Best Ethiopian Snack - ምርጥ አነባብሮ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 чер 2020
  • Best Ethiopian Snack - ምርጥ አነባብሮ አሰራር
    ከዚህ በፊት የሰራሁት የአነባብሮ አሰራር ቪድዮ ሊንክ: • የአነባብሮ አሰራር how to mak...
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 293

  • @talemayehu1
    @talemayehu1  4 роки тому +49

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አላቹህልኝ። አነባብሮዉ እንዴት ነወ? ወደዳችሁት ወይስ 🤔

  • @medhanithailu2230
    @medhanithailu2230 3 роки тому +21

    ስንት ቀን መስራት እየፈለኩ ሳስብ እንዴት ሲያዩት እንኳን እንደሚያምር:: እግዚአብሔር ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ::

  • @user-wu8rz3jv5i
    @user-wu8rz3jv5i 3 роки тому +6

    በልጅነቴ ወደ ዱር ከመሄዴ በፊት በጠዋቱ ጋግራ ከትኩስ ወተት ጋር የምትሰጠኝን እናቴን አስታወስሽኝ፡፡ አሁንማ በሰው አገር ሆኜ ቢያምረኝስ ከየት አባቴ አገኘዋለሁ፡፡ የዕውነት በጣም አሪፍ አስተምህሮት ነው፡፡ በርቺልን!

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому +1

      ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 роки тому +6

    እጅሽ ይባረክ!

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቆንጆ ነው።

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ሥረ ነው የሚታሰረው እኔም እሞክራለሁ አለህ የሰጠሸ👍👍🙏🙏💪🏻💪🏻

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 роки тому +4

    What you are making is a great breakfast or snack could be. PLEASE KEEP IT UP!!

  • @enocook
    @enocook 3 роки тому +6

    That looks amazing and very great presentations please keep the great job.

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ እዉነት ሳልበላዉ ጣፈጠኝ

  • @senaitassefa8753
    @senaitassefa8753 3 роки тому +4

    እጅሽ ፡ይባረክ።

  • @user-zl4zf3yc1o
    @user-zl4zf3yc1o Рік тому +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ ስትሰሪም ሆነ ስታስረጂ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው ተባረኪ❤❤

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa 8 місяців тому

    Ijishin yibarek.

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 3 роки тому +5

    በጣም ባለሞያ ነሽ🙏🙏🙏

  • @almaztesgay6613
    @almaztesgay6613 2 роки тому

    tebareki ejish ybarek👍🌹💯💖

  • @wongelniegussie-jj3wd
    @wongelniegussie-jj3wd 9 місяців тому

    Beautiful and very appetizing !

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 4 місяці тому +1

    አነባበሮ በሁለት እንጀራ እንደሚሠራ ዛሬ አየሁ ።😮 እኔ እማዉቀዉ በ3 ነዉ ❤ ይህ ደግሞ ልዩ ነዉ ዋዋዉዉዉ

    • @user-mu8nb3iq2m
      @user-mu8nb3iq2m 4 місяці тому +2

      እኔ እማቀው በሁለት ነው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому +2

    በጣም ያምራል መልካምዬ ዋዉ እጅሽ ይባረክ ልጋግረዉ በቃ በጣም ዉብ ነዉ 🙏❤

  • @alissdjdj5457
    @alissdjdj5457 3 роки тому +4

    በጣም ሀሪፍ አደኛነዉ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 роки тому +1

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +3

    ተባረኪ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ወዳጆች ሁሉ

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 2 роки тому +1

    ተባረኪ እጅሽን ይባርከው

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እጆችሽን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому +1

    Thank you for sharing..

  • @ftghgg5858
    @ftghgg5858 3 роки тому

    በጣም ያምራል

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 роки тому +13

    አሪፍ ነው :: እኔም ቤት ብቅ ብላችሁ የኢትዮጵያ ጣእም ያለው ምርጥ ክላሲካል በኪቦርድ (piano) ያቀናበርኩትን ተጋበዙልኝ 🥰

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 3 роки тому

    Demcesh betam yesekene new!!! Good job!!😋😋

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому

    የሚደንቅ አርገሽ ነው የሠራሽው 🙏💞💞💖❤🙏🙏🙏❣️🙏💞🙏💞🙏💞💞

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 роки тому

    ያምራል ።

  • @tgtube9154
    @tgtube9154 4 роки тому

    Ejesh yebarek betam aref new betamyaskenal

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @helenayele8394
    @helenayele8394 3 роки тому +6

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን::

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Рік тому

    በቅቤና በቆጭቆጫም በጣም አርፍ ነው ቆንጆ ነው።

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 Рік тому

    የኔወርቅ ሰላም ላንች ይሁን በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች የኔቆንጆ። ደግነቱ እንኳን ጎረቤትሽ አልሆንሁ እንጅ አበላበሽ ነበር ስለራቅሽ ተርፎልሻል ቆንጆ ሰላም ላገች ይሁንልሽ።

  • @tigisttadesse5439
    @tigisttadesse5439 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 роки тому

    Wow.egeshe.yebarke❤😍😍

  • @user-hq6yg1mz9h
    @user-hq6yg1mz9h Місяць тому

    ዋዉ በጣም ቆጆ ነዉ😍😍😍😍😍

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 Рік тому

    አያያዝሽ አቦካክሽ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @user-ui5dt8iu7q
    @user-ui5dt8iu7q Рік тому

    Wow merte egeshe yebarke

  • @user-te6le9ls6q
    @user-te6le9ls6q 3 роки тому

    Maseallah btam yamral btam enamsegnesalen

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 Рік тому

    ባለሙያ ነሽ ❤

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 роки тому

    Thank you, balemoya ❣

  • @tizitamulat6890
    @tizitamulat6890 3 роки тому +2

    +++ thank you so much. You are so so good. I learn something that I really wanted to learn. +++

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 2 роки тому

    አመሠግናለሁ ያምራል

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 3 місяці тому

    Wooow batem aref now ❤❤thank you so much

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል እግዝአብሔር ይስጥል

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 3 роки тому

    Thanks

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 3 роки тому +1

    Wawuuu በረች እህት

  • @meryamyoutube51
    @meryamyoutube51 3 роки тому

    የምራል ማሻ አላህ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ

  • @user-zz4rg1rz5w
    @user-zz4rg1rz5w 3 роки тому

    ማአሽ አላህ

  • @anshaendris4323
    @anshaendris4323 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባርክ ሲያምር

  • @sante-jb2tj
    @sante-jb2tj Рік тому

    ዋው ሲያምር

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Рік тому

    ቅመማ ቅመም ብትጨምር ደግሞ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Рік тому

      ልክ ነው ትነሽ ነጭ ሽንኩርትና ኮረርማ ጨው ብታደርግ ቆንጆ ይሆናል ሽታው

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 Рік тому

    አመሰግናለው እህቴ ቆንጆ ሆኖልኛል

  • @senaitassefa8753
    @senaitassefa8753 3 роки тому

    thank You

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 роки тому +4

    እህታችን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ። ነገር ግን ኩባያ ስትይ ሳይዙን እንዴት ማወቅ ይቻላል ኩባያውን ብታሳይን መልካም ነው ወይንም ግራሙን ብትነግሪን ?

    • @workuhamamo8586
      @workuhamamo8586 3 роки тому

      E A. months ago አላስፈላጊ ጥያቄ ነው በቤታችን ባለ ኩባያ መመጠን ነው ዋናው አቦካኩ ነው ተናግራለች መሞከር ነው

  • @tisgetisge2558
    @tisgetisge2558 2 роки тому

    ጉበዝ ባለሞያ. እጅሽንይባርከው

  • @genetmulugeta1601
    @genetmulugeta1601 3 роки тому +1

    betam amsegnalhu

  • @meseretm5015
    @meseretm5015 3 роки тому +2

    በርቺ

  • @user-zk3tl7ct3q
    @user-zk3tl7ct3q 2 роки тому

    ማሻአላህ👍✔️👏

  • @user-to7vi2bx8f
    @user-to7vi2bx8f 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @letinaalemseged392
    @letinaalemseged392 3 роки тому

    merci

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 2 місяці тому

    በርቺ አህት አለሜ 👏👏👏

  • @roziyyeegiftidilbilovedilb8409
    @roziyyeegiftidilbilovedilb8409 3 роки тому

    Barbaree lah nache shunkurt benor turu nabar

  • @mulu4422
    @mulu4422 3 роки тому +2

    Gebez balemuya nesh, yedrowen astawesgn Thank you sis!! 🌹

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +1

    ተባረኪል በጣም ደስ ይላል🌷

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому

    አርፍ አስራር ዋው

  • @kalnega3331
    @kalnega3331 3 роки тому

    amesegenalehu eshe tedare lemeserete selehone eyetemarku new .............tnxs yene wude

  • @habtamtamrttamrt6480
    @habtamtamrttamrt6480 Рік тому

    የኔ ውዶ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ እማ

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 роки тому

    Enamesegenalen

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 3 роки тому

    Nege egageralhun Thank you 🙏🙏

    • @fkrte1730
      @fkrte1730 2 місяці тому

      betam yamral enamesegnaln

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 місяці тому

    በጣም ምርጥ ነው።

  • @user-wd7rj1dn2d
    @user-wd7rj1dn2d Рік тому

    ያምራል

  • @saratube670
    @saratube670 3 роки тому

    ማሻ አላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ 😘

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 3 роки тому +1

    Woww

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 місяці тому

    አነባበሩ የሚናፈቅ ምግብ በርቺ እንዴት እንደሚያምር ያስጎበጃል

  • @rosangelasorocaba
    @rosangelasorocaba 2 роки тому +1

    Ficarei feliz se colocar legenda!!! Saúdo do Brasil.

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому +1

    Betam yemiyamir anebabero new ayinu endalshw injera new yemimeslew

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +1

    በስመአም የአንባበሮው አይኑ እንዲህ ያማር የእንጅራሽማ አቤት እንደው እንጀራ አልሆን ያለው አለ እንደኔ ይህው እናንተን እያየሁ እሞክራለሁ ግን እንደናንተ አልመጣ አለኝ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      ua-cam.com/video/_-SUgZBM8kU/v-deo.html ይህንን የእንጀራ አሰራር ሞክሪዉ ይሳካል። አመሰግናለሁ።

  • @habiba1106
    @habiba1106 3 роки тому

    መሽአአላ

  • @bereketeskindr5131
    @bereketeskindr5131 3 роки тому

    ፅደት ያልሽ ነሽ

  • @user-ue9ce1lm6l
    @user-ue9ce1lm6l 11 місяців тому

    lerasish new ende yemitaworiw?

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 роки тому

    ማሻአላህ ልዩ ነው በቅንነት አበረታችኝ ማማየ

  • @wosenyeleshfentaw6452
    @wosenyeleshfentaw6452 3 роки тому +2

    በጣምነው የሚምረው በተለይ ዐይኑ እኔ በአደኩበት አካባቢ አነባበሮ ሲጋገር ከመጋገሩ በፊት ሲቦካ የተፈጭ አብሽ የተፈጨ የዳቦ ቅመም ይጨመርን አብሮ ይቦካል ተጋግሮ ሲበል ይጣፍጣል::

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      እዉነት ነው በወቅቱ ቅመም ስለሌለኝ ነዉ እንጅ በጣም ነው የሚያጣፍጠዉ። አመሰግናለሁ።

  • @melitube1216
    @melitube1216 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ኘሽ

  • @user-mw9po4zn7k
    @user-mw9po4zn7k 3 роки тому +1

    👍ግበዝ የኔ ቆንጆ

  • @hiwotgebreyes5058
    @hiwotgebreyes5058 3 роки тому

    Nice

  • @debrieyehuala758
    @debrieyehuala758 3 роки тому

    የኔ ውድ እህት ሚገርም . አነበብሮ ነው

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል እጅ ይባርክ

  • @abebeshemeles1129
    @abebeshemeles1129 2 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው።በበርበሬው ፋንታ ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ፣ ትንሽ በርበሬ ና ጨው መትቶ መቀባትም ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።

  • @meseretguda6895
    @meseretguda6895 2 роки тому

    You the best

  • @sikosilo754
    @sikosilo754 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @seenamiressa9239
    @seenamiressa9239 Рік тому

    Woww nw

  • @bagerlayendale6782
    @bagerlayendale6782 3 роки тому

    Betam yameral

  • @SaniMoke
    @SaniMoke 4 місяці тому +2

    እንደዚ አይደለም የሚሰራዉ እነባበሮ ከላይም ከስርም አይን አለዉ በ3 እንጀራ ነዉ የሚራዉ

  • @wossenaddisu1255
    @wossenaddisu1255 4 роки тому

    Wow

  • @mesereteshetu7083
    @mesereteshetu7083 5 місяців тому

    Gobez neshe

  • @AynalemNegussie-vc6lp
    @AynalemNegussie-vc6lp 7 місяців тому

    አሪፍነው

  • @birtukankabede4501
    @birtukankabede4501 3 роки тому +1

    👍👍👍

  • @user-ux9it4ux4n
    @user-ux9it4ux4n 2 роки тому

    በርች እህት