Beautiful .Attractive .Modern & Best ceramic tile work in Ethiopia ውብ ፤ ማራኪ፤ ዘመናዊ፤ ምርጥ የሴራሚክ አስራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ሰላም በዚህ ቪዲዮ ላይ የሴራሚክ ንጣፍ እንዴት ወጪ ቆጣቢና በጣም ጠንካራ የሲሚንቶ ዘር በሆነው አደሲቭ ታግዞ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ምስል ነው:: ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሠግናለን
    Hi in this video is a picture of how easy it is to make ceramic tile with the help of cost-effective and strong cement seed adhesive easily. If you are new to our channel, subscribe and become a family.
    #Ethiopia #adeydrama #dinklejoch
    how to make ceramic tile working in Ethiopia 2022
    how to make finishing work in Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 38

  • @NurAbdu-v9n
    @NurAbdu-v9n 8 місяців тому +1

    ሠላመሠላምብያለሁ ወድሞቸ በጣም ጡሩአሠራርወ አድናቂችሁነኝ

  • @yerosan-pu7ny
    @yerosan-pu7ny 4 місяці тому +1

    Yeti new yemeti gegnu❤❤

  • @BeleteKebede-js3tq
    @BeleteKebede-js3tq Рік тому +1

    ምርጥ ነዉ እወዳችዋለሁ

  • @henokeshetu9953
    @henokeshetu9953 Рік тому +1

    በርቱ ❤

  • @GetnetGetnetabebaw
    @GetnetGetnetabebaw 4 місяці тому

    ዋው 1ኛ በርቱ

  • @AlemeGirema
    @AlemeGirema 10 місяців тому

    ምርጥ ነው ግድግዳው ዉሀ ልክ ካልሆነ ግን አትቸገሩም ለመስራት

  • @tsegazeabmulugeta7622
    @tsegazeabmulugeta7622 Рік тому +3

    በዋጋ ደረጃ ከሲሚንቶና ከአደሲቭ መካከል የለው ልዩነት በገለፅ?

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 4 місяці тому +1

    እባክህ MDF ተጠቅመን ሴራሚክን ይተካል ወይስ አይተካም? ስልክህን ጨምርልን

  • @TameMan-w9j
    @TameMan-w9j 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ግን እኔ ሴራሚክ ባለሙያ ነኝ የኔ መሳሪያ አንግል ግራይንደር ነው የምጠቀመው ግን ብዙም አጥጋቢ አይ እና ምድነውልል የፈለኩት ታይል ከተር ፈልጌ ነው ርዝመታቸውና ማርኩ ምን ቢሆን ጥሩ ነው እና ዋጋ ያለሁት ክፍለ ሀገር ነኝ ማስቸገር ካልሆ ነብኝ አመሠግናለሁ

    • @JxKdjdh
      @JxKdjdh Місяць тому

      ሰጠይቆችው በውሰጥአመልሱወሬብቻበዝህመታችው እደሚሰራ ታወራላችው

  • @SolomonHabte-f3y
    @SolomonHabte-f3y 2 місяці тому

    ሰርኩላር መቁረጫዉ የምናገኘው የት ነው

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 3 місяці тому

    ሠርኩላሩ የት ነው የሚሸጠው በናትህ

  • @tgutema
    @tgutema 5 місяців тому

    From where did you buy the ceramic cutter?

  • @MamaLove-b1j
    @MamaLove-b1j Рік тому +1

    Abrehi mesrat felgalew

  • @ittifufi2220
    @ittifufi2220 10 місяців тому

    ሰላም ወንድም? ማንዋል የሴራሚክ መቁረጫውን ዋጋው እና የሚሸጥበት ቦታ ጠቁመኝ።

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 4 місяці тому

    ሴራሚኩ በሲሚንቶ ብቻ ነው ሚነጠፈው?

  • @hebshawit
    @hebshawit 4 місяці тому

    ሰራሜ መግጠም እፈልግነበር የሴሬሜክ ዋጋ ስትነው

    • @JxKdjdh
      @JxKdjdh Місяць тому

      የትነሺ ነይአብረንእንዘዝወሎተሁንሺ

  • @AbdiKemal-p5r
    @AbdiKemal-p5r 6 місяців тому +1

    ስልክላኩ

  • @Zenega-cb9xe
    @Zenega-cb9xe Рік тому +1

    kataru yat new yamganyw wandeme

  • @AbdurehamanElias
    @AbdurehamanElias 8 місяців тому

    ማሰራት ፈልጌ ነው አድራሻ ሞ.Number ??

  • @NurAbdu-v9n
    @NurAbdu-v9n 8 місяців тому

    ይቅርታግን ባለ ሜትር ካሀያው እግርግዳላይ በደብ ይዮዛል ማለቴ የመቆትአገልግሎትአለው

  • @mareymawithailu9007
    @mareymawithailu9007 Рік тому +1

    የት ነው መገኛቹ?

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Рік тому

      አዲስ አበባ ....0913212296 አድራሻ ቁጥራችን ነው ለጊዜው ቢሮ ስለሌለን የምንገኘው ስራ ቦታችን ላይ ነው ...መካኒሳ ... አያት .... ሃያሁት በጊዚያዊነት እንገኛለን ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እኛን ማግኘት ትችላላችሁ

  • @medhinmehari369
    @medhinmehari369 Рік тому +2

    ወለልስ በዚ መስራት ይቻላል?

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Рік тому +2

      አዎ ይቻላል በቅርቡ ወለል እየሰራን ቪዲዮ እንለቃለን ይከታተሉ

    • @NurAbdu-v9n
      @NurAbdu-v9n 8 місяців тому

      ኦኬ ቴኪው ለማወቅ ፈልጌነው እኔም ሠራሚት ሥለምሠራነወ አመሠግናለሁ

  • @nejatehussein4723
    @nejatehussein4723 Рік тому +1

    የጭቃ ቤት ግርግዳውን በሴራሚክ ቢሰራ ምን ይሆንናል

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Рік тому +3

      ጭቃው ላይ መያዝ አይችልም ... ሌላው አማራጭ ሜሽ በሚባል ሽቦ ተውጥሮ ....በሲሚንቶ ከተለሰነ ይቻላል

    • @nejatehussein4723
      @nejatehussein4723 Рік тому

      @@ethiozemenawitube4863 እሽ አመሰግናለሁ

  • @AbdurehamanElias
    @AbdurehamanElias 8 місяців тому +1

    Selam Wendma Maserat Feliga Neber Address Phone Number ??