በጀርመን የተሰጠኝ ቤት 🇩🇪🇩🇪🇩🇪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 535

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 21 день тому +57

    ዳኒ በጣም የዋህ ነህ እግዚአብሄር ያግዝህ:: ሁላችንም ቪዲዮውን like እናርግለት you tubeን እና ሳድግለት ::👍🏽👏🏽

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      🙏🏽🙏🏽

    • @nardostadesse4454
      @nardostadesse4454 16 днів тому +1

      @@Wizdani6subscribe you today keep it’s up good work u got this 💪🏽

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 22 дні тому +56

    ጉዲ የወጣ ሰው ተንደላቆ እሚኖር ይመስለናል ግን ሁሉም ተፈትኖ አልፎ ነው ጥሩ ደረጃ እሚደርሰው

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@tube-yi8tg leknshe kelale aydelem

    • @kasutube8
      @kasutube8 22 дні тому +1

      እኮ 👌👌

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 18 днів тому

      በጣም😂

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i 22 дні тому +37

    እኔም እንዳንተው ነኝ ጎሮቤት ፈረንሳይ ነው የምኖረው የጀርመን ህይወት ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому +3

      @@user-ks5dj1ux3i 🙏🏽

    • @eyerusalemkebede780
      @eyerusalemkebede780 19 днів тому

      Hi do you know someone who is living in Italy pls ?

    • @mdet8217
      @mdet8217 3 дні тому

      ሥማ እንደት ነው ወደ ጀርመን መግባት የሚቻለው?????ይችን ኮመንት አንብበክ መልሥልኝ😊🎉🎉

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 22 дні тому +75

    የፋኒ. ወንድም. የዋኸ. ነው. ጌታ. ካተጋር. ይሁን 🎉🎉❤❤❤

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 22 дні тому +36

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነው በትግስት ሁሉም ይሆናል ጨዋ ሆነህ ካልባሌ ነገር ተቆጥበህ የአሰብከው ላይ ትደርሳለህ የፋኒ ወንድም በጣም ጨዋ ቤተሰቦች ናችሁ ይመችህ ዳኒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@سارةيوسف-م4ذ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 22 дні тому +16

    አይዞህ የራስህን ኑሮ እስክትጀምር ትግስት ጥሩ ነው እስካሁንም አደንቅሀለሁ ሁሉም አልጋ ባልጋ የሆነለት ሰው አላየሁም ስደት በጣም ከባድ ነው🎉

  • @zeki3724
    @zeki3724 22 дні тому +32

    አሪፍ ቦታ ነው። የባሰም አለ እኛም ስንመጣ እንደዚ ነበር። ሁሉም ነገር ያልፋል በርታ 🇪🇹🇪🇹

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@zeki3724 🙏🏼🙏🏼

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 22 дні тому +59

    አይዞክ የሰው አገር ከባድ ነው በርታ እህት ወንድም አይሰራም ያንተ ጥንካሬ ይወስነዋል አይ ስደት

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому +2

      @@EdenAbebe1969 yes 🙏🏼🙏🏼

    • @user-vd7gj4bc8k
      @user-vd7gj4bc8k 19 днів тому

      ​@@Wizdani6አብሽር እንዲት ልምጣ ዱባይ መረረኝ

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 22 дні тому +62

    ሳምሪ ግራ ገባት ይላል እንዴ ከኢትዮጵያ እኮ ነው የሄደችው ምንግራ ይገባታል ቀልደኛ 😏😂😂😂😂😂

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 21 день тому +3

      ተሰምቷት አዝናለት ነዉ

    • @heywet
      @heywet 21 день тому

      Leju merz new! Tenkolegna

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 21 день тому +17

      እናቷ ችግሮችን አልፋ በተደላደለ ቤት ስለመጣች የውጭ ሃገር ችግር አላየችም፣ እናቷ ስርአት ባይኖራትም እናት ስለሆነችና እሷ ፈተናን አልፋ በተደላደለ ልጆቿን ስላመጣቻቸው ልጆቿ ሊያከብሯት ይገባል።

    • @user-nc8db7wx3r
      @user-nc8db7wx3r 21 день тому

      ❤​@@Elbethel167

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 21 день тому +5

      @@Elbethel167 እናቷ አሳልፋ ብትጠራትም እኔም የአዲስ ልጅ ነኝ የድሮ ሰፈሮች ምን እንደሚመስሉ የታወቀ ነው ደግሞ ከእናቷ ተለይታ ኖራለች ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ልጅቷ ጉረኛ ቢጤ ናት ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ሄጄ ቡዳ በላኝ ብላለች ጉርድ አፍጫ እኛም አልተበላን😂 ሲቀጥል የሰው ሞራል የሚባል ነገር አለ ለነገሩ ከዛች ውርጋጥ ተፈጥራ እንዲያውም ጥሩናት

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 21 день тому +8

    ለሸገር ልጅ ግርግር ለለመደ በጣም ይከብዳል የጀርመን ገጠር እኔም እንዳንተ ገጠር ሀይም ነበርኩ ዳኒ የማያልፍ ቀን የለም ታልፈዋለህ እንደ ተረት ታወራዋለህ ስሜቱን አውቀዋለሁ ለድብርት እና ጭንቀት ቦታ እንዳትሰጥ አደራ አይምሮክን ጠብቅ ፀልይ ፈጣሪክን አትርሳ ዘና ሚያደርግህን ነገሮች አድርግ ዋና ስፓርት ሙዚቃ በተረፈ ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  19 днів тому

      @@MeronDawit-lu4cm 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 21 день тому +45

    ማስቲካ አትብላ ቪድዮ ስትሰራ ለተመልካች ክብር ይኑር በተረፈ በርታ ብሮ

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 18 днів тому +1

      እኔ እራሱ ማየት ፈልጌ መጨረስ አቃተኝ the way he chew the gum it's irritating me 🤨

    • @Flamingotube-lh3gg
      @Flamingotube-lh3gg 17 днів тому +2

      አይ ሀበሻ ሁሉንም ተችታቹ ግን አይይይይይይ

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 6 днів тому

      Exactily 😅

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 дні тому

      ክክድምሩኝ

    • @MeazaBerhanu
      @MeazaBerhanu День тому

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 21 день тому +16

    ይህ ታሪክህ ነው የተሻለ ቦታ ደርሰህ እናይህ አለህ አይዞን ሁሉም ያልፋን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 22 дні тому +30

    ይሁን ተመስገን በል 4/5 አመትም ተቀምጠው ወረቀት አይሰጣቸውም ❤❤እድለኛነህ ወድምህ አለ የወድምህ ልጆች አሉ ስደት አይባልም🙏🙏

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@Aynalove3382 yes🙏🏽

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl 21 день тому +12

    ማስቲካዉን አዉጣዉ በተረፈ በርታ ሁሉም ያልፋል

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 21 день тому +21

    ቤቱ ቆጆ ነው ዳኒ ግን አፀዱት ፀዳት ብቻ ነው የሚፈልገው ጭቃ ቤትም ሠው ይኖራል እንኳን ከዚህ የሀገራችንን ሁኔታ የማይርሣ ሠው ደሥ ይለኛል ኢትዪ ቤት እያፈራሠ ሌላ ሀገር መንግሥት ግን ምርጥ ናቸው

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому +2

      @@user-ff8wp1jf7s tekekel

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 21 день тому

      እዉነት ነዉ ሐሳብሽ በጣም ደስ ይላል❤ ክብር ለአዉሮፓ መንግስታት ስለእዉነት!! ጉዳያቸዉ እስኪያልቅ መንግስት የሚሰጣቸዉ ጊዜያዊ ቤት ነዉ ዳኒ እንዳለዉ በትእግስት ለሚጠብቅ ሰዉ መኖሪያ ፈቃድ ካገኙ በህዋላ ብቻቸዉን ወይም ከሚፈልጉት ሰዉ ጋር የተሻለ ቤት ይዘዉ ይወጣሉ።የሚሰሩ ከሆነ ገቢያቸዉ ታይቶ እራሳቸዉ ይከፍላሉ ካልቻሉ እስኪቋቋሙ መንግስት ይከፍልላቸዋል።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 21 день тому +8

    አይዞህ ዳኒ ፈጣሪ ይረዳሀል ከዚህ ቤት ስትወጣ ወደ እንግሊዝ ጎራ ብለህ እየዉ ትወደዋለህ ቅርብ ነዉ ከፍራንክፈርት ማንቸስተር ኤርፖርት የ አንድ ሰአት በረራ ምንአልባት ሐሳብህን ከቀየርክ ብዬ ነዉ እንደፈጣሪ ፈቃድ ይሁን!!

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      manchester❤

    • @milli12354
      @milli12354 17 днів тому

      እንግሊዝ ግን እንዴት ነው ኣገሩ? ስደት መውጣት ሃሳብ ኣለኝ ግን ወደ ጀርመን ይሻላል ወይስ እንግሊዝ?pls hasabshin nigerign❤ German እወዳታለው ግን ደግሞ ቋንቋ ለመማር ግዜ ይፈጅብኛል 😢

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 16 днів тому

      Ere arfe German tekemet ​@@milli12354

  • @mek5438
    @mek5438 17 днів тому +3

    ኢትዮጵያውያን በነጭ ምድር ስትኖሩ በሚደረግላችሁ የበጎ አድራጎት ነገር ላለመዘናጋት ሞክሩ፤ ማለቴ ሀገሩ ተምራችሁም ሆነ ሠርታችሁ የምትለወጡበት ከሆነ ከዕርዳታው ለማምለጥ ሞክሩ እያዘናጋ ቀብሮ የማስቀረት አቅም አለውና ነው ይህን የምለው። እኛ ኑሮአችንን ከሀገረ ቤት ጋር ሳይሆን ባለንበት ካሉት ነጮች ጋር በማነጻጸር እነሱ ያገኙትን ለማግኘት የምንሞክር መሆን ነው ያለብን። ነጮች ከታች ያሉትን የሚያጎርሱት እዛው የሚወረወርላቸውን እየበሉ ከታች ሆነው ሁልጊዜ እያንጋጠጡ እንዲኖሩ ስለሚፈልጉ ነው እንጂ ከመራራትና ለህዝቡ ከመቆርቆር የተነሳ አይደለም።

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 6 днів тому +1

    አባቴ ጊሰን ካፕ ብሰጪ አሪፍ ነበር ቢያንስ ፍራክ ፈርት ነበር የሚያደርጉህ አብዛያው ወደዛ ነው የተመደቡት እኔ እራሱ ወደ ፍራንክ ፈርት ነው የመደቡኝ አብሽር ይሄም ብዙም አይደብርም ያው ሰው ሰላለሽም

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  5 днів тому

      @@binimekditeshome1261 🙏🏽✌🏽✌🏽

  • @user-uy9rq2yy4n
    @user-uy9rq2yy4n 18 днів тому +3

    ቅን ልብ ያለው ከፊቱ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤

  • @MarifaTubeh60
    @MarifaTubeh60 19 днів тому +7

    እኔኮ ጀርመን አውረፓ አሜሪካ ሲሉ የተጣለለ ቪላ ቤት የሚኖሩ የሚደላቸው ይመስለኝ ነበር
    ግን ኑሮቸው ያው እደኛ ነው 😂😂

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  19 днів тому

      no hulum ande aydelem yehe betam geter selhone new 😉

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 18 днів тому

      እኔም😂😂😂

    • @rozatadese5474
      @rozatadese5474 9 днів тому

      Mejemeriya new keza wereket everything sistekakel hulum arif new fanim endesu alfo new lezi yebekaw

    • @BizaSemenh
      @BizaSemenh 8 днів тому

      ይሄ ስደተኞች ማሳረፍያ(ሀይም)ይባላል ገና ወረቀት እስከሚወስድ እዚ ቤት መንግስት እየከፈለለት ይቆያል ካዛ ወረቀት ሲወስድ ወደሌላ ቦታ ይላካል እንደእድሉ ጥሩ ቤትም ሊገጥመው ይችላል ግን ደሞ ስራ ከጀመረ አማርጦ ይከራያል

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 17 днів тому +1

    ሁሉም ሰው ይሄንን አልፎ ነው የሚሄደው በቤተሰብ በትዳር ካልመጡ በስተቀር በጣም ጎበዝ ነህ ሁሉን ነገር አሳይተሀል አንዳንድ ሰዎች ያለፉበትን ማሳየት አይፈልጉም አንተ ደሞ የፋኒ ወንድም ነህ ፋኒ ትግስተኛ ነው አንተም እንደዛ ነህ ሁሉም ነገር አልፎ በአሪፍ ነገር እንደምትመጣ ተስፋ አለን ጠንካራ ሁን ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 22 дні тому +11

    የፋኒ ወንድም ዳኒ በጣም ንፁ ሰው ነው ማርያምን ጥሩ ነገር ይግጠምህ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      @@tsigetube7178 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    የተሰጠኝ ቤት ሳይሆን የሚባለው የምኖርበት የስደተኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ብለህ አስተካክለው ደሞ ማስቲካው አኘከው ሳይሆን የሚባለሁ ተበቀልከው ነው የሚባለሁ ወንድሜ አይዞህ በርታ!!!!

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e 21 день тому +2

    አይዞሕ ወድሜ የዛሪ አመት ከዝሕ በተሻለ እናያሐል ክፉን ካላሰልፍን ጡሩ ነገር አይገኝም አይዞሕ ስደት ብዙ ውጣ ውረድ አለው አይዞሕ በርታ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 15 днів тому +1

    በርታ ወንድሜ dan የሰው አገር ከባድ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ይቻላል ደግሞ ያልፋል በርታ 😍

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 16 днів тому +2

    ግን ከባድ ጥንቃቄ አድርግ ከእግዚአብሔር ጋር የዋሀንን የሚበላ ድብቅ ክፋት ያለበት ሀገር መሆኑን አትርሳ እኛ ብዙም የክፋት ልምምድ የለንም ሁሉም እኛን ይመስለናል ስለዚህ ብዙም መጫወት ማውራት የምታደርገውን ነገር ለሁሉም ዝርግፍ አርገህ አትንገር ዶክመንቶችህንም በጥንቃቄ ያዝ በዚሁ የዋህነት ብቻ ክፋት ስለሚሰራ ይህንን ስልክ ካየሁትና ከደረሰብኝ ነው ፋኒና ሳምሪን አይመለከትም እነሱንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ። ትምህርት ቤትም ስራም ቦታ ጎበዝና አዋቂ ብዙ ፈተና የሚደርስበት ቦታ ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ደግሞ ይጠብቅህ ድንግልም ማርያምም አትለይህ

  • @tomilook7852
    @tomilook7852 18 днів тому +2

    አሪፍ ጉብኝት ነው እኛም እየጠበቅን ነው ማስቲካው ግን ምንሼ በሲሊፐር እየሄድሽ ነው ሚመስለው ደግመህ ስማው ቪድዮህን ለተመልካች ደስ አይልም

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 21 день тому +6

    አዉሮፖ እና አሜሪካ እኮ ምርጥ ሀገር ነዉ መሪዎቹም በጣም ጀግኖችናቸዉ አሉ እንጅ የአረብ ሀገር እና የአፍሪካ መሪዎች የተረገሙ

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9k 19 днів тому

    እንኳን እግዛብሔር እረዳህ ወድም እግዛብሔር ይመስገን ጎበር ሁሉም በጊዜው ፈጣሪ ያሳካዋል ስደት ብዙ ቻሌጅ አለው በርታ

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 21 день тому

    አንተ እድለኛ ነህ ወረቀት በአንድ አመት ውስጥ ማግኘትህ የመክርህ ቆንቃ ውስጥ ስራበት የነሱ ቤት የነሱ ነው ።እንተ ጠንክረህ እንደ ወንድምህ ተቀየር no complain❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 21 день тому +1

    ቤቱ አሪፍ ነው ህይወት በደረጃ ቀስ እያልክ ታድጋለህ በርታ❤❤❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 21 день тому +1

    አይዞዋቹህ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አለም ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቃቹህ ባላችሁበት አለም ሁላ አምላኬ ሰላም እና ደስታ ዉስጣቹህ ፍስስ ያርግላቹህ ዘወትር ጸልዩ ማንም የለንም አትበሉ እግዚያብሄር አባት አለን ብላቹህ በልባቹህም አስቡ በአፋቹህ ተናገሩ

  • @MedinaMohamoud
    @MedinaMohamoud 21 день тому +6

    አረብ ሀገር እንኳን ቤት ሊሰጡ በገዛ ገንዘባችን ህክምና አናገኝም ወረቀት ከለለን ሰብአዊነት የለም ብቻ አልሃምዱሊላህ😢

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      😥

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 21 день тому +1

      አረቦች ፀጉር እንጅ ጭንቅላት የላቸው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 21 день тому

      @@tig-dm8pb😂😂😂😂

    • @AmenHussen-gq8ps
      @AmenHussen-gq8ps 7 днів тому

      😂😂😂😂😂​@@tig-dm8pb

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 20 днів тому

    እናት ቤት መዋጥ ተለምዶ😄 ሰዉነት ቀነሰ...አይዞህ ሁሉም ያልፋል በርታ ተማር ቋንቋቸዉ!!

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o 22 дні тому +19

    የዉጩ እይታ ያምራል ማስቲካዉ ያስጠላል

  • @MedinaMohamoud
    @MedinaMohamoud 21 день тому +3

    ማሻአላህ ምርጥ ነው አታካብዱ ኢትዮ ሀገር ቀጭ ብሎ በችግር ከመጠበስ እዚህ መቀየር በምን እድል በርታ ወንድሜ😊

  • @ሜና
    @ሜና 22 дні тому +4

    በቂነው የራስህን እስክታገኝ በርታ🎉❤

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 20 днів тому +1

    ምን አለበት አፍርሰው ቢያድሱት አይዞህ ወንድሜ እሄም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው በርትተህ ተማር እግዚአብሔር ይርዳህ !!!

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 21 день тому +1

    የጋራ ሁሉም ነገር ሥለሆነ እንጂ ሚከብደው አብሽር ሁሉም ያልፋል ዳኒ።

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd День тому

    ጎበዝ ሁሉም ያልፈል ስደት ብዙመከራአለው ለማያቀው ግን አይመስልም 😢ያልፈል

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 21 день тому +1

    😂😂😂ጀርመን ጣራ የሌለው እስር ቤት ነው ። ሀይም ነው የምትኖረው ባቢሎን😆😆😆😆ቤትለማግኘት ስራ ጀምረህ ከ3 እሰከ 4 አመት ትጠብቃለህ ለማንኛውም አብሽር

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t 18 днів тому +4

    የጀርመን ገጠር አዲስ አበባን ይበልጣል እኮ እናንተ የማይገባቹ ነገር አንድን ከተማ ከተማ ናት የሚያስብላትን መለኪያ አታውቁትም 24 ሰአት የመብራት አገልግሎት የስልክ አገልግሎት ትራንስፓርት ሆስፒታል የገበያ መአከል ያለበት ቦታ ገጠር አይባልም መሀል አዲስ አበባ ብትኖር የማታገኘውን ነገር ነው ያለህ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 22 дні тому +11

    ስው እዳቅሙ እህል እደቀርሙ ቆይተህ ለራስ ብቻ ቤት ትዛለህ በርታ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      🙏🏽

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 21 день тому +1

      የማይቀር ነዉ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ይባል የለ!! ዳኒ በጣም የሚያድግ ልጅ እንደሆነ ያስታዉቃል በዚህ ላይ አመስጋኝ ነዉ❤

  • @user-jy8dv5eb3n
    @user-jy8dv5eb3n 20 днів тому

    አንተ ጎበዝ ነህ ሁሉንም ነገር መቀየር ትችላለህ በርታ bro❤

  • @SaniTamsgan
    @SaniTamsgan 21 день тому +2

    ስውነትህ: ፋት: ነው:ስፓርት: ስራ: ይሄን: ህይወትህን: ደግሞ: እደባባይ: እታስጣው: ኢትዮጵያ: ከዚህ: የተሻለ: ህይወት:ስላለ: ስው: ከጀርመን: የሚጠብቀው: ህይወት: ይሄ: እይደለም: ጠንክረህ: ስርተህ: ተቀየር: ወሬ: ይቅርብህ:በወሬ: የተቀየረ:ስው: የለም::

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 21 день тому +3

    ሱሪይ አስተጣጡቅ አትችልም እስከንብርቷ ድረስ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 22 дні тому +3

    በርታ የኔ ወንድም ስደት ከባድ ነው ግን ቢያንስ ስራ እየሰራህ ነው ወረቀትም አግኝተሀል ነገ ደሞ የተሻለ ይሆናል

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому +1

      @@stgeorge7371yes thats true🙏🏽

    • @nesihatube7325
      @nesihatube7325 14 днів тому

      በስንት አመት ተሰጠው ወረቀት

  • @shottellfit
    @shottellfit 19 днів тому

    ምርጥ ቪድዮ...ሁላችንም ያለፍንበት ህይወትን ነው ያሳያችሁት»እናመሰግናለን»

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 21 день тому +3

    ወይኔ ወፈረ በዚህ ከቀጠለ ጉዱ ፈላ ዙጥ ዙጥ በል ምንድነው እንደዚህ መነፋፋት😂

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 22 дні тому +3

    የሰዉ ሃገር እስትለምደዉ አስቸጋሪ ነዉ ሲደብር እኮ ግን በርታ ትለምዳለህ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому +1

      @@yeznMamuye 🙏🏽

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 22 дні тому +7

    ቦታው ግን ያምራል

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 17 днів тому

    ጎበዝ በርታ ለሁሉም ነገር ትግስት ብቻ ይኑሪህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  17 днів тому

      🙏🏼🙏🏼🥰

  • @A14Cell
    @A14Cell 21 день тому +4

    ሆ ጀርመን ሀገር 😢 ነዉ አባቴ ጠንክር ክፉዉን ካልተወጡት ደጉ አይገኝም ብላል የሀገሬ ሰዉ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 8 днів тому

    ግልፅ ነሕ አይዞሕ ሑሉም ያልፋል ስራ እድታገኝ ፈጣሪ ይርዳሕ

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 5 днів тому

    አረ አሪፍ ነው ከዚ በላይ ደሞ ሰርተህ ትለወጣለህ። ተመስገን በል!!!

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 21 день тому +1

    አረ ማስቲካው ስታኚክ አታለፋጭቀው ስርአትያኑርህ አድሰው መልክት ሲስተላልፍ ማስቲካ አያታኜክም የሆነ ጭቃየምታቦካነው የሚመስለውድምፁ ወያ ድምፅሳታወጣ ማኜክ የሆክ ጭቃፉት ፋኒ እና ሳምሪ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች❤❤❤ስርአት አላቸው በደብቢዶዎችን የምከታተላቸው ገና በፍቅርአያሉነው የምከታተላቸው ❤❤❤❤

  • @bmtq
    @bmtq 22 дні тому +8

    አይዞህ ወረቀት እስታገኝ ነው 👍👍

  • @shottellfit
    @shottellfit 19 днів тому +1

    እግዚያብሄር ህይወትህን ያመቻችልህ»

  • @userenter2635
    @userenter2635 20 днів тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስክ🙏 መልካም ልጅነህ❤

  • @Dior768
    @Dior768 21 день тому +1

    ❤❤❤ አይዞን ባባዬ እኛም ይህን አልፈንበት ዛሬ ትዝታ ሆኗል። ጉዳይህ አልቆ በስኬት እናገኝሀለን❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      🙏🏽🙏🏽

    • @eyerusalemkebede780
      @eyerusalemkebede780 19 днів тому

      ​@@Wizdani6Dani edet neh benatih Italy mitakiw sew kale pls bemaryam

  • @rakuae7369
    @rakuae7369 18 днів тому

    ጎበዝ በርታ ለሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልጋል

  • @tigistabrham4440
    @tigistabrham4440 21 день тому

    አባትህን ነው የምተሰመስለው አውቃቸው ነበር እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @KidestTadess
    @KidestTadess День тому

    በረታ ጎበዝ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 20 днів тому

    😂😂ቤት ከሰጡማ እኔም ጀርመን ልምጣ?የሳሚ ወንድም እንካንደስያለህ በርታ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 6 днів тому

    ሲብዛብ ነው
    አገርህ በላይህ ላይ ቤት እያፈረሱብህ ነው ተመስገን ነው የሚባለው

  • @FikreAylew
    @FikreAylew 22 дні тому +8

    ማስቲካው ቢቀርስ😅😅

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому +2

      😂😂 sorry

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa 21 день тому

      lemn yekeral ethiopia meseleh enda yalew life endemastika miagnken feta bel bro

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 21 день тому

    Wow unedited original ye German ye Heim nuro 😢😢yegna Heim yebase neber sra sitjemer hulum yalfal Bro

  • @fassi6714
    @fassi6714 21 день тому

    እሰይ ተባረክ እንዲ እውነቱን የሚናገር ደስ ይላል

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse 18 днів тому

    ጎበዝ በርታ አጓጎል ህይወት ውስጥ እንዳትገባ ትለወጣለህ

  • @user-jk7oh6ts7f
    @user-jk7oh6ts7f 14 годин тому

    Be strong , you will see bright future.

  • @naomi6tube460
    @naomi6tube460 21 день тому +1

    I have respect Fani mother cause you can see how they respect each other’s senseratachew besemeam god be with you my bro you will be okay eshi ❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 19 днів тому

    ዳኒ ምርጥ ልጅ አስተዋይ የዋህ ነህ ከንግግርህ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 21 день тому +3

    ዳኒ ይመችክ
    ወይኔ ቤቶቹ ግን የካርቶን ነው የሚመስለው🤔ኪችኑ😂😂ለዛውም ለጋራ😂በል እንግዲህ ልመደው🤔🤔

    • @EIShadayAbiT44-rm5sq
      @EIShadayAbiT44-rm5sq 21 день тому

      ያጣ ለማኝ *******

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 21 день тому

      @@EIShadayAbiT44-rm5sq ማለት😳

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 20 днів тому

      ​@@haregmak1519ምን ማለት አለ ይሄንም ያጣዉ አለ ብርድና ፀሀይ ሚፈራረቅበት ጐዳና አዳሪ አለነዉ😢

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 8 днів тому

    አብሽሪ ወንድሜ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 21 день тому

    በጣም ጥሩ ነው እንኳን ደስ አለህ 🙏 ግን ወንድሜ ማስቲካ እየበላህ አያምርም ይቅርታ

  • @user-jq6rl5mw8p
    @user-jq6rl5mw8p 21 день тому +1

    በርታ ዳኒየ የዋህ ነህ የራሰህ እሰክትችል በቂ ነው❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому +1

      @@user-jq6rl5mw8p 🙏🏽🙏🏽

  • @samiytethiopia
    @samiytethiopia 19 днів тому

    ይህንን ላይፍ ጀርመን ላይ ለ 4 አመት ኖሬዋልው ይህን የገጠር ህይወት ለጥሞኖ በጣም አሪፍ መንጃፍቃድ እና languages ጨርሰህ የከተማውን ህይወት ትቀላቀላለህ ጠንከር በል እኔ ከመሀል አዲስአበባ ፒያሳ ነው መጥቼ ነው የኖሩኩበት እያንዳንዱን ስሜትህ ይገባኝል ግን አሁን ላይ ላለሁበት ኑሮ መሰረት የጣለልኝ እዛ መኖሬ ነው ጀርመን ከተማ ሚኖረው ጆሮውን ብትቆርጠው ጀርመንኛ እራሱ አይችልም ብር ሲያሳድድ 😂

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  17 днів тому

      😁🙏🏼🙏🏼

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 6 днів тому

    እና ለዚችው ነው ከሻርክ ጋር ተዋግቼ በባህር ላይ ህይወቴን አደጋ ላይ ጥዬ ሀገሬን ለቅቄ የምሰደደው?

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c 21 день тому

    በርታእና ይቱብ ሸቅል ይቱብ ጥሩ ቤት እንድትገባ እሽ ወድም ቤቱ በጣም ቀፋፊ ነው በደንብ አፀዱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 22 дні тому +3

    በርታ ጎብዙ ነገ ሁሉንም ታመጣዋለህ🙏👌

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@mesereteshete4436 🙏🏼🙏🏼

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 22 дні тому +3

    በርታ ❤❤

  • @Wintana21YouTube
    @Wintana21YouTube 21 день тому +1

    እንኳን እግዝአብሔር እረዳክ❤❤❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 22 дні тому +1

    የሀይም ኑሮ ደስ ይላል ጭቀቱ እዳለ ሆኖ ወረቀት ሰጡን አልስጡን

  • @bIrtukanBekele-wt6tm
    @bIrtukanBekele-wt6tm 19 днів тому +1

    ፈተና ነው ወይ ጀረመን ከባድ ነው አይዞን የምር አሣዘንከኝ

  • @LasBeki-hj3wo
    @LasBeki-hj3wo День тому

    የምሬን ነው ምልህ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት ከምትኖር እዛ እደፍልፈል አፈር ውስጥ ብትኖር ያዋጣሀል

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 18 днів тому

    ቤት ለንቦሳ በርታ እንደ ፋኒ ጎበዝ ሁን

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 6 днів тому

    ❤❤❤❤ጥሩነዉ በደንብ ተግባባባ ስራ ቋንቋ ቻል ሌላዉ ይደር ሳል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 21 день тому

    አይዞህ በርታ ከወድምህ ልጆቺጋ ሲመቺህ ዘና ትላለህ

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 3 дні тому

    ዳኒ እኳ ይለያል ማርያምን መልከ መልካም ሰዉ 🥰🥰

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  3 дні тому

      @@astuastu9903 🙏🏽😍😍

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 21 день тому +2

    ማስቲካውን ብትጥለው

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 19 днів тому

    ሰላምህ ይብዛ በርታ ወንድሜ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 21 день тому

    እግዚአብሔር ካንተ ይሁን የዋህ ልጅ ትመስላለክ 😊

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 16 днів тому

    የፉኒ ወንድም ሰላምህ ይብዛ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 22 дні тому +3

    እናመሰግንሃለን ወንድ በታ, ቤት ለመሳሳይ 🥰

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 20 днів тому

    ሰፕስክራይብ አደረኩህ በሪታ ከአገር እንዴት እንደምንወጣ በደምብ አስረዳን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 22 дні тому +2

    በርታ

  • @semeratube4098
    @semeratube4098 22 дні тому +1

    በርታ ጎበዝ የተሻለ እስጊገኝ ጠከር ማለት ነው

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  22 дні тому

      @@semeratube4098 🙏🏼🙏🏼

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 21 день тому +3

    አሜሪካ 1974 አፖርታማ ሁለት መኝታ ቤት $1400 ነዉ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 19 днів тому

    ፅዳት ይፈልጋል የምትኖሩበት ከሆነ አፅዱት እቃችሁን ረትቡት ምግብ አዋታችሁ አስቤዛ ግዙ በአንዲ ብሉ ሀበሻ ከሆነቻሁ

  • @Hakannn80
    @Hakannn80 22 дні тому

    Fani Gin yemir new yemilih minim yihun min saladenkih alalfim fetari yesew fikir ena wideta yistih Respect bro🙏🏼

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  21 день тому

      @@Hakannn80 🙏🏽🙏🏽