ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  11 місяців тому +72

    ክፉ አይንካችሁ ። ጥሩውን ያሰማችሁ።❤

  • @Yemaryamlij-iy1ue
    @Yemaryamlij-iy1ue 6 місяців тому +68

    የቀረበው ታሪክ የቅዱሳን ሐዋርያት ታሪክ መልካም ነው
    የቅዱስ ዮሐንስ ታሪክ ግን ጌታችን እራሱ እኔ እስክመጣ ይቆያል ብሎ የተናገረለት ነው (ስለዚህ፦ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም የሚለው ይህ ነገር ወደ ወንድሞች ወጣ ነገር ግን፥ኢየሱስ፦እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶኽ አለው እንጂ አይሞትም አላለውም።)ዮሐ21፥23
    ሞትን አላየ ዓለም ፍጻሜ የጌታ መምጫ ሲቅርብ መጥቶ ከሐሳዊው መሲህ ጋር ተከራክሮ ሰማዕት ሆኖ ያርፋል!
    ሌላው የታሪኩ ርዕስ
    "ልብ ሰባሪ" ባይባል መልካም ነበር
    ታሪካቸው ቢያሳዝንም ግን ልብን የሚያጸና ፥ የሚያበረታ እኛም እንደነሱ እንድንሆን የሚያስተምር እንጂ ልብን የሚሰብር አይደለም!
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @sewnetyilma
    @sewnetyilma 6 місяців тому +29

    የታሪክ አቀራረብህ መልካም ነው፣ነገር ግን ሃይማኖታዊ ትንታኔ ላይ ጥንቃቄ ያሻል፤ለምሳሌበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምሮ የዘብድዮስ ልጅ ሐዋርያው ዮሐንስ ሞትን ያልቀመሰና ተመልሶ መጥቶ ሞትን እስያይ ድረስ በብሔረ ሕያዋን እንደሚቆይ ይታወቃል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሠማልን!

  • @እየሩስአስፍ
    @እየሩስአስፍ 6 місяців тому +5

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን እረድኤት በረከታቸው ይደረብን💐💐💐💐💐💐

  • @millizetewahido7274
    @millizetewahido7274 8 місяців тому +7

    የዘብድዮስ ልጅ ዮሐንስ ከአራቱ ወንጌላውያን አንዱ ሲሆን ፤ በፍጥሞ ደሴት ሆኖ ራእይ ዮሐንስን ከጻፈ በኋላ አምላክ ወደ ወደደው ሰውሮታል እንጂ አልሞተም የሚሉ የታሪክ መዛግብት አሉና ይህንንም መርምር። የእኛም አባቶች ወንጌላዊው ዮሐንስ ልክ እንደነ ኤልያስና ሄኖክ ተሰውሯል እንጂ ሞትን አላየም ብለው ጽፈዋል። በመጨረሻ ዘመን ወደምድር መጥተው አፈርን ከሚቀምሱ(ከሚሞቱ) ቅዱሳን መካከል አንዱ ነው። ይህንንም ጌታ ራሱ ከሞት ከተነሣ በኋላ በጥብሪያዶስ ባሕር ለሐዋርያቱ ሲገለጥላቸው ቅዱስ ጴጥሮስ አንድ ጥያቄ ለጌታ አቅርቦ ነበር። ይኸውም ወደ ዮሐንስ እየጠቆመ "ይህስ እንዴት ይሆናል?" የሚል ጥያቄ ነበር። ጌታም ለጴጥሮስ ሲመልስለት "እስክመጣ ድረስ ቢቆይስ ምን አግዶህ?!" የሚል መልስ ነበር የሠጠው። ይህንን ታሪክ የዘገበልን ራሱ ዮሐንስም ነገሩን ሲያብራራው "ጌታ ለጴጥሮስ እስክመጣ ድረስ ቢቆይስ ምን አግዶህ? ባለው ጊዜ ይህ ደቀመዝሙር አይሞትም ማለት ነው የሚለው ነገር ወደ ወንድሞች አእምሮ ወጣ።" ይልና ፣ "ነገር ግን እስክመጣ ድረስ ቢቆይስ ምን አግዶህ አለው እንጂ አይሞትም አላለውም።" ብሎ ዘግቦልናል። (ዮሐ 20:21- 24)
    "ጴጥሮስም ዘወር ብሎ ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀመዝሙር ሲከተለው አየ። እርሱም ደግሞ በእራት ጊዜ በደረቱ ተጠግቶ 'ጌታ ሆይ አሳልፎ የሚሠጥህ ማነው?' ያለው ነበር።
    ጴጥሮስም ይህን ዐይቶ ኢየሱስን ፦ ጌታ ሆይ ይህስ እንዴት ይሆናል አለው። ኢየሱስም 'እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ ፣ አንተ ተከተለኝ አለው።
    ስለዚህ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም የሚለው ይህ ነገር ወደ ወንድሞች ወጣ። ነገር ግን ኢየሱስ 'እክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ' አለው እንጂ 'አይሞትም' አላለውም።
    ስለዚህ እነዚህንም የመሰከረ ይህንንም ጽፎ ያለ ይህ ደቀ መዝሙር ነው። ምስክርነቱም እውነት እንደሆነ እናውቃለን።" ዮሐ 20:21-24
    ሙሉ ንባቡ ይህ ነው። ዮሐንስ ሥጋ ለባሽ እንደመሆኑ በመጨረሻው ዘመን ከነሄኖክና ኤልያስ ጋር መጥቶ መስክሮ እንደሚያልፍ የታሪክ መዛግብት ይናገራሉ እንጂ ዮሐንስ እስካሁን ድረስ አልሞተም። ነገር ግን አምላክ ወደ ብሔረ ሕያዋን ሰውሮታል ብለን እናምናለን።
    ይህንንም ማጣራት ብትችል ጥሩ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያም የብዙ ስውራን ቅዱሳን ሀገር መሆኗን እናውቃለን። ለምሳሌ ቅዱስ ያሬድ መሰወሩን ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት በብዙ መልኩ ቢገልጹም እንደ ሜታፊዚክስ ያሉ ሳይንሶች ግን እውነት መሆኑን የደረሱበት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው።
    ስለዚህ ለማወቅ የምታደርገውን ጥረት እያደነቅሁ ብዙ መመርመር ግን ይጠበቅብሃል። ለምሳሌ ስለወንጌላዊው ማቴዎስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እንደነበር ምንም ያልከው ነገር የለም። በኢትዮጵያ በአክሱም አከባቢ ተዘዋውሮ ወንጌል ስለማስተማሩና በእስክንድርያ ስለመሰዋቱም ይነገራልና በታሪክ ትርክት መካከል ብዙ አወዛጋቢ ነገሮች ቢኖሩም በጥልቀት dimensionally መመርመር ይጠበቅብሃል።
    በተረፈ አሪፍ ነገር ነውና እያደረግህ ያለኸው በርታ ለማለት እወዳለሁ። 🙏

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 4 місяці тому +2

    Dese yelel gen Basamb ✝️✝️✝️ bilchu bet gameru video ke mazamur gara bete saruu ewanti das yelali yene hasb ke hatsafu hekerta🙏🏻✝️📚🥰🥰🥰

  • @human404ghost
    @human404ghost 10 місяців тому +11

    ታገለግለው እና እስከመጨረሻው ትከተለው ዘንድ በእርሱ የተመረጠች ነፍስ ምንኛ የታደለች ናት❤

  • @ShewaAlemasfaw
    @ShewaAlemasfaw 3 місяці тому +4

    ስለ ዘብድዮስ ልጅ ዮሀንስ ግን ስትናገር ስህተት አለብህ ወንድሜ ቅዱስ ዮሐንስ በፍፁም አልሞተም በፍጥሞ ደሴት የዮሐንስ ራዕይን ፅፎ እንደተሰወረ እንጂ እንደሞተ የሚናገር ቃል የለም እናም በኋላኛው ዘመን ከነብዩ ኤልያስ ፣ከሄኖክ ጋር ሰማዕትነትን ይቀበላሉ። ላጋራከን ታሪኮች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 11 місяців тому +28

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የአክስ ልጅ ነው ቅድስት ኤልሳቤጥ የእመቤታችን አክስት ናት እናመሰግናለን አቀራረብህ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን ፫

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 6 місяців тому +11

    ዋው ክርስቶስ እየሱስ ይገባዋል ,ተመስገን ስለመቀጠሎችህ ሐዋሪያቶችህ ተባረክ። አቅራቢዎች ጌታ ይባርካቹ።

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus 6 місяців тому +9

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ 11 місяців тому +10

    አቤት ተባረክ አቀራረብ ብትል እርጋታ አመሰግናለው በዚው ቀጥልበት❤❤❤

  • @MarEmanuel
    @MarEmanuel 4 місяці тому +1

    There is no Haji in Christian doctrine
    But spiritual trip pilgrimage (መንፈሳዊ ጉዞ) ነው የሚባለው

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz 11 місяців тому +3

    Please አትጥፋ እየጠበኩህ ነበር

  • @temesgenyilma3215
    @temesgenyilma3215 4 місяці тому +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ነገር ግን አንዳንድ ትንታኔዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሮ ተቀባይነት የላቸውም ለምሳሌ:- 1, ሐዋሪያው ወንጌላዊው ዮሐንስ ሞትን ያልቀመሰ ብቸኛ ሐዋሪያ ነው። 2, ኢትዮጵያ የአንድም ሐዋሪያ ደም አላፈሰሰችም በመሆኑም ሐዋሪያው ማቴዎስ በኢትዮጵያ ተሰይፎ ነው የሞተው የሚለው ስህተትነው በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @baroktamiruethiopia441
    @baroktamiruethiopia441 6 місяців тому +2

    ታኦሎጎስ ነባቤ መለኮት ወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ አልሞተም በክብር ተሰውሮ ነው ያለው ይስተካከል

  • @AsmeromH
    @AsmeromH 8 місяців тому +16

    ሐዋርያ ቅዱስ ዮሐንስ አልሞተም ተሰውሮ ነው። ቤተክርስቲያናችን እደዛ ነው የምታምነው እና ኣንተም ተባረክ ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏

  • @marthawolde7258
    @marthawolde7258 5 місяців тому +1

    Tebareku slakerebachuln gen lib sebari sayhon tilk edil nw

  • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
    @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ Рік тому +3

    በርታ ወንድማችን❤❤❤

  • @Mekdes2024
    @Mekdes2024 6 місяців тому +9

    ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ አልሞተም ተሰውሮ ነው ያለው!!

  • @TesfayeKirubel
    @TesfayeKirubel 11 місяців тому +11

    የታላቁ እስክንድር ታሪክን ጨርስልን እና የገንጊስ ካህንን ታሪክ ጀምርልን

  • @Gofrevival
    @Gofrevival 11 місяців тому +2

    Tolo tolo lekek please betelye about bible

  • @johni13
    @johni13 16 годин тому +1

    srah yileyal adkami new gn tolo tolo btlek legna betam arif neber

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary 11 місяців тому +5

    ግሩም ነው❤❤❤ በርቱልን

  • @selamawittafesse4576
    @selamawittafesse4576 5 місяців тому +3

    ፍፃሜያቸው መንግስተ ሰማይነው። ይህችን ምድር ንቀው የክርስቶስ ፍቅር ስለሚበልጥ።ዘላለማዊውን አይተዋል ።

  • @NahomZerihun-b2o
    @NahomZerihun-b2o 11 місяців тому +2

    የታላቁ እስክንድር ታሪክ ተውከው እንዴ

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  11 місяців тому +2

      አልተተወም የሚጋጭ ታሪክ ስላገኘሁበትና መጣራት ስላለበት ነው ያዘገየሁት

  • @Henokgetasew-ys8vk
    @Henokgetasew-ys8vk 11 місяців тому +2

    Sewya lamendenaw tolo tolo matlakaw

  • @worknehgetu8709
    @worknehgetu8709 5 місяців тому +1

    ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ አልሞተም

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 11 місяців тому +4

    ያው እንደ ሁልግዜው እየተገረምኩ በፍቅር ነው ያየሁት ተባረክ ወንድሜ

  • @bekiboss88
    @bekiboss88 11 місяців тому +1

    Bro betam konjo konjo video nw mseraw tolo tolo post aerig !!!!!!!!!

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ ante sew geta yesus sbek, sgawy mot le zelalem ye desta sfra new, amen !!!!!! YOHANS 17 . 3

  • @Mekdes2024
    @Mekdes2024 6 місяців тому +1

    "ዮሐንስ 21÷22-24"
    ፤ኢየሱስም፦እስክመጣ፡ድረስ፡ይኖር፡ዘንድ፡ብወድስ፥ምን፡አግዶኽ፧አንተ፡ተከተለኝ፡አለው።
    23፤ስለዚህ፦ያ፡ደቀ፡መዝሙር፡አይሞትም፡የሚለው፡ይህ፡ነገር፡ወደ፡ወንድሞች፡ወጣ፤ነገር፡
    ግን፥ኢየሱስ፦እስክመጣ፡ድረስ፡ይኖር፡ዘንድ፡ብወድስ፡ምን፡አግዶኽ፧አለው፡እንጂ፡አይሞትም፡
    አላለውም።
    24፤ስለ፡እነዚህም፡የመሰከረ፡ይህንንም፡ጽፎ፡ያለ፡ይህ፡ደቀ፡መዝሙር፡ነው፥ምስክሩም፡እውነት፡እንደ፡
    ኾነ፡እናውቃለን።"

  • @shewangzawetesema4657
    @shewangzawetesema4657 9 місяців тому +5

    ወንጌላዊ ቅዱስ ዩሐንስ ሞትን አልሞተም

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 6 місяців тому +1

    እኔ የምለው ፈጣሪ ነጭ እናቱ ነጭ ነብያቶች ነጭ: መላእክታኖች ነጭ ሐዋርያዎች ነጭ የተመረጡ ሕዝብ የሚባሉት ነጭ እንዴት ነው ነገሩ:: እኛ ጥቊሮች ከየት መጣን? ቻይና ጃፓኑስ ሕንዱ ላቲኖች ሠው አይደለንም? ሀይማኖት ግን ገራሚ አድሎ የተሞላበት ነው :: በጣም የሚያስጠላው ግን ዲያብሎስ ሰይጣን የሚባሉት ጥቁሮች ናቸው ::

  • @KonjitPawlos
    @KonjitPawlos 12 днів тому +1

    Kufu ayhikachu Tebarki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 місяці тому +1

    Ye gzabher kal not biznes , kbur mot and fit geta mayet enji
    Biznes akumu, hlfet mtlwat shiggr nat

  • @natinaleferam7953
    @natinaleferam7953 11 місяців тому +3

    ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ 👏👏👏👍

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 7 місяців тому +3

    ስላም ይሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኪ ውድ ጻጋ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤፣🎉🎉🎉

  • @TsgeShale
    @TsgeShale 4 місяці тому +1

    Wow

  • @danigetnet2813
    @danigetnet2813 5 місяців тому +1

    Ene gin yemredaw yohaness moto tenesto kemariam gar eden genet new yalew

  • @woolala2787
    @woolala2787 11 місяців тому +2

    Ebakeh wendeme ye eskenderen kefel 3 lekekelen mechershawen lekekelen

  • @meherat938
    @meherat938 9 місяців тому +4

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TemesgenGirmaDegisew
    @TemesgenGirmaDegisew 6 місяців тому +8

    አመን🥰
    አንተ ለነ አንዱ የእውቀተ ምንጭ በቃ ቃለት ያጥሩኛል ።ሰው ሁሉ እንኳ ስራህን ብጠላ እነ ብቻ እከተልሃለሁ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤

  • @DestaNegewo
    @DestaNegewo 6 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ በረከትና ረድኤታቸውን ያሳድርብን🙏🙏🙏 ግን እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ቅዱሳን ሐዋርያት ካረጁ በኃላ ነው ሰማዕትነትን የተቀበሉት?

  • @yohannestesfaye8165
    @yohannestesfaye8165 6 місяців тому +1

    ኢትዪጵያ ውስጥ ሐዋርያት አልመጡም እና ቢስተካከል

  • @TsedniyaTsedi-lk6db
    @TsedniyaTsedi-lk6db 11 місяців тому +2

    Betam bertalen mert adrgeh new yakrebkew enamsegnalen❤❤❤❤❤

  • @MindFK001
    @MindFK001 6 місяців тому +1

    ክርስቶስ ከ12(13) አመቱ እስከ 30ወቹ የት እንደነበር ከቻልክ ቪድዮ ስራልን። አመሰግናለሁ!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 5 місяців тому +1

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሐዋሪያቱ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይድርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @eyob8035
    @eyob8035 Рік тому +1

    ለምን ግን ቶሎ ቶሎ አሰራም

  • @AGoggleUser
    @AGoggleUser Рік тому +4

    "አሜን ❤️🇪🇹 መድሃኔአለም 🕊️ ክርስቶስ 🙏🏽 ለሀገራችን 🏰👫 ሰላም ✌️🌍 ያውርድልን 🙏🏽 ሀጢያትአችንንም 💕✨ ይቅር 📖✨ ይበልልን 💭💞
    እመአምላክም 🙏🏽🌟 በምልጃዋ 🕉️📿 አትለየን 😌💫
    ፃድቃን ሃዋርያትም❤
    አንተንም 👤🙌🏽 እንደዚህ አሰናድተህ 👣💪🏽 ስለምታቀርብልን 😇🙏🏽 እናመሰግናለን 🙌🏽🙏🏽 እግዚአብሔር 🙌🏽✨ ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽
    አሜን 🇪🇹🙏🏽"

  • @MulukenDebele
    @MulukenDebele 6 місяців тому +2

    Yematiyos amuamuat bethiopia nw ? Kehone Ethiopia andim yehawariya dem yalafesesech hager nat kemilewu gar ayikarenm

  • @teameeyob293
    @teameeyob293 11 місяців тому +2

    Betam des yemil tarik na des yemil kalat ameraret 🙏🙏👍👍 berta

  • @HanaTaye-ng2rh
    @HanaTaye-ng2rh 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ክፉ አይንካችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    4:42 4:44

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 6 місяців тому +1

    Hulum hawariat besemeatenet endarefu betechristian tastemeralech. Bereketachew yiderebin. Amen.🙏🙏🙏

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመስግናለን 😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤😢❤😢❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 6 місяців тому +1

    Mechereshachew be semaitnt yezelalem hiwet new!!!

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
    @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 6 місяців тому +2

    በረከታቸው ይደርብን

  • @alem-k2j
    @alem-k2j 4 місяці тому +1

    በጣም ደስይላል ቃለሂ ወት ያሰማልን

  • @Mekdes2024
    @Mekdes2024 6 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mahder-y6k
    @Mahder-y6k 11 місяців тому +1

    ወድማችን ያበርታህ መልካም ነው👍👍👍👍❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 11 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት የሠሰማልን 🙏 በእውነት እጅግ ድንቅ ገድል በረከታቸው አይለየን 🙏 ❤️

  • @AkemaSoul
    @AkemaSoul 6 місяців тому +1

    Christinaa yewaza aydelem,bekelalu egna gar alderesem...😢✝️

  • @Genet-y4r
    @Genet-y4r 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @selamawit-rw8vs
    @selamawit-rw8vs 3 місяці тому +1

    መጨረሻቸው በገነት ነው።

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @tesfujiru
    @tesfujiru 10 місяців тому +3

    ዮሐንስ ተሰውሯል ይባላል

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 6 місяців тому +1

    Ye kidusanu Bereket Yideribin Amennnnnnnnnnnnn

  • @Ask-qx1if
    @Ask-qx1if 3 місяці тому +1

    Betam astemari film new

  • @Saeid-wp5ib
    @Saeid-wp5ib 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 3 місяці тому +1

    AMEN AMEN AMEN ❤😢😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
    @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sancho-y9y
    @Sancho-y9y 6 місяців тому +1

    Yohanes wengelawi alemotem

  • @FesumeBafkadu
    @FesumeBafkadu 5 місяців тому

    እየሱስ ያድናል

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 7 місяців тому +1

    ጠፋችሁ ከሚዲያ በሠላም ነው

  • @FunnyCrocodileHiding-nj7wv
    @FunnyCrocodileHiding-nj7wv 5 місяців тому +1

    አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 6 місяців тому +1

    Tank you brother

  • @Mekdes2024
    @Mekdes2024 6 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @DivineConnectionprayerteam11
    @DivineConnectionprayerteam11 6 місяців тому +1

    ተባረኩ

  • @abrhamehailu1991
    @abrhamehailu1991 6 місяців тому +1

    11 nachew.. yihudama yihuda new

  • @اياحبي
    @اياحبي 11 місяців тому +1

    ❤❤❤betam betemesto new msemah wendm fetar abzto ybarkh
    ene yepawlosn btseraln bettna eteykhalew

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 5 місяців тому +1

    Wow dinq new ❤

  • @niguseamare8956
    @niguseamare8956 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariamgugsa16
    @mariamgugsa16 6 місяців тому +1

    አናመሰግናለን ቀጥልበት ❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏እሜን ፫❤❤

  • @YoditTewolde-y7n
    @YoditTewolde-y7n 5 місяців тому +1

    Ye hawary Paulos

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 11 місяців тому +1

    ❤🤝

  • @addistips7316
    @addistips7316 7 місяців тому +1

    bro lemn lela chanale kefete film terka seralnm demt wow nw

  • @ayelignfissha6381
    @ayelignfissha6381 10 місяців тому +1

    ብርቱ

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 5 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @mekidesshengew
    @mekidesshengew 9 місяців тому

    Enmsgenlen wendimchen barta dess yelel

  • @genetAbdissa4
    @genetAbdissa4 6 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abrehamwolde8590
    @abrehamwolde8590 7 місяців тому +1

    Enem lagtaye maqalat yehunlegn

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 7 місяців тому

    ሕይወትህና ዘመንህ ይባረክ ልብን የሚነካ ትርክት ነው ያቀረብክልን። በእንባ ነው ያዳመጥኩት። ተባረክ።

  • @hermelagigar3694
    @hermelagigar3694 11 місяців тому

    Betam mert new berta
    Ene hasab almakef ye betkerstiyan wana wana gubayewochn betseralen

  • @Meron-gx8ww
    @Meron-gx8ww 5 місяців тому

    መጨረሻ ሳይሆን መጀመሪያቸው ነው

  • @MelatAtaklti-p1t
    @MelatAtaklti-p1t 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @BDi-z4p
    @BDi-z4p 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 5 місяців тому

    ቃልሂወት ያሰማልን በረታ ብሮ ❤

  • @EmuyWuba
    @EmuyWuba 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @tadiosshewarega47
    @tadiosshewarega47 5 місяців тому

    ድንቅ አቀራረብ
    ተባረኩ