አስገራሚ የገጠር ሰርግ ጭፈራ አጥንት ወገባቸው የለውም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 314

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Рік тому +8

    ሲያምሩ ግን ምን ታደርገዋለህ በጣም አጭር ናት ወርቃማዋ ጊዜ ወጣትነት ካለፈች በሁዋላ እኔ ነበርኩ ታስብላለች አሁን እነዚህ ውብ ወጣቶች ከአምስት አመት በሁዋላ ሲያውት እውነት እኛ ነን ይላሉ በተረፈ ወሎየ ያልሆንክ ይቁጭህ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 6 місяців тому

      በጣም

    • @HawultAli
      @HawultAli 3 місяці тому

      እኳንምወሎየሆኩአይስደት

  • @Fatimahahmed-ow2lc
    @Fatimahahmed-ow2lc 11 місяців тому +1

    የኔሸጋ ወንዲም አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ አጎታችን አላህ አፈሩን ያቅልለት አንተን ተክቷልኮ የኔ ሸበላ

  • @MarySayel
    @MarySayel 7 місяців тому +6

    ወየውአማራስማችንእራሱሲምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 2 роки тому +2

    ኡኡኡ አንገቱን አይመውምደ ዋው ገጠር ባልሆን ይቆጨኝነበር ደሞቸ ትለያላችሁ

  • @RiyazRiyaz-o9s
    @RiyazRiyaz-o9s 2 місяці тому +1

    ተመልካቾች አንገታቸው በሮ እሥከሚሄድ ነው እንደ እምጠብቁት አታግዟቸውም

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 8 місяців тому +2

    ሁሴን ኑርየዋየ ያገሪልጅዋ ያገሪ ሰርግነው አይይይ ስደት የስራህን ሁሴንየ አተከለለህኮ ሰርጉ ደስ አይልም ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovemama3294
    @lovemama3294 Рік тому +2

    የኔ ሸጋወንድም ማሩኑርየ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ አጎትህ አንተን ተክቶ ነው የሄደው ሁሴን ሽጋው አይይይ እንደው ከሰውአይን አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ሎላ ምን እላለሁ

  • @ናፍቆቴ.ሀላሌ
    @ናፍቆቴ.ሀላሌ 2 роки тому +8

    እረ ኡኡኡኡኡኡ አገቱ ተቀነጠሰብን እረቀስ በለው መቸው ሰው አይሆንም ሁልመናው ተበጣጥሷል የኔ ዘካቶች ይመቻችሁ

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  2 роки тому +1

      ሳይጨፍሩ ሲቀሩ ነው የሚያማቸው

    • @هيدراال
      @هيدراال 2 роки тому +1

      👍👍🌷🌷💪💪🥰🥰👍👍

    • @SAaa-ss3pf
      @SAaa-ss3pf Рік тому

      ​@@tube--jemalsedomatube3445😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AkraamSs
      @AkraamSs 11 місяців тому

      @@tube--jemalsedomatube3445 የየት ሀገር ልጆቺ ናቸዉ ስደት አላየዉም ወገቡን

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Рік тому +1

    የድሮችኬነበረ እረዝሙአይይ❤ ናፍቆቴን አባስክብኝ አተ

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  Рік тому +1

      ቻይው 😁😁

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Рік тому

      @@tube--jemalsedomatube3445 እሱማ እማይቻልየለም

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Рік тому

      @@tube--jemalsedomatube3445 ደሞማለነው አዳድ ሰርግም እዳለ በገጠሩ እየሄድክ

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Рік тому

      @@tube--jemalsedomatube3445 ላክልን በጎሊኖ በጎራርባ እሽ

  • @susuwude1000
    @susuwude1000 Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉ😎💃ስዊት ማሮቺ ናቺሑ 🥰

  • @hayuhabeshawit5203
    @hayuhabeshawit5203 Рік тому +1

    ወድልይ ረጋብሎ ሲጨፍርነዉ ደስየሚለዉ

  • @mohmedabdo2786
    @mohmedabdo2786 Рік тому +4

    ስደት ያላየው ወገብ ነው አባቴ

  • @SeydGumsta
    @SeydGumsta Рік тому +4

    የኔ አገር ልጆች ናቸው ደስ ይላሉ

  • @h8272
    @h8272 Рік тому +1

    አይ ስደት ይብላኝልሕ እኔም ወድሜ ሲያገባ የለሑም ድፍን ሰባት አመቴ ስደት ለሁለት አመት ብየ ወጥቸ ቀልጨ ቀረሁ መድና ላይ

  • @እሙሱስዋ
    @እሙሱስዋ Місяць тому

    የኔአገቶይማም እሱስበስደትምሁኖይዘናከትበታልወድምነቴ

  • @الحمداللهعلكلحل-ز7ض

    የትአገርነዉ ሲድዉ አልቀረም. እደ እኔ ኢቶ እያለሁኮ. ተከልክሎ ነበር

  • @ManUnited-g4i
    @ManUnited-g4i Рік тому +2

    ❤❤ታአምር ነው ራሴን ታዘብኩት

  • @NawaMawa-c2p
    @NawaMawa-c2p 3 місяці тому

    ዉዲያገርልጆች በያላችሁበትአላህ ይጠብቃችሁወዲሞቸንምአየሇቸዉ

  • @zinetmohammed5647
    @zinetmohammed5647 2 роки тому +25

    ሰደት ያላየዉ ወገብ እኔስ ከቅምጤም በስት መከራነዉ የምነሳዉ😢😢😢😔🥺,እኔም እደዚህ ነበርኩ ስደት ሳልመጣ አሁንስ አይይይይ😢😢😢❤🥰

  • @h8272
    @h8272 Рік тому

    ማሻአላ ይህ ስደት ያላየው ወገብ የኔስ ደርቋል ይችላሉ ወላሒ ደስ ሲሉ የኛ ሀገርስ አገድምደ አታሳየነም ሃራን ወላ ሀገሬ ናፍቆኛል ሃራዋ

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  Рік тому +1

      አሁንማ እኔ ስዴት ላይ ነኝ

    • @h8272
      @h8272 Рік тому

      እይዋ ስደት ነህ ማለት ነው ሀገር መስለህኝ ነው ይቅርታ አይዞን

  • @ابومبارك-و6ث
    @ابومبارك-و6ث 2 роки тому +1

    መሽአላህ ዴስይላል ዋወ እርጀማል አትምእያልከ

  • @አሊሻነኝየሀራው
    @አሊሻነኝየሀራው 5 місяців тому

    ኦኦ ያልሸና እረኛ።ከወደ ወገቡ ያስታውቃን እሪእሪ😂😂😂😂😂😂

  • @omerloveb3919
    @omerloveb3919 Рік тому +1

    ጉሪያ ነው ወይሥ ጭፈራ😂😂 ኡኡ ያዝ

  • @Nነኝተስፈኛዋ
    @Nነኝተስፈኛዋ 2 роки тому +1

    ዋዉ🥰🥰🥰🥰አይዞህ በረታ ጀምየ

  • @klkdn-tf9jj
    @klkdn-tf9jj Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትችላላቹሁ የአገር ልጆች

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 2 роки тому +4

    አተስ አላገባህምደ ካላገባህ ሰርግህን እድትልክልን

  • @ጦይባ-ገ5ቐ
    @ጦይባ-ገ5ቐ Рік тому +1

    እደው ወይኔ አንገታቸው ተቀነጠሰኮ 😳😳😳🥰🥰🥰🥰😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 2 роки тому

    ጀም ደምረኝ እሲ ዋው ያምራል አማራ

  • @سبحانالله-ق9ص4ع
    @سبحانالله-ق9ص4ع 5 місяців тому

    ወገብ አለ ሀዪን ያወጣቹሁ❤❤❤❤❤

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق Місяць тому

    እዴህ ተዉዛዉዘዉ ቁመዉ ይህዳሉ አጥታቸዉ እሚገኝ አይመስለኝም

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Рік тому

    የየትነው

  • @nuranura162
    @nuranura162 2 роки тому

    የትሀገርናቸው

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q Рік тому +1

    እናት የላቸውም እንዴ? ፀጉራቸው የሴጣን ወንድም ይመስላል የኔ ልጃች አውሮፓ ተወልደው
    አግብተው ወልደዋል በአበሻ በሃል ነው ያደጉት

  • @rgcchd8323
    @rgcchd8323 2 роки тому +3

    አሏሁመ ኢህድና ፈመን ሀዳይት

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому

    ኧረ ኡኡኡ እነሱ እደዚህ ለሆኑ እኔን ወገቤን አመመኝ😁

  • @HabtamGoshu-di4nt
    @HabtamGoshu-di4nt Рік тому

    Waw sitamir kayin yawtachihu

  • @BeleteAsnakew-e9g
    @BeleteAsnakew-e9g 6 місяців тому

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ

  • @MersalHbash-lx9ys
    @MersalHbash-lx9ys 6 місяців тому

    😮😮😮😮😮ዳሩን አዱን

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo 11 місяців тому

    ይመቻችሁያራዳልጅቀያይለባሽ❤❤❤❤❤

  • @Stgcdhv
    @Stgcdhv 19 днів тому

    የዛሬን አያርገውና እኛም ኢቶሳለን አይይይይይይይይ ሰደት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @leulsegedtesfaye5293
    @leulsegedtesfaye5293 2 роки тому +4

    እረ ወየው እነቱ ይሠራል እውነት በጣም ነው የምታምሩት

    • @EmanEman-cf5ve
      @EmanEman-cf5ve Рік тому +1

      እኔም በጣምነው የምወደው ጭፈራ በጣም ነው የምታምሩት

  • @ኡሙፈራህ-ተ1ኸ
    @ኡሙፈራህ-ተ1ኸ 2 роки тому +1

    በርታ ወድማችን

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 роки тому +1

    ሰያው የኔ ውብ😍

  • @JjhDfg
    @JjhDfg 2 місяці тому

    መሻአላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidNurye-mr8ot
    @SeidNurye-mr8ot Рік тому +1

    ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @AshaDxb-m6n
    @AshaDxb-m6n Рік тому

    እሰይወሎመሆንእኮመታደልነዉ

  • @Shambel-fu6fw
    @Shambel-fu6fw Рік тому

    ይህ ጭፋራ አይደለም ዛር ነው😮😮😮😅😅መቸም ተኝተው ሲነሱ ስው አይሆኑም ተስባበሩ😅😅

  • @AminaAmina-by1xc
    @AminaAmina-by1xc 2 роки тому +2

    ውድድድድድድድድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @መሲነኝየሌንጮዋ
    @መሲነኝየሌንጮዋ 2 роки тому +1

    አቤት ስደትያሌየው ሰውነት ቅልጥፍናው የኛማ ገሮል የመዳምስራ

  • @DjdgfDhsgd
    @DjdgfDhsgd Рік тому

    የሄን ሰርግ ሀገሬ ሁኘ በልቻለሁ አሁን ግን 😢😢

  • @rygvhjg1740
    @rygvhjg1740 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢

  • @GgxYhhx
    @GgxYhhx 5 місяців тому

    መገን ማሀል ኮፎ ❤❤❤❤❤

  • @ሚጣነኚ
    @ሚጣነኚ Рік тому

    ግንዛርነውጅጭፈራአይደለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @AyekenWelo
    @AyekenWelo Місяць тому

    ምሥኪንታይንያውጣችችሁ

  • @gshbxn4128
    @gshbxn4128 Рік тому

    ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የመርሳ አባገትየ ይመቻችሁ ውርቆቸ💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @RmgfShcf
    @RmgfShcf 11 місяців тому

    እረውርይይይይይ ወገብ አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MrVip-c4t
    @MrVip-c4t 10 місяців тому

    የኔውድሰያነቴ የኔውድ የኔአንገታም የብቻየ ባሉካየ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeenathT-t9x
      @ZeenathT-t9x 10 місяців тому

      ማንኛውነዉባልሽ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ወየው ሁሴን ኑርየዋ የኔማር የኔልዩ ወድም 💖💖💖💖💖💖💖 ወላሂ ናፍቆኝነበር ስላየሁት ደስብሎኛል 💋💋💚💚💚💚💚

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  2 роки тому

      በጣም ምርጥ ፀባያተኛ ከምነግርሽ በላይ ምርጥ ልጅ ነው ሁሴን ኑርየ

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 роки тому

      @@tube--jemalsedomatube3445 ወድሜነው ወላሂ በጣም የምሳሳለት በጣም ተጫዋች ፀባየ ሰናይ ነው አላህ ይጠብቅልኝ 🙏💞💞💞

  • @RHfsr
    @RHfsr Рік тому

    የኔናፍቆት ስደት ማኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RiyazRiyaz-o9s
    @RiyazRiyaz-o9s 2 місяці тому

    እኔንም ባሥጨፈሩኝ አሁንሥ

  • @dhxhxdyd686
    @dhxhxdyd686 2 роки тому +1

    ጀምየ እደናችሁ

  • @FathemaAmar
    @FathemaAmar Місяць тому

    ውብ ናችሁ

  • @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ
    @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ Рік тому

    ወሎየነት❤❤❤👌

  • @sarabidiya3749
    @sarabidiya3749 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ትዝታየገጠርሰርግ❤❤❤❤❤

  • @zeah22
    @zeah22 2 роки тому +1

    hhhhh mashallah stlu tnshi enkuwan atafrum

  • @zezes-g4209
    @zezes-g4209 7 місяців тому

    በጣምነዉደሥየሚሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Ereferefe
    @Ereferefe Рік тому

    ይመቻቹህ

  • @Salman-hs3xw
    @Salman-hs3xw 6 місяців тому

    ያገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    አይ እድሌ የሞተውን ወድሜን አየሁት ማሩ ይማምዋ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅህ እደናፈከኝ ቀረህ 😢😢😢💔💔💔💔😔😔 ምነው በቀረብኝ ይሀን ቪድዮ ባላየሁ ቢቀርብኝ እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ኡምመሁባ
      @ኡምመሁባ 2 роки тому

      አይዞሽ እህት አላህ ይራሀመው ዱአ አድርጊለት አችንም ሶብሩን ይወፍቅሽ ሁቢ ሁላችንም ወደዛው ነን ማንም የሚቀር የለም

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  2 роки тому +1

      እህትዋ ይቅርታ አድርጊልኝ ስላላወኩ ነው የለቀኩት አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀው አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህት አለም፡፡ የዘንድሮው ቀን በሁሉም ነው የኔ አጎት ሙሉ ቤተሰቡን አጥቷል፡፡ የባሰ አለና አልሀምዱሊላህ በይ የኔ እህት፡፡

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445  2 роки тому

      እውነትሽን ነው እህት የሚቀር ማንም የለም፡፡

    • @temustudio263
      @temustudio263 2 роки тому

      😭😭😭

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 роки тому +1

      @@tube--jemalsedomatube3445 እረ ይቅርታ ማለት አያስፈልግም ወድምዋ ችግር የለውም እሱን አላህ ይረሀምውጅ ያው እኔ አይቸው ማለፍ አላስችለኝ ብሎነውጅ የኮመትኩት 😢😢😢

  • @WerkuEdale
    @WerkuEdale 11 місяців тому

    Tchlalachhu wedmochi❤❤❤❤❤❤❤

  • @s0ebleseid130
    @s0ebleseid130 2 роки тому +2

    እረ ቀጨውን ወደድኩት❤❤🙆🙆👌

  • @طيبهمحمد-ي1ز
    @طيبهمحمد-ي1ز 2 роки тому +8

    ያገሬ ልጆች ሰርጉ ያክስቴ ልጅ ነው መርሳ የዛሬን አይበለውና ወድሜንም አየሁት ግን አሁን ሙቶብኛል በጁታው ምክኒያት እስክሳ እሚሉት አይደሉሞ ወዳ ማዶ የቆመው የናቴ ሽታ እደናፈቀኝ ቀረ አድ ብቻ ቆይ አጣሁት ስስቴ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 2 роки тому +8

    ኡኡኡኡ ልጆቹ ጤነኛ ናቸው 🙄🙄ይሄ ጭፈራ አይደለም ዛር ነው 😂😂😂

  • @ahamedkhan5993
    @ahamedkhan5993 Рік тому

    ያገቱስነገር

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Рік тому

    😂😂ይሄጭፍራሳይሆንእብደትጨምረነው

  • @zabiibamohamed272
    @zabiibamohamed272 2 роки тому

    ደስስትሉከአይንያውጣቺሁ

  • @hayuhabeshawit5203
    @hayuhabeshawit5203 Рік тому +1

    😂😂እሄየማበድነዉ ቱ

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 2 роки тому +1

    ይሰጠችሁአባታምረላችሁ😮😮😮😅😅😮😮😢

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 7 місяців тому

    እኔ ኮሜቶች መጋ ጉንብ ሁላ አረ አላህን ፈሩ ሞሰሊም እንድህ አድረጎ ልቡን አያጣም በዳንሰ

  • @እቀልቀልየመርሳዋ
    @እቀልቀልየመርሳዋ 2 роки тому +1

    ሰይድ ይማምና ሁሴን ኑርየ ትዝቶቸዋ ንፍቅ ኖ ያላችሁን 😥😥😥

    • @zzx4738
      @zzx4738 Рік тому +1

      ማሩ ይማምዋ 💔💔💔 አይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
      @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ Рік тому

      የት ሃጋር ነው ሰይድ ይማም የሚባለው ላውቀው አልቻልኩም ኡፍፍፍ አላህ ይዘንለት

    • @Fatimahahmed-ow2lc
      @Fatimahahmed-ow2lc 11 місяців тому

      እኔም ናፍቆት ልሞትነዉ የኔ ዉዲ ማሩኑርየዋ አየስደት

  • @fozifozi2172
    @fozifozi2172 Рік тому +3

    አለህን ፍሩ ወላሂ

  • @FhffHfgh-i7c
    @FhffHfgh-i7c 10 місяців тому

    እናተደሞሴተየለችሁምደ❤❤❤❤❤

  • @SeydGumsta
    @SeydGumsta Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያቺዉነኚ
    @ያቺዉነኚ 7 місяців тому

    ተመቺቶኛል

  • @WtsSre
    @WtsSre Рік тому

    ሙዚቃውትዝታታታታታታአይይይይ😊

  • @yeueqf5043
    @yeueqf5043 2 роки тому +1

    ወይ ደሰ ሲሉ❤❤

  • @KsaSkska
    @KsaSkska 6 місяців тому

    🎉ይመቻችሁ

  • @YehualaGelagl-od1ph
    @YehualaGelagl-od1ph Рік тому

    ይለያል የናተስ

  • @rerem1428
    @rerem1428 5 місяців тому

    ሰምቡ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    አይ ሙዚቃ ጋርኮን አንስማማም

  • @hrhfd4465
    @hrhfd4465 2 роки тому

    ማሻአሏህ👍👍👍

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 2 місяці тому

    ተጋጭታችሁ እንትፈነከቱ

  • @meleswelday1625
    @meleswelday1625 2 місяці тому

    𝒀𝒔𝒂𝒌𝒆𝒍𝒈𝒏𝒂𝒍 𝒃𝒍𝒐 𝒚𝒆𝒎𝒔𝒆𝒓𝒂𝒘𝒏𝒂 𝒃𝒆𝒍𝒂𝒃𝒆𝒕𝒖 𝒚𝒆𝒎𝒂𝒚𝒅𝒆𝒓𝒂𝒅𝒆𝒓 𝒔𝒆𝒘 𝒅𝒆𝒔 𝒚𝒍𝒆𝒈𝒏𝒂𝒍 .

  • @كريمةال-خ3خ
    @كريمةال-خ3خ 2 роки тому +2

    በለው😂😂🤪🤪ያዝ🤔

  • @አኢሻየረሡልአማና

    ተረፍቺሇል ግን🤔🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌

  • @fozifozi2172
    @fozifozi2172 Рік тому +4

    ሙዚቃ ሀራም ነው ወድሜ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому +1

    Wooooowwwwwww jemee

  • @SaraSara-sk1wn
    @SaraSara-sk1wn Рік тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍

  • @remlakongo419
    @remlakongo419 2 роки тому +1

    ኧረ ጉዴ ምን ጠጥተው ነው ግን ቢስሚላ

  • @tube--jemalsedomatube3445
    @tube--jemalsedomatube3445  Рік тому

    thanks