መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ...| የኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል tube ተናገር እውነቱን| አማን ሻሎም| አቤል አቡና |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • ተናገር እውነቱን #faithline #ቤተክርስቲያን #church #bible #ኤል ቃል #እንዳልክ #ድንግልማርያም ,ewunet tenager #ኢየሱስ_ክርስቶስ #አማኑኤል #SPEAK #Halwot #አማኑኤል #ወንጌል ብቻ ጥበቡ ወርቅዬ,interview with tibebu workeye,tibebu workeye,paul christs gospel tv,paul media,gospel song,ሐረገወይን አሰፋ,bereket tefay,yidneakachew teka,ጴንጤ መዝሙር,ጥበቡ ወርቅዬ 2016,protestant song,protestnt mezimur,mezimur,መዝሙር,tibebu on ebs 2016,tibebu ebs,bereket tesfaye,protestant,protestant_mezmur,protest,protestantsong,protestantchurch,protestantsongs,protestant,sebket,paul tv,paul christs gospel tv #ፓስተር ቢንያም ሽታዬ
    #SPEAK The Truth #ቤተ ክርስቲያን #Emmanuel #ዘማሪ #ዘማሪ ዳጊኀ #ኤልቃልtube #አገልጋይ ተደምረው #ሜሎስ#bible #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ሙሀመድ #እስልምና #እስራኤልebs,presence tv worldwide,#jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,#ፓስተር ቸሬ,chere,#አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,#mesfin alemu,asnakech bancha,prophet #eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon #ፍልሰታ#ኦነግ#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የወንጌል ደውል
    #እውነት #የአማኞች ህብረት#አብይ_አህመድ #አገልጋይ#ወንጀል ብቻ#Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of ,Protestant perching ,new mezmur, Biblical story , prophet eyu chufa believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakechtv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television,ነቢይ ጥሌ , #አቤል አቡና, ቅዱስ ,melos ,worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs #ጥምቀት worldwide,esat tv,ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስprotestant mezmur non stop
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tvzehabesha
    መልካም ወጣት ዮናታን አክሊሉ
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN ,ነቢይ ታምራት ደምስስ
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew,ነቢዩ መሀመድ
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDEንብይ ብርቲኳን
    ነብይት ብርትኳን, አላህ
    ETHIOPIA
    RAKEB ALEMAYEWU desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethio
    ARTS TV WORLDE ,ኢየሱስ
    ASHAM TUBE
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    መምህር ዘበነ
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    HOPE MUSIC ETHIOPIA
    SEIFU ON EBS ሴይፉ
    SEIFU ON EBS 2
    Israel war
    EBS presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songsewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
    new protestant mezmur
    protestant mezmur new 2021
    mezmur protestant 2020
    Ethiopian protestant mezmur new
    ethiopian protestant song
    mezmur protestant
    protestant mezmur non stop
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    እዮዳብ
    BBC news
    tb jushua
    new English sing
    Jesus
    #god
    #holy sprit
    #holy Bible
    #speak በስንቱ
    #ኦርቶዶክስ መዝሙር
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    #መንጌል tube
    #samsung
    #ወንጌል ብቻ
    #ኤል ቃል
    #አማራ
    #ኦነግ
    #ቀይ ባህር ኢትዮጵ
    feta dayliy
    #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ
    #speak
    #bible
    #speak
    #bible
    #africa
    #breakingnews
    #ድንቅ_ልጆች
    #ጥምቀት
    #አስፋው መሸሻ
    #techno
    #የኢትዮጵያ_ልጆች_ቲቪ
    #technolo#amharic
    #maxpreps
    #new worship
    #faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide, wetat,prophet israel dansa
    #በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስ ፍቅር #መዝሙር #መስቀል #መሰንቆ #እምነት #እውቀትብርሃንewketbirhan #ተክለሃይማኖት #ተክለሃይማኖት #መድሃኒዐለም #ደብተራ #የእውነት ወንጌል #የእውነት ወንጌል #የብይ #መላእክት #ye ewunet wongele #abele ahuba #youtubeshorts #new #new movie #ye
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songs
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    ashu winner
    vot media
    Eyu Chufa
    Ethiopia
    movie
    new amharic film
    dr abiy ahmed
    አማርኛ ፊልም
    ዮናታን አክሊሉ #ፓስ
    zehabesha
    መልካም ወጣት
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Ayalew/BestEditor

КОМЕНТАРІ • 59

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese День тому +4

    ትዝዬ የምወድሕ የወንጌል አርበኛ ተባረክ

  • @mahdere6765
    @mahdere6765 День тому +2

    ዋው ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ስሙ ለዘለአለም ይባረክ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ከፌ ሰላም ለአንተ ይሁን የተወደድህ ወንድማችን ፓስተር ትዜ ሰላምህ የበዛ ይሁን ቀን ሳስብህ ነበር እኔ ሁል ጊዜ ብትመጣ አይሰለቸኝም አንዳዴ ባላዳምጠውም በየቀኑ ካላየሁህ ለም እላለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሁሉም ነገር ተከናወል ለወንድማችን ሰለሆነለት ነገር በጣ ደስ ብሎኛል አሁንም ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 17 годин тому +1

    እንኳንም ወደአምላክህ ተመለስክ መጨረሻህን ያሳምረው ወንድማችን ትዝታው ተባረክ እኛም ጌታ ይርዳን !

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew День тому +2

    ዘማሪ ትዜ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 23 години тому +6

    ይቅርት እግዚአብሔርንም ማክበር ትልቅነትም ነው ስሞኑን አንዳንድ አገልጋዮችን ተሳድበው ብዙ ነቀፋ ተገኝቶባቸው ንሰሐ ሳይገቡ በትእቢት ተወጥረው ጨዋ ለመምሰል ሲሯሯጡ ይሔ መጨረሻው ውርደት ነው ብትመለሱ እመለሳለሁ ብሏል ቃሉ ተባረክ እንኳን ተመለሰክ በርታ ከእንግዲህ

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 21 годину тому

      እግዚአብሔር የመጥፋት ዕድል አይሰጥም ሰጥቶም አያውቅም የሟቹን ሞት አይፈልግምና!

  • @EnanaEshetu
    @EnanaEshetu 10 годин тому

    እሰይ ከፍዬ የኔ ልጅ እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ፣ ወደ አባትህ ጉያ ምልስ አልክልኝ ደስ ብሎኛል፣ ክብሩ ለጌታ ይሁን ተባረክልኝ🙏

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew День тому +1

    የቀረው ዘመንህ ጌታን በማገልገል ያልፍ ዘንድ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew День тому +1

    የእንደገና አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳህ ወንድማችን ወንድም ትዜ ጌታ አገልግሎትክን፣ዘመንክን፣ትዳርክን፣ጤንነትክን፣ልጆችህንናኢኮኖሚህን ጌታ ይባርክልህ መክሊትህን በደንብ ነግደህ አትርፈህበታል።

  • @gemechubuddia8387
    @gemechubuddia8387 8 годин тому

    God bless you for your turning back to the Lord Jesus Christ and asking forgiveness and mercy of God and all Ethiopian people,you have done great things.

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 16 годин тому

    ከፌ እወድሀለው እፀልይልሀለሀ አንተ ትልቅ ሰው ነህ መታደል ነው ለይቅርታ ልብ ያለው ሰው የታደለ ነው ተባረኪልኝ ❤❤💕💕 ጌታ የወሠህ ባሪያው ነህ ❤❤

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 22 години тому

    ፓስተር ትዜ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ። ከፌ ጌታ በጣም ደግ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪዉ ዘመንህ ጌታን በእግዚያብሔር መንፈስ በሀይል የምታገለግልበት እንዲሆን እፀልይልሀለሁ አወድሀለሁ ወንድምነት ተባረኩ ትዜ ፀጋ ይብዛልህ በጣም አከበርሀለሁ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 19 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 19 годин тому

    ወንጌል ያሸንፋል ተባረክ

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 21 годину тому

    እንኳን ጌታ ረዴህ ደስ ብሎኛል አንተ የሁላችን ልጅ ነህ ተባረክ።

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 16 годин тому

    እግዛቤር ይመስገን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 23 години тому

    እግዚአብሔር ቸር ነው የደገና አምላክ ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ደስ ይላል!!!❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 13 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tameratmersha2928
    @tameratmersha2928 18 годин тому

    ይህ፡ወንድም፡እንዴት፡የጌታን፡ነገር፡አጣሞ፡በብ
    ሔርተኛነት፡ተመክቶ፡ይናገራል፡ብዬ፡አሳዝኖኝ
    ነበር፡እንዲያውም፡እያደረገ፡በገርነት፡ባለመረዳ
    ት፡ነው፡ብዬ፡እጰልይለት፡ነበር፡ጌታ፡መልሶት፡
    መምጣቱ፡በጣም፡አስደስቶኛል፡ጌታ፡ይባረክ
    ትዝታው፡አንተንም፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።🎉🎉🎉🎉

  • @samrwtjess
    @samrwtjess 17 годин тому

    እክብር ለጌታ ይሀን

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 19 годин тому

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ የእኛ አምላክ እሱ ማህሪ ንው እንደገና እድል የስጠህ እግዚአብሔር ይባረክ።❤❤❤

  • @mihiretteshome-zf2lx
    @mihiretteshome-zf2lx 20 годин тому

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለብዙዎች መመለስ ምክንያት ያድርግህ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይጠቀምበት ❤

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 20 годин тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ የጠፍውን ልጅህን ወደቤትህ ስለመለስክ ጸሎታችንን ስለመለስክም እናመሰግንሀለን ከፌ ይቅርታህን ሳትጠይቅ ይቅር ብለናል ክፉው ሊጥልህ ነበር ግን አሸናፊው አሸነፈው።

  • @senaittesfai4494
    @senaittesfai4494 17 годин тому

    Ene destate kemeten blay new enem lagegnew mokire alchalikum geta yimesgen tebarek pastor tize lemlimlgn kefiye nice to see you geta yimesgen no word❤❤❤❤

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 17 годин тому

    የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ፍቅር ከሁላችሁ ጋር ለዘላለም ይሁን

  • @MarkKasu
    @MarkKasu 9 годин тому

    ሰላም ወንድሞቸ የተባረካችሁ የአባተ ብሩካን ወንድሜ አካሄድህ ከባድ ነበር የእግዚአብሔር ምህረት ግን ወደር የለውም በተጨማር እግዚአብሔር የመጥፋት እድል አይሰጥም እርሱ ራሱ የጠፋውን ፊለጋ ከዙፋኑ መጥቷልና

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 День тому

    ደስ ከሚለኝ የእግዚአብሔር ባህሪው ለልጆቹ እድል መስጠቱ፣ደግሞ ሀጢያትን አለማሠቡ ድንቅ ይለኛል።እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው።ወመናችን በቤቱ ይለቅ።

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 20 годин тому

      በጣም የሚገርም እኮ አምላክ ነው የምናመልከው ምህረቱ ቸርነቱ የማያልቅ የኔ ውድ እየሱስ ተባረክ

  • @sebleabeje3663
    @sebleabeje3663 16 годин тому

    እኛም በጣም ይቅርታ አድርገንልሀል፡ እኔም ክርስቶስ የሱስን ያውቀ ሰው በሰው ልጆች መካካል ልዮነት ያደርጋል።ብይ አዝን ነበር ግን ይቅርታህ ደግሞ ወረደህ ስለሆነ በጣም አስታዋይና ከእግዚአብሔር ምሕረት አግኝተሃል፥ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ነው እራሱን አሳልፎ የሰጠው እንጂ ሰው ሆኖ ለመጣበት ለአይሆድ ብቻ አይደለም ፤ ስተቶችን ስህተት ነው ማለት ጥሩ ነው ዘረኛ መሆን ግን ለአማኝ አፀያፊ ነው ። ይህ አንተ ብቻ ስትሆን እማኞች ሁሉ ማወቅ እና መመለስ ያለብን ጉዳይ ነው ።
    አሁን በበዙ ተባረክ

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 23 години тому

    ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን ተባረኩ ♥♥♥

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo День тому +1

    Waw yene widoch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pulaski1884
    @pulaski1884 День тому +1

    YOU ARE THE BASET GOD BE WITH YOU

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 День тому +2

    በጥም ደስ አለኝ እድይ❤😂

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 День тому

    Zemenachu ybarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 18 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእየሱስ ያድናል

  • @BelaynehEsubalew-py2cq
    @BelaynehEsubalew-py2cq 9 годин тому

    ከፌ እኔ ከጎንደር ነኝ
    እንወድሀለን በጣም

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 День тому

    Ewnet lemwnager ende ena libe yeteseber . Yekoselegn yinoral. Biye algemitim.. geta your yibelik yikir byekaleeu. God bless you pastor Tize

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 21 годину тому

    እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነው ብንቆሸሽ እንኳን

  • @getachewhailu1255
    @getachewhailu1255 19 годин тому +1

    Kafe, thank's to God for you come back to his home. I am one who follow you during politics movement but nothing nothing; Life is With God. I know the shirka case; there is inter mixed agenda.Gammaachuun Iyaasuus wajjiin qofa kafe Koo. Waqaayyoon wajjiin yaa ta'u dhumnii kee

  • @BenaBena-p4e
    @BenaBena-p4e День тому +1

    Tebarekulegn❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 День тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል አሰይ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 22 години тому

    ትክክል ውጪ በቅንጦት ተቀምጠው ምስኪኑን ያሰጨርሳሉ

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 21 годину тому

    Elelelelelelel eysuse geta new tebarek yeredaeh amelak yebarek❤❤❤❤❤

  • @Galax77792
    @Galax77792 19 годин тому

    በጣም ደስ ይላል❤

  • @ቤናbena-b5f
    @ቤናbena-b5f День тому +1

    wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris День тому +1

    ፓስተር ተበርክ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 21 годину тому +2

    ሰይጣን ከሰረ እልልልልልልልል

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo6834 23 години тому

    Egzaber simu yibarek

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 23 години тому

    God bless you

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 19 годин тому +1

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew День тому +1

    🎉

  • @TirhasAbrham-y5z
    @TirhasAbrham-y5z 21 годину тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 22 години тому

    Kefyalewu tebareklgi xegawun yabzalh Enwedhalen . ante ye Eyesus bego wetader neh ❤ ❤ ❤ .

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 20 годин тому

    Welcome back to the kingdom of God!

  • @RozaMelkamu-e2r
    @RozaMelkamu-e2r День тому

    Egziabhar yendegena amlak new tebarek enwedhalen

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 17 годин тому

    ❤❤

  • @TirhasAbrham-y5z
    @TirhasAbrham-y5z 21 годину тому

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 16 годин тому

    For sure he is actually coming for the purpose of money.
    But he still has a chance to go back to his home and the truth.