabasi-bx3hc 3 місяці тому

      ሣ😅😅😅😅

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 3 місяці тому +1

      እነሱ እኮ ተመካክረው ነው እዳይደበድባት እማ 🤣🤣

  • @YonatanEstifanos-dg3yw
    @YonatanEstifanos-dg3yw 3 місяці тому +1

    ወንድሜ በታም ነው ማከብርህ ግን ጠንካራ ወንድ፡ ወንዳወንድ ሁን። please ወንድ ልጅ በዚ ልክ መለሳለስ የለበትም። ኣመሰግናለው።

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 3 місяці тому +3

    እግዚኦ ድፍረትሽ 🙈
    ልጁ ግን የገባው አይመስለኝም 😁

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 3 місяці тому +2

    ምን ችግር አለው ትክክል ናት ለብዙ ስው ት ት ይሆናል ለምሳሌ፥እኔ ከባሌ በዚህ ምክንያት ነው የተለያየ ነው 😢😢😢😢😢

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w 3 місяці тому +1

      እደለም በመነጋገርእኮይፈታልእናደግሞፉችአያደርስምፋቅርካለችውነበር

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 місяці тому

      እቃው ትንሽ ስለሆነ ነው የተለያያችሁ 😂😂😂😂

    • @blue273
      @blue273 3 місяці тому

      ​@@wediweyinking😂😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 місяці тому +44

    የምር አስተማሪነው ግን ትዕግስተኛ ነው

  • @Y.s_902
    @Y.s_902 3 місяці тому

    ከመቼ ጀምሮ ነው ተቀባይ ከሰጪ እኩል የሚረካው ማለቴ ሰጪ ብዙ ጉልበት ያፈሳል ማለቴ ያወጣል ተቀባይማ ምኑን ይደክመዋል ተቀብሎ ዋጥ ነው፣ ዘንድሮ ሴቶች ወንዱን አድክመውት እንደ እባብ በደረቱ ተስቦ ካልሄደ በስተቀር አይለቁትም።

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 місяці тому +13

    ወላሂ ግፈነው ሲያሳዝን ደነገጠእኮ አትችልምስትይው❤❤❤❤

    • @ZemezemeMohamada
      @ZemezemeMohamada 3 місяці тому

      ትግሰቱይለያል የኔባልቢሆን ይደፋኘነበር ወላሂ

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 місяці тому +2

      ​@@ZemezemeMohamadaወንዶችእኮ አይወዱም ደሞአየይርሱም

    • @user-kk6dx2hl2b
      @user-kk6dx2hl2b 2 місяці тому

      ክክክክክክ

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b 2 місяці тому +1

    ምኑን ነዉ እማልችለዉ ኣላለም 🤣🤣🤭ኣቤት የልጅየዉ ትእግስት❤️👌

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 3 місяці тому +6

    ወይኔ ወንዶች በማይወዱት ነገር መጣሽ እ ፈራሁ ላች

  • @Ekram-oz6fm
    @Ekram-oz6fm 3 місяці тому

    ኤጭ ኧረ እባካቹ ፕራክ የምታደርጉበትን ነገር ለዩ እናት አባት ቤተሰብ ሲያይ ሲያዳምጥ ምን ይበል ምድረ አሳፋሪ ሁላ

  • @user-cf1jw7iv4d
    @user-cf1jw7iv4d 3 місяці тому +9

    ጉድ በል ጎደር😂😂😂😂😂😂ደግ አርግሽ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 місяці тому +1

    ስም ይወጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤት ትላለች እናቴ😅 ለፕራክም ቢሆን በባልሽ ሞራልላይ አትረማመጂ ምክሬ ነው

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 місяці тому +7

    ሲጀምር አንተ እንዴት ጣብሶ ታሳድራታለክ ክክክክ እኔ አላልኩም😂😂😂😂😂

  • @JmH-ss1fi
    @JmH-ss1fi 3 місяці тому +6

    .አረ ወይኔ አረ ሸ ነዉ አሁን ይኸ ምኑ ያስተምራል

  • @HawaEndris-kl7jm
    @HawaEndris-kl7jm 3 місяці тому +19

    ኧረ ግፍነው😅😅😂😂😂

  • @user-sd5my3sv6f
    @user-sd5my3sv6f 3 місяці тому +4

    የኔውድ. ሥወድሽኮ. እግዚብሄር. ይጠብቃቺሁ. የፕራኩነገርሥ😂😂😂😂

  • @dhrrrge2404
    @dhrrrge2404 3 місяці тому +4

    በጣም ነው ውስጡ የሚጎዳው አይረሳውም ብራክም ብሆንም

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 3 місяці тому +7

    ዎይኔ አፍሬ ሊሞት 🙈🙈ዎላሂ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sq2fe2lh2b
    @user-sq2fe2lh2b 3 місяці тому +14

    Achi lemtaweriwu ene aferku Tamralachihu😮😮😮 ❤❤❤❤❤

  • @አሚንጌታቸው
    @አሚንጌታቸው 3 місяці тому

    የሁላችንንም ባል ትምርት ነው የምር ደስ ስትሉ ቃሉን ደፈረችው እኔ እራሱ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 3 місяці тому +9

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ እንቅልፍ አገላጀጀው አሳዛኝ❤❤❤❤❤

  • @mesayniyang
    @mesayniyang 3 місяці тому +1

    አረተው እኔ በሳቅነው የሞትኩኝ ተውያላገባነው ቀናን 😭😭😭

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 місяці тому +24

    ወይኔ አረ ነውር ነው ትንሽ ለቤተሰብ እኛን እንኳን ተይው ወንዶች መባል የማይፈልጉት ትልቁ ነገር ነው

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 3 місяці тому +2

      ግልፅ መነጋገሩ ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 3 місяці тому

      @@hawamohammed9231 እሱ ጥሩ ግን ሁለቱ ብቻ

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 3 місяці тому

      ​@@hawamohammed9231እና ግልፅናት በምዲያ ነው

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 3 місяці тому

    እውነትም ወንድ ጠፋቷል አንዲ አየተባለ እማ አያለ ይሽለጠለጣል ቀልድ ነው ቢባል ኦራሱ አስቀያሚ ቀልድ ነው እንዲ ተብሎ አብሮ ከመኖር መሞት የተሻለ ነው ቀልድ አስመስለው ስንቶች የልባቸውን እንደሚናገሩ ባወቅን ፕራን ለቪው ምናምን ብትሉም ባልጠፋ ቀልድ በዚ አይቀለድም ሁለት ሴት ነው እሚታየኝ በጣታቹ እምትደሰቱ ሁላ ወንድ አያስደስተኝም ብላቹ ባሰክሱን

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 місяці тому +8

    አትችልም ስትይው ክው አለ ግን ትግስቱ አንደኛ ነው😂💓💓

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w 3 місяці тому +4

      ብችልኳ ገደለችበት በድንጋጤ😂😂😂

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 19 днів тому

    ማርያምን ያሳፍራል ለገንዘብ ተብሎ እንዲህ ይደረጋል ግን አይይ ሀገሬ ጉድሽ በዛ ቆይ እሽ ቢላት ካሜራውን ላጥፋ ልትል ነዋ::

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 3 місяці тому +27

    የሚችል ስውይምጣ አላለም ሚስኪን ልጅግን አሣዘነኝ ሞራል የሚባል ነገር አለ ወንድልጅ አትችልም ሲባል አይወድም

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ሳብስክራይብ አደረገልኝ ማር❤

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz 3 місяці тому +1

    እሷ ላወራችው እኔ ተሳቅቂ ሞትኩ😂😂😂የኔ ባል ቢሆን እዛው በጥፊ ነበር የሚያጣልመኝ ትግስቱ ግን👌

  • @TameNigus-hb9kt
    @TameNigus-hb9kt 3 місяці тому +7

    አባትቶቻችን ወደውኮ አይደለም ሴትን ልጅ የፈለገ ያህል ብትወዳት ድንበርህን እንድታልፍ አትፍቀድላት ዱላም ግድ ነውና ለሴት ልጅ አጋጫት የሚሉት ይሄ ነው ከልክ በላይ ክብር መስጠት እንደዚህ መናናቅ 😠

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 3 місяці тому

      😂🤭

    • @imamosman1234
      @imamosman1234 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @user-kk6dx2hl2b
      @user-kk6dx2hl2b 2 місяці тому

      እና አንተ ምን አናደደህ ክክክክክክክክ ሀቁን ነው ያወጣችው አትችሉም ስትባሉ መናደድ ሳይሆን ለማስተካከል መሞከር ነው😂😂😂😂😂😂😂 አይ ወንዶች እጭጭጭጭጭጭጭ

    • @imamosman1234
      @imamosman1234 2 місяці тому

      @@user-kk6dx2hl2b ባይቺልማ አብራው አትኖርም ነበር ለላይክ ብለው መከላፈታቸው ነውጂ አንቺ ደሞ ምነው ምሽግ የሠበርሽ ያህል ፎከርሺበት ልጁን ክክክክክ

  • @user-vf3hp3ps3e
    @user-vf3hp3ps3e 3 місяці тому

    ድፍት ያድርግሽ መዳህኒዓለም እንደዚህ አይነት ፕራንክ አው ዛሬ ፕራንክ ነው ቀጣይ ግን አባቴ እራስህን ከማንጋር እየኖርክ እንዳለህ አስብበት አደጋላይ ነህ እመነኝ እሷ የተሰማትንነው