በዚህ እንባ የማያንቀው ማን ነው? Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 роки тому +62

    ቀሲስ አሽናፊ ሁልጊዜ ትምህርትህን ምክርህን መዝሙሮችህን በስማሁ ግዜ እጅግ ጥሩ ስሜት ይስማኛል: እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🏾

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesi557
    @mesi557 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን የተግባር ሰው ያድርገን መድሃኔዓለም 🤲✝️

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገበረ ማርያም ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 роки тому +7

    ቄሲስ አሸናፊ ትምህርቶችህ ምክርህ መዝምሮችህ ሁሌም ይደንቀኛል እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ብርክ በልልኝ።

  • @meazaguda572
    @meazaguda572 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለእይወትን ያሰማልን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 роки тому

    ክብር ይግባው የኛ ጌታ
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 4 роки тому

    😢😢😢😢😢ቃላት አጠረኝ ,የኔ መድሀኒት አመሰግንሀለው የኔ ጌታ 😢😢😢😢

  • @yidaghgashaw2325
    @yidaghgashaw2325 3 роки тому

    ቂሲስ አሸናፊ ያንተን ትምህርት ስሰማ ሁልጊዜ ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት

  • @ልዕልትየማርያምልጅ
    @ልዕልትየማርያምልጅ 4 роки тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏✝❤

    • @yabsrayetewahedoligi1182
      @yabsrayetewahedoligi1182 4 роки тому

      እህቴ የእመቴ ወዳጅ ከሆንሸ ከመናፍቃን አዳራሽ ውጪ ይሄ ሠውዬ ተዋህዶን እረግጦ ወጥቷል ተሀድሶ ነው

  • @alazarfissehaye6145
    @alazarfissehaye6145 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን።ስለ ክርስቶስ መስቀል ትምህርትን እንደ ወተት ኣጠጣኸን።ተባረክ ።ጌታችን ይባርክህ።እግዚኣብሔር መልሶ መላልሶ ቃሉን ይበልጡኑ ይግለጽልህ።የገለጽከው ኣገላለጽ እውነት ልብን ይነካል።ክርስቶስ ምን ያክል ዋጋ እንደከፈለ በደንብ ገለጽክልን።
    ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 роки тому +3

    መምህራችን እንዲህ ያለውን መልካም ትምህርት ስለምትሰጠን እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤናውን ሰጥቶህ ብዙ እንድታስተምረን ፀሎቴ ነው :: እርግት ብለህ መንፈስን የሚያድስ ነውና ጭንቀት አባራሪ ፈውስ ነው:;

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 роки тому +3

    ❤""አሜን አሜን አሜን ❤ስሙ❤ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን ተነግሮ ስለማያልቀው ፍቅሩ❤❤❤

  • @enanuaman1508
    @enanuaman1508 4 роки тому

    ያብዛልህ !! ለትውልድ እውነተኛውን መንገድ የእግዚአብሄር የሆነውን እንድታሳይ አሁንም በብዙ ድንኳን ይስፋ

  • @ሳሪየድንግልልጅሳሪየድንግ

    ቃል ህይወት ያሰማልን👏
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @getahoytamesgen3803
    @getahoytamesgen3803 4 роки тому

    AmenAmenAmen Abatachen Kal Eyot Yasamlen Egzabeher Ye Agalgilotachen Zaman Ebarkelen Tabreku Wede Abatachen 😍😍😍😍😍😍💒💒

  • @moz9944
    @moz9944 3 роки тому

    አምላክ በባራህ እያስተማርከኝ ስለሆንክ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @radiyaradiya780
    @radiyaradiya780 4 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን።መዝሙሮችህንእናትምህርቶችህንሳዳምጥነፍሴበደስታትሞላለች?እድሜጤናይስጥልን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому +3

    አሜን (3)ቀሲስ እንኳን አብሮ አደረስን
    የእግዚአብሔር ፅጋ ያብዛሎት አሜን(3)

  • @የአጋሮቀበጥ
    @የአጋሮቀበጥ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 4 роки тому +6

    እግዚብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳቹህ. የእሱስ ክርስቶስ ልጆች. የአባታችን ስሙ የተባረመ ይሁን አሜን ምህምርራችን ኑርልን እናመስግን አለን ይህ ፈውስ ነው እግዚብህር ይመስገን💚🎄💒

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 роки тому +1

    ይሄ ሰዉየ ስለ ድንግል ማርያም አያወራም ሳስበዉ ትሃድሶ ይመስለኛል

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому +5

    አሜን ክብር ምሰጋና አምልኮ ለጌታችን ለኢየሱሰ ክርሰቶስ ይህን አዎን አባታችን እኛም ይሄንን ድንቅ የህን የጌታን መሰቀል የሚያሳይነን ትምህርት በመስማታችን እድለኞች ነን ተባረክ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +2

    ጌታዩ እየሱስ ሆይ ሞተህ ሞታችንን አስቀርህልን በቁስልህ ፈወስከን የነጻነት አምላ ነጻ አወጣህን እስከ ዘላለም ተመስጌን የኛ ጌታ

  • @Saba-7
    @Saba-7 2 місяці тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamwitweldegebriel4948
    @selamwitweldegebriel4948 4 роки тому +5

    ቃል ሔወት ያሰማልን እንዴት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ትምህርት ነው መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @derebebakala9959
    @derebebakala9959 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesamalen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲👏👏👏

  • @tegest_3919
    @tegest_3919 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @tihitinateshome2109
    @tihitinateshome2109 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen mesgana yegabale

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባ ለመደሀኒያለም አባቴ

  • @shewayabogale1308
    @shewayabogale1308 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንን ኪራላይሶን ኪሪላይሶን ኪራላይሶን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ከኘረሠነረ
    @ከኘረሠነረ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 4 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አንካን አብሮ አድርስን ማመህር አንምሰግናልን

  • @meskilove5817
    @meskilove5817 4 роки тому

    Kalehwet yasmalen Amen Amen Amen

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 роки тому

    Amen amen amen 🙏 egziabihir ymesgen

  • @noorjodeh1961
    @noorjodeh1961 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @koki1872
    @koki1872 4 роки тому +2

    አቤታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @salinasahle8395
    @salinasahle8395 4 роки тому

    ቃል ሔወት ያሰማልን

  • @bana11tv43
    @bana11tv43 4 роки тому +2

    ኣሜን፡ ኣሜን ኣሜን አንካ ኣደረሰን ወንድሜ

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 4 роки тому

    Amen amen amen klhwet ysmalen

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 4 роки тому

    ቃል ሕይወት የመልን

  • @jasika499
    @jasika499 4 роки тому

    አንተ ቀሲስ እጅግ በጣም ልብን በሚሰብር ሁኔታ አስተሠምሮትህ 😭😭

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾❤️❤️❤️
    አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን🙏🏾❤️❤️❤️

  • @lemlembelay5732
    @lemlembelay5732 4 роки тому +1

    ተመሰገን አምላኬ የአለም ንጉስ ለኔ ብለህ የተሰቀልከው ለኔ ብለህ የተንገላታህ የዘላለም አባት ምስጋና ይገባሃል በፈሰሰው ደምህ ከልለን ጋርደን ጠብቀን አሜን

  • @kalekedanmamo3546
    @kalekedanmamo3546 4 роки тому

    ቄስስ አሽናፊ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እዳው በ ተከታታይመልኩ ትምህርትህ ማግኝት እምችልበት መንገድ ይኖር ይሆን ለአንዳአንድ ጥያቄዎችን ለመጠየቅም

  • @mamalove4439
    @mamalove4439 4 роки тому +1

    አሜን ቃልሂወት ያሰማልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 роки тому +1

    ኣሜንንንን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @emeyabe1225
    @emeyabe1225 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መስኩየተዋህዶልጅ
    @መስኩየተዋህዶልጅ 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን ቃለኽይወት ያሰማለን

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @maranawitshemelis4977
    @maranawitshemelis4977 4 роки тому

    ቀሲስዬ አባቴ መምህሬ በፀጋ ኑርልኝ መዝሙሮችህ ስብከቶችህ ሁሌም ያረኩኛል

  • @nournour9653
    @nournour9653 4 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን ማሚርእርሶን በጤነበሰለም
    ያፀገበርፈትያዲሎት

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 4 роки тому +1

    Amen 🙏
    Kalehiwot yasemaln memhr

  • @masimusit2052
    @masimusit2052 4 роки тому +1

    ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልካም በአል ይሁንልህ ከውድ ቤተሰቦችህ ጋ 🙏

  • @sarasara-yg1bs
    @sarasara-yg1bs 4 роки тому

    አሜንንንን ቀሲስ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን ዘበንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለኛም እንዳንተ ልባችን ይክፈትልን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 роки тому

    ሰላምን የሚልስ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ይጥልን መምህር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wudezeleke3658
    @wudezeleke3658 4 роки тому +4

    God Bless You for this good knowledge for my life

  • @haregyemane6518
    @haregyemane6518 4 роки тому +4

    እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብህና ተከታዯችህ ሁሉ 💓 🙏 😊 አሜን

    • @yabsrayetewahedoligi1182
      @yabsrayetewahedoligi1182 4 роки тому

      ኧረ ተው እናሥተውል ተኩላውን ከበጉ ካለየን ክርሥትናችን ምኑ ላይ ነው

  • @ሰላምየማርያምልጀ
    @ሰላምየማርያምልጀ 4 роки тому

    አሜን ቃለህይሰት ያሰማለደን መምህር

  • @senqanshi.keedubai8220
    @senqanshi.keedubai8220 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 enkana adrske wademae

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እኳንአደረሰን አባየ

  • @let9549
    @let9549 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeearsemalijnegn2959
    @yeearsemalijnegn2959 4 роки тому

    Amen amen amen enkun adersachu adersene

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 роки тому +3

    Amen Amen Amen Enkuwan le getahin le medehanitahin le eyesus kersetos ye sekelt metasebiya Ken beselam adersahew
    Kale hiyewetn yasemalen mamerahen

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 3 роки тому

    አሜን አሜንን!!

  • @qiditsqidits6979
    @qiditsqidits6979 4 роки тому

    Amen Amen Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MeMeMeMe-cn1pn
      @MeMeMeMe-cn1pn 4 роки тому

      ቃል ህይወት ያስማልን ማስተዋሉን ይስጥልን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 роки тому

    Amennnn Amennnn Amennn kalehewet yasemaln tsega ytsetih yagelgelot zemeni yebarik fetari besemayawi zefanu yasebln enikan legetachen medihanitachen yesklet beal aderesachu memeherachen kesis

  • @bdgh455
    @bdgh455 4 роки тому

    አሜን♥♥♥

  • @saharnahouli3338
    @saharnahouli3338 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen Enkuwan Abro Aderesan le Getachin Eyesus Kersitose ye sekelt metasebiya qen beselam adersesn kale hiyewetn yasemalen Mameherachin Amen 🌷🌹🌄good my father thanks you💒

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 роки тому

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn eqanabroaderesenn kalehiyiwotnyasemalnn

  • @helenhelen5475
    @helenhelen5475 4 роки тому

    አሜን አሜን ተባረክ ልብ የሚነካ ትምርት

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መልካም አመት በአል ይሁንልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @rahelembaye5197
    @rahelembaye5197 4 роки тому +7

    Amen amen amen 🙏✝️💒🇪🇷🇪🇹❤

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 4 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @geteneshmulatie8892
    @geteneshmulatie8892 4 роки тому

    እንኳን ለጌታችን ለ መድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የ ስቅለት ቀን በሰላም አደረሳችሁ ለ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን
    እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @tizutere33
    @tizutere33 4 роки тому +2

    Er yibarko beteley bezi gize ebet kuch bilo kalun madmet metadel new!i really appreciated 🙏

    • @asefaasefa5881
      @asefaasefa5881 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 Kesis Kale Hiwot Yasmalen. EGZIABHEAR YEMESGEN 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adisababa9325
    @adisababa9325 4 роки тому

    አሜንእንኮንአብሮአደረስንወድም

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ እና ጤና ከና ቤትስብህ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው

  • @hahababa1526
    @hahababa1526 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele5476 4 роки тому

    Amen Amen Amen....... kibr misgana lemedahnialem yihun!!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому

    ቀሲስ ሁሌ ስብከትህን መዝሙሮችህ እሰማለሁ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን

    • @serawetserawet388
      @serawetserawet388 4 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን።

  • @elesabethabebe1714
    @elesabethabebe1714 4 роки тому +1

    አሜን እሜን አሜን፣፣፣

  • @halahassn524
    @halahassn524 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln wondmach

  • @ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ

    Amen amen amen💗💗💗

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 роки тому

    ትምህርትህ መዝሙሮችህ ድቅነው አምላክ የተመሰገነ ይሁን አመሰግናለሁ

  • @eyuya1271
    @eyuya1271 4 роки тому

    እውነት የእሱ ስለሆንን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ፍጥረትህነኝ
    @ፍጥረትህነኝ 4 роки тому

    አሚን 🤲 አሚን አሚን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፣☘️🍀☘️🍀🌿🌿🌿🌿☘️🍀🌿

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 роки тому

    አሜን አብሮ ይባርከን እናመሰግናለን

  • @weynigebremedhin6899
    @weynigebremedhin6899 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому

    ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ እንደምን እደርክ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ስለኔ አጥያት ሲል በቀራንዬ በመስቀል ተስቅለህ የኔን ሞት ሞተህ እያው የሆነውን ነብስህን ስለስጠህን ሁሌም ስምህ ከፍ ከፍ ይበል ከአጥናፍ አጥናፍ አቤቱ በመንግስት አስበኝ ላንተ ማቀርብ ምንም የለኝም ምስጋና ብቻ እድሜ እረጅም ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን