ዳግም አቁሞኛል | የዘማሪት ሰናይት እንግዳ ድንቅ ምስክርነት| Prophet Anteneh bezabih | Gospel Herald TV 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @ZemachuGodana
    @ZemachuGodana 3 дні тому +1

    የረዳሽ ጌታ ይመስጌን ይክበር!!

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete Місяць тому +18

    የእግ/ር ሰው ተባረክ የወደቁትን የምታነሳበት ፀጋ ይብዛልክ ሰኒዬ እዲ ሆነሽ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል ፈውስሽ የፀና ይሁን

  • @aberaachiko4355
    @aberaachiko4355 Місяць тому +9

    ነቢይ አንተነህ ተባረክ ገና በአንተ ብዙ የእግ/ር ሥራ ይሠራል

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai Місяць тому +11

    በጣም ነው የምወዳት ጌታ አየሱስ አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርልሽ

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 Місяць тому +15

    አየሱስ ያደናል ክብር ለአየሱስ ይሁን 🥰🥰

  • @tadelechpetros4671
    @tadelechpetros4671 Місяць тому +4

    Seniye! Thanks to God. God is good. I was thinking about you for a long time. When I see you, I couldn’t believe it. I’m so happy. Thanks to our almighty God.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Місяць тому +18

    ❤❤❤❤❤❤ዘማሪ ሰኒ ጌታን ሳላውቅ በፊት ውጊያው የማነው የሚለው የመዝሙር ሲዲውን በቤታችን እንሰማው ነበረ እንወድሻለን ያለሽበትን ግን አናውቅም ነበረ አሁን ዃታር ነኝ ስመለስ አንድ ለሊት አብሬሽ ስፀልይ ማደር እፈልጋለሁ ቃል ግቢልኝ እባክሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤ l Lav

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 Місяць тому +6

    ዉድ ወንድማችን ነብይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Місяць тому +6

    ሰኒዬ ጌታ ፀጋውን አብዝቶልሻል:: ገና በበለጠ ገና ትገለጫለሸ:: ጌታን የተደገፈ!!

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Місяць тому +9

    ቅዱስ እግዚአብሔር በዘመናችን ሁሉ የተመሠገነ ይሁን ይባረክ!!!!

  • @abebafantish4490
    @abebafantish4490 Місяць тому +1

    የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያለበት መዝሙሮቿ የተባረከ መገንፈስ ያለበት ናቸው መዘዝሙሮቿ ያጽናናሉ ዝማሬዎቿ እየሱስ ጌታ ነው። በብዙ ተባረኪ።

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g Місяць тому +12

    ❤❤❤❤እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ስው❤❤❤❤

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Місяць тому

    Prophet anteneh ስወድህ የአባትነት መንፈስ አለብህ ያብዛልህ ዘፍ 12 .2 ❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር አይንነ አሁንም ይክፈት ለምልም በጣም የምወዳት አገልጋይ።

  • @SolomonSemayat-jg9ip
    @SolomonSemayat-jg9ip 22 дні тому

    ሴዎች ስረሱሽ ያልረሳሽ ያልተወሽ የረዳሽ ዕድሜን ጨምሮልሽ ዛሬን ያሳዬሽ ያልተለዬሽ ጌታ ክብር ይሁንለት ሰኒዬ በብዙ ተባረክ በጣም በዉስጥሽ ያለዉን ፀጋ ተጠቅመዋለሁ ደግሞም ፀጋዉን አከብረዋለሁ ሰኒዬ ስለዬሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስን ስለ አንች አመሰግዋለሁ

  • @tsegimerete3843
    @tsegimerete3843 Місяць тому +6

    እህት ሰናይት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በጣም በመዝሙርሽ እባረካለው ከትላንት ዛሬ ውጊያው ቢጨምርም፣፣ሁሉ መዝሙር ሁሌ ስሰማው እባረካለው

  • @freefree7895
    @freefree7895 Місяць тому +7

    እንኴን ጌታ ረዳሽ እወድሻለሁ

  • @MihritMihrit
    @MihritMihrit Місяць тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ጌታ እየሱስ ዘመንዋን ይባረክ።

  • @WH-ol1pd
    @WH-ol1pd Місяць тому

    በከፍተኛ ጭንቀትና ዉጥረት ዉስጥ በነበርኩበት ወቅት ጌታ እንደ መሸጋገሪያ ድልድይ ያደረገልኝ የሰናይትን መዝሙር "ዉጊያዉ የማነዉ?" የሚለዉን ነዉ። መከራዉንም ጌታ ተዋግቶልኝ አሸንፌ ተሻግሬአለሁ። አንተንም ጌታ ይባርክህ ወንድሜ! ጌታ አንተን ተጠቅሞ እህታችን ያለችበትን ሁኔታ ሰምተን ያለንን እንድንቋረስ ረድተሄናልና።

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    Jesus 👑👑👑 King of Kings ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FreHabte-p6n
    @FreHabte-p6n 28 днів тому

    ክብር ለእግዛብሄር ይሁን እንደዚ ስናይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    God 👑👑👑 bless you and your family all brothers and sisters 💞💪🙏❤🎉

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 27 днів тому

    እሰይ ጌታ እንኳን ረዳሽ እህታችን
    እናንተንም ጌታችን ኢየሱስ ይጨምርላቹ ርህራሄውን አሜን

  • @LemlemCherinet
    @LemlemCherinet Місяць тому +1

    የምወድሽ ሰኒዬ ገና ለጅ እያለሁ በመዝሙሮችሽ እየተባረክሁ ነው ያደግሁት። “እናንተ የእግዚአብሄር ባሪያዎች ሆይ “ የሚለውን አልበምሽን አልረሳውም።ሁሌም እንደአዲስ እሰማዋለሁ። ባለፈው መታመምሽን ሰስማ አዝኘ የነበረ ቢሆንም አሁን በዚህ ሁኔታ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ ይባረክ። ነቢይ አንተንህም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። አገልግሎትህን ይበልጥ ያስፋው።

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    We pray always for her ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew Місяць тому +6

    ዘመንክ ይባረክ አገልግሎት ይባረክ እትያዝ አትገደብ አልፈክ ሄድ ልብዙዎች መፍቴ ያድርግክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    I am happy! happy! happy!!!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    God 👑👑👑 is great 👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Місяць тому +2

    እልልልልልል ሃሌሉያያያ እግዚአብሔር አለ ሰኒዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ የእንደገና አምላክ ዳግም አቁሞሽ እንድትመሰክሪ ያደረገሽ ምስጋናና ክብር ለእሱ ይሁንለት🙏 ነብይ አንተነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤🙏

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Місяць тому +2

    ሰንዬ በጣም ነው የምወድሸ ማንንም እንድጠላ አልተፈቀደልኝም ጌታ እንኳን
    ረዳሽ ተባረኬ አሁን ያሰቀጥልሽ ተባረኬ!! እወድሻለሁ መዝሙርሽ ባርኮኛል ሁሊ እዘምረዋለሁ

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ሰኒ ተባርኪ!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    Wow GOD is Great 👍👍👍

  • @AbanazerGrma
    @AbanazerGrma Місяць тому +1

    Egziabhr mannm Aytlm

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Місяць тому +1

    እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ጠቅላይ ሚኒስትራችንና ቀዳማዊት እመቤትም በእውነት ዝቅ ብላችሁ እንዲህ ስለሚትጎበኙ ዘመናችሁ ይባረክ! ወንድማችና የቤተክርስቲያኒቱ አባላት ሁሉ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ!ሰኒዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ እንወድሻለን!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Місяць тому +3

    Nebi ANTENEH Zemenih YIBAREK Ante Ewonetegna Sow Neh 🙏💕💕💕💕🔥🔥🔥🔥🔥

  • @MissWorke
    @MissWorke 27 днів тому

    ሰንዬ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም የታመነው ጌታ እንኳን ረዳሽ እረዳሽ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Місяць тому +2

    የሕግዚያብሔር ሰው መልካም አንደበት ሰውን ይፈውሳል ጌታ አብዝቶ ይባርክ ብድራትእን ከመድአኒያለም ታገኘዋለህ

  • @AssefaZergaw
    @AssefaZergaw Місяць тому +3

    Wow Thanks God

  • @zedbeyene9815
    @zedbeyene9815 Місяць тому +4

    Amen 🙏 tbarike

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Місяць тому +4

    ሰንዬ እግዚአብሄር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏ነብይ ተባረክ አስታዋሽ አትጣ 🙏

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Місяць тому +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይባርክህ 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Місяць тому +3

    ጌታ ይባርካችሁ ቅን ነህ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Місяць тому +1

    ስልኳን ላኩልኝ ወንድሞች ወይም እህቶች

  • @miheratTewoldemedihen
    @miheratTewoldemedihen Місяць тому

    ነብይ፣አንትዬ፣ዘመንህ፣ይባረክ፣አንቱ፣ድሮም፣ከነብይ፣እስራኤልጋር፣እያለክ፣አወድህ፣ነበር፣በዛክፍዘመን፣ተባረክ፣አገልግሎትህ፣ይባረክ፣አሜን

  • @AbanazerGrma
    @AbanazerGrma Місяць тому +2

    Egziabhr tlk new

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ጌታ እረዳሽ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    We belong to Jesus Christ 💪💪💪🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    Our dear sister singer Senait Engda God 👑👑👑 bless you and your family 💕🙏❤🎉

  • @tiriworkchebude4343
    @tiriworkchebude4343 Місяць тому +3

    ሰንዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ።

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 Місяць тому +1

    ሀሌሉያ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ሰኒዬ የልጅነት ጊዜዬን ስሰማው ያደኩት መዝሙሮች ናቸው አሁንም እንደ አዲስ እየተባረክንበት አለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Місяць тому +1

    ሠንዬ የዘመርሽለት ጌታ እንኳን ፈወሠሽ ደግመሽ ልታገለጊዩ ሥለረዳሽ በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺጌታን ኣመሰግናለሁኝበዝማሬሽ ተባርኬኣለሁኝ

  • @BaashaduKumsaa
    @BaashaduKumsaa 29 днів тому

    Baga waaqayyoo sifiin marii Bay'ee si jaladha farfannaa kee bayen Eebifamee nufii jeradha Haramee koo❤❤❤❤🎉

  • @dehabgetachew2964
    @dehabgetachew2964 23 дні тому

    እግዚአብሔር. ይባርክህ. የእግዚአብሔርሰዉ

  • @kiflewondimu1973
    @kiflewondimu1973 Місяць тому

    አይ ሰኒ የክብር ሰዉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    Jesus 👑👑👑 Christ 💪💪💪 our Hero 🙏🙏🙏

  • @ZerituMathewos
    @ZerituMathewos Місяць тому

    የነ እናት ሰንየ እወድሻለሁ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Місяць тому +1

    እንኳን ጌታ ኦረዳሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaAbdii
    @MartaAbdii Місяць тому +2

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl Місяць тому

    እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @MekidesTesfaye-fw8ny
    @MekidesTesfaye-fw8ny Місяць тому

    Antuyeee❤❤❤❤

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Місяць тому

    ውጊያው የማን ነው!!!! ኣይዞሽ ሰንየ!!!🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭
    እርሱ ከሉ በል ነው እንኳን በጭንቃትሽ ቀን እግዚአብሔር አብሮ ሆነልሽ😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenhagos5530
    @helenhagos5530 Місяць тому

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @YeznaZewdu-i5x
    @YeznaZewdu-i5x 28 днів тому

    ኧሁ! እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Eleeeeeeleeeee Des Blogal Enqan Adansh Sini Yehula Teyakiya Nberesh Yet Gebach Menderesech Eyalkug Selanci Exeliy Nber Yena Wed Enqan Tefewesh😢😢😢😢😢😢 Gata melkam New

  • @MehertTesfaye
    @MehertTesfaye Місяць тому

    Seneye selayeweshe dese belogneale Geta yebareke!!!

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Місяць тому +3

    እሰይ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    God 👑👑👑 bless you and your family prophet Anteneh❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Місяць тому

    ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ጌታ እንኳንረዳሽ

  • @miheratTewoldemedihen
    @miheratTewoldemedihen Місяць тому

    አሜን፣አሜን

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe Місяць тому +2

    ሰንዬ ተባረኪ እንወድሻለን

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 Місяць тому

    God bless you Prophet!!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +1

    We respect singer Senait Engda ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k Місяць тому

    Nbiy Tebarek Tebarek Wendem

  • @tirutemesgan
    @tirutemesgan Місяць тому

    አንኳን ጌታ አረዳሽ ፈጽሞ ተፈወሽ ነብዩ ጌታ ይባርክህ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይባራክ!!!

  • @jannatjannat8147
    @jannatjannat8147 Місяць тому +3

    ነቡዬ ሠለሳ አግዜአቡሔሪ አመሠግናለሁ አንካን አረዳክ የተረሡትን የምትጠዬቅ ምሪጥነቡዬ ተባረክ❤❤❤

  • @ShawilFikadu
    @ShawilFikadu Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ሰኒንያ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤seni

  • @TamiratLama-pv6sj
    @TamiratLama-pv6sj Місяць тому

    እግዚአብሕር የፊውሰሸ

  • @rb2782
    @rb2782 Місяць тому

    Wow I'm so happy to see her my beautiful sister ❤ ሰንዬ እግዚአብሔር ይመስገን የዘመርሽለት ጌታ እንደገና አቆመሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏽 እንወድሻለን❤❤❤

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Місяць тому +2

    ነብይ አንትዬ ጌታ በርክ ያርግኸ!!!!

  • @singerkegnufikere
    @singerkegnufikere 26 днів тому

    Enukan geta erdash🥰🥰🥰

  • @yoyomohammedalsudany8834
    @yoyomohammedalsudany8834 Місяць тому

    yene,meskine,yeseuse,jagene,wotadarnasheazoshe,yenate

  • @demekchtesema3465
    @demekchtesema3465 Місяць тому +2

    I'm so happy when I see you. Sister bless you more

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Місяць тому

    መዝሙርሽ ይባርከኛል

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 Місяць тому

    God bless you senu❤❤❤

  • @berhanemeskel5041
    @berhanemeskel5041 Місяць тому

    እንኻን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሄር መልካም ነው ተባረኪ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነው አይተውሽም

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k Місяць тому

    Esyyyyyy Eleeeeeeeeeeel Eeeeeee

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Місяць тому +2

    አሜንንንንን

  • @aberaachiko4355
    @aberaachiko4355 Місяць тому

    አሜን ኢየሱስ ያድናል

  • @fretachannel
    @fretachannel Місяць тому +2

    እንዃን ለዚህ ስበቃሽ ሰኑየ በኣዲስ ዝማሬ እንጠብቅሻለን። ረጂም ዕድሜ ይስጠሽ🎉❤❤

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 Місяць тому +1

    ሰንዬ ጌታ እንኳን ፈወሰሽ ለዚህ አበቃሽ ባንቻ በውነት ተባርካለው

  • @ቃልኪዳን-ዘ4ሐ
    @ቃልኪዳን-ዘ4ሐ Місяць тому +1

    Wawawa seniye ezi silayenish betam des bilongal kebir legeta yehun

  • @ygms1300
    @ygms1300 Місяць тому +2

    Wow GOD is Great 👍👍👍

  • @sabatsegay9572
    @sabatsegay9572 Місяць тому +1

    ትባርክ የኔ ወንድም ፀጋው ያብዛልህ

  • @kebebushkemura4116
    @kebebushkemura4116 Місяць тому +2

    እንኳን ጌታ ለዝ ቀን አበቃሽ ክብሩን ይወሰድ ደስ ብሎኛል በእወነት በእዉነት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Місяць тому +1

    የኔ ጠካራ የኔ ምሳሌ ሰንዬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ዳግም አቆመሽ ቃላት ነው ያጣሁት እጅግ ደስ አለኝ ሀሌሉያ

  • @LidiyaTadesseJote-hb8fn
    @LidiyaTadesseJote-hb8fn Місяць тому

    Geta eyesus yibarkih man of God