#አማኝኛ_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 Місяць тому +1

    የጌታ ጸጋ ይብዛላችኹ! በደንብ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው!

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 Місяць тому +2

    ቲጂዬ በእውነት መርጠሻቸው ስለምታቀርቢያቸው መልካም እንቁ አገልጋዮች እግዚአብሔር በብዙ መንፈስ ቅዱስ ሀይል ይባርክሽ። በአጭሩ
    ደ/ር መጋቢ ብርሃኑን ካወኩበት ቀን ጀምሮ ሐዋሪያ ጳውሎስን በርሱ ህይወት አያለሁ።
    መልካም ንጹ ልብና የቃል አቅም የክርስቶስ ህይወት የምታይበት ግሩም አገልጋይ ነው
    የኢትዮጵያና ኤርቲራዊያን ወጣቶች ጣንከር አርጎ የሚያቆም ትምህርት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሞላበት ሰው ነው። ብርሃኑ ብርሃን የሆነ አገልጋይ ነውና ሁሉም ቀርቦ ብማር ደስለኛል

  • @amanuelkerebo5817
    @amanuelkerebo5817 2 місяці тому +2

    ድንቅ ነው ! ይሄ ምናልባት የዕምነት አረዳድን 180° shift የሚያደርግ ድንቅ የስነጽሁፍ ስራ ነው ! አማኝኛ

  • @AmenAmen-h8l
    @AmenAmen-h8l 2 місяці тому +1

    ለዚህ ትውልድ እንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ሚያስፈልጉን በእውነት እግዘብሔር ይባርካችሁ

  • @MulugetaAyele-w7i
    @MulugetaAyele-w7i 2 місяці тому +2

    አማኝኛ /Amagnigna/ meaning the Language of beilvers is an incredible resource that brings Transformation in the Christian Life… I highly recommend it to for Who seeking a deeper understanding of Christian life. Dr. BERHANU, your are sharing this important Christian book is highly appreciated,
    May God Bless You Abundantly!

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 місяці тому +7

    ማንም አልቀደመኝም ሁሌም አንደኛ እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 місяці тому +3

    ቲጅዬ የኛ ውድ እህት ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ትዳርሽን ትውልድሽን አገልግሎትሽን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ በአንቺና በምትጋብዤአቸው እየጠቀመ ብዙ አስተምሮናል እንደነዚህ አይነት አገልጋዮችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን ትዳርህን አግልግሎትህን ይባርክ

  • @tebibukingsolomon4845
    @tebibukingsolomon4845 2 місяці тому +1

    የአማኝኛ መጽሐፍ ሰው የተፈጠረበትን ዓላማ እንዲያውቅ ይረዳል:: አማኝ ደግሞ የራሱ የሆነ የእምነት ቋንቋ መኖሩን ፍንትው አድርጎም ይገልጻል:: በጉጉት ደጋግሜ አንብበዋለሁ:: ዶ/ር የእኛ በረከት ነህ በርታልን

  • @tigi886
    @tigi886 2 місяці тому +4

    ልብን ሰጥቶ ይሄንን ቃለ መጠይቅ ላዳመጠ ሰዉ ትጠረምሳለህ ትበራለህ ከሚባለዉ የሌለ የግነት ህይወት ዉስጥ ማምለጫ የሆነ የግዜዉ መልዕክት ነዉ። መፅሀፉን ደግሞ ስናነብ የበለጠ ይጠቅመናል። ስላቀረብሽልን እንግዳ ቲጂም ተባረኪ።

  • @hibretalemayehu2831
    @hibretalemayehu2831 2 місяці тому +6

    ደስ ብሎኝ የሰማሁት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 місяці тому +5

    ትሁትና መልካም ሴት❤❤❤ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መልካም ቆይታ❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 2 місяці тому +1

    መጀመራያ ትጂየ እግቢሂር አብዝቶ ይባርክሺ በመቀጠል በእውነት በመጸሐፍ ቁድስ የበሰሉ አገልጋዮችን እያቀረብሽ ለምሰጭው ትምርት በጣም ጠቅሞናል ትጂ ቆጆ ሰውን በበለጠ ደግሞ መጸሐፍ ቁድስ አንቡቡ የዘመናት አጭበርባሪ ነብያቶች አሉ እያሉ ሆል ለሆል ከሚሂድ እራሳችሁ በፀሎት በርቶ በተረፈ ከዘመኑ አጭበርባሪ ነብያት ይጠ ብቃችሁ ::

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
    በዚህ ዘመን በዚህ ሁኔታ እንደ አንተ አይነት ሰው ከእግዚአብሔርና ከቃሉ ጋር ወግኖ ያለማመቻመች እውነትን ብቻ መናገር የሚችሉ አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ!
    እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @የኢየሱስባሪያ
    @የኢየሱስባሪያ 2 місяці тому +1

    የ2017 ምርጥ ስጦታ ቀን መንፈስ ቅዱስ ሲለኝ የዋልው ማታ ተደገመልኝ ጌታ በስራ ላይ ነው ተባረክ የጌታ ባርያ መጽሐፍህ የመቅድሱ መጥረጊያና መጠበቕያ ብየዋሎህ ትጂየም ተባረኪ ይብዛልሽ ጌታ በደጅ ነው

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 2 місяці тому +1

    በብዙ የሚጠቅም ትምርህት አለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 місяці тому +2

    shalom shalom

  • @negatutesfaye3915
    @negatutesfaye3915 2 місяці тому

    ፓ/ር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ይህ እግዚአብሔር ለዚህ ወቅት የላከው መልእክት ነው።መጽሐፍን በየአካባቢው ብታሠራጨዉ መልካም ይመስለኛል።

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 місяці тому +2

    ቲጂ መልካም ሰው❤❤❤
    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GenetwokinehKebede
    @GenetwokinehKebede 2 місяці тому

    Wow may God bless you Dr Bre and Tg it is amazing. We learn too much

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 2 місяці тому +2

    ዋውው ደስ የሚል ምስክርነት ነው

  • @MeleChego
    @MeleChego 2 місяці тому

    አሁን በsecular ሚዲያ የገነኑ አዎንታዊ ንግግሮች ብቻ ሳይሆኑ፣ መድረኮቻችንንም የሞሉ ብዙ ስብከቶቻችን የሰው ምኞቶች ናቸው እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይደሉም። መንግስተ ሰማይ አያደርሱንም። በእርግጥ ለጊዜው ወይም ለዚህ ምድር ኑሮ የምጠቅሙ የተወሰኑ ትምህርቶች አሉ። አማኝ ግን በጥበብ መመርመር አለበት። ሁሉንም ማግበስበስ መዘዙ ብዙ ነው። ❤❤❤

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 2 місяці тому

    በእዬሱስ ስም ተባራኮ❤❤❤🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 місяці тому

    Geta yebarkh bezu temeralehu ❤Ehtachen tebarki❤

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 2 місяці тому

    Amazing message God bless you more 😊

  • @Tutureda
    @Tutureda 2 місяці тому

    እኛ የተጠራነው ፍቃዱን ልናገለግል እንጂ እሱ ፍቃዳችንን ሊያገለግል አይደለም ያልኩት ሳይሆን ያለው ይሁን

  • @alemayehukebede-r1o
    @alemayehukebede-r1o 2 місяці тому

    ሮሜ 10 (Romans)
    17፤ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።Amen!

  • @SegenetKassaye
    @SegenetKassaye 2 місяці тому

    ተባረክ በብዙ ደስ የሚል መልእክት ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому

    Amen, amen, amen. God bless both of you
    🙏🙌👏💕

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 2 місяці тому +1

    Welcomee ❤❤🎉🎉

  • @aberaertiro4649
    @aberaertiro4649 Місяць тому

    Wooooow tebaraku

  • @almazane2645
    @almazane2645 2 місяці тому

    Wow❤❤❤❤ tebaraku

  • @MulugetaAyele-w7i
    @MulugetaAyele-w7i 2 місяці тому +1

    Amagnigna/አማኝኛ Is the gift of new year For Who Seeking to Know The True Christian Life
    It Shows How We Can Live a Practical Christian Faith
    Get it! Surely.. You Will Be Blessed

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 2 місяці тому

    ቁምነገር የሞላበት ሚዲያ። ተባረኩ።

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 2 місяці тому

    How do we purchase his book on line those who are abroad?