ሀዘኔን ዋጥ አድርጌ ልጄን ቅበሩት አልኩኝ… የሀገራችንን ባለውለታዎች ካላከበርን ምድራችን አትባረክም ለ14 እናቶች 1.2 ሚሊዮን ብር ስጦታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • መርቋቸው! የዳላስ ነዋሪዎችን እናመሰግናለን!! ለ14 እናቶች 1.2 ሚሊዮን ብር ስጦታ | Seifu on EBS
    ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 140

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 днів тому +30

    ምንኛ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ::

  • @hana.6956
    @hana.6956 6 днів тому +70

    ታደለ ሮባ ጥሩ ሰው ይመስለኛል ብዙም ባላውቅ ነገር ግን ባለቤቱ ደርበባባ እውቀትና ጥበብ የተሰጣት የታደለች ሴት ናት። አንዳንድ የማትረቡ ራቁታም ሴቶች ከእሷ ተማሩ።የሰው ልጅ ደስ በሚል ነገር መታወቅ እጅግ መታደል ነው።

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 6 днів тому +70

    የልጅ ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢 ከዳግም ሀዘን ይሰውርህ የቀሩትን ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 😢😢😢😢😢

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 6 днів тому +20

    ሰይፉዬ አትጉደልብን🙏❤ በበጎ አድራጎት ላይ የተሰማራችሁ ሁሉ ክብረት ይስጥልን ወገኖቼ🙏❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 6 днів тому +23

    አቶ ፍቃዱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ ጥንካሬህ በጣም ይገርማል ደግነትህን ጥሩ አሳቢነትህን አይውሰድብህ አብዝቶ ይጨምርልህ ያሉትን ልጆችህን ብዙ ያድርግልህ ❤

  • @fekadiebazie6815
    @fekadiebazie6815 5 днів тому +4

    የሰይፉ ebs ን ብዙ ጊዜ ተከታትየ አውቃለሁ ፣ እንደዚህ ፕሮግራም ያስተማረኝ፣የቀየረኝ የለም፣ ሰይፍሻ ከዚህ የእንግዳ መረጣ ከፍታ እንዳትወርድ።።ምን አይነት አንደበት ነው ምን አይነት ማስተዋል ነዉ ፣፣ታዴ ታድለህ፣፣❤፣፣

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 6 днів тому +15

    ፍቄ በጣም እናመሰግናለን የኛን እናቶች ስላያችሁ እስካሁን ማንም የማያየን ነበርን። ሰይፉ አኮራኸኝ አንተም የኛን እናቶች ስላቀረብክ።

  • @tigistteshome6467
    @tigistteshome6467 5 днів тому +3

    ቤትዬ ፍቄ ሰይፍሽ በእውነት ቃላት ያንሰናል እንዲህ አይነት ምእመናንን የጎበኛችሁት እግዚአብሄር ያስባችሁ ፍቅር ርድሜና ጤና ሰጥቶ ያሉትን ሺ አርጎ ይባርክልህ ኑሩልን ያብዛልን

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 5 днів тому +7

    የልጅ ሀዘን ቢከብድም ጋሽዬ ያሎትን ይባርኮሎት ሺ ያርግሎት የሙተ አይነሳም ያሎትን ቤተሰብ እድሜ ከጤና ይጨምርሎት አይዞን ምሰሮት ስራ ጥሮ ስለሆነ መፈተን አለና አይዞን

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 5 днів тому +1

    You are right ክብር በጣም በጣም እኔም ሁሌ የምለው ነው ክብር ለሁሉም ጌታ ይስጣቸው ነው የምለው ፈጣሪ ያስታውሳቸው የማይረሳው ለዘላለም ጌታ ፈጣሪ አለ 🙏🙏🙏

  • @tigistteshome6467
    @tigistteshome6467 5 днів тому +3

    ለነኚህ ኦቲዝም እና ልዩ ኬዝ ባለባቸው ልጆች እኚህ ወላጆች መዋያ አጥተው እየተቸገሩ ስለሆነ እንደ በጎ አድራጎት ባንተ በኩል ቢመቻች ስይፍዬ

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 днів тому +9

    😢😢ወታደር ስትሆን መቼ እንደ ምትሞት አታውቅም አይዞን በርቱ አቶ ዳዊት ቤቲ ጎበዝ ነች በርቱ

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 4 дні тому +2

    ቤቲ አደበትሽ ማር ነው እዴት ደስ እደምትይ ሁላችሁም ተባረኩ 🙏

  • @Dior768
    @Dior768 4 дні тому +2

    ❤❤❤ ቤቲ የሴት ጀግና ጌታ ይርዳሽ❤❤❤

  • @RomanAbrham-i4t
    @RomanAbrham-i4t 6 днів тому +7

    ሰይፋዬ ልበቀና አዛኝ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ

  • @ZainabAhmed-q8f
    @ZainabAhmed-q8f 6 днів тому +14

    ያረብ መልካሞችን አብዛልን😢

  • @KidestWoldeyes
    @KidestWoldeyes 6 днів тому +15

    ቤቲ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠችው

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 5 днів тому +3

    ቤቲዬ ስወድሽ በምክንያት ነው። ፍቄ እግዚኣብሄር ያጽናህ ይባርክህ❤❤

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 днів тому +3

    ባለውለታችን እግዛብሄር እጅ ሰው አይደለም ማክበር እግዛብሄርን ነው እግዛብሄርን ካላከበርነ ምድር ላይ መከራ ይመጣል እጅ ሰው ስላደረገ አላከበርነውምና መከራ ይመጣል አይባልም አፂያታችን ነው መከራ የሚያመጣው እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ይመጣል መጀመሪያ ክፋታችን ይቁም ይማረን ኢቲዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 6 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅህን ነብስ በገነት ያኑርልህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 6 днів тому +10

    እግዚአብሔር ባወጣችሁት ይተካላችሁ እንዚህን መርዳት እድለኝነት ነው ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል

  • @AnerashArtsya
    @AnerashArtsya 6 днів тому +5

    ስይፉ በጣም ነው ደስ ያለን. የልጆቹ አምላክ ይርዳህ. ጥሩ. ስራ ነው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 6 днів тому +14

    ሰይፍሻ ስንወድህ ባድናቆት ጭምር ነው❤❤❤❤❤

  • @johny3643
    @johny3643 5 днів тому +1

    1.ሰለ መምህራን የተናገርሽው ነገር ትክክል አይደለም በጣም ብዙ መምህራንን እናት ኮሌጅ አሰቃይተሻል አስመሳይ
    2.ስለ አይምዕሮ ጤና ምን አውቀሽ ነው የኔ ጎበዝ መሀይም አረ እዚህ ሀገር ድፍረት በዛ ከእውቀት ነፃ ቢስ ንግግሮች ሰለቹን
    ማስታወቂያ ልሰራ በዘመድ ነው የቀረብኩት አትይም ይልቅ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 6 днів тому +4

    ድንቅ ሰውች እናከብራቹኋለን ዘመናቹ ይባረክ

  • @Voiceoftruthandvictory
    @Voiceoftruthandvictory 6 днів тому +9

    ድንቅ ሰው ሰይፍሻ ተባረክ

  • @YewondwossenShenkute
    @YewondwossenShenkute 2 дні тому +1

    ሠይፋ
    የዚህ የልጅ የ1982 ዓ.ም የት/ቤት ፎቶ አለኝ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 днів тому +7

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @etsevidalemma4786
    @etsevidalemma4786 6 днів тому +3

    ሰይፍሻ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 днів тому +4

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው የደረሰባችሁ

  • @HelenDiress-c9x
    @HelenDiress-c9x 5 днів тому +1

    የልጅህ ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያኑራት! እናመሠግናለን 😇

  • @EndasawYilak-jw3tw
    @EndasawYilak-jw3tw 6 днів тому +10

    መረዳቱ ጥሩ ሃሳብ ቢሆንም እደሀሣብ በድርጂት አማካኝነት የማቆያማእከል እደመቆዶንያ ያለ ማህበር በማቋቋም አና አዳሪትምህርትቤት ከፍቶ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ኦትዝም ቤት ሰብስቦ ቢረዱ የተሻለ ነው ሰወችም ሌላስራ ይሰራሉ እነሱም በተገቢው መገድ እክብካቤና ትምርት ይሰጣቸዋል በተጨማሪ በጋራ ሲረዱ ደሞ በጀታቸው ይቀንሳል እዲሁምሰወችም ለመርዳትም ቀላል ይሆናል

  • @diresshewa4895
    @diresshewa4895 6 днів тому +23

    የታደለ ሮባ ሚስት ሁሌም ብታወራ አንደበተ ሩት ነች ከእውቀት ጋር ቤትዬ ኑሪልን

  • @californa6827
    @californa6827 6 днів тому +1

    ለእንደዚህ የኢትዮጲያ ውድ ልጅ የክብር መዳለያ መንግሰት መሰጠት አለበት ላላ ሰይፉ ዛሬ አርሴናል ነገ ቡና

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 5 днів тому +2

    ሰይፉ ፋንታውን በቁም ነገር ላይ አንጨት እንጨት የሚለውን ቀልድህን አትቀልድ ተው: አቁም። ሰው ሲያወራ አሰጨርስ ጣልቃ አትግባ በተረፈ ጥሩ ትሰራለህ በርታ🎉🎉

  • @almaznebiyou3992
    @almaznebiyou3992 6 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ተግባር ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ ጌርጌሰኖንን እንድትጎበኙ እለምናለሁ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 6 днів тому +19

    ሰላም ለኢትዮጲያ ለሀገራችን ለመላው ለህዝባችን ይሁን❤ትላንትን አሳልፎ ዛሬን በሰላም ያገናኝን በየእምነታችን ለጠበቀን ፈጣሪ ይክብረ ይመስገን የነገውን ብሩህ ብረሀን የኢትዮጲያን ትንሳኤ እንድናይ ከክፋ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃቹ******የቀናነት ቤተሰብ በመሆን ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @selamta8505
    @selamta8505 6 днів тому +7

    እዚ የቀረቡ የስነልቦና ባለ ሙያ ፡ ስለ በራስ መተማመን እያወሩ ነው፡ መልካም ታድያ እርስዎ ከፕላቲክ ወይ የተሰራ ጥፍር አርዝመው አጣብቀው መምጣታቸው ከሚሉት ነገር ይሄዳል ወይ፡ በራስ የመተማመን ስልጠና አልወሰዱም?

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 днів тому

      አድርጌ ብሄድ ባልሄድ ምናገባችሁ የሚል ኮንፊደንስ ስላላት ነዋ።
      👺👹👹👹
      ራቁትሽን ለምን አትሄጂም ታድያ ጥፍር ተቀጠለ ብለህ አፍሽን ከምትከፍቺ?እርቃንሽን ሁኚልና።

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 5 днів тому

      እመቤቴ ከልጃ ምህረትን ታሰጣቸዉ ።

  • @elizabethabraham4208
    @elizabethabraham4208 5 днів тому +2

    ሲጀመር ስፖርት በተለይ ደግሞ ኳስ ለወዳጅነት እንጅ ለጠብ አይደለም እኔ ሚገርመኝ ደግሞ አፍሪካ ውስጥ በኳስ መወጋጋት በጣም የሚያስገርም እና የሚያስጠላ ነገር ነው።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 6 днів тому +10

    እግዚአብሔር ይስጥስችሁ! ወገን ለወገን መረዳዳቱ ድስ ይላል።

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 6 днів тому +6

    ቤቴ አስተዋይ ነሽ

  • @samresamre-m4o
    @samresamre-m4o 6 днів тому +5

    ሰላም ሰይፍ አሁን የተቀመጡት ሰዎች ከሀያሏ አገር ከ አሜሪካ መጡ አልክ ከሜሪካ ያሉበት ችግር እኛ ኢትዮጺያዊያኖች ክርስትያን እንደመሆናችን መጠን ከአባቶች እስከ ወጣቶች ከትንሽ እስከ ትልቅ እባካችሁ ፀሎት እንዲይዙ አድርጉዋቸዉ ድምፅ ሁነን ህፃን ዮስቲና መስፍን ምክንያቱም ከዛ አገር የሚመጡ ናቸዉ ኢትዮጺያን የሚረዱ እባክህ አቅርበዉ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 5 днів тому

    ደግ ልቦችን ያቆይልን እድሜ ይስጥልን ለደጋግ ሰዎች❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 6 днів тому +4

    ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር እንኳን አጠነከረህ 😇😇😇😇😇😇😇🙏🏻

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 6 днів тому +4

    እውነትነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 5 днів тому

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን ሃገሬ አሁንም የተረፋ ሰዎች አሏት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 днів тому

    ነፍስ ይማር በአብርሃም በይስሃቅ እቅፍ በአፀደገነት ትረፍ ነብሳቸው እግዚአብሔር ያበረታህ ያፅናህ አፅናኝ መልአክት ያቁምልህ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ያፅናህ ፍቄ😘😘😘😘😭😭😭🙏🙏🙏

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 4 дні тому

    Beti, may God bless you abudentely. You are such an aptitude for the nation with deep insight and overflowing prudence. I thank God for uplifting such people to my 🇪🇹 ❤. I'm proud to have you at this epoch💖

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    እዲሚና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 4 дні тому

    ❤❤❤ ምርጥ ዝግጅት ክበሩን ፡ሴፍሻ ላንተ እንደ ሁሌው ሙሉ ሁን ብለናል❤❤❤

  • @MessiYemer
    @MessiYemer 5 днів тому

    ፈጣሪ ያጠንክርህ ነፍስ ይማር ሰይፉየ መቅዶኒያ ትክክለኛ ምርጫ ነው ተባረክ

  • @BetelhemTewodros-gr8iv
    @BetelhemTewodros-gr8iv 4 дні тому

    ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p 5 днів тому

    ተባረኩ ቤቲዬ እናመሰግናለን ልበ ቅን ነሽ በልጆችሽ አግኚው

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g 6 днів тому

    ሰይፎ እግዚያብሄር የአንድን ልጅ ገሎ ሌሎች ድሆችን እንዲያግዝ አያደርግም ነፍሰገዳይ አደለም የገደለው ሰይጣን ነው ፍቄን እግዚያብሄር ስለፅናናው ስሙይክበር

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 днів тому

    Amen Egzabher tena seto yasadigilih

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 днів тому +1

    Jesus is lord ❤❤❤❤

  • @frehiwotwondirad2768
    @frehiwotwondirad2768 4 дні тому

    እግዛብሔር ይባርካችሁ
    ዲዛይነሯን ስልኳን አላስተዋወቅሽላትም

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 5 днів тому

    እግዚአብሔር በወጣው ይተካ 🙏

  • @ZinashFeleke-do3tb
    @ZinashFeleke-do3tb 6 днів тому +2

    ሠላም ለ ሀገራችን
    ሠለም ለኢትዮጲያ
    ፍትህ ተደፍሮ ለምሞቱ ለ ልጆቻችን
    ፍትህ ለ ስንቦኔ ፍትህ ለ እኛ ለ ሴቶች😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 днів тому

    Tebarek enkuanim

  • @HenbaFanta
    @HenbaFanta 6 днів тому

    ለሰጪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 6 днів тому

    እግዚአብሔር የልጅህን ነፍስ ይማርልህ ተባረኩ

  • @መሠለችanta
    @መሠለችanta 4 дні тому

    ፈጣሪን ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wirohode506
    @wirohode506 6 днів тому +1

    Konjo set konjo hilim nat tebareki sitenageri betam western teneka konjeye lij

  • @BrookSisay-ii2xi
    @BrookSisay-ii2xi 5 днів тому

    ዛሬ ገና ምርጥ ፕሮግራም አየው!!

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd 5 днів тому

    ምን አይነት መልካም ሠው ነህ በእውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ የቀሩትን ልጆችህን ይጠብቅልህ መልካሞችን ያብዛልን ሠይፍዬ ማኛው

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 днів тому +1

    Ato fekafd Egeziabehier metsnanatun yesteh kenbitesboch 🙏🙏🙏

  • @telela1234
    @telela1234 6 днів тому +6

    እንኳን ፈጣሪ አበረታህ ፍቄ አይዞህ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 5 днів тому

    ሰላም ሰይፋዬ በጣም ጥዉ ፍቄ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነፍሰ ይማር

  • @michaelehabtemariam6069
    @michaelehabtemariam6069 6 днів тому +2

    Seyfu tellk sew ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 5 днів тому

    It's amazing

  • @SofiyaHasen
    @SofiyaHasen 5 днів тому

    ewnet gin ende seyifu arada ale no_1

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 6 днів тому +5

    አረ በህግ ኣምላክ ኦቲዝም ልጆች ያለው ኣባት ጥሎ ይሄዳል ብሎ ማለት ምንድ ነው? በምን ማስረጃ በምን ጥናት።
    ስንት የሚታገል ኣባት ኣለ።

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 5 днів тому

    Egzabhar yesth ❤

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 6 днів тому +3

    Wellcome❤❤❤❤❤💞💞🥰🥰🥰💪💪💪💯💯👏👏👏💕💕💕

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 5 днів тому

    ዋው

  • @BetelhemTewodros-gr8iv
    @BetelhemTewodros-gr8iv 4 дні тому

    smart Girl ❤

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 5 днів тому

    Malkam sewoch nachu.
    Allah yeteveqachuuu
    Bate na feqe❤

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 6 днів тому +4

    ሰይፉ አስተካክል ከነዚህ ውስጥ ኦትስቲክ ልጅ የለም በሙሉ የሰረብራል ፖልሲ የጉዳት መጠን አምስት ናቸው።

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 5 днів тому

    God bless 🙏 yetebareket sete mane yagenatal ?

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- 5 днів тому

    Ewuneti new abo tebarekii kibir lemigebachew kibirr mesteti lehageri bereketochii nachew jimma layii jeginochii amba yibalalii yehageri balewuletawochii nachew gin ayinachew ayayim gin mireba mengedina mireba hikimina ayagenyum gin lehagerachew akalachewin atewale eskii yigobinyii sefu bante bekule mengistii enkuwan mawagati enjii zorii bilo mayetii ayichilim ebakihi seyifu wede jimmam biqii belii

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk 5 днів тому

    ቆይ ቆይ ቦስተን አልነበረም ያለው ዳላስ ማለቱ ነው🤔ሰይፉ

  • @UmuAymen-e8s
    @UmuAymen-e8s 6 днів тому +1

    እባክህ ሰይፋ እዝነት የሚባል ድርጅት አለ እሱን አስረድቸው

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 6 днів тому +2

    Allways gunner ❤

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 5 днів тому

    Bebdr lay sladergn waga ykefllgn mallet aycalm besmay new wagacn wedm alem berta ylgacwn nefs batede genet yanurln❤❤❤❤

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 6 днів тому

    wow seyfye.......yezwotr tnafaki

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 5 днів тому

    I like seifsha its funny god bless you

  • @felekechasrat3785
    @felekechasrat3785 6 днів тому

    Lenmi lakuligne edgifalu

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 6 днів тому +2

    Do not be scammed my people. Do not do it.

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 дні тому

    Amen3❤

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 6 днів тому +2

    ጭስ ሳሮን ብሎ የዘፈነው ሙድ እየያዘ ነው እንዴ ነገሩ አላማው ስላልተሳካ አጥፍው ተብሏል።ያጣፍጥልህ ቆንጆ ሚስት እልህ ስውን መቼም አልቀርብም ተባብሮ ያለኝን ሁሉ አስጥቶ ሊያሳብደኝ ከዛ እሱ ሊበለፁግ ሚጥርን እኔ ላይ interest ኑሮት የመጣን አካል ከመራቅ ውጭ ምርጫ የለኝም ለዛ ነው መቼም ሰው አላምንም እንዲጠጋኝም አልፈልግም እየበደሉ እንደተበደሉ act ሚያረጉትን ጠላቶቼን እየስማችሁ ስለማታቁት....ስመረመር ግን ቂም ተገኘብኝ ባለፈው

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    Ohh, ysnatun yistot🙏🥲

  • @KestoKa1203
    @KestoKa1203 6 днів тому +11

    እባክሽን ቤቲ በነካ አፍሽ ፤ ጠቅላዩን "አብይ አህመድን" አክሚልን!?

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 5 днів тому

    ማስረሻውን ይስጥህ ሀዘን ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው

  • @KasaKebde-qj1fd
    @KasaKebde-qj1fd 6 днів тому +1

    የቤቲን የህክምና ቦታ ብትጠቁሙን

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 дні тому

    Rio😢☝️🤲☝️

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 6 днів тому +4

    ስለ ኦቲዝም ያላችሁ ግንዛቤ ትክክል ኣይመስለኝም።

  • @Somayube
    @Somayube 6 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 6 днів тому +1

    ❤❤❤