የስልጤዋ እና የቻይናው አነጋጋሪ ሰርግ.. ቻይናው ስልጤዋን ወሰዳት መልካም ጋብቻ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የስልጤዋ እና የቻይናው አነጋጋሪ ሰርግ.. ቻይናው ስልጤዋን ወሰዳት መልካም ጋብቻ !

КОМЕНТАРІ • 270

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n 2 місяці тому +20

    ሁሉም ያደምዘርነዉ ለማንኛዉም. በረከሏሁ. ለኩማ ወበረክ አለይኩማ ወጀማ. በይነኩማ. ፊልኽይር

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc 2 місяці тому +30

    እኛ የሀበሻ ሴቶች ገና ብዙ እናበረክካለን በቃ አግቡ ሴቶችየ የኛ ወዶች ጠግበዋል በጅ የያዙት ወርቅ እደሚባለው የኛን ዋጋ አላወቁትም

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 місяці тому +37

    ቆንጆዋን ነው ያፈሳት የኢትጰያ ወንዶች ተኝታችሁ ተቀማችሁ ክክክክክ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 місяці тому +4

    ኢትዮጵያን አደራ ቀስ አልችል ቋንቋችንን ምግባችንን አሁን ደግሞ ከህዝባችን ጋብቻ ጠርጥር ወገኔ እንዲህ አይነት ነገር ከቀጠለ ተወልጆች ልጆች የማን ዝግ ሊሆኑ አሰብ ስብስብ እንበል

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 2 місяці тому +16

    ሰልጤወች እኮ ልዩ ነቸው ማሻአላህ ሰወዳቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 місяці тому +19

    ግን ሰው መሆን በረሱ አንድ የምያደርገን ትልቁ ነገር ነው የሷ ቤተሰብ ጉልበት ስስም ደስ አለኝ

    • @tmstatrtataa2073
      @tmstatrtataa2073 2 місяці тому +1

      መልካችን ቢጠቁርም ሁላችንም የአደም ዘር ነን አላህ ትዳራቸዉን የአሊይና የፋጡማ ያድርገዉ መብሩክ ብለናል

    • @user-ws2lu1rm4w
      @user-ws2lu1rm4w 2 місяці тому

      ​@@tmstatrtataa2073አይዋ

    • @jamesblack6324
      @jamesblack6324 2 місяці тому

      ምነው ያንተ ፎቶ በልኩ ቢሆን ? ከሠርገኞቹ በላይ ቦታ ወሰድክ ።

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p 2 місяці тому +10

    እሰይ ደግ አገባሺ የሀበሻ ሴቶች አትሞኙ የሰወቹ ሀገር ወንዶች ሴቶችን ይንከባከባሉ ስለዚህ እናግባ የሀበሻ ወንድ ሁለየ ከሴቶች ጥገኝነት አይወጡም ለሴት ክብር ሊሰጡይቅርና ፍቅር ሲሰጡም አይተው አያቁም በስደት ሆነን እንኳ የሀበሻ ሰወንዶች እጃዛ ተቀምጠው ሚስቶቻቸውን ስራ በመላክ እጃዛ ቁጭ ብለው ከሴት ብር መቀበል እና ሌላሴት ማተራመስ ብቻ የውጭ ሀገር ወንዶች ሚስታቸውን ለአረብ አይልኩም የቀን ስራ ሰርቶ ያበላታልጂ

    • @user-zp9ql6id2f
      @user-zp9ql6id2f 2 місяці тому +1

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 2 місяці тому

      አንዳንድ የኢትዮጵያ ሴቶች እንደርጉዝ ሴት አማረኝ የምትሉት እድም ልክ ሰለሆነ እናንተን ከማግባት ፍላጎታችሁ ይከብዳል መልካም ትዳር

    • @user-gi4hm3eq1z
      @user-gi4hm3eq1z 2 місяці тому

      ክክክክክክክ

  • @rubyteshome4670
    @rubyteshome4670 2 місяці тому +5

    የስልጤ ሴት እንኳን የሌላ አገር ዜጋ የሌላ ብሄር ወንድ ብትሞት አታገባም ያልከዉ ልጅ ደና ነህ እንደት ነክ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 2 місяці тому +8

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ቢል ከይረ ❤❤❤❤❤

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 місяці тому +6

    ያተ ሰርግ ናፍቆኛል የሚል ላይክ

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v 2 місяці тому +6

    ከሀበሻ ወንዲ ይሻላል ደግ ሄደች ግን ካንዳንዱ ወንዲ ማለቴነው እንጂ ጫማ ጠራጊ ቢሆን ዋናው ፍቅርነው ማን እንደ ሀበሻ ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 місяці тому

      አባትሽኮ ሀበሻ ነው ንፍጣም ደደብ

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v 2 місяці тому

      @@jimihune9650 ያረቢ እሄሁሉሥዲብ ለእኔነው
      አላህ ኢዲአ ይስጥሽ እኔ አልሳደብም ውዴ

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 2 місяці тому +2

      እኔ መቸም ከሀበሻ ወንድ ዉጭ አላገባብ አይላብዮ ሀበሻ ❤🎉 አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @user-bi9uy9fv4k
    @user-bi9uy9fv4k Місяць тому +1

    Masha Allah tabarek Allah bezu Muslim chainaweyan alu...

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 2 місяці тому +2

    እኔ ከኢትዮ ወንዶች ወጪ ቆሜ ብቀር በንጨት አነካቸውም ዲናችን ይፈቅዳል እኔ አልወድም

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 місяці тому +2

    as long as he is a muslim its fine by me❤❤❤❤❤❤❤May Allah bless their marriage ❤❤❤

  • @munaabdella6601
    @munaabdella6601 2 місяці тому +2

    Gobeze.endezih new.mashallah❤

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z 2 місяці тому +2

    ታባርቼ ሰለም ቱሌ ሊልባሏ😂😂😂የስልጤን እዝና አጣፈሽ እባብም አይጥም😂😂

    • @zadyoutube7664
      @zadyoutube7664 19 днів тому

      ሞክሼ የቃም የኘት ወይ ጠመት እ እዬው እለወምን አቀም ተበርቼ ሰለም

  • @Hibatube-u3s
    @Hibatube-u3s 2 місяці тому +28

    የሰው ሰርግ ፖስት አታግባና ደግሞ በዚ ነሽዳ ተመስጠካል ሀሀሀሀሀ የት ነሽ ነይይ የወድሜ ሚስት

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 місяці тому

      በትክክልል ክክክክክ

    • @ZaharaTube
      @ZaharaTube 2 місяці тому

      ان شالله😊😊😊

    • @ZaharaTube
      @ZaharaTube 2 місяці тому

      ኢን ሻአላህ😊😊😊​@@dohadoha8116

    • @samsungphone2718
      @samsungphone2718 2 місяці тому

      እዚ ነኝ😂😂😂😂

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

      ነቀፋ ትችት ነውር ነው ።

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o 2 місяці тому +3

    እሰይ ደግ አደረገች ትደሩወ የመረ የሰመረ የድረግለቸዉ ወነዉ ሰዉ መሆኑ በቅ ነዊ እኔም እቢ አሉኩ በለበቸል ህነድ አፈቅር ነበር ሚረጥ ልጅ ነበር አሁኑ ይቆጭኝል የኝን🇪🇹 ወንድ ከይሁ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 місяці тому +2

      ኧረ እንኳንም ቀረብሽ እኔ ክፉምሆነ ደግ ከሀገሬልጅ ውጪ ወደውጭ እንኳንስ የሌላሀገርዜጋላገባይቅርና ኢትዮጵያዊ ሆኖ የሌላብሄርከሆነውልጅጋ ኒካህአስሬ አሁን ይቆጨኛል በሆነምባልሆነም አለመግባባት እየተፈጠረብን እጅግ ተቸግሬያለሁ እንለያይስለው እቢአለኝ በጣምከባድነው።ይህማለት ዘር ከዘር አወዳድሬሳይሆን ቢከፋም ቢለማም አንድአይት ቋንቋ ተናጋሪ ባህላቸው ተመሳሳይ የሆኑ ባለትዳሮች እጅግውጤታማናቸው።

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 2 місяці тому

      @@umhibetulahbntsherefa5672 እሱማ ሰህ ትክክል ነዉ ግን ወለህ እኔ ከሀበሽ ኒካ አስረለዉ አማት ነዉ ቢች ለሁሉሙ ነገረ አለህ የቀል ቀጠም አሽቸገረ ነዉ ከወቁቱ መለይካ የለወቁቱ ሸይጠን ይሸለል ሚበል ነገረ አለህ ጩገረይ ለጠጠኝ ገን ሰኒገበ

  • @user-bi9uy9fv4k
    @user-bi9uy9fv4k Місяць тому +1

    Subehan Allah

  • @waselasman937
    @waselasman937 Місяць тому

    እኔ ግን አንድ ያልገባኝ ናገር በአንድ ቃንቃ እያወረን ያልታግባባን እንዴት ናው በማንቃው ቃንቃ ምንግባባው ወገን 😅😅መሻህላ ትዳረቹ ያኔ እና ያባሌን አያረግባቹ አሜን😊

  • @Amina-kd7eg
    @Amina-kd7eg Місяць тому

    ማሽአላህየሀበሻማጠግበዋል

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 2 місяці тому +2

    እኔኮ ወላሂ ስወዳቸው ጀግና ናቸው ❤💪💐

  • @user-gi4hm3eq1z
    @user-gi4hm3eq1z 2 місяці тому +1

    ኽክክክክክክቆይ ይኸሁሉያላገባነውደ አጅብ ያገሬልጅአግብቻለሁአልሀምዱሊላህ ልጅአለኝ ከዚህበላይ ኒእማማአለደ ጉድ ያገራልጅ ወሮቄ ባህሌ እዳለ ሲጀመር እደያዙትነውዉትዳር

  • @user-jn5qu3qx9l
    @user-jn5qu3qx9l Місяць тому +1

    Eha behar tolo mawatu ena matfatu nwu yey kflagaru anso lela zega !!!!!!! Allahum ustr

  • @HandDjfvbff
    @HandDjfvbff 2 місяці тому +1

    ይመቻት ወላህ ❤️❤️❤️

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 2 місяці тому +3

    ተቦዝ በርቼ ሰላም ቻይና ቱለቱሌመይ ሊትበላ😅😅😅😅

  • @user-fd4vo7ne6w
    @user-fd4vo7ne6w 2 місяці тому +6

    የኛ ወድሞች ትዳር ስትፈሩ እህቶ ወደቻና እኔ ንን ከ ሀገሬ ዉጭ አላስበዉም

    • @user-yy4zg7dc7w
      @user-yy4zg7dc7w 2 місяці тому

      ክክክክክክክክ

    • @user-ws2lu1rm4w
      @user-ws2lu1rm4w 2 місяці тому

      እኔኳ ኢማራቲዉን ላገባዉነዉ ማአሰላማ ኢትዪ

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 2 місяці тому

      ​@@user-ws2lu1rm4w ይመችሺ እዳትመጭ ሀገራችን ልጆቸን ቀማኝ ብለሺ እዳትነፋረቂ

    • @ReemRim-iz3ok
      @ReemRim-iz3ok 2 місяці тому +1

      አር እኔ ብራዚላዊ ላገባ ነው የምን ካገር ውጪ ማለት ነው እነሱ ከፈዘዙ ቁሞ መቅራት የለም አቢብቲ በይ እንግዲ የሀገርሸን አቅ ተውጪ የባድ ውልድ እኔም ልከተልሸ ነው

  • @user-bi9uy9fv4k
    @user-bi9uy9fv4k Місяць тому

    Yagna lejoch setemaretu .
    ..eyamaletachehu naw.
    Allahamdulilah..ende naw..

  • @semirsmu
    @semirsmu 2 місяці тому +1

    ወይኔ እወነት ወንድሞቻችን የት ሄደው ነው ግን በምን ቋንቋ ተግባብታቹ ነው ከቻና ጋረ እረ ሠሞኑ የኛ ሴቶች አለቁ ፓኪሥታን ሡዳን በጋሊ መሥረ ቻይና ጠረጓቸው በሉ እንግዲ እኔሥ ከነችግሩም የሀገሪ ወንድ ይግደለኝ

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 2 місяці тому +4

    ሁሉም በያ ሀጋሩነው ያምያምረው የሰው ነገር አያሰምንም

    • @skettube4149
      @skettube4149 2 місяці тому +3

      እነሱ መሻላቸውን አልሰማሽምደ😂 እሷቸው ይሻላሉ አሉ ለእምነትና ለፍቅር እኔ አላልኩም

    • @bahariyaahmad4755
      @bahariyaahmad4755 2 місяці тому

      @@skettube4149 ክክክክ በቃ እኛም እንድ

  • @user-wn3ek4fc9y
    @user-wn3ek4fc9y 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ብለናል ጋብቻቸው የተባረከ ይሁን ከኢትዮጵያ ወድ ይሻላል የኛ ዎቹ ወይን ፍቅር አተሰጡ ወይን ፀባይ የላቹም ሚስቶቻቹሁን ስደት ልካቹ እናተ እደፈለጋቹ ተዘላላቹ እሷ በላከቺው ብር እህቶቼ የኛ ወዶችን አታግቡ😢😢😢 ቻይናው አመጋገቡ እዲያስትካክል መምከር ብቻነው ትላትል እንዳይበላ አለቀ❤❤

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  2 місяці тому +1

      እውነትሽን ነው መልካም ትዳር ያድርግላቸው

    • @user-wn3ek4fc9y
      @user-wn3ek4fc9y 2 місяці тому

      @@RedwanHayatu ወላሂ የደረሰበት ሰው ነው የሚያቀው እኔ ሳይደርስብኝ በፊት እደዚህ አስተያየት የሚሰጡ እህቶችን እተቻቸው ነበር ሲደርስብኝ አየሁት ቆሜ መቅረት ይሻለኝ ነበር እላለው እንደ ወደ ጨካኝ የለም

  • @omarmuthana8092
    @omarmuthana8092 2 місяці тому +2

    ربنا يبارك لهم وعليهم

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube 2 місяці тому +9

    እእልልልልል እኛ ስልጤዎች ሁሉም ቦታ ሀገረችን ነው የዴ ገረድ አልፊ መቡሩክ ቲደረነሙ የዚልቅለቹ የበዴ ወልድ ኑዴ እስክ ሁለቹም ቤቴን ጎረ በሉሰብስክረይብ አድርጉኘ💍💍🌂🌂🌂🌂🌂🌂🌂🎁🎁🎁🎁🎁👗👗👠👠👜👜👖👔👓

    • @RozaTalegin
      @RozaTalegin 2 місяці тому

      Uuu seilte ena china huletum acheberbariwoch😅😅😅😅😅

  • @sadiaseman8991
    @sadiaseman8991 Місяць тому

    እስልምና እንደዚህ ዘረ አለመምረጥ አቦ ይመችሽ ባረከላሁም ፌክ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 місяці тому +1

    አሰላምአለይኩም አህለን ወድማችን ማሻአላህ ተባረከአላህ መልካም ጋብቻ ያድርግላቼው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b 2 місяці тому

      ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-ep3ku9ly3f
    @user-ep3ku9ly3f 2 місяці тому +1

    መልካም ጋብቻ
    ስው መሆኑ ብቻ በቂነው

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому +1

    እኔ ወላሂ ከሀበሻ ወድ ውጭ ወደውጭ አልሀምዱሊላ ባሌ ሀበሻ ነው❤🎉

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉ማሻአላህ

  • @user-mx2bi5nd3d
    @user-mx2bi5nd3d 2 місяці тому +1

    Mashallah mabruk ❤

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 2 місяці тому +1

    ባረኩላሁ ለኩም ወባሪክአለይኩም ቢልኸይር

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 2 місяці тому +1

    ተቦዝ በሪቼ ሰለም በላ ስልጤ
    እና አታ መቼናው ምተገበው ክክክክ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 місяці тому

    የተባረከ ይሁን❤ ግን ስልጤ ከምትል ኢትዮጵያዊቷ ብትል የሚቀል ይመስለኛል😢

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 2 місяці тому +1

    መሸአላህ ተባረካላህ❤ አተሥ መቸነው እምታገባው አተ ቁመቀር ማለቴ እደትባል ነው ያልኩት😂😂😂

  • @user-gp7hk2tk5q
    @user-gp7hk2tk5q 2 місяці тому

    ትክክለኛው ምርጫ ነውየወሰደችው አብረው ይደጉ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 місяці тому +1

    ቻይና ነጫጬባ ከማግባት ይሰውረኝ ያረቢ ከሀገሬ ልጅ ውሀ ሸጬ ብኖር ይሻለኛል

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 2 місяці тому

    ዋናው መዋደዳቸው ነው መሻአላ ብያለሁ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  2 місяці тому

      አወ እሱ ነው የሚፈለገው

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 місяці тому +7

    ከእንዲህ አይነቱ ኢስላምን ከማይወክል ((ከነብዩ ሙሀመድ ሰለሏላሁ አለሂ ወሰለም)) ሱና ካፈነገጠ ኒካህ ፕሮግራም ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) እጠበቃለሁኝ።።

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 2 місяці тому +1

    ርድዋን እነመሰግናልን የኛንም ያቴንም አላህ ያሰየኝ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 місяці тому +10

    ከት ተገናኙ ቻይና እና ስልጢ እረ ገራሚ ነው ሰረጉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 місяці тому

      እኛ ጋ በሽ ናቸው

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 місяці тому

      ፍሉስ አገናኛቸው!

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 місяці тому

      ክክክ አይ ብር አይናቹ አውሮታል አንድ አንድ እህቶች ቱ።

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +5

      እናተ እኛሙሲሊሞች በአለም ውስጥ ያለንሁሉአንድ ነን ሆሆ ደሞ ከተዋደዱ ይዘወጁ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 місяці тому

      ​@@umhibetulahbntsherefa5672 አረ እኔም እልነበር እባክሸ ታያቸው ያግቡ የኛ ልባቸውን እዬሰበሩ ተያቸው አያሳዝኑሺም እህቶቻችን እንዴሸንኮራ አገዳ መጠው እዬጣሏቸው

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 2 місяці тому +1

    ከሐበሻወዲጋ ከመቃጠል ይሻላል አላሕ የአደምና የሐዋ ጋብቻ ያርግልሺ

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u 2 місяці тому +1

    ባሁን ሰአት የሀበሻወድ ሁሉንም አይደለም በየጫቱቤት የሚዉደለደለዉን በየሽሻዉቤት ወ ዘ ተ ተማግባት የዉጪ ሀገር ዜጋ ማግባት ይሻላል የኛወቹማ ሲፈቱም በክፍያ ሁነዋል መልካም ትዳር አላህ ያድርግልሽ

  • @SebahMoshaga
    @SebahMoshaga 2 місяці тому

    Wow betam yameral welahi

  • @zamzam123-wi1wf
    @zamzam123-wi1wf 2 місяці тому +1

    እና የኛወቹ እያቀላፋችሁ ልባችን ዳር እድወጣ እያደረጋችሁነው ተው ውጭ አታውጡነ ነቃበሉ

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 2 місяці тому

    መብሩክ ስልጤ ይለምልም የባድ ወል አለሙ ወይ

  • @Hawa-qj6gc
    @Hawa-qj6gc 2 місяці тому

    ቻናና ጉራጌ ምርጥ ነዉ ሀገር ታድጋለች ከአማራ ቢጋቡ አገር ትመክናለች

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k 2 місяці тому +1

    እኔም ሀበሻ በቃኝ ልባችንኮ ደማ ጎበዝ

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 2 місяці тому

    ስልጢኛ ስጨፍሩ ቻይዎች ጠርጥሬ ነበር የኔ ሀበሻ ምንም በይኖረው❤

  • @afensiali5852
    @afensiali5852 2 місяці тому

    ma sha Allah

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 2 місяці тому +1

    እኮን ሄደች ትዳሮን ያሳምርላት የሀበሻ ወድ ከማሸቀል ውጭ ምን ያውቅና

  • @user-lh9so3nh6d
    @user-lh9so3nh6d 2 місяці тому +2

    ብሀላችን ግራ አጋብቶታል

  • @askask9433
    @askask9433 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ አላህ የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቸዉ
    የኛ ወዶች ተኝታቺሁ አስወስዱ ፈዛዞች

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 2 місяці тому

    ቆንጆ ምርጫ ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤❤🌹🌹

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t 2 місяці тому

    ማሻአሏህ አግቡ ሤቶችየ እዳትሞኙ🎉🎉🎉🎉

  • @user-hp1wy6ef1q
    @user-hp1wy6ef1q Місяць тому

    ይሄ ሙሲባ ከየት አገኛት ? ዲኑስ ? መጨረሻው ያምር ይሆን ? IT IS FATAL Error

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 2 місяці тому +1

    አረ ምነው ቢያበሽቀኝ እንኳ እንደፈለግሁ መስደብ አልችል የሌላ ሀገር ዜጋ ሙሉውን ቋንቋ ስለማንችል በየትኛው ሰድቤው ንዴቴ ይወጣልኛል ለነገሩም ለመልሱም ሀበሻ ከነኮተቱ ይሻለናል ምነው እቴ😂😂😂😂

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @sitraa132
    @sitraa132 2 місяці тому +1

    መብሩክ እህታችን ወላሂ ኢማን ያለው ከሆነ አሰብ እህቶቸ ዋናው አላህን የሚፈራ ይሁን ማን ከሀበሻ ጋር ጨጎራውን ይልጣል 😂😂😂😂😂

  • @user-bi9uy9fv4k
    @user-bi9uy9fv4k Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryhanaryhana6797
    @ryhanaryhana6797 2 місяці тому

    masha allah mebruk

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 2 місяці тому +1

    money is power

  • @alhamdulillah4503
    @alhamdulillah4503 2 місяці тому

    Masha Allah betamdeyillal

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 2 місяці тому +1

    ጥሎብኝ ፂም የለለው ወድ እድት እዴምጠላ

  • @fhgfy8219
    @fhgfy8219 2 місяці тому

    MAshallahi❤

  • @saeidasani4686
    @saeidasani4686 Місяць тому

    Nasb naw masall

  • @user-uz2pc4vi8y
    @user-uz2pc4vi8y 2 місяці тому

    ግን መሻሏህ ቆንጆ ናት ልጃችን😊

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 2 місяці тому

    ቻይናማግባትተጀመረዴየሚገርምነዉ

  • @Zehara244
    @Zehara244 2 місяці тому

    የኛዎቹማ ጓ ማለት ነዉ እምታቁት ወላሂ ዋናዉ ፍቅር እና ኢማን ካለዉ የትም ሀገር ይሁን ዋናዉ በደስታ መኖር ነዉ ሺ አመት አንኖር ዱኒያ ነዉ የሀበሻ ወንድ ማፊ ፋይዳ ሁሉንመ አላልኩም እዳትሳዴቡ😏😂

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 2 місяці тому

    አላህ ይሁንሽ አህታችን

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv 2 місяці тому

    ማሸአላህ

  • @user-km7bd3bx6y
    @user-km7bd3bx6y 2 місяці тому

    ይገርማል

  • @YesewzerYouTube
    @YesewzerYouTube 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ዊ ሴት ዳይመድ ናት ጠካራ ናት ምን አለ ቻይና ወንዶች መተው ሁሉንም ሴቶች ወስደው የኛ ወንዶች ጉዳቸው ቢፈላ ቻይና ያገቡ ይሆን 😂

  • @DariAli-o9s
    @DariAli-o9s 2 місяці тому

    ኩላሊተን አውጥቶ እንደይሸጠዉ ፈረሁ

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 2 місяці тому

    ማሻ አላህ መብሩክ

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 2 місяці тому +1

    እኔምለው የማንንም ሰርግ አድማቂ ሁነህ እዳትቀር ፈራሁ

    • @youtub4690
      @youtub4690 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂 እኮ ንገሪልኝ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 2 місяці тому

    Musilim kehine be qanqa ketegebabu deg Adrgalech ke Habesha wed gar kemenafar masha Allah

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 місяці тому

    It is a well established fact that in Chaina, there’s a big shortage of women. Wish him well.

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y 2 місяці тому

    መልካምጋብቻ

  • @jgxhhc9086
    @jgxhhc9086 2 місяці тому +1

    ኤጭ ሀበሻ አለቀዴ አበዛቺሁት

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +2

    እኔ ከሀበሻ ውጭ ወንድወንድ መስውአይታዩኝ በተለይነጮች የምር 😂

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 2 місяці тому

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 2 місяці тому

    የርቀቱ ነገር ኣይወራ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 місяці тому

    barku❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 місяці тому

    በምን ቋንቋ እየተግባቡ ነው ?

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 2 місяці тому +1

    እረ ወድያ ወላሂ ሀበሻ ይግደለኝ ይሄን አቅፌ አልተኛም😢😅

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +2

      😂አዎሀበሻ እየገደለሽ ነው አንችደሞ ሙሲሊምከሆነ ሁሉምአንድነው

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t 2 місяці тому

      ክክክሀበሻ ከዝበላይ ምንያደረጉን በቁም እየገደሉንአደል

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @zynab7786
    @zynab7786 2 місяці тому +1

    ዘር አታበታሹ😂😂😂😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 місяці тому

    ምገርም ናው 🎉🎉

  • @GGh-ch6wb
    @GGh-ch6wb 2 місяці тому

    100gez chain yesalal❤

  • @GiasBd-zi4st
    @GiasBd-zi4st 2 місяці тому

    ደሀሚ ይሁን የሀገሬ ልጅ😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 2 місяці тому

    ስልጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤