ኩዚ ጉኒ ክፍል 182 | Kuzi Guni episode 182

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 143

  • @user-mg8ix6kk6j
    @user-mg8ix6kk6j 3 місяці тому +38

    ዛሬ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ናት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹሁ ❤❤❤❤

  • @genettadese832
    @genettadese832 3 місяці тому +45

    ህልም ቢሆንም የኬምሬና የኩዚ ልጆች ሲያምሩ ❤️

    • @msnmsn1764
      @msnmsn1764 3 місяці тому +2

      ኢ ወላ ሂድኩኝ እኒም ከነሱ ጋር😂😂😂😂😂❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 місяці тому +5

      እኔም ጨለልኩ ከነሱጋ 😅😅😅😅

    • @user-Rahmet-18
      @user-Rahmet-18 3 місяці тому +1

      እሁድ ያልቃል ተዘጋጁ!

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 місяці тому

      @@user-Rahmet-18 እዴ ለምን 🤣🤣🤣ደራሲ አች ነሽ እድ 🤣🤣

    • @user-Rahmet-18
      @user-Rahmet-18 3 місяці тому

      @@SaSlam-dk9ev ክፍል 187 ላይ ያልቃል ከዚ በፊት ቃና ላይ ታይቷል እኮ ማስታወስ በቂ ነው ደራሲ መሆን አያስፈልግም

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 4 місяці тому +86

    ወላሕ ልቀቁት ቃናወች😂😂ዛሬ አደኛ ነኘ 10 ላይክ እፈልጋለሁ😌😌🤔የመዳም ቅመሞችየ🥰🥰❤❤

  • @BirtukanZurga
    @BirtukanZurga 3 місяці тому +61

    አረ ስራ የለኝም በላይክ ልፅናና ላይክ አርጉኝ😢😢

    • @ErmiArt-lz1tg
      @ErmiArt-lz1tg 2 місяці тому

      ምን ይጠቅምሻል??🙄

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 місяці тому +24

    ወዮ እኔም ከባሌ ጋር በሀሳብ ኩዚና ኬምሬ የሄዱበት ቦታ መሄድ ፈልጋለው😂😂😂ግን ያልገባኝ ነገር ዩቱዩብ በኮመንት ላይክ ብዛት መክፈል ጀመረ እንዴ ላይክ አድርጉኝ ብለው የሚለምኑት 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-lp8ij9mk8q
      @user-lp8ij9mk8q 3 місяці тому +2

      የኔምጥያቄነው

    • @user-xo4bb3wr1qtytytyty
      @user-xo4bb3wr1qtytytyty 3 місяці тому +1

      😂😂😂እኔጃ

    • @Endalkieman
      @Endalkieman 3 місяці тому +1

      አልሰማሽም እንዴ ክፍያ ከተጀመረ 4 ወር ሞላውኮ🎉

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 3 місяці тому +16

    ኡፍፍፍ ምን ነበር ህልም ባልሆነ 😫😫😥😥😥 ኩዚ ኬምሬ ልጆቹ ሲምሩ 😥💞💞💞

  • @user-tm6oh3jq6b
    @user-tm6oh3jq6b 3 місяці тому +17

    ኩዚና ኬምሬ እኔን ያመሣሠለን ነገር እኔም ቁጭብየ እማልመው ህልም😅😅😅ስነቃ የመዳም ጣራ😂😂

    • @user-zu5gb5dm2n
      @user-zu5gb5dm2n 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @dabaldabal3037
      @dabaldabal3037 3 місяці тому

      አብሽሪ ዉደ

    • @hanannguse4940
      @hanannguse4940 3 місяці тому

      😂😂😂የሁላችንም ነዉ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 місяці тому

      እኔም በህልሚ እማልመውን ስናቃ እመዳም ቤት ቁጭ ብየ እራሲን አገኛለሁ😢

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 місяці тому +6

    ኩዚ ግን አንዲት የዋህ ነው ጉኒ ስታስረ ትረብትብት ጉኒ ግን የፍራው ኣልቅርብትም ክምሪ ብስላም ታግባልች የህልሞ ልጆች ትውልዳልቺ❤❤❤❤🎉

  • @RabiyatTaha-dd2nh
    @RabiyatTaha-dd2nh 3 місяці тому +6

    ፊልሙ እያለቀ ስለሆነ እንደ እናት የሚለው ፊልም ይለቀቅ

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 3 місяці тому +1

      አወ አሱን በጣም አወደዋለሁ

  • @Fatema22236
    @Fatema22236 3 місяці тому +6

    የኩዚአዲናቂወችአስኪላይክአርጉኚላይክአምሮኚነዉሱሶችየ

  • @user-ml8sd5do7r
    @user-ml8sd5do7r 3 місяці тому +6

    እዚህ ደራማ ላይ ሴመሰይ ናት እየተሰቃየች ያለቸው ሚስኪን

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 3 місяці тому +15

    አልፎልኝ ዛሬ እንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😂😂😂😂

  • @ffdffd5751
    @ffdffd5751 3 місяці тому +4

    ተመስገን ኩዚ ነፃ ተለቂቁ

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ያኩዚን እና ያኬምሬን ህልም ዋዳድኩት አላህ ያውናት የድርግለቻው 💖💖🥰👌👌👍

  • @Naxitey
    @Naxitey 3 місяці тому +5

    የሲማይ ፈተናም በዛ😢

  • @Selam_21_19
    @Selam_21_19 3 місяці тому +3

    የኩዚና የኬምሬ ህልም♥👌👌👌

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 3 місяці тому +11

    ኩዚ ሲያሳዝን ሁለዬ ፈተና😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 2 місяці тому

      በራሱ ጥፋት ነው ስሜታዊ ነው

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 2 місяці тому

    ወይጉድ የሀንዳን ና የሳሚ ቃላት የለኝም እዴት እዳስጠልኝ

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 3 місяці тому +1

    የኬምራ ህልም ደስስስል😂😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 3 місяці тому +1

    ኬምሪ ና ኩዚ ደስ ክብል☺️😇

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 3 місяці тому +2

    ኬምሬ ማናት❌ ጄምሬ✅
    ባሪስ ማነው ❌ ቤሪሽ✅
    ሰርፈ ማነው ❌ ሸረፍ✅
    ኩዚ ማነው ❌ ኩዘይ✅
    ጉኒ ማነው ❌ ጉነይ✅
    ካን ማነው ❌ ጃን✅

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 3 місяці тому

      በራሣቸዉ ነዉ የሚጠሩት ተያቸዉ😂😂

    • @user-mx3gv9bm1e
      @user-mx3gv9bm1e 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @bezalema6472
    @bezalema6472 3 місяці тому +1

    Kizi Jil huluem berasu chigr ygebal mogn now hulum yechale ymeslewal

  • @user-ft2cu2vi5h
    @user-ft2cu2vi5h 3 місяці тому +5

    ግን ሰማየን እደዚህ ያደረጋት ባረሰ ታይሆን ጉኒ ይመሰለኛል

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 Місяць тому

    Afer bella gunii

  • @user-ir5dd5iu3u
    @user-ir5dd5iu3u 3 місяці тому +6

    20 ላይክ እፈልጋለሁ ❤

    • @Salam-rs7lx
      @Salam-rs7lx 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤😮😊😊

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 3 місяці тому

    የኔ ምኞት እሄ ነው ሁሌ የማልመው❤❤❤

  • @AbdiGraphix
    @AbdiGraphix 3 місяці тому +1

    Wat is upcoming 😢😢😢

  • @raa3066
    @raa3066 3 місяці тому +4

    ወይኔኩዙናከምሬህልም

  • @RAl3442
    @RAl3442 3 місяці тому +1

    534 ነኝ

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww 3 місяці тому +2

    ጉኒ አንተ እምሳም መጨረሻህ እየደረሰ ነው

  • @KemalEbrahim-kc1wh
    @KemalEbrahim-kc1wh 3 місяці тому +1

    ላይክለምንይጠቅማል😢😢😢

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 3 місяці тому

    ወይዘሮ ሀንዳን በሳቅ😂😂😂😂

  • @user-ks9jw4eg4v
    @user-ks9jw4eg4v 3 місяці тому

    የመጨረሻ ክፍል እስከ ስንት ነው

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 3 місяці тому

    ውይ አቶ ሰም መቼም አትቀይርም 😂😂😂😂

    • @user-zl1lb1ek2c
      @user-zl1lb1ek2c 3 місяці тому

      በጣም 😮😮😂😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 2 місяці тому

      ኣመል መቸም ኣይቀየርም ኣዲስ ሴት ስለሆነች ለትንሽ ግዜ ኣስመስሎ ነበር ግን ኣይሆንም ኣመል ኣመል ነው😢

  • @user-Rahmet-18
    @user-Rahmet-18 3 місяці тому

    እሁድያልቃል ለማንኛውም እየተሠነባበታቹ😊

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 3 місяці тому +1

    እናንተ የዐረብ ልጆች ግን ላይክ አድርጉኝ፣ አንደኛ ነኝ፣ ቶሎ ልቀቁት... እያላችሁ ትልቅ ጀብዱ እንደሠራችሁ የምታላዝኑት ለምንድነው? ምን ትዕግስትና ምሥጢር መጠበቅን ብትማሩ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 місяці тому

    6:15 what a dream 😂

  • @user-el1rx6zm6v
    @user-el1rx6zm6v 3 місяці тому +2

    ወይ ስማይ ጉድኪ ዝይውዳዓ😂😂😂😂

  • @kidihilsh1317
    @kidihilsh1317 3 місяці тому

    Mindn new ere lkekuln

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 3 місяці тому +3

    ዉዶቸ የጭንቀት መድኃኒት ካላችሁ መላ በሉኝ በጭንቀት ልሞት ነው😢😢😢😢

    • @sameraedress8288
      @sameraedress8288 3 місяці тому +1

      ፈጣሪ ያለው ሊሆንአችምንአስጨነቀኝ ጭቀት የዛሬንችግርአይፈታም በተቻለሽአቅም ላለመጨነቅ የሚያስጨንቅሽነገር ለመርሳት እድሁም ለመተው ጣሪ ከዛሠላምትሆኛለሽ በተረፈ አብሽሪ

    • @user-wb8wt2jx3n
      @user-wb8wt2jx3n 3 місяці тому +1

      እኔ ደሞ ገራገርነቴ ሊገለን ነው ባለኝ ግዜ ሰጥቼ ሰጥቼ ቸግሮኝ ስጠይቅ ሁሉም ጀርባው አዞረብኝ ያለፈው ግዜ ተመልሶ መቶ ለራሴ አሳቢ በሆኩ እላለሁ ገን አልኸምዱሊላህ አላህ አለ

    • @sameraedress8288
      @sameraedress8288 3 місяці тому

      አብሽሪ ማማየ ሠጭንይሠጠዋል ብዙምአትስጡ ዴሞም እጃችሁንአጨብጡያማለት ስስታምምአትሁኑ
      በመጠኑ ስጭ

    • @user-st1pd3bj2b
      @user-st1pd3bj2b 3 місяці тому

      ጸሎት አድርጊ

    • @AbebeDamtaw-yy5sv
      @AbebeDamtaw-yy5sv 3 місяці тому

      tselot aderigi weda hulum alafi mehonun emegn weda🙏

  • @bineybiney3221
    @bineybiney3221 3 місяці тому

    ወይኔ ስማይም ልትሞት ናት መሰለኝ 😢

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 3 місяці тому

    ባኑ 🔥🔥

  • @user-ln3zn1sd5s
    @user-ln3zn1sd5s 3 місяці тому +4

    ሠላምነዉ ቅመሞቼ❤❤

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m 3 місяці тому +1

    ኣይ ወይዘሮ ኣይኑር

  • @assjadd1866
    @assjadd1866 3 місяці тому

    መቸነው ይሄ ፊልም የሚፈፀመው

  • @meserethayalnh6557
    @meserethayalnh6557 3 місяці тому

    ለምን አቆማችሁት

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q 3 місяці тому +4

    ጉኒና ባሪስ ስጠላቸው ሸረኛናቸው

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 3 місяці тому +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm 3 місяці тому

    እኔ እሚገርመኝ የሀዳን ነገር ነው

  • @user-ks6yg1oc8q
    @user-ks6yg1oc8q 2 місяці тому

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub 3 місяці тому

    Kuzi 😂😂

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 3 місяці тому +1

    በኩዚና በኬምሬ ህልም የኔ መጃጃል ምን ይሉታል❤

  • @SanaSana-qc9br
    @SanaSana-qc9br 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😊😅😅

  • @user-zh6eq4zf1u
    @user-zh6eq4zf1u 3 місяці тому

    ✌️

  • @user-fe9ku9xm8r
    @user-fe9ku9xm8r 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 3 місяці тому

    ኩዚ እደኔሁልጊዜፈተና

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 3 місяці тому

    ዛሬ የመጨረሻዋ ኮማች እኔ ነኝ😂😂😂

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 Місяць тому

    😢❤️❤️❤️🤍😘😘😘kuzi

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 3 місяці тому

    😊😊😊❤❤

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 3 місяці тому +1

    ሲማይግን ታሳዝናለች ሁሉምሰው እያስፈፈራራ ይጠቀምባታል

  • @Beriha567
    @Beriha567 3 місяці тому

    Kuzi🥰

  • @user-uo6le9zt2f
    @user-uo6le9zt2f 3 місяці тому

    ወይኔ የነኩዚ ህልም ደስ ሲል እኔም ሁለየ አልማለሁ ግን ሁኖልኝ አያዉቅም አይይ

  • @shamiakito9013
    @shamiakito9013 4 місяці тому

    2 ga neg like gechug

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 3 місяці тому

    የኬምሬ ህልም የምፈፀመው በጀነት ውሳጥብቻነው ሆው

  • @hayelom-wo3yp
    @hayelom-wo3yp 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤ላይክ ኣሩጉኝ🎉😊

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 3 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z 3 місяці тому +1

  • @bezalema6472
    @bezalema6472 3 місяці тому +1

    Kizi Jil huluem berasu chigr ygebal mogn now hulum yechale ymeslewal

  • @Moun-xw6rm
    @Moun-xw6rm 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 3 місяці тому +1

    🩷🩷🩷🩷🩷

  • @lloveyousomuch5107
    @lloveyousomuch5107 3 місяці тому

    ❤❤

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @chfggxchh6697
    @chfggxchh6697 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤