Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይይ እህቴ እግዚአብሔርይተካሽ፡ ምንም ማረግአይችልም😢😢😢😢😢😢😢
ውዶቼ እስኪ ከልብ ዱአ አድርጉልኝ አረብ አገር ከመጣሁ ከአስር አመት በላይ ሆነኝ ምሰራው በ1ሺ ነው ጠለብ ሁሉንም ትቼ አገር እገባለሁ ስል ሴይጣን እየወሳወሰኝ ሚከለክልኝ ነገር አለ 😢😢😢😢
አብሽርለመግባትሞክሪእህት
የኔ ማር ትንሽ ጠቢቂ አሁን ሀገሩ ከባድ ነው በተለይ አማራ ከሆንሽ ይረጋጋ
ኮንትራት የምትሰሩ ልጆች ግን ስታሳድሱ ደሞዝ ጨምሩልን ለምን አትሉም በሄዳችሁበት ደሞዝ ረጅም አመት የምትሰሩ እድሜያችሁ አያሳዝናችሁም ?
አየ የአማራ ስቃይ የሁሉ ነገር መሞከሪያ አማራ ነዉ በሌላዉ ክልል አይፈርስም በሁሉም አካባቢ አማራን እየመረጡ ማፈናቀል ቤቱን ንብረቱን ወረራ አላህ የሰራችሁን ይስጣችሁ ጨካኝ አረመኔ
እደው ወላሂ እሚገረመኝ ሲሰሩ ዝም ብለው በሃላ እሚያፈረሱት ነገር አናታቸው ይፋረስ አቦ 😢
አትስሩ ብሎ የለ መንግስት
አይይይ ስደት እድሜችነንም ንብረታችነንም በሠዉ አገር አረጀን የሠዉ አገር አበባ ሁኑ መቅረት😢😢😢😢😢
ወላሒ ይህ ሁሉ ጥፋት የኛ ነው አሁንም እባካችሁ ህገወጥ ይቅርባችሁ
አይ አብይ ስንቱን አስለቀስከው የሰው ድካም ያማይገበው መንገድ እያልክ ስንቱ አፈናቀልከው በሰው ቤት ስንት ደክማ የተሰራ ቤት እንደዚህ በደቂቃ ማፋረስ ኧረ ፈጣሪ ሆይ አንተ ተመልከተን
እሄ ህግ ነው እሱ ምንቤትኖ 🤔🤔🤔
@@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ አብይ ምን አደረገ ለምን ዬኔን አላፈረሰም
ውይይይይይ ያማል የአላህ አላህ ላች ጡሩ ነገር ይዞልሽ ይጣልሽ እህቴ
ወይ ጭካኔ አላህ ያፍርሳቸው 😢
አላሁመ ፈርጂነ ያረብ ለሁላቺንም የመዳም ቅመሞቺየ ዱአ አድርጉልን ያረብ እኔም የ11አመቴ እዴዚሁ ሁኛለሁ ዱአ አርጉልኝ😢
ያረብ አተእዘንልን እኔስ ልሞትነው በጪቀት😢😢
😢😢😢😢😢😢😢 እረ አይይይይይይ እድላችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በስቱ እንጨነቅ አይይይይ አሁንስ😢😢😢😢
የትእንግባውይይይይይይይይ፣እኔ13አመቴ፣በስደት፣ትስፈየቤቴነበረች፣እሳንታፈሪሰት፣ሂውትጨለመብኝ፣የትእንግባ፣ኑሮ።
አላህይድረስላችሁአይ
ያራብ ያታ እርዳታ አይለን ለፍታን በዶ አተስቃራን 😢
የሁሉንም ቤተ ለማን አላደረገም እየመረጡ ለምን ያፈርሳሉ?
አይይይመከራ አይይይ በስዴት ተቃጥለው ሰርተው አፈረሱት ኡፍፍፍፍፍ አሏህ ብርታቱን ይወፍቃችሑ እሕቶችየ
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሶብሩን ይስጣቸው حسبى الله ونعم الوكيل
አናትህ ይፋረስ
😢😢😢😢እረ የዱአ ነን ወላሂ በሰው ፊት ተገርፈን ያገኘንው ገዘብ ነው
የዱንና ጀሐነብ ገብተን ሰርተን ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን😢😢😢😢😢
አላህይርዳሽ
አይዞሽ ለኽይርነው ወላሂ እኔም ሸገርሲቲ ላይፈርሶብኛል
መንገድ የሚመታው ብቻ ነው ወይስ
ቤቱ ሲሰራ መንግሥት አልነበረም ? የትሥ ነበሩ ይኸ ሁሉ ቤት ሲሠራ ዛሬ ህዝብን ለማደህየት እንጂ ለብሥክሌት መቦረቂያ ነው ? ይኸ ሁሉ ጥፋት
ያሳዝናል ወላሂ 😭😭😭
እር ኡኡኡኡኡ እኔም አንደዬ ገዝቼ ፈረሰ በአድአበባ ዙሪያ አሁን ተፅናንቼ ደግሞ አማራ ክልል የይዞታ ቦታ ገዝቻለሁ ምን ትመክርኛላችሁ በፈጣሪ ስም ቤት ልጀምር ብዬ እያሰብኹም ነው የይዞታ ቦታ ችግር ያመጣል እባክህ ወንድሜ አሳውቀኝ መረጃ 💔💔💔😥😥😥😥
የምስረታ ቤትም ይፈርሳል እደ
ህጋዊ ቤት እየፈረሰ ሰው ሜዳ ላይ እየወደቀ እያያችሁ ህጋዊ ያልሆነ ቦታ ገዝታችሁ የምትሰሩ ሰወች ግን ምን ሁናችሁ ነው እንዲያው ይህ አረብ ሀገር ተሰርቶ የሚመጣ ብር ችግሩ ምን እንደሆነ አናውቅም ተይዞ በረከት የለው የሆነ ነገር ላይ ሲውል ደግሞ ይኸው ያፈርሱታል ብቻ ያሳዝናል
😢😢😢እደው ባንንመጣ ይሻል ነበር ልፈት ብቻ😒
ያረብ ከሚሴ ከመጣ ጉድ ሆን😢
ሀስቢየነሏህ ወኒአመል ወኪል
😢 የተመዘገበውፈራሺናውማለት በመርሣምእየመዘገቡናበር ሠለዚህ ተሥፍልቆርጥ😭😭 አልሀምዱሊላህአለኩለሀል
ለምን ተስፋትቆርጫለሺ መገድ ካልደረሰበትኮ አይፈርስም ዱአድርጊይ
ህገወጥ ህገወጥ ነው!!!
ሀስቢአላህ ወነኢመል ወኪል አላህ የተሻለውን ነገር ይስጥሽ ያረብ
ኢናሊላሂ ወላሂ ሚስኪን ወገኔ አላህ የበለጠዉን ይተካችሁ
ህጋዊ የሆነም ይፈርሳል መንገድ ከነካው
ድሮሥ 2004 አፍ ረሰዉት የለም ደ ምሪት ሠተዋቸዉ የየሹ መቸ ቻይና ሠፍሮበት
ወደዛ ኮ እየተቆራረጠ ነዉ መሬቱ ሁሉ ወለድ የገበሬ ወለድ ሊላ ለመሄድ ማወጫ😢
መርሣሥ እደት ነዉ እየፈረሠ ነዉ ወይ?
የረቢ።የመቼኖዉ።አቢሺሪ።የተሸለዉን።አለሀ።ዪተከሊሺ
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን😢😢😢😢😢
እህ😢😢😢😢😢
ኮቦልቻ ቤት እየፀደቀ ነዉ አልተባለምደ አሏህ ጭጭ ያድርጋችሁ ምስኪኗ ስንት አመት ለፍታ ጉድ ሠራችኋት
@@zahraoumer8489 ወላ እኔንም ብለውኝ እደውም መንገድ እየወጣነው ብለው ነበር 😐
ኮምቦልቻ ባለፈው ህገ ወጥ ቤት በፋት በሻጪ ስም ነበር በገዢ ሰም ሆነ ሲሎ አልነበር እንደ ትናት ና አርትስ በሚባል ሚዲያ ለራሱ በአማራክልል ህገወጥ ቤቶች ወደ ህጋዊ ይቀየራሉ ሲሉ ነበር ደሞ እሚያሳዝነዋ አብዛኛው የስደተኞች ቤት ነው አላህጨሶበሩን ይስጠን የተሻለውንም ይተካን
@@MizanMedia-pp2zo እሚያሳዝነው እሱ ነው 😥
ለመገድ ሰለተፈለገነዉ እሚፈርሰዉ ህገወጥ ተብሎ አልተጀመረም ህጋዉይም ቢሆን መገድ ካገኜዉ ይፈርሳል
@@ሂክማ-ኀ2ወ ወላሂ ገና አስመርጌ አስለስኔውነበር ያረቢ አላህ ይጠብቅልን 10አመት ለፍቸ አለኝ የምለው ይህው ህገወጥ ቤት ነው 😭💔
አብሺሩ አላህአለን
አወ አላህ አለን
የአሏህ 😥😥😥😥 ምን ፍለጋነዉ የሚያፈርሱት
አላህ ይርዳችሁ
ሀስቢነላህ ወኒዕመል ወኪል 😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭ኧረ የት እንሂድ ያረብብብብብብ😢😢😢
😭😭😭ወላሂ አላህ ይፈረዳቸው የኛም እጣፋታ ምንይሆን
ኡፍፍፍፍፍፍ ተለፍቶ ተለፍቶ ስንት ድካም እንዳልተደከመበት አይ ግዜ😢😢😢
ደሴ የት አካባቢ ነው ቪዲወ ስራልን በአላህ ማሜ
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይርዳችሁ ያሳዝናል ግን ህገ ወጥ ቦታላይ ለምን ትሰራላችሁ
አላህ የወደቃቸው አፈርሳችሁ ሳትሄዱ አላህ ይንቃላችሁ እናንተ ጫካዎች የለፋንበት በ
አብሺር የኔውዲ የኛም ፈርሦ እየኖርንነው ነገሊላቀነው
😭😭😭😭😭😭
ኮቦልቻ የት አካባቢነኝ
የአሏህ ከባድ ነው ይኸን ሰውየ አሏህ ይቀልልን ያረብ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 hasbun alaah waimal wakil 😢😢😢😢😢
ኮቦልቻ የት ነው
ኮቻ የት አካባቢ ነው 😢 😥
እህ የሆነች ልጅም ፈረሰባት ኮቦልቻ አራት ክላስ ነበር እኔም ተራየን እየጠበኩነዉ አይ አለመታደል
እረእርይ ከባድነው
አሽብር ዉድ እህት የልፈል 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢🙆🙆🙆☝️
ሰነድ አልባ የሆነውን ማሰራት ይቻላል
አላህ የጀችሁን ይሰጣችሁ ሰት ተለፈቶ በሠወ ቤት አይይይይ ዱኒያ አላህ የጀችሁን ይሰጣችሁ በሰደት እቅልፈ አተን ተሠረቶ
ምናለበት በዛውም የልጅቷል ዩትብ ቻናል ብታስተዋውቅላት
ሊንኳ አምጭ የታለ
ይኸው ቤቷ የፈረሰባት ልጅ ዩትብ አበረታቷት
እሷ የትአላትደ መድና ኢቶበሯ ናትኮ ያቀረበችላት
@@KuWait-vc4qj መድና ከፍታላታለች እሷ ቤት ገብተሽ እይ
@@KuWait-vc4qj ስሟ ሉባባ ይማም የሳ ሊክ ነው መድና እያስተዋወቀችላት ነው
ወንም ቻናሏን ሸር አድርግላት
የምታቁ ንገሩኝ የውርስ ደብተር ያለው ያፈርሳሉ እደ በአሏህ እምታቁ መልሱልኝ
ካርታ እና ብላን ያለው ከሆነ ቢፈርስም ተለዋጭ መንግሥት በሱ ምትክሌላ ይሠጣል ህገወጥ ግን ማልቀሥብቻነው
ሀሲቢን አላህ ወነኢመልወኪል ግን ህገወጥቢትላይ ብዙ ብር አውጥታችሁ አትስሩ ቢስ ቦታመያዣ አንድ ክፍል ስሩ ቦታውም እኳን ቢፀዲቅ ምግስት በሚሰጠን ቭላን ነው የምሰራው ካርታ ሳይሰጥ አትስሩ
ማሻአላህ
Sayetan dablose gahla magset egzebher yansaha
buzun gze yenegerali sifersm eyayen eskemidersbn balay minalifna siderisbn endezhi mabed
አብይየስደተኛእባአላህበላ፡ያውርድብህያረብ
🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅☝️😢😢😢😢😢
ምሪቱንም ያፈሪሳልእደ መልስልኝ
ምሪቱ ወደ ከተማ ክልልነት ሲለወጥ ካርታ እና ፕላን ደፍተር ከተቀበሉ ከተሰጣቸው ላይፈርስ ይችላል ከፈረሰም ተለዋጭ ቦታ መንግስት ይሠጠዋል ለሠውየው
ከደሴ የት አካባቢ ነው ቪደዎ ስራልኝ ወንድም
ቧቡሀ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ደሴ የገበሬ ቦታ ላይ መስራት ጀምሪለሁ ኧረ ንገሩኝ አባቴ መሬት ላይ ደሴ ቁርቁር እየሰራሁ ነው ወረቀት አለው ገና ወሀልክ እያሳሰርኩ ነው እባካችሁን ንገሩኝ
ትንሽ እይው እስከክረምት ድረስ 😢
ህገወጥ ተብሎ አልተጀመረምለመገድነዉ እየፈረሰ ያለዉ ህጋዊይ ህገወጥ አይሉም ሁሉንም ነዉ እሚያፈርሱት ትንሺ ብታይዉ ጥሩነዉ
የአባትሽ ቦታ ከሆነ ችግረ የለውም ምክናየቱም የይዞታ ቦታሺ ስለሆነ
@سميرهسعيد-ظ2ه እሽ እህ ቀልቤ አረፈ አዎ ስሜ አለ እህቴም እኔም የሰራነው ባንድ ነው
አባትሺ ግቢ ከሆነ ችግር ይኖረው አይመስለኝም ለዛው ትንሺ እይው ወጪ አታብዢ ቤቱ እንዳይወዲቅ በደንብ ውሀ ልክ አሳስሪው
ለምን ህገ ወጥ ትገዛላችሁ?
ብሩ እረከስ ስለሚልነው ህገወጥ የሚገዙት ህጋውይ ውዲነው ግን እደዝህ ተሠርቶ እዲሜም ጨርሶ ሲፈርስ ያማል እደማንም ጨክኖ ትንሽም ቢሆን ህጋውይ ቢገዙ ይሻላል
ረምንጉድነውደሴየትሰፈርነውየሚፈርስውአይበጪቀትአለቅንወላሂ
ቧቧሀ
ጭራሽ ላፕክ ትላለህ
ቆይ ይቱበሮች ልታሳብዱን ነው እንዴ እኛ ማለት ናፍቆት ሀዛብ ጭንቀት ህመም ብዙ ነገር የተሸከምን ነን ይሄን ቪድዮ ሲያዩ ራሳቼውን ስተው የሚወድቁ አሉ ማን ያነሳቼዋል ከፈረሰ ዝም በሉ በቃ ከዴረ አላህ ወማሻአ አላህ የተሻለ ነገር ይወፋቀን ዝም ብሎ ሲያሰራ ከርሞ አሁን ይሄን ሁሉ ቤት አፋርሶ ሰውን ሜዳ ላይ ሲጥል ህሌናው ካልወቀሰው የራሱ ጉዳይ ከቻላችሁ ድምፅ ሁኑ ካርታ ይሰጥ ካልቻላችሁ እኛው አሳድገናችሁ እኛኑ አትግዴሉን ሀስቢያላህ ወኒመል ወኪል
አይዟቹ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ባልሰራ ደስ ይለኛል አፍወን ቅመሞች ካጠፋሁ ይቅርታ
@5gtube ከቻላችሁ ድምፅ ሁኑ ይሄን ሁሉ ቤት ስንቱ በሽተኛ ሁነን ነው የሰራነው መልሶ ባዶ ካርታ ይሰጥ መንገድ የዴረሰባቼው ምሪት ይሰጡ ግምት ይሰጡ ያልፈረሰው ይፅዴቅ የሰው ሁላ መንግስት እየሰራ ህዝቡን ያዴራጃል የኛ ሁልጊዜ ማፈናቀል በዛላይ ሴት ልጅ ንብረት ኧረ ግፋ ነው አብይ ከነቡችሎችህ በወጣህበት አትመለስ የስቃይ ኑሮ ይስጥህ
አላጠፋህም ህጋውይ ለመግዛት ይረዳናል❤@@5gtube
😂😂😂
🥹🥹🥹🥹🥹
💔💔💔🙄🙄🥹🥹🥹🥹

@@KuWait-vc4qj
መድና ከፍታላታለች እሷ ቤት ገብተሽ እይ
@@KuWait-vc4qj
ስሟ ሉባባ ይማም የሳ ሊክ ነው መድና እያስተዋወቀችላት ነው