Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማሚሰርግ ትዝታብቻ ወድሙቸ አላህይጠብቃችህ ውበትከጀግንነት ያደላችህ ያገሪልጅች
እምለቃቸው የገጠር ትዝታ ናቸው ደስ ሲሉ በርታ ለቤትህ አደኛ ነኝ
አብሽርርርር ኢንሻአላህ
@@tube--jemalsedomatube3445 በዚህ ሰአት አተኙም ኢቶዎች መሸአላ
አንተኛም አወ
@@tube--jemalsedomatube3445 ደስ ይላል እስከዚህ ሰአት እማ ከተቀመጣችሁ ፊትኮ እኛ ዶሮቹ ሲሰፍሩ እኛም እተኛ ነበር ግዜው ተቀይሯል ማለት ይቻላል እድሜያችን አለቀ በስደት እኛም ላገራችን ያብቃን አሚን በሉ ስደት ያላችሁ
ኢንሻ አላህ አይዟችሁ
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያዲርግል
አጀብብብ ወላሂ ምንልበል ቃላት ዬለኝም ዝብዬ ልመልከት አይይይይይ ትዝታ
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ💕💕💐ሙሺሮ ቹንም አላህ ያልምዳቸው ዋውውውውው የኔ ውዷች ወሎ የነ ሸግየ ሀገር🙏
ወይ ንሮ ተወዷል እያሉ እኛ ገብተን እዳናገባ አረጉን እዛ ያለሠው የየት አገር ነው በአላህ ታምራላችሁ ምርጦችዬ
እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔስ ሀገሬ ሀራዬ ባይኔዞረችብኝ. ጭራሽ ይሄን ሳይ ትዝታው ጎዳኝ
አይዞሽ ለኸይር ነው ከማንም ሀብታም ሀገር ድሀዋ የራስ ሀገር ትናፍቃለች
@@tube--jemalsedomatube3445 እደው በጣም ጀሜዬ
እዴውዴስይላል መሽአላህ አይይይልጀነት ኖሪበነበር እናም ጀምየ ሽኩራን ሀቢ ቢ በጠምነውዴስያልኝ
ምንም አደል
ማሻአላወከባችሁ👍❤❤❤❤
ያምራል እድግበሉ❤❤❤
አይ አገራችን አሏህ ሰላም ያድርግሺ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የነብያት_ታሪክ #ነቢየሏህ_ሱለይማን_ዐለይሂ_ሰላም ክፍል 1⃣ ዳዉድ ከሞተ በኋላ ዙፋኑን የዳዉድ ልጅ የሆነው ጥበበኛው እና ብልሁ ሱለይማን ወርሶታል።ግዛቱንም በጥሩ ሁኔታ በማስተዳደር ላይ ይገኛል።በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን እጁን ወደ ጌታው በመዘርጋት፦"ጌታዬ ሀፅያቴን ይቅር በለኝ።ከኔ በኋላ ለሚመጣ ትውልድ በሙሉ የማይገባ የሆነንንም ንግስናን ስጠኝ" በማለት ተመፀነ።አላህም ለያንዳንዱ ነቢያት ዱዐቸውን እንደሚቀበለው ሁላ የሱለይማንንም ዱዓ አላህ ተቀብሎት፤ ንፋስን ሱለይማን ወደሚያዘው መንገድ እንዲነፍስ፣ሰይጣናትንም በሱለይማን ቁጥጥር ውስጥ አድርጓቸው እሱ ያዘዛቸውን እንዲፈፅሙ፣ ግዴታ አደረገባቸው።በመቀጠልም የወፎችን እና የእንስሳቶችንም ቋንቋ በሙሉ አሳወቀው።ሱለይማንም አላህ በሰጠው ወደር የለሽ ፀጋ አላህን አመሰገነው።ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን ወታደሮቹን(ሰይጣናትን፣ጂኒዎችን፣ ሰዎችን...ብዙ እንስሳቶችን) ሰብስቦ በመጓዝ ላይ ሳለ አንዲት ጉንዳን ለሌሎች ጉንዳኖች፦"እናንተ ጉንዳኖች ሆይ !!! ሱለይማን እና ወታደሮቹ እየመጡ ነው። ሳያውቁ በእግሮቻቸው እንዳይጨፈላልቋችሁ፤ ወደየቤታችሁ ግቡ" በማለት ስትናገር ሰማት።ይሄን ሲሰማ ሱለይማንም ፈገግ አለ'ና፦"ጌታዬ ሆይ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን እና የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሠራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ" አለ።ሱለይማን ሰራዊቶቹን ከሰበሰበ በኋላ የቀሩትን ማጣራት ጀመረ።ሁሉም መጥቷል ግን አንድ ሁድሁድ የተባለ ወፍ አልታየው ከዚያም፦"ሁድሁድ ለምን አይታየኝም!!! ወይስ ራቅ ብሎ ሄዶ ነው? ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ(ምክንያት) ይመጣኛል"አለ።ከዚያም በማግስቱ ሁድሁድ መጣ'ና ሱለይማን ፊት ቆመ።ሱለይማንም የት እንደነበር ሲጠይቀው ሁድሁድ፦"እኔ ሰበእ የሚባል አካባቢ ሄጄ ነበር።አንድ ሁሉ ነገር የተሟላላትንም ንግስት አገኘሁ፣ትልቅ የሆነም ዙፋን አላት።ነገር ግን እሷንም ሆነ ህዝቦቿን ለአላህ መስገድ ሲገባቸው ለፀሀይ ሲሰግዱ ተመለከትኳቸው" አለው።ሱለይማንም፦"እስቲ ይህን ደብዳቤ ይዘህ እሷ ዘንድ ወስደህ ጣለው።ከዚያም ራቅ ብለህ ምን እንደሚከሰት ተመልከት።እውነት እንደተናገርክ እና እንደዋሸህ እናያለን" አለውሁድሁድም የሱለይማንን ደብዳቤ ይዞ ወደ ሰበእ ምድር ይከንፍ ጀመር። ልክ የሰበእን ምድር እንደረገጠ ወደ ንግስቲቱ ቤተ መንግስት በመግባት ንግስቲቱ ፀሎት ላይ ባለችበት ሁኔታ ሱለይማን የላከውን ደብዳቤ ጣለላት።ንግስቲቱም ፀሎቷን አጠናቅቃ ቀና ስትል ይህን ደብዳቤ መሬት ላይ ወድቆ አገኘችው።ደብዳቤውንም ከፍታ ስታነበው፦"ይህ ከሱለይማን የሆነ መልዕክት ነው።በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ በእኔ ላይ አትኩሩ፡፡ ታዛዦችም ኾናችሁ ወደኔ ኑ!" የሚል መልዕክት አነበበች።ይህን መልዕክት እንዳነበበችውም ወዲያው አማካሪዎቿን እና የጦር መሪዎችን በመሰብሰብ ስለጉዳዩ አማከረቻቸው።እነሱም ጉዳዩ ካዳመጡ በኋላ፦"እኛ የበርካታ ወታደሮች ባለቤት ስንሆን ከባድ ጉልበትም አለን። መብቱ ያንች ነው የፈለግሽውን እዘዢን እኛ እንፈፅመዋለን" አሏት።እሷም፦"ንጉሶች አንድን ከተማ ገብተው ከወረሩ ያን ከተማ እንዳልነበረ አድርገው ያበላሹታል።የከተማይቱንም የተከበሩ ነዋሪያንን ያዋርዳሉ። ስለዚህ እኔ አገልጋዮቼን በርካታ ስጦታዎችን አስጭኜ ወደ ንጉስ ሱለይማን ዘንድ እልካለሁ።ከዚያም ስጦታውን የወሰዱት አገልጋዮች በምን እንደሚመለሱ አያለሁ" ብላ በመወሰን የአማካሪዎቿን ሀሳብ ውድቅ አደረገች።በማግስቱም የንግስቲቱ አገልጋዮችም የተጫነላቸውን የስጦታ መዐት ጭነው ብዙ ከተጓዙ በኋላ የሱለይማንን ግዛት ሲገቡ በሚያዩት ነገር ሁሉ በጣም ተደመሙ።ልክ ከተማዋን እንደደረሱም የጫኑትን ስጦታዎች እየነዱ ወደ ሱለይማን ቤተ መንግስት ገቡ።ሱለይማንም ስጦታውን እንደተጫነ መልሱላት ብሎ እሷ እና ህዝቦቿ በአላህ የማያምኑ ከሆነ መቋቋም የማይችሉትን ወታደር አሰልፎ እንደሚመጣባቸው መልዕክት ላከ።ስጦታውን ያመጡት መልዕክተኞች ስጦታውን ይዘው ከቤተ መንግስት ግቢ ልክ እንደወጡትም ሱለይማን ሰራዊቶቹን ሰብስቦ፦"እናንተ መኳንንቶች ሆይ! ንግስቲቱ እና የንግስቲቱ ህዝቦች ሙስሊሞች ኾነው ሳይመጡኝ በፊት የንግስቲቱን ዙፋን እዚህ የሚያመጣልኝ ማንኛችሁ ነው" ሲል ተናገረ።በስብሰባው ጂኖች...ሸይጣኖች...ብዙ ፍጥረታት ነበሩ'ና አንድ በጣም ሀይለኛ ጂን ቆመ'ና፦"አሁን ቁጭ ካልክበት ዙፋን ከመነሳትህ በፊት እኔ ሰበእ ሄጄ የንግስቲቱን ዙፋኑን ላምጣልህ፤ እኔም ታማኝ እና ሀይለኛ ነኝ" አለው።አንድም የአላህን ስሞች ሁሉንም ጠንቅቆ የሚያውቅ እና ዱዓው ሙስተጃብ የሆነ ሰውዬ በመሀከላቸው ብድግ አለ'ና ለሱለይማን፦"እኔ አይንህ ከመርገብገቡ በፊት ዙፋኑን ፊትህ አስቀምጥልሀለሁ" አለ'ና ሱለይማን የአይኑን ቆብ ዘግቶ እስኪከፍት ድረስ የንግስቲቱ ዙፋን ፊትለፊቱ ቁጭ ብሎ አገኘው።ሱለይማን ይሄን ሲመለከት፦"ይህ ከጌታዬ ችሮታ ነው፡፡ የማመሰግን ወይም የምክድ መኾኔን ሊሞክረኝ (ቸረልኝ)፡፡ ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው(ጥቅሙ) ለራሱ ነው፡፡ የካደም ሰው ጌታዬ ከእርሱ ተብቃቂ ቸር ነው" በማለት ጌታውን አመሰገነ።ከዚያም ሱለይማን ጂኖችን፦"ባህር ላይ መስታወት በማንጠፍ እዚያ መስታወት ላይ ይሄን ዙፋን አስቀምጡበት" አላቸው።ጅኖችም በሱለይማን ትዕዛዝ መሰረት ባህር ላይ መስታወት በማንጠፍ ዙፋኑን መስታወቱ ላይ አስቀመጡት።ንግስቲቱ የሱለይማንን ግዛት ገብታ የግዛቱን ስፋት እየተመለከተች በጣም ተገረመች።በመጨረሻም ሱለይማን ንግስቲቱን ከተቀበላት በኋላ ባህር ላይ ወዳስገነባው ቤተ መንግስት በመውሰድ፦"ያንች ዙፋን እንዲህ አይነት ነው?" አላት።እሷም፦" አዎን ልክ እራሱን ይመስላል" አለችው።እሱም፦"በይ ሂጂ ዙፋንሽ ላይ ቁጭ በይ" አላት።እሷም መስታወት መሆኑን አላወቀችም ባህሩን ብቻ አይታ ዙፈኗ ጋ ልትሄድ ልብሶቿን ወደ ላይ ስትሰበስብ ሱለይማንም፦"ባህሩ እኮ አንችን አያገኝሽም ይህ ባህር ከላዩ መስታወት ተነጥፎለታል። ሂጂ ግቢ" አላት።ያን ግዜ ንግስቲቱ ሱለይማን ነቢይ እንጂ ተራ ንጉስ አለመሆኑን በመረዳት፦"ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፡፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩ" አለች።ከዚያም ሱለይማን በንግስና ሆኖ ብዙ አመታትን ኖረ።ሱለይማን አንድ ባህሪ አለው..እሱም አንድ ቦት ሲሰግድ ከአቅራቢያው አንድ ችግኝ ከተመለከተ፦ስምሽ ማን ነው?" ይላታል።ችግኋም፦" እኬሌ" ብላ ስሟን ትነግረዋለች።ሱለይማንም፦" ለምንድነው የተፈጠርሽው?" ሲላትችግኟም የተፈጠረችለትን አላማ ትነግረዋለች።ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን ሰግዶ ቁጭ ባለበት አንዲትን ችግኝ ተመለከተ'ና፦.......ይ.......ቀ.......ጥ......ላ......ል፡፡
መሸአላ ቀጣዩ የት ነው
ጨፋሪዎቹ አስጨፋሪዎቹ ሙስሊሞች ናቸው ብትመልሷቸው ከነሱ መሳሳት የናተ ቪዲዎ ማሳየት ከባድ ነው
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔም የጭፈራ በሺታ ነበረብኝ አይ ስደት❤❤ ሀይን ያውላችሁ ውዶቸ
እረደምሩኝ አማራውበትኩራት ፍትህላማራንፁሀን
ኧረ ያረብ በቃ በለን
ሙቸነውየምወዳቸውሶዶሞይን።ማሻአላብያለሁ
መሻአላ ዴሲይላል የትአገር ነው
ላዋ ወይም ሀብሩ
በዛሬው እማደል እደው በድሮው የጠጫወንበት ታይቆላእደነው ጠማማውን እጨት ይሉታል እጌታ አባትዮውጃርመንልጁ ሙሉጌ🎉👏👏👏👏👏👏
መጨርሻላይ ባለ ነጭ ሸሚዙ ልጅ ደርቱ ሙሉ ትካሻው ዋው እስክሳ ሲል ደስ ሲል። ሞራን አለው ይስባል ወይወ አይኔ አይወ ግን ከባሌ አይበልጥም kkkk
ክክክክ😂😂😂የልጅነት ባሌ ነበር አትቅኒ አይግዜ
መሻ አላህ ቲንሹዬ ናፍቀኝ ማሻ አላህ ደስ ሱሉ የት ነው በአላህ ባህሌን ስወደው ወላሂ እደዚህ አይነት ነገር ያባባኛል ሁሉ
ሰብሰብ ዋው በጣም ደስየሚል ነው ሁላችሁንም ከሰው አይን ያውጣችሁ
ግን የት ሀገርነው የኛን ሀገር ይመስላል ወይጉድ
ላዋ ነው ሀብሩ
የኢትዬ ሠው ኑሮ ውድነው ይሉናል በሥደት ያለነውን ባሁን ሠአት ሰርግም አለ ማሻአሏህ
👍👍👍👍💘💘👌👌🌹🌹
እኛ ካገር እዳንገባኮነው እኔስ መሄደነው ምንበዋጣኝ ሸኛ በላይ አምሮባቸው እነሱናቸው
እኔ ስደዉል ኑሮተወዶ አዚህ አገር መኖር አስጠልቶናል ይሉኛል ግን እነሡ ሰርጋቸዉን ይበላሉ አቃጥለዉ ሊደፉኝነዉ 😭😭😭😡😡
አይዞሽ
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ አይዞን እኔንም እንድሁነው እሚሉኝ የችግር ማሲንቆ ነው እሚያሠሙኝ
ዋዉአንደኛ♥♥ማሻአላ
አገራችንን ስላም ያርግልን ለጨዋታማ ማንነክቶን
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
انت من جنه
لا من سارقين لا كاكا
11:45 ما شاء الله
አላህዎ አገራችንን ሰላም ያረግልን
ምገን ወሎ ባልሆን ይቆጨ ኝነበር ምገንወሎባልሆንይቆጨኝነበር ❤❤❤
የኔሮዉድነቴ እያሉ እዝህእኔኔ ሌቀዉሶኚ ጦትማታ እየተጋቡ
ሤቱ አረብ አገር ነዉ መቼም እመዋ አለ ማሩ
ፍትህ ለፀጉራቸው
ያዝ በል😅😅❤❤❤❤
😁😁😁
ሴትአይጫወቱምእደ❤ነዉሴትየለም😂😂😂
የሀገሬልጆች🎉🎉🎉🎉 ገጠርነቴ ውበቴ
አይ ትዝታ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
የየት አገር ባህል ነው ሲምሩ
ወሎ የጁ
ወሎ የጁወጭፉ አለቀና ወፎቹ ህልፈጁ የነሸጌ ሰፍር እደምነው የጁ❤❤❤
ወይኔ ልጆ ቹ አላህይጠብቃቸዉ። ❤❤
አሚንንንን ያረብብብብ
ደግሞኮ ሲያምሩ♥️
🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰ይለያልመሸአላ🥰🥰🥰🥰
መሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤
ክይን። አላህ። ይጥብቅችው
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
10:42 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገራሚናቸው 👌
አይቸ አልጠግባቸውም ሙዳቸው በጣም ይመቸኛል
የyou tuba follow ለመግኘት የጃሂልስርአት ታሳያላችሁ ከአጨብጫቢነት አላህ ያውጣቸው
አሚንንንን
አይ ትዝታ😢😢
Esey endih nw enj
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላ 👍👍❤
እናግባችሗለንእያልን አቀበጥንችሑአሑንስ❤❤❤❤❤❤ለመሖንኑሮውአልተወድድምእኝደ
ጎፈሬ አቸው ያምራል ጭፈራ ብዙምአደል😂
ከይህ በላይ 🙄🙄
ዋው የሀገሬ ልጆች
ጀምዋ ሀብሮይ ናቸውደ😢😢😢😢
ህፃኖቹ ላዋ ናቸው
ልጆቹ ሙጫ ሙጫ ናቸው ወየው ሲያውቁበት
አይይይይ ስደትየስራህን😍😍😍😍😍😍
አይዞሽ እህት አለም
ማሽአላህሲያምሮ
እደገበሎሰታምረቆንጁውች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላ ሲያምሮ
ውነትም ያስገርማሉ አጀብ የዛሬው ልጅ ሌላ አይማሩም
ማሻአላህ ውዶቸ
ጀማልበቃወደናተ.ፈልግልኝ😂😂😂
አብሽ
አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን
አሚንንን ያረብብብ
እነሱ እስክስላሉ የኔ ወገብ መድከም ምን ይሉታል የመዳም ኩሽና የስራህንና አድርቀኸኝ ቀረህ. በቃ
🤣🤣🤣
ሰርጉ ግን የወዶች ብቻ ነው ማኛው
የሃብሩልጅ ባልሆነበት ይቆጨኝነበር ሠብ ሠብ
ወይኔ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ተለክፎታል
መሽአላ
ደስ ሲሉ ካይን ያውላችሁ❤
ዋወ
ማሀመድሰይድአገባእደመሻአላላላላላላላ
አወ አገባኮ
👍👍👍👍
ኧረ የናተ ይለያል
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
መሸአላ
👍👍👍
ዋዉዉዉ
አረወየውየትዝታያለህህህ💔🇪🇹💋💋
እረይ ድራማቸዉኮ አላህ ካይን ያዉጣቸዉ
አሚን ያረብ
ዋዉ መሸአላ
ሴትንአይወክልምእደ
የኔውዶች
❤️❤️❤️👌👌
ሙሽራው አሪፍ እስክሳ ባይ ነበርኮ ለምን አላለም
ሽልማት ያጨናንቀኛል ብሎ
ማሀመዲስይድ
❤❤😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ቆላ በለኝ
ሌላም ካለህ ላክ የሙሺርት እህትኚ
እሽ አሁን ሸበካ የለኝም እለቀዋለሁ አለኝ
የኔ ተራ መች ይሆን
❤❤❤❤
ማሮቺወዲሞቸንመሰሉኚሲያምሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💚❤💛
❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤት ሲምሩ እስቲ አስጉብኙኝ
እኔምለው አለጋ የያዘው ነው ሙሽራው እደው ገና ልጂ ነው
ኧረ ይሄማ ትልቅ ነው ትንንሾቹ ናቸው የሚያገቡት
ክክክክ አለጋ የያዘውን ስር ሚዜ ሆኖ ይሆናል እንጅ ሙሽራ አለጋ አይዝም ባሁኑ ስዓት እሱ ከወንበሩ ጉብ ብሎ ይሆናል እንጅ ክክክክ
ጰ
😂😂😂. አይይይ. ጭፈራ
ስለ ፓለቲካ ማውራት ጠፍቶን አደለም ግን በኛ ሰበብ የአንድም ሰው ደም መፍሰስ የለበት ብለን በማሰብ እንጅ፡፡
Hi
ሰላም ነው
ماشاءالله
ጰጰጰጰጰ ጰጰጰ
የማሚሰርግ ትዝታብቻ ወድሙቸ አላህይጠብቃችህ ውበትከጀግንነት ያደላችህ ያገሪልጅች
እምለቃቸው የገጠር ትዝታ ናቸው ደስ ሲሉ በርታ ለቤትህ አደኛ ነኝ
አብሽርርርር ኢንሻአላህ
@@tube--jemalsedomatube3445 በዚህ ሰአት አተኙም ኢቶዎች መሸአላ
አንተኛም አወ
@@tube--jemalsedomatube3445 ደስ ይላል እስከዚህ ሰአት እማ ከተቀመጣችሁ ፊትኮ እኛ ዶሮቹ ሲሰፍሩ እኛም እተኛ ነበር ግዜው ተቀይሯል ማለት ይቻላል እድሜያችን አለቀ በስደት እኛም ላገራችን ያብቃን አሚን በሉ ስደት ያላችሁ
ኢንሻ አላህ አይዟችሁ
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያዲርግል
አጀብብብ ወላሂ ምንልበል ቃላት ዬለኝም ዝብዬ ልመልከት አይይይይይ ትዝታ
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ💕💕💐ሙሺሮ ቹንም አላህ ያልምዳቸው ዋውውውውው የኔ ውዷች ወሎ የነ ሸግየ ሀገር🙏
ወይ ንሮ ተወዷል እያሉ እኛ ገብተን እዳናገባ አረጉን እዛ ያለሠው የየት አገር ነው በአላህ ታምራላችሁ ምርጦችዬ
እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔስ ሀገሬ ሀራዬ ባይኔዞረችብኝ. ጭራሽ ይሄን ሳይ ትዝታው ጎዳኝ
አይዞሽ ለኸይር ነው ከማንም ሀብታም ሀገር ድሀዋ የራስ ሀገር ትናፍቃለች
@@tube--jemalsedomatube3445 እደው በጣም ጀሜዬ
እዴውዴስይላል መሽአላህ አይይይልጀነት ኖሪበነበር እናም ጀምየ ሽኩራን ሀቢ ቢ በጠምነውዴስያልኝ
ምንም አደል
ማሻአላወከባችሁ👍❤❤❤❤
ያምራል እድግበሉ❤❤❤
አይ አገራችን አሏህ ሰላም ያድርግሺ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የነብያት_ታሪክ
#ነቢየሏህ_ሱለይማን_ዐለይሂ_ሰላም
ክፍል 1⃣
ዳዉድ ከሞተ በኋላ ዙፋኑን የዳዉድ ልጅ የሆነው ጥበበኛው እና ብልሁ ሱለይማን ወርሶታል።ግዛቱንም በጥሩ ሁኔታ በማስተዳደር ላይ ይገኛል።
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን እጁን ወደ ጌታው በመዘርጋት፦"ጌታዬ ሀፅያቴን ይቅር በለኝ።ከኔ በኋላ ለሚመጣ ትውልድ በሙሉ የማይገባ የሆነንንም ንግስናን ስጠኝ" በማለት ተመፀነ።
አላህም ለያንዳንዱ ነቢያት ዱዐቸውን እንደሚቀበለው ሁላ የሱለይማንንም ዱዓ አላህ ተቀብሎት፤ ንፋስን ሱለይማን ወደሚያዘው መንገድ እንዲነፍስ፣ሰይጣናትንም በሱለይማን ቁጥጥር ውስጥ አድርጓቸው እሱ ያዘዛቸውን እንዲፈፅሙ፣ ግዴታ አደረገባቸው።
በመቀጠልም የወፎችን እና የእንስሳቶችንም ቋንቋ በሙሉ አሳወቀው።ሱለይማንም አላህ በሰጠው ወደር የለሽ ፀጋ አላህን አመሰገነው።
ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን ወታደሮቹን(ሰይጣናትን፣ጂኒዎችን፣ ሰዎችን...ብዙ እንስሳቶችን) ሰብስቦ በመጓዝ ላይ ሳለ አንዲት ጉንዳን ለሌሎች ጉንዳኖች፦"እናንተ ጉንዳኖች ሆይ !!! ሱለይማን እና ወታደሮቹ እየመጡ ነው። ሳያውቁ በእግሮቻቸው እንዳይጨፈላልቋችሁ፤ ወደየቤታችሁ ግቡ" በማለት ስትናገር ሰማት።
ይሄን ሲሰማ ሱለይማንም ፈገግ አለ'ና፦"ጌታዬ ሆይ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን እና የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሠራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ" አለ።
ሱለይማን ሰራዊቶቹን ከሰበሰበ በኋላ የቀሩትን ማጣራት ጀመረ።ሁሉም መጥቷል ግን አንድ ሁድሁድ የተባለ ወፍ አልታየው ከዚያም፦"ሁድሁድ ለምን አይታየኝም!!! ወይስ ራቅ ብሎ ሄዶ ነው? ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ(ምክንያት) ይመጣኛል"አለ።
ከዚያም በማግስቱ ሁድሁድ መጣ'ና ሱለይማን ፊት ቆመ።ሱለይማንም የት እንደነበር ሲጠይቀው ሁድሁድ፦"እኔ ሰበእ የሚባል አካባቢ ሄጄ ነበር።አንድ ሁሉ ነገር የተሟላላትንም ንግስት አገኘሁ፣ትልቅ የሆነም ዙፋን አላት።
ነገር ግን እሷንም ሆነ ህዝቦቿን ለአላህ መስገድ ሲገባቸው ለፀሀይ ሲሰግዱ ተመለከትኳቸው" አለው።
ሱለይማንም፦"እስቲ ይህን ደብዳቤ ይዘህ እሷ ዘንድ ወስደህ ጣለው።ከዚያም ራቅ ብለህ ምን እንደሚከሰት ተመልከት።እውነት እንደተናገርክ እና እንደዋሸህ እናያለን" አለው
ሁድሁድም የሱለይማንን ደብዳቤ ይዞ ወደ ሰበእ ምድር ይከንፍ ጀመር። ልክ የሰበእን ምድር እንደረገጠ ወደ ንግስቲቱ ቤተ መንግስት በመግባት ንግስቲቱ ፀሎት ላይ ባለችበት ሁኔታ ሱለይማን የላከውን ደብዳቤ ጣለላት።
ንግስቲቱም ፀሎቷን አጠናቅቃ ቀና ስትል ይህን ደብዳቤ መሬት ላይ ወድቆ አገኘችው።ደብዳቤውንም ከፍታ ስታነበው፦"ይህ ከሱለይማን የሆነ መልዕክት ነው።በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ በእኔ ላይ አትኩሩ፡፡ ታዛዦችም ኾናችሁ ወደኔ ኑ!" የሚል መልዕክት አነበበች።
ይህን መልዕክት እንዳነበበችውም ወዲያው አማካሪዎቿን እና የጦር መሪዎችን በመሰብሰብ ስለጉዳዩ አማከረቻቸው።እነሱም ጉዳዩ ካዳመጡ በኋላ፦"እኛ የበርካታ ወታደሮች ባለቤት ስንሆን ከባድ ጉልበትም አለን። መብቱ ያንች ነው የፈለግሽውን እዘዢን እኛ እንፈፅመዋለን" አሏት።
እሷም፦"ንጉሶች አንድን ከተማ ገብተው ከወረሩ ያን ከተማ እንዳልነበረ አድርገው ያበላሹታል።የከተማይቱንም የተከበሩ ነዋሪያንን ያዋርዳሉ። ስለዚህ እኔ አገልጋዮቼን በርካታ ስጦታዎችን አስጭኜ ወደ ንጉስ ሱለይማን ዘንድ እልካለሁ።ከዚያም ስጦታውን የወሰዱት አገልጋዮች በምን እንደሚመለሱ አያለሁ" ብላ በመወሰን የአማካሪዎቿን ሀሳብ ውድቅ አደረገች።
በማግስቱም የንግስቲቱ አገልጋዮችም የተጫነላቸውን የስጦታ መዐት ጭነው ብዙ ከተጓዙ በኋላ የሱለይማንን ግዛት ሲገቡ በሚያዩት ነገር ሁሉ በጣም ተደመሙ።
ልክ ከተማዋን እንደደረሱም የጫኑትን ስጦታዎች እየነዱ ወደ ሱለይማን ቤተ መንግስት ገቡ።ሱለይማንም ስጦታውን እንደተጫነ መልሱላት ብሎ እሷ እና ህዝቦቿ በአላህ የማያምኑ ከሆነ መቋቋም የማይችሉትን ወታደር አሰልፎ እንደሚመጣባቸው መልዕክት ላከ።
ስጦታውን ያመጡት መልዕክተኞች ስጦታውን ይዘው ከቤተ መንግስት ግቢ ልክ እንደወጡትም ሱለይማን ሰራዊቶቹን ሰብስቦ፦"እናንተ መኳንንቶች ሆይ! ንግስቲቱ እና የንግስቲቱ ህዝቦች ሙስሊሞች ኾነው ሳይመጡኝ በፊት የንግስቲቱን ዙፋን እዚህ የሚያመጣልኝ ማንኛችሁ ነው" ሲል ተናገረ።
በስብሰባው ጂኖች...ሸይጣኖች...ብዙ ፍጥረታት ነበሩ'ና አንድ በጣም ሀይለኛ ጂን ቆመ'ና፦"አሁን ቁጭ ካልክበት ዙፋን ከመነሳትህ በፊት እኔ ሰበእ ሄጄ የንግስቲቱን ዙፋኑን ላምጣልህ፤ እኔም ታማኝ እና ሀይለኛ ነኝ" አለው።
አንድም የአላህን ስሞች ሁሉንም ጠንቅቆ የሚያውቅ እና ዱዓው ሙስተጃብ የሆነ ሰውዬ በመሀከላቸው ብድግ አለ'ና ለሱለይማን፦"እኔ አይንህ ከመርገብገቡ በፊት ዙፋኑን ፊትህ አስቀምጥልሀለሁ" አለ'ና ሱለይማን የአይኑን ቆብ ዘግቶ እስኪከፍት ድረስ የንግስቲቱ ዙፋን ፊትለፊቱ ቁጭ ብሎ አገኘው።
ሱለይማን ይሄን ሲመለከት፦"ይህ ከጌታዬ ችሮታ ነው፡፡ የማመሰግን ወይም የምክድ መኾኔን ሊሞክረኝ (ቸረልኝ)፡፡ ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው(ጥቅሙ) ለራሱ ነው፡፡ የካደም ሰው ጌታዬ ከእርሱ ተብቃቂ ቸር ነው" በማለት ጌታውን አመሰገነ።
ከዚያም ሱለይማን ጂኖችን፦"ባህር ላይ መስታወት በማንጠፍ እዚያ መስታወት ላይ ይሄን ዙፋን አስቀምጡበት" አላቸው።ጅኖችም በሱለይማን ትዕዛዝ መሰረት ባህር ላይ መስታወት በማንጠፍ ዙፋኑን መስታወቱ ላይ አስቀመጡት።
ንግስቲቱ የሱለይማንን ግዛት ገብታ የግዛቱን ስፋት እየተመለከተች በጣም ተገረመች።በመጨረሻም ሱለይማን ንግስቲቱን ከተቀበላት በኋላ ባህር ላይ ወዳስገነባው ቤተ መንግስት በመውሰድ፦"ያንች ዙፋን እንዲህ አይነት ነው?" አላት።
እሷም፦" አዎን ልክ እራሱን ይመስላል" አለችው።
እሱም፦"በይ ሂጂ ዙፋንሽ ላይ ቁጭ በይ" አላት።
እሷም መስታወት መሆኑን አላወቀችም ባህሩን ብቻ አይታ ዙፈኗ ጋ ልትሄድ ልብሶቿን ወደ ላይ ስትሰበስብ ሱለይማንም፦"ባህሩ እኮ አንችን አያገኝሽም ይህ ባህር ከላዩ መስታወት ተነጥፎለታል። ሂጂ ግቢ" አላት።
ያን ግዜ ንግስቲቱ ሱለይማን ነቢይ እንጂ ተራ ንጉስ አለመሆኑን በመረዳት፦"ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፡፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩ" አለች።
ከዚያም ሱለይማን በንግስና ሆኖ ብዙ አመታትን ኖረ።ሱለይማን አንድ ባህሪ አለው..እሱም አንድ ቦት ሲሰግድ ከአቅራቢያው አንድ ችግኝ ከተመለከተ፦ስምሽ ማን ነው?" ይላታል።
ችግኋም፦" እኬሌ" ብላ ስሟን ትነግረዋለች።
ሱለይማንም፦" ለምንድነው የተፈጠርሽው?" ሲላት
ችግኟም የተፈጠረችለትን አላማ ትነግረዋለች።
ከእለታት አንድ ቀን ሱለይማን ሰግዶ ቁጭ ባለበት አንዲትን ችግኝ
ተመለከተ'ና፦.......
ይ.......ቀ.......ጥ......ላ......ል፡፡
መሸአላ ቀጣዩ የት ነው
ጨፋሪዎቹ አስጨፋሪዎቹ ሙስሊሞች ናቸው ብትመልሷቸው ከነሱ መሳሳት የናተ ቪዲዎ ማሳየት ከባድ ነው
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔም የጭፈራ በሺታ ነበረብኝ አይ ስደት❤❤ ሀይን ያውላችሁ ውዶቸ
እረደምሩኝ አማራውበትኩራት ፍትህላማራንፁሀን
ኧረ ያረብ በቃ በለን
ሙቸነውየምወዳቸውሶዶሞይን።ማሻአላብያለሁ
መሻአላ ዴሲይላል የትአገር ነው
ላዋ ወይም ሀብሩ
በዛሬው እማደል እደው በድሮው የጠጫወንበት ታይቆላእደነው ጠማማውን እጨት ይሉታል እጌታ አባትዮውጃርመንልጁ ሙሉጌ🎉👏👏👏👏👏👏
መጨርሻላይ ባለ ነጭ ሸሚዙ ልጅ ደርቱ ሙሉ ትካሻው ዋው እስክሳ ሲል ደስ ሲል። ሞራን አለው ይስባል ወይወ አይኔ አይወ ግን ከባሌ አይበልጥም kkkk
ክክክክ😂😂😂የልጅነት ባሌ ነበር አትቅኒ አይግዜ
መሻ አላህ ቲንሹዬ ናፍቀኝ ማሻ አላህ ደስ ሱሉ የት ነው በአላህ ባህሌን ስወደው ወላሂ እደዚህ አይነት ነገር ያባባኛል ሁሉ
ሰብሰብ ዋው በጣም ደስየሚል ነው ሁላችሁንም ከሰው አይን ያውጣችሁ
ግን የት ሀገርነው የኛን ሀገር ይመስላል ወይጉድ
ላዋ ነው ሀብሩ
የኢትዬ ሠው ኑሮ ውድነው ይሉናል በሥደት ያለነውን ባሁን ሠአት ሰርግም አለ ማሻአሏህ
👍👍👍👍💘💘👌👌🌹🌹
እኛ ካገር እዳንገባኮነው እኔስ መሄደነው ምንበዋጣኝ ሸኛ በላይ አምሮባቸው እነሱናቸው
እኔ ስደዉል ኑሮተወዶ አዚህ አገር መኖር አስጠልቶናል ይሉኛል ግን እነሡ ሰርጋቸዉን ይበላሉ አቃጥለዉ ሊደፉኝነዉ 😭😭😭😡😡
አይዞሽ
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ አይዞን እኔንም እንድሁነው እሚሉኝ የችግር ማሲንቆ ነው እሚያሠሙኝ
ዋዉአንደኛ♥♥ማሻአላ
አገራችንን ስላም ያርግልን ለጨዋታማ ማንነክቶን
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
انت من جنه
لا من سارقين لا كاكا
11:45 ما شاء الله
አላህዎ አገራችንን ሰላም ያረግልን
ምገን ወሎ ባልሆን ይቆጨ ኝነበር ምገንወሎባልሆንይቆጨኝነበር ❤❤❤
የኔሮዉድነቴ እያሉ እዝህእኔኔ ሌቀዉሶኚ ጦትማታ እየተጋቡ
ሤቱ አረብ አገር ነዉ መቼም እመዋ አለ ማሩ
ፍትህ ለፀጉራቸው
ያዝ በል😅😅❤❤❤❤
😁😁😁
ሴትአይጫወቱምእደ❤ነዉሴትየለም😂😂😂
የሀገሬልጆች🎉🎉🎉🎉 ገጠርነቴ ውበቴ
አይ ትዝታ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
የየት አገር ባህል ነው ሲምሩ
ወሎ የጁ
ወሎ የጁወጭፉ አለቀና ወፎቹ ህልፈጁ የነሸጌ ሰፍር እደምነው የጁ❤❤❤
ወይኔ ልጆ ቹ አላህይጠብቃቸዉ። ❤❤
አሚንንንን ያረብብብብ
ደግሞኮ ሲያምሩ♥️
🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰ይለያልመሸአላ🥰🥰🥰🥰
መሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤
ክይን። አላህ። ይጥብቅችው
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
10:42 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገራሚናቸው 👌
አይቸ አልጠግባቸውም ሙዳቸው በጣም ይመቸኛል
የyou tuba follow ለመግኘት የጃሂልስርአት ታሳያላችሁ ከአጨብጫቢነት አላህ ያውጣቸው
አሚንንንን
አይ ትዝታ😢😢
Esey endih nw enj
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላ 👍👍❤
እናግባችሗለንእያልን አቀበጥንችሑአሑንስ❤❤❤❤❤❤ለመሖንኑሮውአልተወድድምእኝደ
ጎፈሬ አቸው ያምራል ጭፈራ ብዙምአደል😂
ከይህ በላይ 🙄🙄
ዋው የሀገሬ ልጆች
ጀምዋ ሀብሮይ ናቸውደ😢😢😢😢
ህፃኖቹ ላዋ ናቸው
ልጆቹ ሙጫ ሙጫ ናቸው ወየው ሲያውቁበት
አይይይይ ስደትየስራህን😍😍😍😍😍😍
አይዞሽ እህት አለም
ማሽአላህሲያምሮ
እደገበሎሰታምረቆንጁውች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላ ሲያምሮ
ውነትም ያስገርማሉ አጀብ የዛሬው ልጅ ሌላ አይማሩም
ማሻአላህ ውዶቸ
ጀማልበቃወደናተ.ፈልግልኝ😂😂😂
አብሽ
አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን
አሚንንን ያረብብብ
እነሱ እስክስላሉ የኔ ወገብ መድከም ምን ይሉታል የመዳም ኩሽና የስራህንና አድርቀኸኝ ቀረህ. በቃ
🤣🤣🤣
ሰርጉ ግን የወዶች ብቻ ነው ማኛው
የሃብሩልጅ ባልሆነበት ይቆጨኝነበር ሠብ ሠብ
ወይኔ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ተለክፎታል
መሽአላ
ደስ ሲሉ ካይን ያውላችሁ❤
ዋወ
ማሀመድሰይድአገባእደመሻአላላላላላላላ
አወ አገባኮ
👍👍👍👍
ኧረ የናተ ይለያል
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
መሸአላ
👍👍👍
ዋዉዉዉ
አረወየውየትዝታያለህህህ💔🇪🇹💋💋
እረይ ድራማቸዉኮ አላህ ካይን ያዉጣቸዉ
አሚን ያረብ
ዋዉ መሸአላ
ሴትንአይወክልምእደ
የኔውዶች
❤️❤️❤️👌👌
ሙሽራው አሪፍ እስክሳ ባይ ነበርኮ ለምን አላለም
ሽልማት ያጨናንቀኛል ብሎ
ማሀመዲስይድ
❤❤😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ቆላ በለኝ
ሌላም ካለህ ላክ የሙሺርት እህትኚ
እሽ አሁን ሸበካ የለኝም እለቀዋለሁ አለኝ
የኔ ተራ መች ይሆን
❤❤❤❤
ማሮቺወዲሞቸንመሰሉኚሲያምሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💚❤💛
❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤት ሲምሩ እስቲ አስጉብኙኝ
እኔምለው አለጋ የያዘው ነው ሙሽራው እደው ገና ልጂ ነው
ኧረ ይሄማ ትልቅ ነው ትንንሾቹ ናቸው የሚያገቡት
ክክክክ አለጋ የያዘውን ስር ሚዜ ሆኖ ይሆናል እንጅ ሙሽራ አለጋ አይዝም ባሁኑ ስዓት እሱ ከወንበሩ ጉብ ብሎ ይሆናል እንጅ ክክክክ
ጰ
😂😂😂. አይይይ. ጭፈራ
ስለ ፓለቲካ ማውራት ጠፍቶን አደለም ግን በኛ ሰበብ የአንድም ሰው ደም መፍሰስ የለበት ብለን በማሰብ እንጅ፡፡
Hi
ሰላም ነው
ماشاءالله
ጰጰጰጰጰ ጰጰጰ