Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች
ቴዳ ሜላዬ ዘመናችሁ ይባረክ በትዉልድ ላይ ይኸን ያክል ወንጌሉ የማይለዉንለመጫን ለምን በአንዱ ክርስቶስኢየሱስ አምነዉ ያላረፉ ብዙዎችን እያነቃችሁ ነዉ ክበሩልን እንደዚያለ መረሐግብር ተጠናክሮይቀጥል እንላለን የጌታ ጸጋይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜላዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
Melos God bless you
የመስቀሉ ሥራ በእምነት አዳነን። ምናለ ወንጌል ቢሰብኩ።
ወንጌል ምን ማለት ነው?
Dios bendiga a todos
Melos Dios te bendiga
God bless you all
Exodus 20 አማ - ዘጸአት4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
የደናቁርት ትንታኔ መሀይምናን😂
ብታውቁ እናንተን ለመርዳት ነው። ለምን ፅንፈኛ ከምትሆኑ እንደመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ለምን አታዩትም
እስቲ አንተ የምሁራን ትንታኔ ስጥ! ስድብ መልስ አይሆንም
@@BsjjsHsn-z9tመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ነገር ቢሆን እኮ ችግር አልነበረውም። ግን ምንፍቅናችሁ በዛ። መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስን "ቤዛ" ይለዋል፣ እናንተ ደግሞ ማርያም ተብላ በተዓምረ ማርያም የተገለጠችውን "ቤዛዊት" ትሏታላችሁ። እስቲ ይሄንን ጉዳይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አድርግልኝ።
መልካም ወደ ስኦል ጉዞ መፅሐፍ ቅዱስን ካመንበብ የሰዎችን ሐሰብ ይዛቹ መጥፈትን ከመረጣቹ በርቱ
Protestant I am but you can call a human fellow happen to be a female Madam or emebet as a sign of respect how come the mother of Jesus is not your madam ? You are stretching it
ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች
ቴዳ ሜላዬ ዘመናችሁ ይባረክ በትዉልድ ላይ ይኸን ያክል ወንጌሉ የማይለዉንለመጫን ለምን በአንዱ ክርስቶስኢየሱስ አምነዉ ያላረፉ ብዙዎችን እያነቃችሁ ነዉ ክበሩልን እንደዚያለ መረሐግብር ተጠናክሮይቀጥል እንላለን የጌታ ጸጋይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜላዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
Melos God bless you
የመስቀሉ ሥራ በእምነት አዳነን። ምናለ ወንጌል ቢሰብኩ።
ወንጌል ምን ማለት ነው?
Dios bendiga a todos
Melos Dios te bendiga
God bless you all
Exodus 20 አማ - ዘጸአት
4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።