Setiyewa mindinew yemitilew? Sewin lemashemaqeq bila tsotan teqisa sitisadeb atafrim?ahunim fituranin yemiamelk yiwegezal,hasetu yifersal,ewnet abuwarawin aragfo tenestuwal, God bless you all good preachers.
inde tesadebki tinorak ante bakt orthodoksin machem bante timbi milasik lesidib inde teslefe telfase yebalahin migib ijihin yiza yebelachik orthodoks mini be afi bi arak manim ayisemam timb
ሰላም ቅዱሳን ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይለምልም ወንጌል ያሸንፍል ኤርሚ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ። የስድብ ጋጋታ ላቀረበችው ምንው የሷ ቂሶች ደጋሚዎች ሟርተኞች ከወር እስከ ወር ዛሬ ማሪያም ነው ጎርጌስ እያሉ ምስኪኑን ሕዝብ የሚዘርፉ ካዛም ወደ ሶኦል የሚልኩትን ሂደሽ እውነትን ስበኩ ብለሽ ንገሪያቸው ጌታ ያስብሽ በእይወት ስንል ነው እንጂ የቀደሙትን አዋሪያትን ከመሳደብ አትመለሽም ደፍር ተሳዳቢ ነሽ ንስሐ ጊቢ።
በልጅቷ ንግግር የራሴ የድሮ ህይወቴ ትዝ አለኘ ለወንጌል አማኞች ጥላቻ ጲንጤ ሲባል እቤት ለቤት እየሄድን የምናሳድዳቸው ትዝ ይለኛል ዛሬ ግን ይሄ ድንቅ የሆነ ጌታ ፍቅሩ ያስገርመኛል በእወነት ምን ያህል እርፍ እንዳልኩ በዚህ ጌታ ተባረኩ
ኣባቶቻችን እናቶቻችን በሃሰት ትምህርት ኣንቀ የያዘች ቤተ እምነት ስለሃሰትዋ ኣጋልጣቹህ ስለገለጻቹህ ተባረኩ።እውነት ካላቸው በእውነት ይከራከሩ ስድብ ግን እውነት የሌለው ሰው ምልክቱ ነው
ወንጌልን ለፍትረት ሁሉ ስበኩ ተብሎ ተድፎአልና በሚገባ ይመለከተናል ።
JES ERMI LORD JESUS BLESS YOUR ENTIRE LIFE GO A HEAD TO PREACH THE GOSPEL.
ምናለ በውስጥ መስመር ባገኝህ ጥሩ ነው
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ከሰማይ የተላከልን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ። ማርያም ሚካኤልና ገብርኤልም በፍጹም አያድኑንም።
ሰይጣን ሲሸነፍ ተቃጤሎ በስድድብ እንደሚገለጥ የታወቀ ነው። እነ ኤርሚ በርቱልን
Tebareku wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም የሚገርመኝ እነዚህ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ህዝቦች ለማሪያምም ይሁን ለሌሎች የሚያደርጉት አምልኮ አይደለም የሚሉት "በቃ ከዛሬ ጀምሮ አምልኳቸው" ቢባሉ አሁን ከሚያደርጉት በላይ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ??? እኛ እንኳን ኢየሱስን እነሱ ፍጡርን እንደሚያመልኩ አላመለክንም😢
ይህን commenet yemetayu ke ኤርሚያስ ጋር ብታገናኙኝ
"Igna gn letselotna kalun lemagelgel integalen"❤❤❤ lesidb chgr yelem ayzo'achu bertu,geta kenante gar new!
ሰለነበሩበት ነዎ አይገባሽም እግዚአብሔር እረድቷቼው ለጠፈት ትወልድ የመጡትኝ ሀሀሀሀኢርሚ በደንብ አድርገሸ አመትጨብቻ ሳይሆጠሺ አመት ትሰሚዋለሸ
DINK geta dink wengel praise God.
Setiyewa mindinew yemitilew? Sewin lemashemaqeq bila tsotan teqisa sitisadeb atafrim?ahunim fituranin yemiamelk yiwegezal,hasetu yifersal,ewnet abuwarawin aragfo tenestuwal, God bless you all good preachers.
ኧረ የጉድ ያለህ ክርስቶስ የሞተለትን አላማ በሚበርዙ አስተምህሮዎች ለዘመናት እውነተኛ መንገድ መስለውን በኦርቶዶክስነት ስንባዝን እውነቱ ተገልፆልን ለጌታ ምስጋና ይግባውና እውነተኛ መንገዱን አውቀን ድነናል የማዝነው ለአባቴና ለእናቴ ነው ። አሁንም ለናንተ መዳን አሰጨንቋቸው እንቅልፍ አጥተው እውነተኛው መንገድ ውስጥ እንድትገቡ ለሚታትሩት ወንድሞች ምሰጋና ይግባቸውና እየተሰደቡም ቢሆን ለትርፍ ሳይሆን የነፍስ ማዳን ሥራ እየሰሩ ስለሆነ ነገ የሚሆነው አይታወቅምና አሁኑኑ እራሳችሁን አድኑ❤🎉❤🎉
ኦርቶዶክስ የእግዚአብሔር ቃል እና የኢየሱስ ጠላት ናት ።
inde tesadebki tinorak ante bakt orthodoksin machem bante timbi milasik lesidib inde teslefe telfase yebalahin migib ijihin yiza yebelachik orthodoks mini be afi bi arak manim ayisemam timb
ልጁ በፀባይ እያወራህ አንተ ለምንድን ነው የምትቆጣው?ኤርሚያስ ትህትና ከኢየሱስ ብንማር
እህቴ ቀናትሸ ይገባኛል ግን እነሱም ከአንቺ የባሱ ሳዋል ነበሩ ብዬ አስባለው ሳዋል ፖውሎስ ሲዋን አገልግሎቱን አይተሻል አንሱም እንዲ ነው የሚየረጋቸው እህቶች በኦርቶዶክስ ምን አገባቸው አይባልም እናት አባቶቻቸው ዘሮቻቸውን የጨረሰ የኦርቶዶክስ ትምህርት ነው ሰለዚህ የቀሩትን ማዳን አለባቸው እህቴ አንቺ እየሱስ የሞተው ላንቺ ብቻ ነው መጽሓፍ ቅዱስ ውሰጡ ያለው ግላዊ አያደረግም በፍቅሩ ስላልተያዥ ነው ብትቀምሽው ለሞቱት ዘመዶችሽ ለበቀል ትነሺ ነበር?እህቴ ከእና ጋር በዶክትሪን አንድ አይደለንም ግን ለዘሮቼ ለበቀል ጀተነሱ የኦርቶዶስን ሰለሚየውቁ በማስረጃ የሚገልጡ የሚዘሩ የኔ ድረሻ ደግሞ እነሱ የሚዘሩትን ማሰደግ?
"Ye Pente aemiro bifetesh, Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus mehonun hulem,mechem yetim yasibewal,yaselasilewal......"ye Orthodox church amagnoch aemiroachew 1001 fituranin endasebu yinoralu.
ይህች ሴትዮ ኃይለኛ መንፈስ አህምሮዋን ስለቆጣጠረው አውቃ አይደለምና አንድ ቀን ተንበርክካ በይቅርታ ትመለሳለች:: ለጊዜው በዛር መንፈስ ራቁቷን እያበደች ነው::
ኤርሚያስ የመልስ ምት ለምን ትሰጣለህ
ኣንቺ ኢዛቤል ቀለሜ እስከሚፈጠፍጥሽ ቀለምሽን እስኪለቅ ኣይተውሽም።
የኦርቶ መልካም ወጣት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህቺ ሱሪዋን ተወጣጥራ በየአዳራሹ የምትደንስ😂 ከእመቤታችን እኩል ነኝ ልትል ነው?
ጌታሆይ መርጠክ ምታ
😅😅😅ሀሀሀሀሀገና ጣወት የደፈቹሃል
YOrtodox hezb hoy semu jero kealachow protestant Egzeabeher yenges eyelnen enante demo seytan yenges eyalkachu now yalachu ena temelesu wede Egzeabeher abren Yesusen becha yadenal enebel.
እውነት ነዉ መንግሥቱ የእግዚአብሔር መንግሥት ነዉ ። አዎ ኦርቶዶክሶች በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ መዳን ነዉ ቁምነገር ከዚህ ውጪ ወለማርያም ውለ ገብርኤል ወለሚካኤል በፍጹም አያምኑም ። ወንጌል ስድብ አይደለም እውነት ነው ስሚ አንቺ ስለ ወንጌል ምንም የምታውቂው ነገር የለም አንቺ ተላሽን ጋቺ እንጂ ።