ቆንጆ የመርሳ ሰርግ ሙሽራይቱን ኤባ ሂደን አመጣናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 місяці тому +4

    ማሻ አላህ ሙሽራይቱ ከቁጅናዋ አደቧ ደስ ስትል

  • @lifeisshort-u5k
    @lifeisshort-u5k 4 місяці тому +7

    ኢላሂ ለሙስሊም እህት እና ወንድሞች እንዲሁም በሽርክ ለተዘፈቁ ቤተሰቦቻችን ሂዳያውን ስጥልን ያረብ ቢራህመቲከ ያረህመራሂሚ ጅህልናን አንሳልን

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ መብሩክ ጦይባ ብጂጁ ወይኔ ዘንድሮ እኔ ብወጣከሀገር የሰፈሬልጆቺ አግብተውአለቁ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 4 місяці тому +2

    በርታ እንደዚህ አይነት ሣይ ትንሽ ቀልቤ ይረጋጋል ካልሆነግን በጦርነቱ ሀሣብ ልሞት ነዉ

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 4 місяці тому

    እግዚአብሔር የተባረከህይወት ይስጣቸው:: እጅ እያያዙን ወድጀዋለሁ😅

  • @hadra4556
    @hadra4556 4 місяці тому

    ማሽ አላህ መርከዝ የሰፈሬን ልጅ ወሰዳችሗት በቃ የኔ ቆጆ ማሽ አላህ ብያለሁ ❤🎉

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 4 місяці тому

    መሻ አሏህ ጦይባዬ እኔ የታዩኝ ኑሬና ድራር ናቸው አብሬ የተማርኳቸው

  • @AminaAmina-f6z
    @AminaAmina-f6z 4 місяці тому

    ማሻአላህ ከአይን ይጠብቃችሁ ሙሽሮቹ ያምራሉ ማሻአላህ ብያለሁ❤🌹

  • @fetiyimer1215
    @fetiyimer1215 4 місяці тому

    ❤❤Mashalah mebruk toybaye❤❤❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 місяці тому

    😢😢😢 አቤት የኛሰው ሀገር ዙሪያው ደንበሩ በጦርነት ተውጦ በዛላይ የኑሮ ውድነት ሰው ማዳበሪያ መስሎ ይሄዳል ከዚሁ መሀል ሰርግ አይሉት እድር ድብልቅልቅ ያለ ነገር ያስተናግዳል 😂😂😂😂 ሰው ሞልቶ ሰው የጠፋበት ሰርግ ብየዋለሁ

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c 4 місяці тому

    ማሽአሏህ ሲስማት ባሉካየን አስታወሰኝ🎉🎉🎉🎉😢😢 ውለዱ ልመዱ

  • @Med_family06
    @Med_family06 4 місяці тому

    ማሻ አላህ መብሩክ ጦይባዋ🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 4 місяці тому

    ምናለ ሂጃቡን በወጉ ብለብሱት እንደነዚህኞቹ ሱበሀንአላህ ኧረ ተውግን አሁን ሀንገታቺሁ ምናለ እሚታይ ነገር በወጉብለብሱት ምናለነበር አላሂ ሂዳያይስጣቺሁ😢😢

  • @ወሎየዋ-ቸ4ጘ
    @ወሎየዋ-ቸ4ጘ 4 місяці тому +1

    አየ የኛ ጊዜ ታዝለን ሂደን ግን ሙሀባ ነበረ

  • @MohammedTube-k8k
    @MohammedTube-k8k 4 місяці тому

    ማሻ አሏህ መብሩክ ❤❤❤❤

  • @ቲቲ-ቨ7ሸ
    @ቲቲ-ቨ7ሸ 2 місяці тому

    ልጂቱግን ቤተሰብ አስገዲዶነውዴ

  • @hadra4556
    @hadra4556 4 місяці тому

    ኤባ ድረስማ መጥታችሁ ዝም አንልም ይሸረታል

  • @FatimaBub
    @FatimaBub 4 місяці тому

    እስኪ ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን በዱአ እንርሳሳ እህቶቸ

  • @HfFj-dq1dv
    @HfFj-dq1dv 4 місяці тому

    Habibiy Mohamed Ahmedi mebruk wendim ❤❤❤❤❤❤ anyone adek

  • @ዜድነኝየመርሳዋቀበጥ
    @ዜድነኝየመርሳዋቀበጥ 4 місяці тому

    ማሻ አላ ተበረከላ ጦይባ ሙሀመድ

  • @AhmedKhan-g4s8h
    @AhmedKhan-g4s8h 4 місяці тому

    መሻ አላ የምላሹንም አደራ❤

  • @Lሉሉነኝወሎየዋ
    @Lሉሉነኝወሎየዋ 4 місяці тому

    ክክክክ ወይኔ ጉዴ ሆ የሚሉበት ዱላ የላቸዉምሳ

  • @HayettesfayHayettesfay
    @HayettesfayHayettesfay 4 місяці тому

    ቢስሚላ ለምን ቪሎው ቢቈስ ገጠር አይደል እደ አስፖልት ላይብይለበሳል ይሏችኅል ገጠር

    • @FatumaMuhammed-lo8vy
      @FatumaMuhammed-lo8vy 4 місяці тому +2

      ገጠር አላልሽም ዶማ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 4 місяці тому

      ገጠር አይደለም መጀመሪያ ሳታቂ አቀባጥሪ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 4 місяці тому

      ​​አሁንኮ የሷ የመኪና ድምፅ ከለለበት የሆናል ተወልዳ ያደገችው ደሞ ኤባ የመርሳ መጀመሪያ መግቢያ መሆኑን ማን በነገራት

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 місяці тому

      ​@@om_Ryane😅😅😅😂😂😂❤❤❤

  • @Naeema-c9w
    @Naeema-c9w 4 місяці тому

    የኔ ውዲ ሙልተዘም እየ

  • @zzzzzzzz-c1u
    @zzzzzzzz-c1u 4 місяці тому

    መሽአላ

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 4 місяці тому

    ምኑም አልጣመኝ😂

  • @fetiyimer1215
    @fetiyimer1215 4 місяці тому

    Huletebgnaw mize yene lyu wendm yantenm yablagn

  • @ZinatHabsh
    @ZinatHabsh 4 місяці тому

    ማሻአላህየማነውሰርግየኔውአብዱሸጌስንትነውእምሰጠውአለያአለህንስጣትአይትዝታ

  • @TopTop-sd4wf
    @TopTop-sd4wf 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤የኔ እህትነት

  • @Ikram-i5r
    @Ikram-i5r 4 місяці тому

    ዳስያለል❤❤❤🎉

  • @تلتفف
    @تلتفف 4 місяці тому

    ጉዲ ጦይቢ አገባቺ

  • @GALAXYSiko
    @GALAXYSiko 4 місяці тому

    መብሩክ

  • @MadinaMuhe
    @MadinaMuhe 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 місяці тому

    ሁሉም ለቢድዮነው እሚሯሯጠው ሢሥጠሉ

  • @mbvgux7h733
    @mbvgux7h733 4 місяці тому

    ❤❤💐💐💐💐💐💐

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 4 місяці тому

    መጊብያ ብር ስይዚ😂😂😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FrdosJemal
    @FrdosJemal 29 днів тому

    አይነፋም

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 4 місяці тому

    ማሻአላህ ሰሚራማሩ ሀገርገብታለቺ ያቺና ያብዱስመቺይሆንሰሞየ ማሻአላህብያለሁ በሰላም ሀገርሺ እኳንገባሺ እኛንም ሀገራቺንንሰላምአድርጎ ለዚቺቀን ያብቃን ያረብ❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaMuhammed-lo8vy
      @FatumaMuhammed-lo8vy 4 місяці тому +1

      የማነው አቡዱ😂😂😂

    • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
      @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 4 місяці тому

      @@FatumaMuhammed-lo8vy የሰሚራ ንጉስ🙄🙄🙄🤔🤔🤔

    • @user-pj4eq7ll5u
      @user-pj4eq7ll5u 4 місяці тому

      አትገናጨሊ አይደለም አንቺ የቃቃ ንጉስሽን አግብተሻል እንዴ​@@ሱሱየወንድሞቿቅምጥል

    • @FatumaMuhammed-lo8vy
      @FatumaMuhammed-lo8vy 4 місяці тому

      ​@@ሱሱየወንድሞቿቅምጥልአላልሽም ከንቱ ፍጥረት😂😂😂

    • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
      @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 4 місяці тому

      @@FatumaMuhammed-lo8vy ማለት ምነው የወንድሜሚስትናት አልሺ🙄🤔

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤