#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 24 дні тому +1

    እግዚ አብሔ ይመስገን አሜን ❤❤ቃለሂ❤❤ወትን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 місяців тому +24

    እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🙏❤💒💕

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልን መምህራችን አንደት አንደምወዳቹ ብጉጉት አንጠብቃቹዋልን ❤👌

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 3 місяці тому +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @shesho4631
    @shesho4631 Місяць тому

    አሜንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ህይወት ዘመናቹህን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 8 місяців тому +8

    መምረህችን ጉንፋን እዞታል መሰለኝ በቶሎ እንድሽሎት እግዚአብሔር እርዶት 🥰

  • @DestaNguse-u1c
    @DestaNguse-u1c 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 13 днів тому

    እግዚአብሔርይመስገን።አባታችን።ትክክክል።ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤

  • @SenedAbraha
    @SenedAbraha 3 місяці тому +1

    ኣሜን ቀልሒወት የስዓና

  • @Selina6648
    @Selina6648 8 місяців тому +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እባኮን ወጣቱን ምከሩልን 😢እኔ በጣም ብዙ ግዜ የምናደድበት ነገር ውሰጤን የሚያደማው ነገር ቢኖር አንዳድ ወጣትም ሆነ እድሜያቸው ገፋ ያሉ ሴቶች ቤተክርስቲያን ሲሂዱ የከንፈር ቀለም ወይንም ሊቪሰቲክ እየተቀቡ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ቤተ መቅደሰ ይገባሉ መሰቀልም ሆነ ወንጌሉንም ይሳለማሉ😢💔😭 እኔ በጣም ያናድደኛል ሳላሰበውም እንባይ ይፈሳል የተቀቡት ቀለም መሰቀሉላይም ሆነ ወንጌሉ ላይም ይወጣል ቅርፁ ይቀመጣል 😢እኔ አንድ አንዴውም ሰሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል 😢

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 8 місяців тому +3

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @Hlina19
    @Hlina19 8 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
    መምህር እኔ የምኖረው በስደት በአረብ ሀገር ነው እና በተቻለኝ መጠን ለመፆም እሞክራለሁ ግን በምፁምበት ጊዜ ለአሰሪዎቸም ምግብም የምሰራው እኔ ነኝ የእነሱ ምግቦች ሁሉ ደግሞ የፆም (የፍስክ )ምግብ ናቸው እና እኔ የምመገብበትን እቃ ለይቸ ለማጠብና ለማስቀመጥ እሞክራለሁ ግን የተነካካ እየመሰለኝ በጣም እሳቀቃለሁ እናም የፆምኩ ሁሉ አይመስለኝም እስኪ አንድ ነገር ይበሉኝ😢

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 8 місяців тому +4

    🎉ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ኢትዮጵያ ሆኖ ፀሎት በስልክ ማድረግ በጣም ነዉ ማሳዝን በወነት ከሀገር ዉጭ ያለነዉም ከባዶ ይሻላል እያልን ነዉ የምፀልየዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🎉

  • @Mulugeta.
    @Mulugeta. 8 місяців тому +1

    በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በእውነቱ የሰውን ድክመት አግኝታችኋል እናመሰግናለን።
    በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር ።
    ለኛ ደሞ ሰሚ ብቻ ሳንሆን ለተግባር ያብቃን እግዚአብሔር።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 8 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ
    @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ የብዝሐልኩም አቦና አሜን🤲🌺

  • @gebremichaeltekleyes7773
    @gebremichaeltekleyes7773 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልምድ ክርስትና ድራሹን አጣ በእነዚህ በእግዚአብሔር ሰዎች

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይውች ያሰማልን ❤❤❤ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 8 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን ሉእል እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢😢

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል

    አሜን፫ በውነት ይሁን ይደርግልን ቃለ ሂወት ቃለ በርከትን ያሰማልን❤

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 2 місяці тому

    amen.amen amen❤❤❤❤amen.amen.amen

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 місяців тому

    Kale hiywet yasemaln abatachn bfreketachew yderidnn😢😢

  • @FyiuChy
    @FyiuChy 8 місяців тому +15

    እዉነት ነዉ መምህር እኔም ብዙ ጊዘረ አጋጥሙኛል ጉሩብ ከለን እና ገጠማሹ በስለሰካችን ስናደርስ ከመፀሀፍ ቅዱስ ሲደረስ ደሞ የተወሰነሉዩነት አለዉ አብዛኛዉ አፔልኪሽንየምንጠቀመዉ ስደተኛነዉ ጠቅለ ህይወት ያሰማልን

    • @Saba-wt1fv
      @Saba-wt1fv 8 місяців тому +1

      መምህር እባክህ መልስ ሰጠኝ ያለሁት በሀረብ ሀገር ነው በፊት ንስሀ የገባሁት ሁሉ አሁንም ይመጡብኛል እና ፀሎት ማድረግ አልችልም በጣም እሳቀቃለው ብዙም በሀይማኖቴ ብርቱ አይደለሁም እውቀቱ የለኝም እባክህ የሆነ ነገር በለኝ

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 8 місяців тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አገልግሎት እድሚያቸውን ያርዝምልን"!!!

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 8 місяців тому +1

    ሰላም ዉድ የቀንዲል ሚድያ አቅራብዮች እንደምን ቆያቹ እኔ የመራግብራቹ ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜንት መፃፍ አይቀናኝም እና በጣም የምወደዉ ዝግጅት ነው በርቱልን👌🙏🙏🙏🥰 በጣም እናመሰግናለን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር 👌ሰላም ለአገራችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 8 місяців тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meseret742
    @meseret742 8 місяців тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያአሰማልን 🙏🙏

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እንካን ደና መጣቹ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏

  • @Ametemaryam29
    @Ametemaryam29 8 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    የህብረት ፀሎት ሲደረግ በመሀል እናቋርጣለን ለምሳሌ አባታችን ሆይ ሲባል በመሀል ትንፋሽ አጥሮን ብናቋርጥ ፀሎት እንዳቋረጥን ይቆጠርብናል?

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @emiyemitiku6061
    @emiyemitiku6061 8 місяців тому

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምለልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በጉጉት የምጠብቀዉ ቀናችን🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 8 місяців тому +1

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 8 місяців тому +1

    በእውነት ለመምህር መትኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን በስልክ ያሉ ጸሎቶች የቃላት ግድፈት አለበት በስደት ላለን ያው አማራጭ ካጣን እንጅ ኢትዮጵያ ያለ ሰው
    ባይጠቀሙ እኔ ቃጥላ ጽዮን ማርያ የሰርክ ጸሎት ላይ ካህኑ ውዳሴ ማርያም በስልካቸው ሲያስደርሱ አይቼ አዘንኩ😢😢😢

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 8 місяців тому

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 8 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 5 місяців тому

    እውነት ነው መምህር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjiterkalo
    @konjiterkalo 8 місяців тому

    ቃሎዮት የለዮት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyutiYgberale
    @EyutiYgberale 7 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን❤✝️🙏

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 8 місяців тому +1

    መምህር እጅግ በጣም እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን ይሄ ፕሮግራም እጅግ ማለፊያ ነው በጣም ብዙ እውቀት እያስገነዘባችሁን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 місяців тому

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያማልን አባታችን ተባረኩልን👏👏

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff 8 місяців тому

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህር በእውነት እድሜ ጤና ይስጥልን መድሐኒዓለም😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓✝️✝️✝️

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 3 місяці тому

    Amen kale hiwote yasemalan mamahe

  • @googleid1116
    @googleid1116 8 місяців тому

    በእውነትቃለህይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @TigiMs-v8e
    @TigiMs-v8e 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን🙏🙏💖

  • @GfgGjg-cf1lt
    @GfgGjg-cf1lt 5 місяців тому

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን,ያዋርስልን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን አቡዙቶ አቡዙቶ ያድልልን❤🌹

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ። መዝገበ ህይወት የተባለ የሞባይል ማስተግበሪያ ቤትክርስቲያናችን ያልተቀበለችውንና በምንፍቅና የተሞላውን ለምሳሌ ለታ ስብሀት እመብርሃን ባል አላት የሚለውን የእንግሊዝኛ መፅሃፍ ቅዱስ አካቷል። መዝሙረ ዳዊትም በግዕዙ 149 መዝሙራት ብቻ የያዘ ስለሆነ ክርስቲያን ምዕምናን እንዳትጠቀሙት። አዘጋጆቹ የተሰጣቸውን እርማት በጣም ውድ ስለሆነ አናደርግም ብለው ንቀው ትተውታል።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 8 місяців тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 8 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ ግን በስደት ላይ ያለንሰወች ስለማይችል በሰልክነዉ የምንጠቀመው እና እባቴ ተኝተው ለሜ ፅልዩ ሰዉሰምን ይመክራሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 8 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 8 місяців тому

    Qalhiwot yasemalni memiher tsewa yabazalki fetari betselotachum Asbuni ❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 6 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን

  • @Mekdes1668
    @Mekdes1668 6 місяців тому

    አሜን ቀለሂወት ያሰማልን

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ 6 місяців тому

    ቃለ ህይዉት ያሰማል መምህራችን አረብ አገር ያለን ነዉ ይፋን😢😢😢

  • @AyitenewTilahun
    @AyitenewTilahun 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ልማድና ክርስትና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉንም ሰው የሚቀይር ነው ብዙ ልማዶች ስላሉብን ትምህርቱ በዚህ ይቀጥል

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 8 місяців тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር✝️

  • @tseditsedi9936
    @tseditsedi9936 8 місяців тому

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 8 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለወት።

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 8 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @vghg-l9v
    @vghg-l9v 8 місяців тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @YeshewagetAdeferisShewa
    @YeshewagetAdeferisShewa 6 місяців тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግሰተሰማየትን ያውርሰልን

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx 5 місяців тому

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ብዙ ስው እየተለወጠበት ነው ትምርታቹ❤❤❤

  • @AlemAlem-d6y
    @AlemAlem-d6y 8 місяців тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😔😔❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 8 місяців тому

    ቃልያሰማልንእግዛቤሕርፀገውንያብዛላቹው

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 8 місяців тому

    ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 8 місяців тому

    በ እውነት ልዩ ትምርት በር እናመሰግናለን ቃለሂወትን ናሰማልን

  • @Memhirelyas
    @Memhirelyas 8 місяців тому

    ቃለሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ልማድና ክርስትና እጅግ በጣም ያተረፍኩበት ትምህርትነው ፀጋውን ያብዛላችሁበእውነት 🙏

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 8 місяців тому

    እውነት ለመናገር ከውዳሴ ማርያምና መዝሙረ ዳዊት ከመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው የምጸልየው ግን መልከአ ኢየሱስ ጸሎተ አርጋኖን በስልኬ ለመጸለይ ይከብደኛል ምክንያቱም መጀመርያም ስመን እንጀምራለን ስጨርስም ሳንስምና ሰውነቴን ሳላስነካ ስለማላስቀምጥ በስልክ ሲሆን ግን ማድርግ መሳም ስለማልችል ሰላም አይሰማኝም በስልክ ጸሎት :: ብዙ ተምረናል እኔ በፊት ወንጌል ስንሳለም ነጠላዬን ከጭንቅላቴ አላወርድም ነበር ከስህተቴ ተምርያለው ይቅር ይበለኝ አምላከ ቅዱሳን❤

    • @Ametemaryam29
      @Ametemaryam29 8 місяців тому

      አሜን ይቅር ይበለን

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 8 місяців тому

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 8 місяців тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 8 місяців тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 8 місяців тому

    መምህር ምትኩ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን መሰረታዊ (አስፈላጊ ) የሆኑ ትምህርቶችን ነዉ የምታስተምረዉ ከድሮም ጀምሮ የሰረክ ጉባዔ ላይ በጣም ነዉ የምሰማህ አሁን ደግሞ በእንደዚህ መልኩ መምጣታችሁ መልካም ነዉ

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 6 місяців тому

    በእናት ቀለህይወትን ያስማልን ❤

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 8 місяців тому

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik 8 місяців тому

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Tizita341
    @Tizita341 8 місяців тому

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን❤

  • @Rerdat
    @Rerdat 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HonerX7-px3ph
    @HonerX7-px3ph 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 8 місяців тому

    መምህር እንክወን ደና መጡልን ወንድማችን ቅዳሜ ፀጋ በርቱልን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @zemedietemesgen6829
    @zemedietemesgen6829 8 місяців тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በልማድና ከርስትና ፕሮግራማችሁ ላይ ጥሩ ነገረ እያቀረባችሁ ነው በርቱልን በልምድ ከምናደርጋቸው ብዙ ነገር እያጠፋን ላለን ጥሩ ነገር እየተማርን ነው። ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 8 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ላይክ ሼር እንዳይረሳ👈

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤