ቢኒያም ሽታዬ ከዘማሪ ሶፊያ ሺባባዉ ጋር ገጠመ | ኤል ቃል tube | faithline | sofia shibabaw | eyoha media | ኦርቶዶክስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ethiopia
    ኤል ቃል tube
    ቢኒያም ሽታዬ ከዘማሪ ሶፊያ ሺባባዉ ጋር ገጠመ | ኤል ቃል tube | faithline | sofia shibabaw | eyoha media | ኦርቶዶክስ
    ቢኒያም ሽታዬ ከዘማሪ ሶፊያ ሺባባዉ ጋር ገጠመ | ኤል ቃል tube | faithline | sofia shibabaw | eyoha media | ኦርቶዶክስ
    ቢኒያም ሽታዬ ከዘማሪ ሶፊያ ሺባባዉ ጋር ገጠመ | ኤል ቃል tube | faithline | sofia shibabaw | eyoha media | ኦርቶዶክስ

КОМЕНТАРІ • 251

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 8 місяців тому +16

    ኦርቶዶክሰ መሆኔን የበለጠ እናንተን ወንድሞቼን ሳይ አምላኬን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እየሱስን አመሰግነዋለሁ

  • @WorknehMebratu
    @WorknehMebratu 8 місяців тому +3

    ሶፊያ ለጥያቄዎችሽ መልስ ከተሰጠሽ በኋላ ጥያቄ ያነሳሁት እንደ አንድ ዘማሪት፣ የእየሱስ ፍቅር እንደተገለጠለት እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ እዉቀት ኖሮኝ አይደለም ማለት ምን ማለት ነዉ? የእየሱስ ፍቅር ከተገለጠልሽ ለስሙ ከዘመርሽ ያለ መጽሐፍ ቅዱስ እዉቀት በምን ተገለጠልሽ? ለመከራከር፣ ወይም ወደ ቅድስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመመለስ ካልሆነ እዚህ ቤት መምጣት ለምን ፈለግሽ? ለጥያቄዎችሽ ማስረጃ ሳታቀርቢ መጠየቅስ ምን ይሉታል? ምንጩስ ምንድን ነዉ?

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому +6

    ኦርቶዶክሥ ተረተረትና ድግምት ከማሥተማር ሊላ ምን ያሥተምራሉ ሁሉ እዛ ላይ ተጨፈልቀው ነው ያሉት ወንጌል አያሥተምሩም ተውልዱ ወንጌል ያሥፈልገዋል በዚህ ውሥጥ ያሊቹሁ ይህ ኮሜት የምታነቡ እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሡሥን ተቀበሉ መፃሀፍ ቅዱሥ አንብቡ

  • @Living_witness
    @Living_witness 8 місяців тому +7

    አይ ሶፊ አዲስ ኪዳን ላይ ተቀምጠው ከብሉይ መጋረጃ ጀርባ ከሚዳጭሩ ማይማን ምን መልስ ይገኛል ብለሽ ነው? ትህትናሽን ቅን ልቦናሽን አደንቃለሁ። መላሾቹ ግን የበሰበሰ ዝናብ... ናቸው። እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራ።

    • @SofoniyasKedirYesuf
      @SofoniyasKedirYesuf 8 місяців тому

      Ere tewdaj le negigracen leket yenuren bayhon ketnsaw hasab lay be amkmyo memoget enje lela elfe qal teru adelm

    • @hahu3160
      @hahu3160 8 місяців тому +1

      አንተ አውቀህ የሀይማኖት አባቶችን እንድትሰድብ ያደረገህ መንፈስ የአለህበትን የስብእናም የሀይማኖት ዝቅተኛነት ነው የሚገልፀው።

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 8 місяців тому +55

    ፕሮቴስታንት የተመሰረተው ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን በጴንጤ ቆስጤ መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ዘመን ነው ለእናንተ እንደሚመስላችሁ በ16ተኛዉ ክ/ዘመን በነ ሉተር አይደለም ሐዋርያትም ደቀመዛሙርት የክርስቶስ ተከታዮቻቸው በሙሉ ጴንጤ ቆስታዊ ነበሩ ። የመንፈስ ቅዱስ አሰራር( ጴንጣዊነት ) ተዳፍኖ ነበር ከመቶ አመታት በፊት እንደገና መቀጣጠል ጀመረ አሁንም ሆነ ወደ ፊት ምድርን ይወርሳል ምክንያት መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው ያለ ያለጥርጥር ባይሆን ኖሮ በአጭር ጊዜ ምድርን ባላጥለቀለቀ ነበር

    • @kasilas498
      @kasilas498 8 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @selammikael232
      @selammikael232 8 місяців тому +5

      እና ክርስቶስ እኔ እስካለም ፍፅሜ ከናንተጋ ነኝ ያለው በመሀል ጥሎን ጠፍቶ ነው? መናፍቃን ተረት ይብቃቹ እቺ ቤተክርስቲያን ከሀዋርያት ጀምሮ በቀጥታ ሳይፋረስ ነው ያመጣቺው የሚያስቀኝ ደግሞ ፕሮቴስታንትኮ የተነሳው ከአውሮፓ ነው ፕሮቴስታንት አድጎ በአውሮፓ መጨረሻው የት እንደደረሰ አስተውል ከዛ የኛም ሀገር ፕሮቴስታንት አድጎ ሚደርስበትን ትረዳለህ መጨረሻው ግብረሰዶምን በቸርች መዳር የክርስቶስን አምላክነት መካድ ከዛም ቸርቹን ወደ ጭፈራ ቤት መቀየር የናንተም አድጎ ሚደርሰው እዚላይ ነው እስኪ በአለም ያሉ ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናትን ተመልከቺ አንዳቸውም ግብረስዶምን አያጋቡም ያወግዛሉ እና አለምን መሽፈን ያልከው ምናልባት በ666 አስበከው ከሆነ ልክ ነህ እንጂ ፕሮቴስታንቲዝም እድገቱን በአውሮፓ ከታየው ውጪ ሌላ ከፍታ የለውም

    • @Foxtube4016
      @Foxtube4016 8 місяців тому

      ጅል 2 ደደብ😂

    • @kasilas498
      @kasilas498 8 місяців тому +1

      @@selammikael232 በትክክል ገልፀኸዋል እነሱ አዕምሮቼው እውነት አይቀበልም መፅሐፍ ቅዱስ መርጠው ያነባሉ ለአለማዊ ሂወት ሚመቻቸውን መንፈሳዊ ሳይሆን የብልጽግና ሀይማኖት ፕሮ ነው

    • @masara7252
      @masara7252 8 місяців тому

      ​😂😂😂eska alem fetsam ka Orthodoxis gare nagy yemlxeq🎉es amechi?? 🤣🤣​@@selammikael232

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 8 місяців тому +12

    የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለጥላችሁ፣ እውነትን የምትሸፍኑበትን ዘዴ የሚሰጣችሁ ዲያብሎስ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን!!!

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 8 місяців тому +2

      አንተንም ልቦና ይስጥቅ

    • @yohanakiros8666
      @yohanakiros8666 8 місяців тому +2

      የደነደነ ልብ ምን ብትባል አይገባህም

    • @misraqawi
      @misraqawi 8 місяців тому

      ይርገዱዬ:- ልብን በማደንደን አይደለም በቅንነት ልብን በመክፈት ነውና : እንደ ልድያ ልብሽን ከፍተሽ አድምጭ!

    • @yirgeduchekole5106
      @yirgeduchekole5106 8 місяців тому

      አመሰግናለሁ እንግዲህ ሁሉን የሚያውቅ ጌታ አምላክ ወደ እውነት ሁሉ ይምራን ተባረኩ!!!

    • @altayeshewaye536
      @altayeshewaye536 8 місяців тому

      ⁠

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 8 місяців тому +9

    የሶፊ ጥያቄዎች እና እነሱ የሚሰጡት መልስ ...አልተገናኝቶም ....

    • @purekushina2362
      @purekushina2362 8 місяців тому +2

      True

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 місяці тому

      melsu tikikl new gin enante atastewlum. siketl ye egziabhern hulu chaynet atamnum

  • @godislove6988
    @godislove6988 8 місяців тому +11

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህታችን ሶፊያ❤❤❤

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 8 місяців тому +9

    ታዲያ ሰወች ጸጋ ስላገኙ ለእርሱ መስገዱ ምንድን ነው? ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው::

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies 8 місяців тому

      ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚል ማስረጃ አምጡ ከመፅሐፍ ቅዱስ?

  • @Living_witness
    @Living_witness 8 місяців тому +4

    ጥያቄና መልሱ አራምባና ቆቦ ነው።እንዲህ ከመዘላበድ ይጠብቃችሁ።

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 8 місяців тому +4

    በህይወት እያሉ ያገለገሉ ሁሉ ሰዎች ከሞቱ ቦኃላም ስራቸዉ በነበረበት ቀጥሏል ወይ? የማርያም ስራ ብቻ ከሞተች ቦኃላ እንደት ቀጠለ?

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 8 місяців тому +3

    ሶፊዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፩ኛራስሽን ወክለሽ መቅረብሽ፪ኛ ራስሽን ዝቅ ብለሽ መገኘትሽ ለነዚህ መምህራን በቂ መልስ መስጠት ትችያለሽ ዘማሪ መሆን ጥልቅ የሆነ የቃል እዉቀትና መገለጥ ይፈልጋል መምህራንም ትህትናችሁን አደንቃለዉ ተባረኩ ሽታዬ ስለ ኦርቶዶክስ ዝም በይ ስልጠና ስለ ቃለ ሕይወት ሶፊዬ ምን አንተም እንደ ሶፊ ዝም ብለህ ተማር

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 8 місяців тому +2

    ሲጀመር አንቺ ሰው እንዲ ይላል ብለሽ ከምትወሳወሺ እስኪ አዳምጪ በደንብ ልብሽን ክፈቺና ውይ መናፍቅ እንደው ምን ይሻላችዋል ልባችውን ይክፈትላቹ ቸሩ መዳኒዐለም

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 8 місяців тому +14

    ማርያም ሰው ከሆነት ሞታለች ማለት ነው

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 8 місяців тому +2

      ደሞ ሰው አይደለችም ተባለ እንዴ? ወይ ጉድ፣ መፃፉ እንደሚል ከሆነማ ሰው ነች ሰው ስለሆነችም መሞት ግድ ነው። አልያም መፃፍ ቅዱስ ይፅፍልን ነበር ልክ እንደነ ሄኖክ እና ኤልያስ መነጠቅዋን ይፅፍልን ነበር።

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 8 місяців тому

      Yihe mexhaf kdus yemayaneb hzb teyake new.
      Off course Mariam sew nat motalech tekebraleh yemote sew degmo ayamaldem.

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 8 місяців тому +2

      ማርያምን ለቀቅ አድርጉልን ለ እኛ የ ጌታችን አናት ለ እኛም ልዪ እናት ናት

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 8 місяців тому +8

    ስለ ክሩ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎል ወይ??

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies 8 місяців тому +1

      ቅዱስ ጳውሎስ በቃላችንም በመልዕክታችንም ያስተማርናችሁን ወግ ያዙ ብሏል ስለዚ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ድህነት እንጂ እያንዳንዱ ነገር ይጻፋል ማን አለ?

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 8 місяців тому +3

    ሶፊ መቼም ከዚህ ዉይይት መንፈሳዊ የሆነ እዉቀት አግኝታ ከሆነ እድነቃለሁ እገረማለሁ….! ዘማርያም ግን መፀሀፍ ቅዱስ ስለሁሉ ስፍራ ስለመገኝተ የሚናገረዉ መረዳትህ ይኸዉ ነዉ:: ወይ ኦርቶዶክስ መልስ አላት….!

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 8 місяців тому +6

    ኦሮቶዶክስ ሐይማኖት አይደለችም የአማራ ባህል እንጂ‼️‼️‼️

    • @yeshewagetali
      @yeshewagetali 8 місяців тому

      ዩክሬን፣ሩሲያ፣ግሪክ፣አርመኒያ ፣ ግብፅ…… አማራ ናቸው? ላንገትህ አዘንኩለት ይህን ጭቅላት ተሸክሞ ለሚኖረው

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 8 місяців тому +1

      @@yeshewagetali ዉይ ከነኚህ ሐገራት ጋር በስም ብቻ ነዉ እኮ የሚመሳሰሉት የኛዋ ተዝረጥርጣ ቅርፅ አልባ ሆናለች የክርስትና ሽታዉም የላትም‼️‼️ እኔ ላንተ ሁለንተና ለነፍስ ለስጋህ አዝንልሀለሁ ቃሉን አንብብ

    • @yeshewagetali
      @yeshewagetali 8 місяців тому

      ወንድሜ በስማ በለው ሳይሆን ጊዜ ወስደህ መርምር መፅሐፍትን ፈትሽ ስለ ፕሮቴስታንትም ሆነ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያኔ በመረጃ ሞግት አንድ ዘመናዊ እና የተማረ ሠው ወሬን አሉባልታን እደመረጃ ሊወስድ አይገባም ሁሉን መርምር ቀናውን ተከተል እውቀት ነፃ ያወጣል

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 8 місяців тому

      @@yeshewagetali ጉዳዩ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት አይደለም የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነዉ‼️

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 8 місяців тому +3

    For example have you guys read tamra Mariam book. This book is absolutely against bible and JUSES’s blood. There are a lot. You guys read bible and follow bible.

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 8 місяців тому +2

    እኔ ግን የገረመኝ ሶፊያ ለጠየቀችው ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ አልመለስክላትም ዘማሪያም ዙሪያ ጥምጥም የሆነ መልስ ነው የመለስከው ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም እሷኮ ሰው ነች ሞታለች እንዴት ብላ ነው በሁሉ ስፍራ የምትገኘውና ፀሎትን የምትሰማው? ስለ ኤልሳእ ምሳሌ ሰጠሃት ኤልሳእ በሂወት ነበረ በእግዚአብሄር ምሪት ደግሞ ሰምቶ ይመልስ ነበር እንዲሁም ዮሃንስ ራእይ ላይ.... ምን ነካህ? ምን ዓይነት የተሳሳተ መልስ ነው? ኧረ አስተውሉ መልስ ስትመልሱ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ቢሆን መልካም ነው እላለው

  • @MelkamDebas
    @MelkamDebas 8 місяців тому

    የእዉነት አምላክ እግዚአብሄር እናቴ እመብረሃን ጥበቡን እዉቀቱ ያድላችሁ❤❤❤

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s 8 місяців тому +5

    ስለማህተም ትርጉሙ በደንብ አብራርተዉታል በዚህ ዘመን ያለነዉ በአይናችን ለማህተባቸዉ ለክርስቶስ መታመን በሊቢያ ሲታረዱ አላየንም እነዛ ሰማእት የሆኑ ወጣቶች በኑሩ ችግር በበረሀ ተሰደዉ ግን ክርስቶስን ምን ያህል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ፍቅራቸዉ ለክርስቶ ምስክር ናቸዉ

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 8 місяців тому +4

    You guys remind me when I was orthodox, I used teach like you guys. Always covering bible and bring other books . You guys knew you have a lot of book that agains JESUS.

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies 8 місяців тому +1

      ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የምትሉት እናንተ ናችሁ እንጂ እኛ አይደለንም ቅዱስ ጳውሎስ በቃላችንም በመልዕክታችንም ያስተማርናችሁን ወግ ያዙ ብሏል የቃሉ ትምህርት አለህ?

    • @hahu3160
      @hahu3160 8 місяців тому

      . As we can see from Sofia some change from orthodox before they even understand it. The teachers did not ‘cover’ the Bible , they thought her using it. For that matter the Old Testament is also a bible but prostant do not believe it right? So you guy pick and choose what you believe, you don’t believe in the whole truth of Christianity. In fact you prefer in believing in a random guy telling you he is filled ‘in the spirit’ talking gibrish you don’t understand. Stay in your lane

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 8 місяців тому +6

    የሆርቶዶክስ ትንታኔ ለቤንያም ብቻ ነዉ የገባው።

  • @AddisMahamad
    @AddisMahamad 8 місяців тому +1

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው የጠየቀችው መልስ አንድም የለውም መዕሀፍ ቅድስ ውስጥ ጥቁር ቀይ ነጭ አድርጉ የሚል ካለ ጥቅሱን ስጠን

  • @efratatedros5683
    @efratatedros5683 8 місяців тому +1

    ሲጀመር የጥንቆላ ትምህርት ሳንወሻሽ እናውራው የሁላችን መነሻ ኦርቶዶክሥ ነው አንድ የቅስናን ትምህርት ሲማር አንዱ ምዕራፍ የተንኮል ትምህርት ነው እውነቱን እናውራ እንጂ ወዴት ወዴት ዘራችን እኮ የካህን(የቄሥ) ዘር ውሥጥ ነን የደብተራው ሥራ ምንድን ነዉ ለዚህ ት

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 8 місяців тому +1

    እድሜ ለጴንጤ (ለክርስቶስ ተከታዮች) ለአሁኑ ጊዜ ወጣት መ/ቅዱስን በጉጉት እንዲያነቡት አደረጉ ፣ እንጂ ጎሎጎታ ታምርን በጎያ በቦርሳ ክልያዙ መንቀሳቀስ ይፈራ ነበር

  • @AMEN271
    @AMEN271 8 місяців тому +9

    ካህናቱም ተባባሪና ጠንቋዮቹ እንርሱ ናቸው

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 2 місяці тому +1

    ወዬ ተርት ተረት እረ በቃችዉ ሥግደት አምልኩ ለጌታ ብቻ ነዉ ፀጋዉ ደግሙ የተሰጠን ከእርሱ የምንሰግደዉ ለርሱ ሥለዚህ ለሌላዉ የሚሰጠዉ ሥግደት ጣኦት ነዉ

  • @abemel1308
    @abemel1308 8 місяців тому +2

    በህይቴ ሁሌም በአደባባይ አንዱ አንዱን ከሚዘልፍ፣ እንዲህ አይነት ውይይት ለምን አይኖርም ብዬ አስብ ነበር።ዛሬ ተደርጎ ስላየሁት፣ የተወያዮችም ስነ ምግባር እጅግ ይገርማል። የሶፊን በዚህ አይነት ስክነት እና በቀናነት ጥያቄ መጠየቅ ስመለከት ገርሞኛል በዚህ መልኩ ስለማላቃት ። ብቻ ሁላችሁንም መጨረሻችሁን ያሳምረው፣ ወድጃችኋለሁ።

    • @Amel-f9y
      @Amel-f9y 8 місяців тому

      Wedase Maryam MN ylal???????ewnetn ygelet begeta fit

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 8 місяців тому +5

    #ለመስቀል መስገድ ደሙ ስላፈሰስ ነው ያምንሳግደው ከለችሁ ምስማር ይበልጥ ደም አለ ስለዝህ ለምስማሮችም ለጅራፍም መስገድ ይገባል ወይ 🤠🤠(🤠??????

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 8 місяців тому

    እግዚአብሔር እውቀትና እውነቱን ይግለፅልን:: ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 8 місяців тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የሁሉ ጥያቄ ነው መቀበርያ የላች ሁም እያላችሁ እናቶችን አባቶችን በራሳቸው የማይተማመኑ ወጣቶች ስራ ያረጋችሁ ሃይማነተኞች ወደ ክርስቶስ ተመለሱ ዛሬ ታቦት ብላችሁ ምታወጡት እዚውስጥ የምትከራከሩ ልታስቆሙ ሞክራችዋል ኣሪት ዘዳግም ም ፬ ቁ15_፩፱ ያለውን ትክደዋለክ😔😔😔😔

  • @darik114196
    @darik114196 8 місяців тому +4

    ያ እኮ ራእይ ነው

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 8 місяців тому +1

    ወዲያና ወዲህ ሳይባል ለምን መ/ቅዱስን ብቻ አስተምራችሁ ጭብጥ አታስይዙትም፣ መጽሃፋችሁ በዛ ፣ ለሰው ሁሉ የተሰጠ መ/ቅዱስ ነው ብዙ የነብስ አባቶች ከመጽሐፉ ጥያቄን ሲጠየቁ መልስ መስጠት ስለምይችሉ የባጡን የቆጡን ይለፈልፋሉ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 8 місяців тому +1

    ለዘርኣያእቆብ ክብር ተብሎ የቤተክርስትያን ክብር ወደ ገበያ ማውረድ እንዴት ያሳዝናል፡ ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ለኢትዮጵያ ነገስታት ክብር ወደ መስዋእት የቀረበች የመስዋእት በግ ሆነሻል በልጆችሽ፡
    ካንቺ ክብር በላይ የነገስታት ክብር ለመጠበቅ ያንቺን ክብር የሚያዋርዱ ልጆች ወልደሻል።

    • @SofoniyasKedirYesuf
      @SofoniyasKedirYesuf 8 місяців тому

      Ere wegen maternity nger lemin tawralk benatik zere yaqob sile nber nw ende ke orthodox shtet yehoncew endeza ke hone eko esu gibts yelem sorya yelem gin siratcen endet and hone tadya min aynet ye derqna amlkaket nw ere tw setmogru ersu miknyatwi hunu..

  • @AMEN271
    @AMEN271 8 місяців тому +2

    የደፍተራና የደብተራ ልዩነት ምንድን ነው? ልዩነቱን ብትነግሩኝ በውስጥ መስመር ይደውሉልኝ እባከዎን??

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 8 місяців тому

      Men yeseraleshal??? Esun mawek yefelegeshebeten yakel eyesusen lemawek beterochi 😂😂😂😂😂 weye gud🤔🤔

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 8 місяців тому

      I am protestant but z mariam lek new sofi mejemeria betachen weset yalewen meche tekawemesh new ortodoxochen afeshen moletesh yeteyekeshew .. z mariam geta yebarekeh ...

    • @meazamuleta8170
      @meazamuleta8170 8 місяців тому

      @@Eyesuselshaddai
      አትዋሽ አይደለሽም
      ዝም ብለሽ ተረትሽን ጠጭ 😊
      ማረያም ከጌታ ጋር እኩል የደነት ድርሻ አላት እያለ 🙊🙉🙈

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 8 місяців тому

      @meazamuleta8170 geta eyesusen negn men asewashegn Gen z meriam lek new mejemeria betachenen enatera .. degami prophets eyalu yeminekefu beka gulebetachu ortodoxoch lay new.... demo eko eyesuse alakachehum enate ke abate ayedelachehum yemilew Kalu lay ortodoxen meseleh bekalu be eyesus Sim yemisheketuten enji so mejemeria erasachenen enemelet le ortodoxoch wengel becha new yemiyasefelegew ... enesus eyesusen selalawekut new egna bet eyawekenew meselogn eyesusen yenakenew ... lel endante tesadabi .... ahun anten eyesus gebetohal malet yechalal ? I don't think so 🤔 😕

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 8 місяців тому +3

    ስለ ኦርቶዶክስ መልስ ስጥ ስለ ራስህ ስለፓስተር ስለ ጴንጤ ማን ጠየቀህ

  • @yade716
    @yade716 8 місяців тому +7

    ከነዚህ እውነት መጠበቅ ከዝንብ ማር ወይንም ከእባበብ እርግብ እንደመጠበቅ ነው።

  • @amanuelmesfin9845
    @amanuelmesfin9845 5 місяців тому

    አምበሲት ሶፊያየአለም ዉስጡዋ ያሎው ሚስጢር የሚያቆው መንፈስ ነው አለም ብዙ። መናፍት ያቆፈች ነች

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 8 місяців тому

    ኢየሱስ እኔ እዉነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ብሉዋል ሁሉም በኢየሱስ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ከዝህ እዉነት ዉጭ ያለዉ ዙርያ ጥምጥም ነዉ ገደል ነዉ ፡፡

    • @habtamutilahun9385
      @habtamutilahun9385 8 місяців тому +1

      ባቋራጭ ለመንገድ ነው። ይህን ውይይት በሙሉ ልቦናሽ ዝም ብለሽ አድምጪ እና ትክክለኛ ፍርድ ስጪ

  • @eleni311
    @eleni311 8 місяців тому +1

    ቢኒያም የምትባለው አጋንንታዊ መንፈሰ የተሞላህ ሰው ነህ ሮጠህ ወንጌል አማኛችን ለመኮነን መርዝህን ትረጫለህ ከንቱ ድካም እነሱ እንዳንተ እግዚአብሄርን አልካዱም እረኛቼው የሚያገለግሉት አምላክ ከነሱ ጋ ነው ሶፍያ እኮ ማሰተዋል የምትችል እራሷን የምትመራ ሰው ናት እንዴት በሌሎች ምክር ተመርተሸ ነው ትላታለህ እንዳንተ ህሊናዋን አልሼጠችም

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 8 місяців тому +3

    ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ

  • @meselumekuria7071
    @meselumekuria7071 8 місяців тому

    ግራ ገብቶሻል እኮ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልሽ፡፡ በአንቺ ምክንያት ያንቺ ቢጤዎች እንዲማሩ እግዚአብሔር ስለፈቀደ የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 8 місяців тому +1

    መረጃ ትክክል አይደለም እኛ የወንጌል አማኞች ክርስቲያን ተብለን ነው የምንጠራው ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስን የሚከተሉ ለመጀመርያ ግዜ በአንፆክያ ነበር ክርስቲያን የሚለው መጠርያ የተሰጠን ።እኘ የወንጌል አማኞች እንጂ የሉተር ተከታዮች ኦነን አናውቅም ሉተር የራሱን ዘመን ከነበረበት ሃይማኖት ወንጌል ሲበራለት ፕሮቴስት አድርጎ መውጣቱን ተከትሎ በሃይማኖት ተከታዮች የተሰጠን ስም እንጂ ፕሮቴስታንት አይደለንም ።

  • @fikreya
    @fikreya 8 місяців тому +4

    Blessed Sofi

  • @AchaluWaltaji-n5p
    @AchaluWaltaji-n5p 8 місяців тому

    yetexeyeqewu xiyaqena yemisexewu melsi ayigenanyim, ra'iyi mayetina hulu bota megenyetin min agenanyewu?

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 8 місяців тому +1

    መጽሐፍ ቁዱስ ለይ የጨመረ የቀነሰ በዚህ በመጽሐፍ ዉስጥ የተጸየፉ መዓት ይሆንበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። በኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን ልቃን የምጽፉት መጽሐፍ ቅዱስ በቂ አይደለም ወይ? ማሪያም ከሴቶች ሁሉ የተለየች ብጽተ እንደሆነች መጸሐፍ ይነገራል ። ሌሎች ድርሳኖችን በመጽሓፍ የተሳተ አገላለጽ ወደ መዕመኑ ማስተላለፍ ትከከክል ነዉ ወይ?

  • @elisagosaye5687
    @elisagosaye5687 8 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ሆይ
    የኢትዮጵያን ህዝብ ከሐይማኖት እስራት ነፃ አውጣ አንተ ልትመለስ ነው ህዝቤ መተክ የሰራክልንን እስካሁን አልገባውም

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 8 місяців тому +1

    የሶፍያ ጥያቄ የኔም መታችና አስመታች እየተደጋገፉ መውገዝ መገሰፅ መነጠል ቤተክርስቲያን አለመቻሏ ያሳስባል

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 8 місяців тому +2

    ለመ ምህሩ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 8 місяців тому

    መንፈሥ ቅዱሥ በእግዚአብሔር ልጆቺ ላይ ውስጥ ሖኖ መገለጥን ይገልጣል

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 8 місяців тому

    ተባረኪ ሶፊ ቤተሰቦቼ ወደ ጌታ እንዲመጡ የጠዋትና ማታ ጸሎት ነው ኦርቶዶክስ በእልህ ከሚጉዋዙ የሚስተካከለው ቢስተካከል እውነቱን ያውቁታል ግን እልህ ከጴንጤ ጋር ተያይዘው ነው ይሄ ደግሞ ከ አባቶች ጥፋት ነው አሁን ሁሉም እየተረባረበ ስለሆነ ይቀየር ይሆናል

  • @Eoro12309
    @Eoro12309 8 місяців тому +1

    አሁን ከቃሉ ውጪ ያሉ ጠረ. ክርስቶስ የሆኑ ትምህርቶች/ምንፍቅናን አስተካክሉ ሰውን ሲኦል አጽደዱ፡፡

  • @alemayehukurfa1365
    @alemayehukurfa1365 8 місяців тому

    ሶፊ በእውር ሃሳብ አትጓዢ አንቺ የጌታ ልጂ ነሽ

  • @Zarehunabba
    @Zarehunabba 8 місяців тому +4

    ጌታ ይባርክሽ ሶፈያ

  • @darik114196
    @darik114196 8 місяців тому +3

    ምን አይነት አፈታት ነው ራእዩን እንደ እውነታው አለም አይ እውቀት

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 8 місяців тому +1

    #ዮሐንስ አያሁ የምለው ራዖይ ነው ማርያም በራዕይ አይደለም የምትሉት ፀሎት ትሰማለች እኮ ነው ምትሉት ?????ወገኖቻችን

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 8 місяців тому

    ግን ያየሁት ውይይታቹ በጣም ደሰ ይላል ይቀጥል ምክንያቱም የጭንቅላትም መመዘኛ ነው።

  • @d.k.5641
    @d.k.5641 2 місяці тому

    John had that experience in a special occasion, He was in sprit and was taken to special place that he can or hear, or experience, the same Paul was taken to the third heaven. These and all amazing stories happened with purpose.

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 8 місяців тому +2

    Tell ture please

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 8 місяців тому +1

    ጥንቆላውን እራሱ የምታስተምረው ለክፍ ግዜ እያለች ቤተክርስቲያን አይደለችም ወይ

  • @amanuelmesfin9845
    @amanuelmesfin9845 5 місяців тому

    Sofia you are very lovely woman you do not afraid to ask we like like you god bless you

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 8 місяців тому

    እንካን ማርያም የወደቀው ሴጣን በሁሉ ቦታ አለ

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 8 місяців тому +1

    What about tamer Maryam? This book is against GOSpEL? What about worshiping Engel, praying to people? Praying to Engel… this all kind of book orthodox accept them but totally against bible. So orthodox need to fix and follow what bible says

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 8 місяців тому

    መናፍቅ መንፈስ ካለቀቃቸው ጥያቄው ቢመለስላቸውም አይመለሱም
    መልስ መሰጠቱ ግን ጥሩ ነው

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 8 місяців тому

    Ere sofiye ....'melkea satnael' teblo yetebale metsehaf izaw papasoch gar bemister yemimarut new.......eyesus kirstos aynachewn yabralachew❤

  • @tilahunabebe1100
    @tilahunabebe1100 8 місяців тому +1

    የሚሻለንን ስህተትን ማረም እንጂ ስህተትን መድገም አሳዛኝ ነው

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 8 місяців тому

    Eedsse marysm mn ylal???????

  • @Eoro12309
    @Eoro12309 8 місяців тому +1

    They donot only go to witches but advice members for the same. This is b/c you ignored the Bible.

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 8 місяців тому +1

    መልሱ አዛ

  • @kalebgtsadik1949
    @kalebgtsadik1949 8 місяців тому

    በስመአም እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊ በቅርቡ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ትመጣለች ጥያቄዋ ሁሉ ተመልሷል

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 8 місяців тому +1

    ለማሪያም ና ልመስቀሉ መስገድ ላልክው ማሪያም እሽ ስው ናት መስቀሉ ግን ስው እይደለም እያየይም እይስማም የክብር ስግደት ሆነ እልሆነ ??

  • @MelkamDebas
    @MelkamDebas 8 місяців тому

    ዘማሪያም ሌሎችም ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ኦርቶዶክስ ሲጀመር ክርስቲያን አደለም ምነው እመብርሃን እያለች ጦረኛው ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ ሚካኤል ፈረሰኛው ጊወርጊስ እና ሌሎችም አማላጆች አሉን!!!!ባህርዳርም ዙሪያ 1% ሊኖር ይችላል ግን 99% አይወክልም ምሳሌ ሶፊ ፕሮቲስታንት ስለሆነች የሰፈሩ ልጅ ሁሉ እንደሷ አልሆነም ።የእውነት ኦርቶዶክስ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነን።

  • @NigistAbadi-ct3us
    @NigistAbadi-ct3us 8 місяців тому

    ደቂቀ እስጢፋኖስን ያስገደለበት ኣሰቃቂ ሁኔታ ስላላመኑ ሳይሆን በሱ ሓሳብ ባለመስማማታቸው ነው እውነት ከሆነ እውነት እናውራ

  • @amanuelNeamin
    @amanuelNeamin 8 місяців тому

    ዘማርያም እባክህ እንዴው በጌታ ይኸ ሁሉ የጠቀስክላት ጥቅስ ለጠየቀችህ ጥያቄ መልስ ነው ብለህ ልብህ አምኖበት ነው ? መቸም ሌላውን አያነብም ብለህ ቃላት ስለገጣጠምክ መልስ መስሎት ይገረም ይሆናል :: በእውነት ልንገርህ ጌታ ግን ያዝንብሃል፡፡ አባቶቻችን በዘመናቸው እግዚአብሔርን አገልግለው አለፉ አንተ ግን የተፃፈውን መጽሐፍ ቅዱስ ሊናገር ያልፈለገውን ነገር በግድ ታናግረዋለህ ፡፡ ሳኦልም ልክ የሆነ መስሎት ነበር ሰዎችን የሚያሳድድ የነበረው፡፡ እኔ በእውነት አንተን አባርክሃለሁ ለሳኦል የተገለጠለት አምላክ ለአንተም ይገለጥልህ !! የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ግን ለአንተ ይብስብሃል፡፡ ይኸ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም የዳቦ ስም እያወጡ ለመስገድ ?

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 8 місяців тому +1

    Sofi mn eyesemash new???bedemu teshefegni

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 3 місяці тому

    ❤❤❤eyobe mezmure enamenginalen Lelochim orthodox lezelelalem tinoralech

  • @handej6221
    @handej6221 8 місяців тому

    1 Corinthians 14:14-15 King James Version (KJV)
    For if I pray in an unknown tongue, my spirit prayeth, but my understanding is unfruitful. What is it then? I will pray with the spirit, and I will pray with the understanding also: I will sing with the spirit, and I will sing with the understanding also.

  • @Yemareshet798
    @Yemareshet798 8 місяців тому

    ግብፅ በአል በማክበር ቀን በመቁጠር እስርስር አረገች በሐይማኖት ስም ::
    ግብፅ ግን ብትሄዱ የበአል አከባበር ስትነግሮቸው ግራ ይገባቸዋል ቀን እየቆጠሩ ማክበር የለም በማንኛውም ቀን ያርሳሉ ግን ከግብፅ ጋ አንድ ነው ሐይማናኖት ነው ያለን ትላላችሁ:: ግን የግብፅ ጳጳሳት ኢትዮጵያን በባል ቆጠራ አስራ ቁጭ አርጋ እሷ ግን የገብሬል ቀን ታርሳለች
    ሁሉም የእግዚአብሄር ቀን ነው እና አስቡበት ኦርቶዶክሶች
    ኢትዮጵያን ፍቷት ገስፁ አውግዙ
    በፍፁም ወሬ አይደለም እውነቱን እመን አትዋሽ 30% መተትን ያደርጋል እስኪ በታቦት ፊት አውግዙ ጥቆላ እና መተት ተሳስረናል በመተት እስኪ ጀግኖች ከሆናችሁ በታቦት ፊት አውግዙ አትዋሹ

  • @TameKassahun
    @TameKassahun 8 місяців тому +1

    ተረት ብቻ
    ዘርአያቆብ ንጉስ ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስም ጀግና ነው ለምን ይዋሻል መዛግብተን በማገላበጥ በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል ።

  • @elfineshchaluma1280
    @elfineshchaluma1280 8 місяців тому +3

    መስቀል ፍጡር ነው እንዴ??

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 8 місяців тому

      ኣዎ ከእንጨት የተሰራ ነው ኮ መስቀል፡ ፍጡር ነው።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 8 місяців тому

    Bmnem atmeslugn yelal aydelem wey ?

  • @selammikael232
    @selammikael232 8 місяців тому +1

    ሶፊያ ብዙጊዜ ስትፅፍ ትንሽም ቢሆን እውቀት ያላት ይመስለኝ ነበር የመንደር ወሬና ተረተረት ይዛ ጥያቄ ብላ ትመጣለች በርግጥ መናፍቃን ብዙዎችን ሚያስቱት ኦርቶዶክስ የማትለውን በማለት ከዛ ለሱ መልስ በራሳቸው በመስጠት ያስታሉ በርግጠኝነት እውነትን ምትፈልግ ከሆነ ኦርቶዶክስ ትሆናለች !!! !!! !!!

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 8 місяців тому

      Sel tekle tekmat mentalel,lela degmo setan tetmiiko monokse honoal 35:41 yemeslangal anten asalmol yihonal,bezeh guday mentilal gedlu anbibahal ende

    • @SofoniyasKedirYesuf
      @SofoniyasKedirYesuf 8 місяців тому

      ​@@ndagne7394sile teklye tekmat eko tengrachu still gin church be matftabet menged nw eyftchu le erschu aftat demo conclusion setchu sehtet nw mitlut enje still now be teklye tekmat ersu church be mitftaw mened qomchu mogtachu atqum keza zim belek eymtaq ye teklye temqatn min letrgu nw tilalek

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 8 місяців тому

      እዉነት ክርስቶስ እንጅ ድርጅት አይደለም ኦርቶዶክስኮ የአንድ ሐይማኖት ድርጅት ናት

  • @meselumekuria7071
    @meselumekuria7071 8 місяців тому

    እውነቱን ለማወቅ ሳይሆን የመጣሽው፡፡ አለማዊ እውቅናን ለማግኘት ነው የመጣሽው፡፡ የወንጌል ሰው አይደለሁም፡፡ ዘማሪ ነኝ ብለሻል፡፡ በመዘመር ብቻ ስለማይፀደቅ ወንጌሉን ጠንቅቀሽ እወቂ፡፡ አንቺ አማኝ ሳትሆኚ ፖለቲከኛ ነሽ፡፡

  • @bethtesfaye
    @bethtesfaye 8 місяців тому +1

    The flag explanation its look like eracha , abageda he say the same the black color. Jesus help ortodks people pleas

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 8 місяців тому +1

    ሁሌ ጥያቄ ሲጠየቁ ማወዳደር

  • @Hasen-l2s
    @Hasen-l2s 8 місяців тому

    ሶፍያ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሺ አንችን የፈጠረሽ እንጨት ሳይሆን ወደ ተፈጥሮሽ ሀይማኖት ተመለሺ. ሀይማኖት. ኢስላምብቻነው

  • @Eoro12309
    @Eoro12309 8 місяців тому +1

    አይ ዘማርያም ያኔ ብቻ ሳይሆን በቅርብ የምናውቀው ሃይማኖቴ ስለካዱ ብላ ከጎናችን በአዋጅ ስንት አስገደለች? ከቀብር አንከራተተች? ደሙ ... ይጮሃል፡፡

  • @Sel_Sel1763
    @Sel_Sel1763 8 місяців тому

    Demena beterash tikur adelem google mareg tichlalu 😢sofye berchi❤

  • @Yemareshet798
    @Yemareshet798 8 місяців тому

    ኦርቶዶክስ ጥፋታችሁን እመኑ አንድ ጊዜ የቤተሰቦቼ ንስሀ አባት ሰው ቤት ሄደው ሲመትቱ /ድግምት ሲደግሙ ዋለታቸው ወድቆ ተገኝቶባቸው ወሬው አንድ ሰሞን ገኖ ነበር ትንሽ ጊዜ ጠፍተው መጡ ወሬው ተረሳሳላቸው አሁን ግን እኛ አባት ጳጳስ ናቸው ስማቸውን መጥቀስ ባልፈልግም ይህ ታሪክ ከ30 አመት በፊት ነው ጥፋታችሁን እመኑና አስተካክሉ
    ኦርቶዶክስን ማንም እንዲነካብኝ አልፈልግም ግን ጥፋታችሁን እመኑና ጉድለታችሁን አስተካክሉ ትምህርቱን አስተካክል
    ምሪጌት ለመሆን እኮ ሰይጣን ጉተታ ኮርስ ሁሉ አለው ለምን?
    ለመምህርነት ኮርስ መተት እያስተማራችሁ እኮ ጨረሳችሁን ተሳስረን ቁጭ አልን ፈቺ አሳሪ ምድራችሁን ማለትም ንስሀ ግቡ እና ህዝቡን ፍቱ ህዝቡን ለችግር ዳርጋችሗል
    መተት እና ድግምት ህዝቡን አስሮ ተሰቃይቶ ተከራቶ ነው የኢትዮጳያ ህዝብ የሚሞተው ይህንን ኮርስ አቁሙ ለቀረው ትውልድ እባካችሁ ጥፋታችሁን እመኑ ተስተካከሉ ኢትዮጵያን ፍቷት እውነት አርነት ያወጣል

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 8 місяців тому +4

    ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት🙏🙏

    • @masara7252
      @masara7252 8 місяців тому

      000nat

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies 8 місяців тому

      @@masara7252ትንቢተ ሚልክያስ 1፥7 ላይ እግዚአብሔር መሰዊያዬን ይላል ስለምን መሰዊያ የተናገረው? መልሺ ጴንጤዋ

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 8 місяців тому +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 8 місяців тому

      ኧረ የላትም እንዴ 😂

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 8 місяців тому +1

      Kemexhaf kdus wuch linorat yichilal. Be mexhaf kdus gen mels yelatm.

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 8 місяців тому +1

    Biniam shitaye yetebalen kezih befit leba yeneber mehonun rasu binazezim Chatolic nuber leba yeneber awelia amagn nuber,kezia orthodox Jewish church hone..,

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 8 місяців тому +1

    At that time Elsa was alive and he was profit but maraiam this time she is dead and she is not profit, you picked absolutely wrong example. Because

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤thank all

  • @elagym5723
    @elagym5723 8 місяців тому +1

    ያለውን ነገር መካዳችሁ ይሄ ነው ትልቁ ችግራችሁ ማንም ከእወነተኛው የህይወት ከሆነው ከክርስቶስ ውጪ የሆነ ትምህርትና እምነት መጨረሻው ሲኦልና ሲኦል ብቻ ነው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው ።አፋችሁ ስለጌታ ውስጥ ያለው የመዳኛ መንገዳችሁ ሺ ነው ይህን ነው ትልቁ ልዬናታቸሁ በተረፈ ቢኒያም ሽታዮን መጨረሻውን ብቻ ጠብቁት ልጆቹን እንኳን ያሳፈረ አባት ተብዮ ነው ብዙ ማለት ይቻል ነበር 🙏

  • @simegnmekonnenasfaw2778
    @simegnmekonnenasfaw2778 8 місяців тому

    ሶፊ ከዚች ርትዕ ከሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ዕምነት ሳታውቂያት ተለይተሽ ዛሬ አምላክ ረድቶሽ እንድታውቂያት ሲጠራሽ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን:: ግን ጥያቄዎችሽ ከሞላ ጎደል ፍሬከርስኪ ናቸው:: ማለትም 'በአሉኝ' ላይ የተመሠረተ ማስረጃቢሶች ናቸው:: እንዲህ በዕምነቱ ከጠለቁ ሰዎች ጋር ሰትወያዪ ውሃ የሚደፋ ጥያቄ ከነማስረጃው ይኑርሽ:: በተጨማሪ ሊቆቹ ምንም በማያሻማ መልኩ ቁልጭ ያለ መልስ እየሰጡሽ አንቺ ጥያቄውን በመደጋገም በራስሽ ምናብ በመተንተን ግዜውን ታራዝሚያለሽ:: እስቲ ልቦናሽን ከፍተሽ የሚሰጡሽ መልስ ላይ ብቻ ለማተኮር ሞክሪ:: ለማንኛውም አስተዋይ ሴት ነሽ ብዬ አምናለሁ, መድሐኒአለም የበለጠ ማስተዋሉን ሰጥቶሽ የቀደመ ቤትሽን እንድታውቂ ይርዳሽ:: አመሰግናለሁ አከብርሻለሁ::

  • @hahu3160
    @hahu3160 8 місяців тому

    Same can be said about Protestant, and missionary workers in Ethiopia who made most of current Ethiopians ፔንጤ even in rural side. This lady Sofia is confused to another level or she has other motives to bring these kind of unfounded hear say things

  • @alemayehukurfa1365
    @alemayehukurfa1365 8 місяців тому

    ማስተዋልሽ ተሰርቋል እንደኔ የጌታ ልጂ ቺ

  • @arsenalfc2285
    @arsenalfc2285 8 місяців тому

    ፔንጤ አታላይ ነው
    ኦርቶዶክስ ተከታዮች ጠንቋይ ቤት ሄዱ ማለት ኦርቶዶክስ ተሳሳተች ማለት አይደለም በተጨማሪ ዛር ስለምትይው ሲያጎሩ እያየሽ ያደግሻቸው ሰዎችን ጠይቂቂያቸው እንጂ ይህ ጥያቄሽ ኦርቶዶክስ ለማራከስ ምክንያት አይሆንሽም

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 8 місяців тому

    😊😂ለምንድነው የቤተክርስቲያን ጥላቻ ብለን የምደመድመው ማንም ከመሬት ተነስቶ ጥላቻ ሊኖረዉ አይቺልም ግድ ሥለሚለው ሊሟገት ግድ ይለዋል ለምን ለጥራት ትክክለኛውን መንገድ ይዘን መቀጠል እግዚአብሔር ዩንቨርሣል ነው ሠው ሑሉ የፈጣሪ ውጤት ነው የሠው እምነት በአለም ዙሪያ ሑሉ አንድ እምነት ሊኖረን የሚገባው እምነት ፖለቲካ አይደለም እግዚአብሔር የሑሉ የበላይ ነው እርሡ ያለው ነው አውነተኛ እምነት