የፊኒሽንግ እና የሰራተኛ ወጫችንን በማወቅ እንዴት ቤታችንን በርካሽ እና በቀላሉ ማሰራት እንችላለን(ክፍል2) Finishing materials in Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2021
  • የፊኒሽንግ እና የሰራተኛ ወጫችንን በማወቅ እንዴት ቤታችንን በርካሽ እና በቀላሉ ማሰራት እንችላለን(ክፍል2) Finishing material usage in Ethiopia and there quantity's (part 2) Construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇ua-cam.com/channels/SPW.html...

КОМЕНТАРІ • 17

  • @bettysisay735
    @bettysisay735 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @peyarishiq3440
    @peyarishiq3440 Рік тому

    Betam astemari video nw thank u

  • @adanam6377
    @adanam6377 Рік тому

    You are doing great job informing us about construction with details like no one else in 🇪🇹 Context. 🙏🏻🙏🏻

  • @eyoealbelay9585
    @eyoealbelay9585 2 роки тому

    Thank you 🙏🏽 yaruy

  • @entertainmentbytamenazu9763
    @entertainmentbytamenazu9763 2 роки тому

    Thank you!!

  • @user-or5iq8vt2d
    @user-or5iq8vt2d Рік тому

    መሸአላህያምራል

  • @abeneazeralemayehu212
    @abeneazeralemayehu212 2 роки тому

    Thank you wendme

  • @addisethiopia.
    @addisethiopia. 2 роки тому

    Betam enamesegenalen

  • @retatekle9016
    @retatekle9016 2 роки тому

    thanks

  • @user-qi4fq3gz6d
    @user-qi4fq3gz6d 5 місяців тому

    which gypsum has low setting time?

  • @tinsubeke1387
    @tinsubeke1387 2 роки тому +1

    Bezihu beritalign

  • @user-bt3my1zs7l
    @user-bt3my1zs7l 5 місяців тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qg1xw3qy7f
    @user-qg1xw3qy7f 9 місяців тому

    Meslxngha bota yelachum kale botawun be akal meslxn lemiflg

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 2 роки тому

    Enamesginalin

  • @veritas5604
    @veritas5604 2 роки тому

    Thank you እጅግ ምርጥ!!
    እኔ አሁን contracter አደለሁም ግን finishing ለኮንዶሚኒየም ቤቴ ላሰራ ነው: እናም ብዙም ስለስራው አላውቅም : እናም contracter ሳናግር ምን ምን መጠየቅ አለብኝ?
    አመሰግናለሁ!!

  • @helengebrekidan4922
    @helengebrekidan4922 2 роки тому

    Finishing sra ljemr nber ena mn tmekrgnaleh