ያልታሰበ ነገር ermias abebe | wongel tube | faithline | Melos

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 2 місяці тому

    እዳልክ ዘመንህን ይባርክ የጠራህ ጌታ ይባረክ ከሞት ወደህይወት የጠራህ አምላኬ ይባረክ እድንበት ዘድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ጌታ አሜን❤❤❤❤❤

  • @AlemazDemsew
    @AlemazDemsew 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ብርክ ያርክ ያርግህ ከመናፍስት በቀል በየሱስ ደም ሸፍኜ ኃለሁ ብሩክ ሁንልኝ ያባቴ ልጅ።

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 2 місяці тому +1

    Enedalek ohhhhh geta yebarekeh i love u Jesus my life ♥️ ❤️ 💖 💓 💗... I can't live with out u my everything Jesus ❤❤❤❤❤

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 місяці тому +3

    እንዳልኬ ተባረክልን እንወድሐለን እንዳንተ ለወንጌል እዉነት የጨከነ ትዉልድን ያብዛልን ሐሌሉያ

  • @BisratGegziabher
    @BisratGegziabher 2 місяці тому +1

    በእውነት እንደዚ ገብቶኝ አያውቅም ተባረክልኝ

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 2 місяці тому +2

    የሚጣፍጥ የእ/ር ቃል ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 місяці тому +1

    ውድ ወንድሞቼ ተባረኩልን በጣም ወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ትምህርት ፀጋው ይብዛላችሁ ይህ የቃሉ መገለጥ ለአለም ህዝብ ሁሉ ቢገለጥላቸው ሁሉ በዚህ ህይወት በሆነ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 2 місяці тому

    ባተወስጥ ብርታትን እምነትን መወሰንን መታመንን በጌታ መደገፍን አይታለሁን ተባረክ ባተምክንያት እህቴ አተን ለውጥ አይታ ጌታን አገኝች ወድሜ በርታ ገና ብዝውች ባተ ሊጠራል በርታ ባተወገብ ትውልድ አለ በርታ የማይጥል ጌታ አለ ❤❤❤❤❤❤

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie 2 місяці тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።አገልግሎታችሁን ያርዝመው።ይህን ሰምተው የማያምኑትን ጌታ የሊዲያን ልብ ይስጣቸው።

  • @GirumLagide
    @GirumLagide 2 місяці тому +2

    እንዳልክ ስላንተ እግ/ር ይመስገን

  • @senasafikre
    @senasafikre 2 місяці тому +1

    Kkkkk በጣም ተመችቶኛል😂😂😂😂 of eeggachaa sibraa😅😅😅 ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንዳልከው አንድ ወንድም ጌታን ተቀብሎ ኢየሱስን ጨረሳችሁብኝ ብቻችሁን እስከ ዛሬ ለምን አልነገራችሁኝም ያለው ትዝ አለኝ ኢየሱስ ተባረክ

  • @NigussieDadi
    @NigussieDadi 2 місяці тому +1

    Endalk, God bless you with abandoned grace!

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 2 місяці тому +1

    Kiduse, Endalke tebareeeeekkkkku amen amen amen

  • @mahaderassefa8797
    @mahaderassefa8797 2 місяці тому +1

    Tebrkelje kedusan

  • @TsehayWoldu-h9v
    @TsehayWoldu-h9v 2 місяці тому

    ቅዱስ ዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ThayEndeshaw
    @ThayEndeshaw 2 місяці тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 2 місяці тому +1

    እኔም እያለቀስኩ ሰማኋችሁ ፀጋ ይብዛላቾሁ

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti 2 місяці тому

    Hallelujah 😢❤❤❤❤

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 2 місяці тому +1

    ❤❤amennnnnnnn

  • @raheldawit3308
    @raheldawit3308 14 днів тому

    Be blessed dear brother ❤

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 2 місяці тому

    ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 2 місяці тому

    ነጋዴዎቹ ባለቀሚሶች ጴንጤውን ተሰብስበው እያለቡት ነው።ኦርቶዶክስጋ እውነተኛ አምላክ እንጂ ፍራንክ የለም

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 2 місяці тому +1

      እውነት ለመናገር እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ።ክርስቲያን ከሆንክ አሉባልታህን ጥለህ መ ፅሃፍ ቅዱስን አንብብ፥ካለዚያ የነዘበነን ተረት እየሰማህ ወደሲኦል ጉዞህን ቀጥል።
      አይንህን ይግለጥልህ-ከጨለማ ያውጣህ።

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 2 місяці тому

      @AwokeNegussie ዘበነ አንተን ከነፓስተሮችህ ቁጭ አድርጎ ማስተማር የሚችል እውቀት ያለው ዶክተር ነው።እንዳንተ ትምህርት እንቢ ሲለው 3 ጥቅስ ሸምድዶ ፓስተር አልሆነም

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 2 місяці тому +1

      ዘራብሩክ እና ተክልዬ ናቸው የናተ አባት እየሱስ መምጫው ደርሷል ተክልዬ አያድናቹም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому +2

      @@addisforum1618 Esti ye Zebenen ewuket nigeren 😂😂😂. Yemiyaworewun teret teretun new ? 😂😂😂

    • @getutamiru9513
      @getutamiru9513 2 місяці тому

      Kemetechet kalun anbib.
      Waw look these blessed brothers

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 місяці тому +1

    አሜን