የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳከም ሽጣ ጎዳና ወጣች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳከም ሽጣ ጎዳና ወጣች
    ኤች
    አይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@tewedajmediaa‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@habmedia1257‬‪@khelot‬ ‪@rohemedia‬ ‪@seifuonebs‬ @donkey

КОМЕНТАРІ • 547

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 9 місяців тому +50

    ክፍል 2 ተመልከቱ በጣም አስደናቂ መልካም ሥራ ነው የሰሩት። አድናቂያችሁ ነኝ። በርቱ ተባረኩ!😍😍😍

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 9 місяців тому +9

    ካሜራ ማኑ እግዝያብሄር ይባርክህ እግዝያብሄር ነዉ አይንህን የከፈተዉ የታዘዝከዉም ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 8 місяців тому +15

    ክፍል ሁለትን አይቼ ደስ ብሎኝ ነው ክፍል አንድን ላይ የመጣሁት ፈጣሪ እንኳን እረዳችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-fr3pw7vl8v
    @user-fr3pw7vl8v 7 місяців тому +2

    ምን እንደምለህ አላውቅም ወንድሜ በውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሰው ሲታረቅ እንደማየት ሚያስደስት ነገር የለም እኮ። ወንድሜ ሁላችንም እንደዚህ ታርቀን ችግራችን ፈተን በ አንድነት ብንኖር ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በእርቅ ያስባት።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому

    ሙቪ ቢሰራበት በእውነተኛ ታርክ ያዋጣል

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl 9 місяців тому +24

    እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ቀጣይ እደምትረዳት እና እደምታግዛት እጠብቃለሁ ወድም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አደራ አግዛት

  • @Adagnua
    @Adagnua 9 місяців тому +22

    ሚገርም ነው ቀጣይ እጠብቃለን በርታ ወንድሜ 👍👍👍😪

  • @abditemesgen4200
    @abditemesgen4200 7 місяців тому +1

    የኔ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል መጨራሻዉን ፍጣሪ ስላሳመረዉ❤እንተንም እድሜ ጠና ይስጥክ❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 місяців тому +11

    የኔ ዉድ አይዞሽ ሲጋራ አትጠቀሚ 😢 ብዙ ወንዶች መፅዋት ሲከፈልላቸዉ አይወዱም እኔም ሰንት መፅዋት ከፍየለት በገዛ ብሬ የገዛ ጓደኛየን አግብቶ ቁጭ ግን አልሃምዱሊላህ የማይጠለዉ ጌታ ሰላለ አሁን ተነሰቸ ለማሳየት ነዉ ጥረቴ ኢሻ አላህ አላህም ያግዘኛል ኢሻ አላህ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞሽ😢

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 8 місяців тому +1

      አብሽሪ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 місяців тому

      አብሺሪ ማማየ ከመግፋት መገፋት ይሻላል ለጊዜው ቢጎዳም የገፋሠው ግን በህይወትም እያለ ፀፀት ሢሞትም አላህ ይጠይቀዋል ህይወት ይቀጥላል ሁሉን ነገር ለአላህ ሠጥተሽ ህይወትሽን ኑሪ ማማየ

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 9 місяців тому +46

    ድራማ ካልሆነ የምር ሂወት ከሆነ ታሳዝነኛለች እርዳታ

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 9 місяців тому +2

      የእውነትነውፍቅረኛዋንም ፈልገውአገናኝተዋት ታርቀዋል😢😢😢😢

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 9 місяців тому

      ተገናኝተዋል አስፈቅዶነው ይሄን የለቀቀው በሚገረመው እሡራሡ ያሳዝናል ታሪካቸው

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 9 місяців тому

      ክፍል ሁለት በፊት ተለቋል

  • @SaraJorje
    @SaraJorje 9 місяців тому +53

    እውነተኛ ፍቅር እሱ ባይፈልገኝም ባያየኝም ሁሌ ፈልገዋለው አየዋለው የሱ ደስተኝነት ያስደስተኛል ❤ ፈጣሪ ከሱስ ያፅዳሽ : ድራማ ካልሆነ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 місяців тому +1

      ድራማ ነው ባይሆን አለባበሧን እዩ እሡም ጥሏት አይሄድም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +3

      ​@@GenetGeni-ob4kbመጨርሻወሳታዪአትፈርዱ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +1

      ​@@GenetGeni-ob4kbባርቱእዪ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 місяців тому

      @@fatimanigus3261 አዎ መጨረሻ ደሥይላል

    • @user-dt4wh3qv2h
      @user-dt4wh3qv2h 9 місяців тому +2

      አይታችሁ ሳጨርሱ አታውሩ

  • @YeshewatsehayKesela-pi5tq
    @YeshewatsehayKesela-pi5tq 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛው ተባረክ ትዕግስት ጥሩ ነው።

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 9 місяців тому +47

    ለህዝብ አሰተማሪ እውነተኛ ታሪክነት ያለው አሰተማሪ ድራማ 😢

    • @rahmatedal4441
      @rahmatedal4441 8 місяців тому +1

      አገናኛቸውእኮ😢😢የውነትነው

    • @user-is1ug5ju6p
      @user-is1ug5ju6p 8 місяців тому

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 місяців тому +1

      ደራማአደለም2ትለቋልእወ

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 8 місяців тому

      ጉድ ታሪክ ነው ያ ግን የጉዳና ሂወት ይህን ሚመስል ፊዝካል የለም ምንም አትመስልም ታሪኩ እውነት ሊሆን ይችላል

  • @user-nd3lz8qg2b
    @user-nd3lz8qg2b 9 місяців тому +15

    ሴትልጂ እኮ አታፍቅር 😢 የሱንሂወት ቀብራ ለምትወደው ትኑራለቺ😢

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 9 місяців тому +18

    ድራማ ካልሆነ በጣም ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢 እዉነት ከሆነ ግን ኣደራ ፀበል ዉሰድዋት ይሻላታል

    • @menbere1865
      @menbere1865 9 місяців тому +1

      እውነት ነው ድራማ አይደለም

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 8 місяців тому

      በጣም❤ በተለይ ክፉል ሁለት

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 8 місяців тому

      FKER.ENGY.SAYTAN.ALYZTUM.KKK

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 9 місяців тому +21

    ፀበል ውሰዷት በማርያም የሆነ ነገር አርጓት ይሆናል 😭

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 5 місяців тому +2

    ልዩ ሰው ነህ የሰው ችግር ለመቅረፍ ግዴታ ለዛን ሰው መስዋእት መሆን አለብህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 місяців тому +24

    የእውነት ፍቅር መለት ጌታን❤❤❤❤

  • @DiltataDiltata
    @DiltataDiltata 9 місяців тому +4

    ከ አስር ጌዜ በለይ ነዉ ደገጊሜ የያዉት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 9 місяців тому +15

    የኔ ውድ ኡፍፍፍ የሴት ሊጅ መከራ😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት ሸጣይ ካለው

  • @ddcfcfxdf7116
    @ddcfcfxdf7116 9 місяців тому +10

    ለማየት ከመጓጓቴ የተነሳ በመጀመሪያ ያየሁት ክፍል ሁለት ነው😍😍😍😍😍😍❤

  • @user-kd2jq4oq1p
    @user-kd2jq4oq1p 9 місяців тому +9

    በናትህ አገናኛት እኛም መጨረሻውን እንይ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @purplestars029
    @purplestars029 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂 OMG the way you acted with Sigaret ❤❤❤

  • @JdhdhdhJehdhhd
    @JdhdhdhJehdhhd 9 місяців тому +11

    Party 2 please 😢

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 9 місяців тому +6

    አይይይይይ የኛ ሤቶች ሂወት መከራ😢😢የኔ እናት በጣም ያሣዝናል 😢

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f 9 місяців тому +13

    ሰው ውዶ አይደለም የሚያጭሸው የሚጠጣው😢😢

  • @GemechuDera
    @GemechuDera 9 місяців тому +3

    Yordi, you’re amazing. I’ve respect for you.

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 9 місяців тому +1

    ቆንጅዬ የሂወት መስዋትነት ከፈልሽ መልካም ወጣት ነሽ የምር😢 ❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 9 місяців тому +13

    በፈጣሪ ወደ አዱ አስጠጓት እና ወደ አርብ ሀገር ላኳት ሂወቷን ታደጉ ገና ወጣት ናት በዚህ ዕድሜዋ ጎዳና😥

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 5 місяців тому +1

    ቪዲዮቹ በርካቶች ስለሆኑ ለመከታተል እንድንችል ፓርት 1 ፓርት 2 ብትሉት ጥሩ ነበር

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 9 місяців тому +4

    Wow, my brother, my brother. Wow, wow, you are so nice. You did a good job. Excellent, that’s my favorite job.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💪🏾

  • @aberhamlegesse3430
    @aberhamlegesse3430 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d 2 місяці тому

    ባለካሜራውን ጎበዝ አማካሪ አደነቁኩብክ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @TBD37
    @TBD37 9 місяців тому +1

    መልካም ስራ ያየሁት ባንተ ነው
    ለመልካምነትህ ምታመልከው ይከፈልህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 місяців тому +2

    ኡፍፍየምር ከሆነ ሌቤ ሰበረችዉ የኔ እናት አይዞሽ በናትህ ፀበል ዉሰዳት ትድናለች

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss3222 9 місяців тому +2

    Demome betam konjo nate fetari yetebekate teru fekereya yestate amin🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 9 місяців тому +1

    ለፍቅር የተከፍለ ወጣረደ በጣም ገብቶኛል ህመምሽ ህመሚ ነዉ ::የኔ ዉድ እህት ቅን መልካም ሴት በጣም ወድሽ አለሁ ክፎ አይካብኝ እህታለም 😭❤️❤️🙏

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 9 місяців тому +3

    የምር ግን ድራማ ካለሆኔ በፀበል ትህድ የኔ እናት ፍቅር እንድ ያደርጋል ፈጣሪ ይጠብቀቅ ግን ልጁ ይቅርታ ይጠይቃት 😢😢😢😢

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 9 місяців тому +1

    ፖርት አንድን ከክፍል ሁለት በኃላ ነው ያየሁት በዕውነት የፍቅር አማልክት ነች በጣም❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 9 місяців тому +5

    ፀበል ዉሰዳት እባክ የሆነ ነገር ሁና ነዉ😥😥😥

  • @ghfggjfudfhf
    @ghfggjfudfhf 9 місяців тому +7

    በእዉነት የአህያዎቹን ብዛት ሣይ እንዴት ደነገጥኩ ጥርጥር አባቴ❤❤❤

    • @madina3828
      @madina3828 9 місяців тому +1

      እኔ እራሱ ሳያቸው ወላሂ 😢😢😢😢

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 8 місяців тому

      😂😂😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 8 місяців тому

      በጣም😂😂😂😂😂

  • @user-pr6gg6ug1b
    @user-pr6gg6ug1b 9 місяців тому +1

    መገናኘታቺሑ ደስስስስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክፍል 2 አይቸነዉ የመጣሁት

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 9 місяців тому +2

    ❤❤❤ወይኔ ምን እየተሠማው ነው ❤❤እሜኖረው እረ ተባበሮት ❤❤❤❤ስታሳዝንወይኔ❤❤❤❤

  • @SebleMekonn-xk1pt
    @SebleMekonn-xk1pt 9 місяців тому +1

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ካለሽበት ችግር ውስጥ ያውጣሽ እደምትረዳት ተስፋ አደርጋለው

  • @user-oc8mj2mn4w
    @user-oc8mj2mn4w 9 місяців тому +11

    አይ ወዶች ስታምር ልጅቷ እባክህ የሆነ ነገር አርግ ልጅቷ ተከፍታለች እሱን ለመርሰት ካገር መዉጣት አለባት ክፍል ሁለት ስራ ባስቦርት ካላት ጠይቃት እኔ ዱባይ ልዉሰዳት ❤❤❤

  • @alemuabil7900
    @alemuabil7900 9 місяців тому +12

    በምርጥ ደራሲ ‏‪የተሰፃፈ ፊልም 😅😅😅😅😅😅😅

    • @mekdesketema6190
      @mekdesketema6190 8 місяців тому +1

      ደደብ😉

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 8 місяців тому

      ወረኛ ከትሁን ክፍል ሁለት እዩ

  • @user-yb7gh4xw4s
    @user-yb7gh4xw4s 9 місяців тому +1

    መሸአላህ ደስሢል

  • @martinegash8386
    @martinegash8386 9 місяців тому +1

    አይዞሽ ፋቅር በቃ እንደዚ ነው ለአንዱ ደስታ መኖር

  • @netsanetAbreh-ql8yq
    @netsanetAbreh-ql8yq 9 місяців тому +9

    አርፍ ደራማ ነው ይመቻቹ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +3

      ኩሜቱችደራማአደለም2ትለቋልእዪት

    • @yirgaalem8626
      @yirgaalem8626 9 місяців тому

      ኣስመሰሉት 😂😂😂

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 9 місяців тому +80

    የዛሬሠዉ ምንም ላይረዳ የሠዉ ሚሥጥር ማዘርዘር አይሠለቻቸዉም እደዚህ ሁናእያየሀት ዝም ብለሀት ትሄዳለህ ግን በምነቷ ጠበል ብትሄድ ትድናለች የሆነ ነገር አሥነክቷት ነዉ እሱን የምትከተለዉ😢😢😢😢😢

    • @kiyyaahassan7139
      @kiyyaahassan7139 9 місяців тому +25

      ዝም ብሎ እንደምተዋት በምን እርግጠኛ ሆንሽ ላይረዳት መቼም በሚድያ አያቀርባትም

    • @fatmaussn
      @fatmaussn 9 місяців тому

      @@kiyyaahassan7139 አዳድ ሠወች ሥለራሣቸዉ እጅ ሥለሠዉ ግድ አይሠጣቸዉም እያየን አደል

    • @SamiraHabhse
      @SamiraHabhse 9 місяців тому +7

      የዘሬዉ ደሞ ፊልም ነዉ የሚመስለዉ🥺🥺🥺🤔🤔

    • @pathummapathumm9500
      @pathummapathumm9500 9 місяців тому +3

      ውሽት ነው መሬት ሲሽጥ እኮ ቤተስብ ትጠየቂያለሺ ከዛ ፍቃደኝነታቸው ከታወቀ ቡሀላ ነው የሚገዙሺ😂

    • @fatmaussn
      @fatmaussn 9 місяців тому +6

      @@pathummapathumm9500 ልክነሽ ግን መሬቱ በሷስም ከሆነ ማንንም መጠየቅ አያሥፈልግም ምክናየቱም በሷስም እሥከሆነድረሥ

  • @nestinatiye7473
    @nestinatiye7473 9 місяців тому +2

    ኮሜት ጽፌ አልቅም ግን plisss ልጅቱን አግዟት በሁሉም ነገር pliss 🥺🥺🥺አመሙን የታመመ ነው ሚቀው prit 2 እጠብቃለን 💔💔💔💔

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 9 місяців тому +1

    ፍቅር እዉነት ነው የፈጣሪ ነው ሰዉ ተቀያሬ ነው መልካም ብናርግ በንወድም ከእነሱ ምንም ነገር አለመጠበቅ ቢወዱንም ቢጠሉንም እንደሱ ይሻላል ያለዛ እኛ በጣም እንጎዳለን

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 9 місяців тому +1

    ዋው😢😢😢አይዞሸ አምላክ ቀን አለው እውነተኛ ፍቅር አያልቅም አያረጅም የእኔ ቆንጆ😢😢 ያማል አሰለቀስሸኝ እኔም እንዳንቺ የምወደው ልጅ ነበር 😢😢😢 አሰታወሺኝ አሁን እኔ ሰደት ነኝ እሱ ጓደኛዬን ተዳራት😢😢😢😢😢 ያማል እኔ በቃ ቁሰሌን ነካሸኝ😢😢😢

  • @alemcake598
    @alemcake598 9 місяців тому +2

    Sew felego matat kebad new eyayut lezawum ❤❤❤ fikir ewunet new

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 9 місяців тому +1

    እግዘብሔርን ይባርክህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 9 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍ ፍቅር ማርያምን ከባድድድድ ነው😰😰😰የስራህን ይስጥህ አይሳካልህ ልቧን እንደሰበርከው ተሰበር 😰😰😰💔💔💔💔

  • @user-ld7mp8xx7m
    @user-ld7mp8xx7m 9 місяців тому +4

    እባክህ ወንድሜ ልጁን አውራው በአርሴማ ሰታዛዚን እስከመቼ እደዚህ ሆና😢😢

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n 9 місяців тому +8

    😢😢😢ድራማነው ወይስ እውነት ታሪክ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 9 місяців тому +2

    This day for them blessed ❣️❣️💎🌟🌟

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 9 місяців тому +4

    🖤💔🖤💔🖤💔🖤💔😭😭😭😭ህይወቴን በሌላ ሰዉ ላይ ሳየዉ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 9 місяців тому +4

    ሚሥኪኔ ሣታሣዝን እዚህ የተቀመኩባት ቦታ ተቀምጦነውያገኘሁት።ከባድነው አዳኙ ለምን አዋርታችሁ ትታችሁ የምከዱት በወድ ተጓድታ በናተም ከባድነው። ለሡው ጡሩ መዋል እደመጥፎለሚያዩት የሥራቸውን ይሥጣቸው

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x 9 місяців тому +3

    እስዋ ድልድይ መሸጋገርያ ሆና እንኳን ተመቸው ደስተኛ ነኝ አለች

  • @user-zu8vo7zj6p
    @user-zu8vo7zj6p 9 місяців тому +1

    Meeting each other it is very nice

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 9 місяців тому +3

    አይይይይ ፍቅርወድሜ እዳተዋት መርዳት አለባቹህ

  • @user-qf9sj8mb4z
    @user-qf9sj8mb4z 9 місяців тому +10

    ወንድሜ ፀበል ውሰዳት ከአላህ ታኘዋለሀ አደራ ወደራሷተመለስ ይሆናል እናም የሚራዳትሰው ይኖራል 😢😢😢ወደራሷስተመለስ ፍቅረኛዋም ይመለስ ይሆናል ጎዳና ጡሩ አይደለም😢😢

  • @user-dx5kf7hf6l
    @user-dx5kf7hf6l 5 місяців тому

    ጋዜጠኛተባረክ👍👍👍👍👍

  • @oromiyaoromiya7709
    @oromiyaoromiya7709 9 місяців тому +3

    Laa ilaah ilaah yaa rabbii duraa dubaa nuu tolchiii yaa allaah

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 9 місяців тому +3

    አውነተኛ ፍቅር እሱ ባይፈልገኝም ህህህህህ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭እኔምህህህህ

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss3222 9 місяців тому +1

    Merete cheta asekemawe kedate chekeye new hete yeleweme enate yelewume betam yasezenale

  • @purplestars029
    @purplestars029 6 місяців тому +1

    Wow 😮 camera 📷 man it's how this girl story started ❤ Allha, GOD have a reason for everything, we know he will never comes down but he always have someone for us 😢😢😢😢

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 9 місяців тому +3

    ወድልጅ ገዘብጅ ፍቅርአያውቅም ስል በምክንያትነው

  • @workelove3235
    @workelove3235 9 місяців тому +1

    😭😭ያማል

  • @user-bd4eu3yf9w
    @user-bd4eu3yf9w 9 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይላል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @MeriAkalu-qg9mr
    @MeriAkalu-qg9mr 9 місяців тому +4

    እውነት ከሆነ አግንታቹ ብታረቁም አሪፍ ነው እንቢ ካለም ለስዋ ከሱስ አውጡዋት እና ስራ ፈልጉላት😥😥😥

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 9 місяців тому +3

    ድራማ ነው ባይሆንማ እንደዚህ እየሆነች ትተሀት አትሃሄድም ነበር 😢😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 місяців тому +1

    Yasazenal

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 9 місяців тому +9

    እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው❤❤❤❤

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm 9 місяців тому +2

    የኔ ማር ስታሳዝን 😢😢❤ አምላኬ ማረን 😢😢😢😢

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 6 місяців тому +1

    pon no lake

  • @KasechHailemariam
    @KasechHailemariam 9 місяців тому +1

    haylegna meswaetnet kefleh siletesakalih gobez enquan des aleh

  • @saw430
    @saw430 9 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢 አይ ሰዉ የኔዉድ 😢😢😢አብሺሪ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +3

    😢😢😢❤
    አይ ፍቅር ፍቅርኮ እውር ነው 😢

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +1

    ወይኔ ወድሜዋ ጠይቀው እሱንም ደሞጰወደ ፀበል ውስዳት😢😢😢😢😢

  • @user-ty1wp9nr4k
    @user-ty1wp9nr4k 9 місяців тому +2

    በጣምነዉ የምታሳዝነው. በሴትልጅ. ሣጋራ አላህ. ካንችጋር ይሁን የምንችለውን እነድርግ

  • @BrzafGhebrekidan-ex6hu
    @BrzafGhebrekidan-ex6hu 7 місяців тому +1

    Tebarek

  • @user-fb8vt6dy5o
    @user-fb8vt6dy5o 9 місяців тому +1

    አቦ እማቸቹ ደስ እለል

  • @hebshawit
    @hebshawit 9 місяців тому +1

    አርብሀገር ብትመጣ እደኛ ትለወጣለች❤😢

  • @rhema89
    @rhema89 6 місяців тому +1

    የኔ ሚስኪን😢😢😢

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 9 місяців тому +7

    ምርጥ ፊልም

  • @saidkadri8902
    @saidkadri8902 7 місяців тому

    የምራ ደስ የሚል ፈልም ነው ሜመስለው

  • @zed4993
    @zed4993 8 місяців тому +1

    Film new yemimeselew

  • @FatimaF-df1st
    @FatimaF-df1st 9 місяців тому +1

    ክፍልሁለትአይችነውየመጣሁትምርጠነውአሁንስእምንደርሱ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 9 місяців тому +1

    ወዶችግን ሴቶችን አትጉዱ ገናለገና ወዲነን ብላችሁ የሴቶችን ልብ አትስበሩ የኔዉዲ አይዞሺ አላህ ከሱሱስ ነጣያዲርግሺ እና

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p 9 місяців тому

    በርታወንድሜትችላለክ

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w 9 місяців тому +2

    ውይ አምላኬ እውነተኛ ፍቅር. 😢

  • @MisganaErmi-bq2wj
    @MisganaErmi-bq2wj 9 місяців тому +7

    የእርሱ ደስታ ያስደስታኛል እዉነተኛ ፍቅር❤️
    እባከቹን ብያንስ ከእርሱ ጋር ባትሆንም
    ከሱስ እንድትወጣ እርዷት

  • @MillionKumsa
    @MillionKumsa 3 місяці тому

    Yamerale fiker sitegne

  • @user-tv6br5ln1w
    @user-tv6br5ln1w 7 місяців тому

    ደራማ ይመስላል ግን በጣም አስትማሪ ነው

  • @genetworku6661
    @genetworku6661 9 місяців тому +2

    አምላኬ ሆይ አድነን ምን ታደርጋለህ እኔ ሲጋራ አላጨስም።😢😢😢😢

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 5 місяців тому

    የአላህህ😢😢😢😢😢እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢