ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv - ህማማት - ሰሞነ ሕማማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 бер 2024
  • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
    👉ፅሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    👉ተራኪ ፍራኦል ወርቅነህ
    🌟 ይህ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈው "ሕማማት" የተሰኘ ተወዳጅ መፅሐፍ ተከታታይ ትረካ ነው። "ሕማማት" የጌታችንን እና የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም እና መከራ በሰፊው የሚያብራራ መፅሐፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በሰፊው የተነበበ እና የተወደደ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እኛም ( መባዕ ቲቪ ) ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ለእናንተ በድምፅ በማቅረባችን ደስታ ይሰማናል። ለወንድማችን ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንላለን። ይህንን ትረካ የምታደምጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ በማጋራት እንድትተባበሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! 🌟
    🌟 This is an audio rendition of the renowned book "Himamat" authored by Deacon Henok Haile. "Himamat" delves into the profound agony and tribulations endured by our Lord and Savior, Jesus Christ. We, at Maba TV, take great pleasure in offering this remarkable book to you. We extend our heartfelt blessings to our esteemed brother D/n Henok. We kindly request your cooperation in sharing this narrative with your fellow Orthodox brethren and sisters. Thank you! 🌟
    👉Author Deacon Henok Haile
    👉Narrator Fraol Workneh
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት ሰሞነ ህማማት ትረካ mahibere kidusan youtube esat news

КОМЕНТАРІ • 170

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  3 місяці тому +76

    🌼🌼🌼 ቪዲዮውን የምትመለከቱ ሁሉ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🌼🌼🌼

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 3 місяці тому +5

      Eshie!!💯💯👏👏💐💐🕊️🕊️🕊️

    • @user-zc4jn1dt4w
      @user-zc4jn1dt4w 2 місяці тому

      እሽ❤❤

    • @user-vw4bh2xz1d
      @user-vw4bh2xz1d 2 місяці тому

      አሺ ወንድማችኝ

    • @user-jo8ed8fy1p
      @user-jo8ed8fy1p 2 місяці тому

      እሽ ወንድማችን ራሱን የሰጠን እጅ ለርሱ ያልሆነ ለማን

  • @princektube2127
    @princektube2127 2 місяці тому +37

    ይሁዳስ አንድ ጊዜ ካደህ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በኃጢያቴ ስንቴ ካደኩህ አቤቱ ንስሀዬን ተቀበል ✝🛐😭🤲 በቀኝ የተሰቀለውን ፈያታዊ ዜማንን እንዳሰብክ እኔንም አስበኝ😭😭😭😭

  • @user-jo8ed8fy1p
    @user-jo8ed8fy1p 2 місяці тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቤቱ ሆይ እንደቸርነትህ ኣኑረኝ።😢😢

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051 2 місяці тому +1

    ኣሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🌾🌾🌿❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @tewabechteka3675
    @tewabechteka3675 2 місяці тому +1

    ጌታሆይ የኔን የሀጤያተኛዋን አይኔን አብራልኝ ቃለ ሔወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HiwanAmanual
    @HiwanAmanual 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እንቁ መምህራችን ❤

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m 2 місяці тому +1

    አቤቱ።ማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jj8my9rh8d
    @user-jj8my9rh8d 2 місяці тому +11

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የቅዱስ ጰጥሮስ እንባ ስጠኝ አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽ቃል ህይወት ያስማልን 🤲🏽አቤቱ አቤቱ ማርን 🤲🏽አቤቱ ማርን አቤቱ ማርን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 2 місяці тому +9

    እጅግ ጥልቅ የሆነ እውቀት ያገኘሁበት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለፀሀፊውም
    ለተራኪውም ❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 2 місяці тому +4

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ😢

  • @ruhamarich1652
    @ruhamarich1652 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen

  • @KidistAyeleAyele-fq1ry
    @KidistAyeleAyele-fq1ry 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u 2 місяці тому +1

    የቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ ይደርብን😢😢

  • @mekdeshailu7504
    @mekdeshailu7504 2 місяці тому +1

    ለእንቁ መምህራችን ዳንቆን ሔኖክ ሀይሌ እንድሁም ለአንባቢው ቃለህይወት ይሰማልን

  • @user-vh3zj3in2c
    @user-vh3zj3in2c 3 місяці тому +10

    ቃለህይወት ያሠማልን ቃለ መላእክት ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን❤❤
    ይሄንን ቃል እንድንሰማው ያነበብክልን ወንዴማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-pg7xg3tn5m
    @user-pg7xg3tn5m 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጊታየ ሆይ ማርን ይቅር በለን ለንስሃ ሞት አብቃኝ

  • @BirukSamuel-ls4ss
    @BirukSamuel-ls4ss 2 місяці тому +8

    አቤቱ ማረኝ

  • @a20mas18
    @a20mas18 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን 😢ቃለህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 місяці тому +6

    አሜን አሜን አሜን ይቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ ይደርብን. ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @etagegnetiruneh241
    @etagegnetiruneh241 2 місяці тому +1

    አምላኬ ሆይ ለንሰሃሞት አብቃኘ

  • @user-eh9xb1cm1v
    @user-eh9xb1cm1v 2 місяці тому +1

    ይሁዳስ ኣንድ ጊዜ በደለ ወየውልኝ ለኔ ዘመኔን ሙሉ በበደል የኖርኩት😭😓 ክርስቶስ ሆይ ማረኝ😥☦🙏❤🤲

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 3 місяці тому +6

    አሜን በእውነት ቃለሕይወትን እራስት መንግስተሰማያትን ያውራስልን በእድሜነና በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤🙏

  • @user-qe4zf9go6i
    @user-qe4zf9go6i 2 місяці тому +3

    Kiralayiso kiralayiso...........

  • @woldemedhinsg1281
    @woldemedhinsg1281 3 місяці тому +4

    Memhirachin Deacon Haile. Beante adro betibeb yastemaren Eyesus Kirstos yetemesegene yihun. Kalehiwot yassemalin.

  • @Mercy_tube.
    @Mercy_tube. 2 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏የጼጥሮስን እንባ ስጠኝ የቀራኒዮው ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏ፀሀፊውንም የአገልግሎት ዘመኑኑን ይባርክልን🙏ተራኪውም ዘመንህ ይባረክ ይበል ያሰኛል🙏

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y 2 місяці тому +19

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የቅዱስ ጰጥሮስ እንባ ስጠኝ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመንግስትሁ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢😢😢😢😢

  • @TuruTuri-tu5rw
    @TuruTuri-tu5rw 2 місяці тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጥሉበት እዳይቋርጥ😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      ሙሉውን ትረካ በዚህ ሊንክ ማድመጥ ይችላሉ።
      ua-cam.com/video/O3TF57LYOU4/v-deo.html

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o 2 місяці тому +1

    Amen kale Hiowet yesmlna dear brother🥰🥰🥰 doknyyyy I have no words to explain the feelings 🙏😢😍🙏🥰

  • @user-ib6ll5lk9b
    @user-ib6ll5lk9b 2 місяці тому +2

    ለኔ ነው ማልቀስ😭😭😭😭

  • @hannaendalew4102
    @hannaendalew4102 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን, አንዴት ተመስቼጨ አንደሰማሁት. መቼም ችሎታህ ከአግዚአብሔር መሆኑ አያጠራጥርም. ታድለሀል

  • @HcgGfg-nm3rj
    @HcgGfg-nm3rj Місяць тому

    አሜን አሜን አሜንንን አቤቱማረን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርበለኝ ለሀጢያቴ ተፀፀቸ የማለቅስበትን እንባ ስጠኝ 😢😢😢😢እኔን ለማዳን አንተ ተንገላታህ የኔ አባት ቸሩ መድሀኒ አለም

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 2 місяці тому +9

    😢😢😢😢😢😢😢ለኔ ነው ማልቀስ

  • @zaiydtadese5288
    @zaiydtadese5288 2 місяці тому +4

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 місяці тому +5

    አሜን የቀራኒዎ ንጉስ ክርስቶስ ሆይ በስምህ እታመናለሁ አድነኝ❤❤❤

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @delilamedia
    @delilamedia 2 місяці тому +4

    አቤቱ ማረን✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @a.aa.a3098
    @a.aa.a3098 2 місяці тому +5

    ለንሰሐ አብቃን🙏🙏🙏🙏

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 місяці тому +3

    ታድያ እኛን ሊደንቀን አይገባንም በእኛም ሀገር የምናየው ይሄንን ነው ታሪክ ለካ ይደገማል

  • @tgesyizez1965
    @tgesyizez1965 2 місяці тому +4

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን🙏😢😢❤❤

  • @user-rd6no2hr3b
    @user-rd6no2hr3b 2 місяці тому

    Amen amen amen

  • @meherat938
    @meherat938 2 місяці тому +11

    አቤቱ ለመስቀልህ ለቀራኒዮ ልቤን ክፈተው አማኑኤል ሆይ

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እና ላነበብክልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክክ ወንድማችን 🙏❤

  • @user-rd6fq3iq5o
    @user-rd6fq3iq5o 3 місяці тому +4

    ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @TegstTegst
    @TegstTegst 2 місяці тому +3

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @meligoytom7973
    @meligoytom7973 2 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢😢

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 3 місяці тому +6

    ቃለህይውት ቃለበረከት ያሰማልን ውድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይብዛልህ ❤❤❤ያነበብከውም ውድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን እሔንን የሚያድምምጥ የሚያስተውል ልቦና❤ይስጠን አሜን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን ሰምተን የምን ተገብር ያድርገን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 2 місяці тому +1

    Waaqaayoo saagalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤

  • @user-zd7rj4fy2g
    @user-zd7rj4fy2g 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢ጌታየ ይቅር በለኝ ሀፅያቴ ከእግር ጥፍሬ እስከ እራሴ ፀጉር በሀፅያት የተሞላሁ ፍጡር ነኝ የንስሀ ሞት ስጠኝ ልቤንም ወዳንተ አቅርብልኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 місяці тому +4

    እናመሰግነናለን 🙏🙏❤🎉🎉

  • @esheteagmas7272
    @esheteagmas7272 2 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት ምርጥ ትረካ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ እና እንቁ መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 місяці тому

    Edmana tena ysth wendma Henok Ena Terakiw wendmache Egzaber Edma ketana ystachu Abetu Gotachen Ykrbelen Maren Brmhreth Eyen 😢😢😢⛪🙏🏿⛪🙏🏿🇪🇷

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ እኔ ደካማ ልጅህ እኔ ኃጢአተኛ ፣እኔ ቆሻሻ ፣ልጅ የረከስኩ ልጅ ማረኝ እባክ የቅዱስ ጴጥሮስጰ ንስሐ እንደተቀበልክ የኔን ንስሐ ተቀበል
    አቤቱ ማረን
    አቤቱ ማረን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @2123holy
    @2123holy 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተራኪውም ለጻሐፊውም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-rs9mz6hh6b
    @user-rs9mz6hh6b 2 місяці тому

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏😭

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 2 місяці тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e 2 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 місяці тому +3

    ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን ፫🙏💒❤💐💐

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @EteyTeshay
    @EteyTeshay 2 місяці тому +3

    Kale hiwet yasemalin

  • @user-mp9ty4ex8v
    @user-mp9ty4ex8v 2 місяці тому +3

    Amen amen amen 🙏

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 2 місяці тому

    Kale hiwet yasemalen memehrachen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-bw8yc1kc4j
    @user-bw8yc1kc4j 2 місяці тому +3

    በእዉነቱ ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን🙏🙏

  • @SabaAlemayew
    @SabaAlemayew 2 місяці тому

    Amen

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @HigeTenaw
    @HigeTenaw 2 місяці тому

    Amen!!!

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 2 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 місяці тому +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saronkidane9614
    @saronkidane9614 2 місяці тому

    Abetu be mehreteh asben getaye 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 3 місяці тому +3

    Amen Amen Amen Dn. Henok Birkiye Yeorthodox memehr kalehiwot yasemalin terakiwm igziabher yibarkh yagalglot zemenachuhin yibarklachu

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i 2 місяці тому

    Kal. Hiwot. Yasemalen. M meheachen. Amen. Amen. Anen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KsnsbBwbbwsb
    @KsnsbBwbbwsb 2 місяці тому +3

    Amen (3)

  • @WorkenheyohannesUloro
    @WorkenheyohannesUloro 2 місяці тому

    አቤቱ ማረኝ😢😢

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 3 місяці тому +3

    Amen 🙏 ygetachen medhanitachen Eyesus kirstos bereket yderbegn abetu bemengisteh bemetah gize asbegn 🙏

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +3

    የየዋሁ የሀዋሪይው የቅዱስ ጴጥሮስ እረዴት እና በረከት ይደርብን ❤

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-mm2dt7ds7b
    @user-mm2dt7ds7b 2 місяці тому

    አባቴ😢🤲☝️

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 3 місяці тому +2

    🥰❤️ Egzeabehare yemasgan!!!❤️🥰 Amanual!❤️Perfect 💯👏💐💐💌🕊️🕊️🕊️

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏❤️

  • @samrimama564
    @samrimama564 3 місяці тому +2

    Ejig ejig ejig ........ betam yemitafit dinqe tireka endet desssss..... endemil 😢😢❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-zf7zz9vv7b
    @user-zf7zz9vv7b 2 місяці тому +2

    አሚን አሚን አሚን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @Enamamer
    @Enamamer 2 місяці тому +3

    እባካችሁ እንዳታቆርጡብን❤😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому +1

      የመፅሐፉን ሙሉ ትረካ በዚህ ሊንክ ማድመጥ ይችላሉ
      ua-cam.com/video/O3TF57LYOU4/v-deo.html

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 3 місяці тому +3

    Enamsegenalen yemfelgew mestehaf nebr😢❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 місяці тому +2

    አሜን ቃለህወይትን ያማል አሜን አሜን ኣሜን😊

  • @tsionJemaneh
    @tsionJemaneh 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄንን የመሰለ ትምህርት እንድናዳምጥ ስላረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij 2 місяці тому

    Abetu marn 😢❤❤

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልኝ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ የቀሩትን በጉጉት እጠብቃለሁ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን!

  • @DugDhx
    @DugDhx 3 місяці тому +2

    ቃለሕ ይወት ያሠማል ልቦና ይሰጠን❤❤❤

  • @hayimetube
    @hayimetube 2 місяці тому +3

    አሜን🙏

  • @user-fk1gz2uo9i
    @user-fk1gz2uo9i 2 місяці тому +2

    amen kalehywet Yasemalen 🙏🙏🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 місяці тому

    ለፀሀፊው ብእሩ አይንጠፍ ለአንባቢው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @HonerX7-px3ph
    @HonerX7-px3ph 2 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲

  • @user-gs5ko5ix3o
    @user-gs5ko5ix3o 2 місяці тому +2

    Amen bereketu yiderbin