ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 3 - Henok Haile - himamat @meba-tv - ህማማት - ሰሞነ ሕማማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 кві 2024
  • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 3 - Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ክፍል አንድ:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    ክፍል ሁለት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    👉ፅሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    👉ተራኪ ፍራኦል ወርቅነህ
    🌟 ይህ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈው "ሕማማት" የተሰኘ ተወዳጅ መፅሐፍ ተከታታይ ትረካ ነው። "ሕማማት" የጌታችንን እና የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም እና መከራ በሰፊው የሚያብራራ መፅሐፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በሰፊው የተነበበ እና የተወደደ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እኛም ( መባዕ ቲቪ ) ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ለእናንተ በድምፅ በማቅረባችን ደስታ ይሰማናል። ለወንድማችን ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንላለን። ይህንን ትረካ የምታደምጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ በማጋራት እንድትተባበሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! 🌟
    🌟 This is an audio rendition of the renowned book "Himamat" authored by Deacon Henok Haile. "Himamat" delves into the profound agony and tribulations endured by our Lord and Savior, Jesus Christ. We, at Maba TV, take great pleasure in offering this remarkable book to you. We extend our heartfelt blessings to our esteemed brother D/n Henok. We kindly request your cooperation in sharing this narrative with your fellow Orthodox brethren and sisters. Thank you! 🌟
    👉Author Deacon Henok Haile
    👉Narrator Fraol Workneh
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ ህማማት ሰኞ daily ethiopian news

КОМЕНТАРІ • 52

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  3 місяці тому +11

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ! 🌼🌼🌼

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 2 місяці тому +13

    ለወድማችን በውነት ቃለሔወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ የድግልማርያምልጅ ሆይ ጌታሆይ ማረኝ ይቅርበለኝ 😢😢😢

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ከይሁዳ አይነት ሞት ሰውረን እንደ እኛ ሀጢያት ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 місяці тому

    😢😢😢አቤቱ ማርን😢😢😢ክርስቶስ ሆይ በስምህ እታመናለሁ አድነኝ😢😢😢

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 2 місяці тому +5

    ቃለይህውት ያሰማልን ውድማችን ለመምህራችንም ፀጌውን ያብዛለት

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @2123holy
    @2123holy 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ማንኛው ነበር ለጌታየ ህማማት ተሳታፊ 😢ወዮ ለኔ

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤👐👐👐👐

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 2 місяці тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 3 місяці тому +2

    በጣም አእናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥህ አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልን 👏👏👏

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @TekGus-hy2te
    @TekGus-hy2te 2 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @annahayle6296
    @annahayle6296 3 місяці тому +2

    ቃል ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 3 місяці тому +2

    ቃለህይውትን ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜን ከፀጋ ያድልልን ውንድሞቼ🙏🙏🙏

  • @Eyrus515
    @Eyrus515 2 місяці тому +1

    አቤቱ ይቅር በለን የአለሙ መድኃኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስት በመጣ ጊዜ አስበን😢 ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @gizachewkebede2932
    @gizachewkebede2932 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Wendeerkun
    @Wendeerkun 2 місяці тому +4

    Egzaber yestln ❤❤❤❤❤❤

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 місяці тому

    Kale hiwet yasemaln wendmachn Edmena tena ystachu fetari xahafiw ena telrakiw 🎉🎉🎉❤❤😢😢😢⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿🇪🇷

  • @HahsGfa
    @HahsGfa 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShiferawElsa
    @ShiferawElsa 3 місяці тому +2

    Mat the almighty God bless you more and more. Thank you so much

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 3 місяці тому +4

    እንኳን አደረስን
    ስላም ለዕለተ ሐሙስ
    ገበታውን ዘርግቶ
    ጌታችን ምሥጢረ ቊርባንን ከምሥጢረ ጸሎት ጋር አዋሕዶ ለተገጠበት ዕለት
    የዘላለም ሕይወትን እንወርስ ዘንድ
    በልዩ ፍቅር ለወደደን
    ስላም ለዚች ቅድስት ቀን
    በመጀመርያ ክቡር ደሙ ቅዱሥጋው ለተስጠችበት ቀን
    ስላም እያልን እንስግዳለን
    በምስጋና በፊትህ እንቆማለን
    ስላም ለፀሎተ ሐሙስ
    ገበታውን ዘርግቶ
    እሱ ቅዱስ አምላክ ራሱን ምግብና መጠጥ አድርጎ ለስጠባት ዕለት
    አቤቱ እናመስግንሃለ
    በስበስብካቸው ቅዱሳን ሐዋርያት ምስጋና እናመስግንሃለን
    ይህቺ ዕለት የምንድንበትን የዘለዓለምን ሕይወትን የምንወርስበትን ክቡር ደምህን ቅዱስ ሥጋህን በልትን ጠጥተን እንድን ዘንድ ስለወደድከን እናመስግንሃለን
    ቅዱስ ቁርባን የተስጠባትየመጀመርያው ዕለት ናትና
    ገበታውን ዘርግቶ ራሱ ምግብ ሆኖ
    እንካችሁ ንሱ ብሎ
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን የስጠንቅዱስ ሃያል ልዑል አምላክ ፈጣሪ እናመስግንሃለን
    በዚች በተቀደስች ዕለት ሁሉም በምስጋና ይቁም
    የተደረገልን ከምንስማው ካነበብነውም ከቃላት በላይ ነውና
    ዝም ብለን እናመስግነው
    ዕለተ ሐሙስ
    የቀን ቅዱስ
    ይቆየን
    መጋቢት 26 2016

  • @ShiferawElsa
    @ShiferawElsa 3 місяці тому +2

    May the almighty God bless you more and more. Thank you so much

  • @sanitemuhe115
    @sanitemuhe115 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 місяці тому +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin Be Unet 🤲🤲🤲🎉🎉🎉❤️❤️❤️🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @sisefru
    @sisefru 2 місяці тому +3

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mazafesaha3309
    @mazafesaha3309 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp2gz7fg1u
    @user-sp2gz7fg1u 3 місяці тому +3

    Yehe Hulu sil anenaw getaye hoy amsaginhalw❤❤❤ moten motkilny❤❤❤

  • @sanitemuhe115
    @sanitemuhe115 2 місяці тому +2

    ❤❤❤😢😢😢

  • @sofanityohannes206
    @sofanityohannes206 2 місяці тому

    A❤😢

  • @user-hv9vp8yx8f
    @user-hv9vp8yx8f 3 місяці тому +2

    Betam des yemil nw wendme enamesegnalegn Ewnet

  • @amarehiruy3247
    @amarehiruy3247 2 місяці тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፡የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባረክላችሁ፣አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር ይበለን::

  • @sanitemuhe115
    @sanitemuhe115 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @rgatkahsay4956
    @rgatkahsay4956 2 місяці тому

    Abyetu maregn lemalet dfretu atahu 😢😢😢😢

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 місяці тому +2

    🙏🙏🙏

  • @clmobiles7320
    @clmobiles7320 2 місяці тому

    Anen amen amen qal hyewte yasmalne mngst smayate yawrsln geta hoye marne yqere blne endbdlachene sayhone ende chrernteho😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Tragia-xp3jy
    @Tragia-xp3jy 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 2 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hv9vp8yx8f
    @user-hv9vp8yx8f 3 місяці тому +2

    Lela mexhafm be mot bashager demo benath

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f 2 місяці тому

    እናተንም ፅሀፋውንም እግዛብሄር ይስጥልን ግን ክርሲቲያኖች እራሳችን እጠይቅስቲ እውነትይሄሁሉ ዋጋ እደተከፈለለትሰው ነው እየኖርን ያለነው እኛስ በርባንን ካስፈቱ ከነዛ አይሁዶች በምን እንለያለን ነጠላ ለብሰን ቤቱ እንመላለሳለን ስንመለስ ሌላ ሲነጋ ሌላ ሲመሽ ብቻ እደኛ ሀፂያት ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን አሜን ክርስቶስ ከማይከብርበት ቦታ ይሰውረን ለንሰሀ ሞት ያብቃን እኔማ ልቤም ደዳና ነው አምላኬ ልቤን አራራው......

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 2 місяці тому +1

    ህምምም,,,,,,እየሱስ ክርስቶስን ልቤ ውስጥ ሳልከው (እውነትን ሰበከው) ውጤቱንም አንድ ቀን እመሰክራለሁ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 3 місяці тому +2

    😂🤲🙏

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +2

    ቤተሰብ ይቀጥላል ወይስ አለቀ ፕሊስ ምታውቁ ንገሩኝ ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +2

      ነገ ( ማግሰኞ ) ከምሽቱ 12:00 ክፍል 4 ይለቀቃል። ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!

    • @user-ur9kn5xm9o
      @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +1

      @@Meba_tv እናመሰግናለን በርቱልን !

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 місяці тому

    😢😢😢አቤቱ ማርን😢😢😢ክርስቶስ ሆይ በስምህ እታመናለሁ አድነኝ😢😢😢

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 3 місяці тому +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፡የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባረክላችሁ፣አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር ይበለን🤲😘🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ms2xw8ew7k
    @user-ms2xw8ew7k 2 місяці тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-li3xj8qs1f
    @user-li3xj8qs1f 2 місяці тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏