💦ስንቶቻችን ነን በክረምት ደርበን ሚሞቀን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 місяці тому +503

    ምን አይነት ዉስጣዊ ደስታ ነዉ ግን ያለዉ🙏❤️🥹

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 2 місяці тому +2

      ኤፌየ ❤❤❤

    • @netsanettube9580
      @netsanettube9580 2 місяці тому +2

      ኤፌዬ❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 місяці тому +1

      ኤፈ❤❤❤

    • @fguiithuii-qd1tz
      @fguiithuii-qd1tz 2 місяці тому +2

      እኳንም ደስተኛ ሆናችሁ የሚያምርባችሁ እደዚህ ነው❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 місяці тому +1

      ኤፍየ መልካምነት ለራስ ነው በወጣ ይተካ ውናጋ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @elotube16
    @elotube16 2 місяці тому +145

    እውነተኛና ከልብ የመነጨ ደስታ❤❤❤

  • @tigistayele3876
    @tigistayele3876 2 місяці тому +92

    ዊናን 100K አስገቡት በናታችሁ❤

    • @MartaMinda
      @MartaMinda 2 місяці тому +2

      የእኔም ምኞት ነው

    • @NaimaBelay-s7s
      @NaimaBelay-s7s 2 місяці тому +2

      የእኔም❤❤

    • @ዙዙ-የ2ኘ
      @ዙዙ-የ2ኘ 2 місяці тому +1

      የኔምምኞቴነው መልካም አስተዋይልጅነው🎉🎉🎉🎉

  • @Enat2721
    @Enat2721 2 місяці тому +34

    ዊና በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ማርያምን የመዳም ቅመሞች አበረታቱት አልንህ በሉት በቅርቡ 100k እናዝገባው❤❤

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 місяці тому +113

    ግን ለምን ላይክአታረጉትም ዊናን ግድሴት ይዞመጣት አለበት ትሁትነዉእኮ ልጁ😢😢😢

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 2 місяці тому +6

      በጣም 😢 ይገርማል ሴት ጋር የሚመጡትን ነው የሚረጉት😢

    • @SdffgSdfggg
      @SdffgSdfggg 2 місяці тому +8

      በትክክል ወላሂ የምርሽን ነው

    • @HappyElectricity-nm5xn
      @HappyElectricity-nm5xn 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @33-ስአዳይቱብ
      @33-ስአዳይቱብ 2 місяці тому +1

      በጣምእጅእስኪመቶእናስገባው❤❤❤😢😢

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 місяці тому +1

      ይሄማ የታወቀ ነው ሴትና ወድ ካለዬዩ አይለይኩን

  • @HhHh-vd5ge
    @HhHh-vd5ge 2 місяці тому +32

    እኔስ ማርያምን ውና ስያይ እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩም ውናየ እግዛብሄር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ የኔ ኣባት 🙏♥️😭

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 місяці тому +51

    በእውነት በጣም የሚደገፍ ሀሳብ ነው ተርቤ አላበላችሁኝም ተጠምቼ አላጠጠጣችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ታስሬ አልጠየቃችሁኝም ከምትለዋ ትዛዝ ውስጥ የቱን ፈፅሜያለሁ ነው ጥያቄው እና አሁን ሁላችንም የቻልነውን እናድርግ የሄ በምድርም የምንደሰትበት በሰማይም የነፍስ ዋጋ የምናገኝበት ነው እና እግዚአብሔር እጆቻችን ለመሜካም ነገር ይዘርጋልን በእውነት😢😢😢

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 2 місяці тому

      ይሆንእሚያቀዉበጣምትንሽሠዉነዉዉደ

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 2 місяці тому +6

    ወይኔኔኔኔኔኔ ይኑረኝና የምሰጥ ያረግኝ ያረቢ ተባረኩ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸሁ😭😭😭😭😭😭

  • @FaxanayakobeYakob
    @FaxanayakobeYakob 2 місяці тому +35

    መልካምነት ለራሱ ነው መልካም ስራ ሰርተን ከፈጣሪ እንቀበላለን መልካም ስራችሁ ቀጥሎ የሚትሉት like Argo ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 місяці тому +19

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🤲🕊🙏❤እነዚህ እጆች ከመቀበል ይልቅ መስጠት የሚያስደስታቸው ልቦች ይታዘዛሉ 🤲ላጣውእና ለተቸገረዉ 🤲🙏🕊❤
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏🕊❤እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ🤲🙏ይሄን ቀናነታችሁን አይቀይርባችሁ🤲🙏🕊በረቱልን ውድ ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን🤲🙏🕊መልካምነት ለእራስ ነው🤲🙏🕊በዚች ምድር ላይ እንደ ህሊና እረፍት ምን የሚያስደት ነገር አለ🤲🙏🕊😥😥😥

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita 2 місяці тому +22

    በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ ተባረኩ🙏🏼
    ወላዲተ አምላክ እንዲህ ፀጋን ታልብሳችሁ🤲🙏🏼🥰

  • @BilchaaBiruu
    @BilchaaBiruu 2 місяці тому +5

    Ebbiffaama waqayyoon issaa Ebbiffamuu bakkaa yaddaan hundaa gahee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 2 місяці тому +3

    የምር ይዬ እኮ የላ ሳይሆን የውጥ ደስታ ነው እኮ እኔ ለእናን ምንም ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንዳሰበቿች ያስባቹ 🙏🙏🙏

  • @fet4101
    @fet4101 2 місяці тому +1

    ዊናዬ የኔ ታላቅ ሰው ክበሩልን እግዚአብህር ይጠብቅቹህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +143

    መነው እዳኔ ኤፍሬምን እና ዊናን ሲያይ ዳስ ያለው ብቻ ለይክ 😢😊🎉ከማርኬም ጋ አድ ለይ እድምነያቹ ታስፋ አላኝ በርቱ ጃግኖች 😢😊🎉❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 2 місяці тому +12

    አሚንንንንን ኡፍ የአባቶቻችን ምርቃታቸው

  • @HayatEtho-bj6ox
    @HayatEtho-bj6ox 2 місяці тому +8

    ዊይና ወንድሜ ዛሬ ስላይሁ ደስብሎኛል ሀሉም እንዳተ ቢያስብ ጎዳናላይ የሚውጣ ሰው አይኖርም ነበር ፈጣሪ አሰብክበት ያደርስህ ❤❤❤በዚህ ወጣትናትህ ይሄን ማሰብህ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +4

    ደሥሥሥ የሚል ሥራ ጎበዞች ጠክሩ እናጠነክራችሆለን ለተጎ ነገር

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 2 місяці тому +9

    አራ አሄንን ልጅ እናሳድጋው በእውነት መልካም ሰው ትሁት ነው እነ ብቻ ብችል 100ክ ላስገባው ነው ደግሞ በርቱ ታምራላችሁ መልካም ለራስ ነው ❤️❤️

    • @mimimoges6803
      @mimimoges6803 2 місяці тому

      ዉድ ውድ ዉድ ወንድማችን ኑርልን

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 місяці тому +5

    የኛ ምርጥ ምርጥ ወድሞች ተባረኩ አላህ ይጨምርላችሁ ፈጣሪ ያሠባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 2 місяці тому +19

    ሰላም ለሀገራችን በርቱ ወድማሞቼ አላህ ከናተጋ ይህን👍👍👍👍👍👍

  • @TsediHope
    @TsediHope 2 місяці тому +8

    ተባረኩ የሰማያዊ ኣባታችን የማያልቅ ጸጋ ያልብሳቹ❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 2 місяці тому +3

    ኡፍፍፍ ክዱስ ጌታ ፀጋ ይለብሳችሁ 😢😢
    ተባረኩ ቡርክ ሆኑ ተሽገሩ ፍራማ ሕኑ አት ገደብ አት ያጁ አልፋችሁ ሂዱ በ ጌታ ስም ብርካችሁ ተባረክ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @fekret-rm6fv
    @fekret-rm6fv 2 місяці тому +3

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይጠብቃኩ ከመንገዳቹ ሁሉ ከፊታቹ ይቅደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 2 місяці тому +6

    ❤❤❤wowowoow ጌታ የባርካችሁ ቤ ዎጣ የታካልችሁ woowow በጣም ዳስ ትላላችሁ አልያችሁ ፈጣር ❤❤🎉🎉🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 місяці тому +1

    በሰራችሁት መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 2 місяці тому +6

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ እደ መሥጠት ምን የሚያሥደሥት አለ ወላሒ የሰዉን ደስታ ማየት እንደት እደሚያስደስት ያልታሠበ እርዚቅ ይለግሣችሑ ያረብ

  • @tejituhusen2142
    @tejituhusen2142 2 місяці тому +1

    Faxari camiroo yisixachuu!!!

  • @KidDame
    @KidDame 2 місяці тому +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen thank you 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖🤲💖💖

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 місяці тому +6

    ዊናየ የኔ መልካም መቶሽ እናስገባዉ❤❤😢

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 2 місяці тому +3

    አሜን,አሜን,አሜን,,,በማሪያም,ዊናን,መ100ሺ,እናስገባዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +2

    ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ቸሩ አምላክ ሰዉ ያድርግን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻችን ቀን ከሚጠይቀን ጥያቄ ዉስጥ አዱ ታርዤ አላለበሳችሁኝም ይለናል ቸሩ አምላካችን በእዉነት ቸሩ መድሐኒአለም ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላችሁ🙏🙏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 місяці тому +3

    ጋይስ ዊናን 100k እናስገባው አይከፈልበትም ❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 місяці тому +1

    ውይናን ከጎኑ እንሁን እናሳድገው የምር ምርጥ ልጂ ነው ውይና

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 місяці тому +4

    በርቱልን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ የምር፡በጣም ደስ የሚል ስራ ❤❤❤❤❤❤

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf 2 місяці тому +1

    በናታችሁ ዊናን 100k እናስገባወ ወዶቼ❤❤❤

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 місяці тому +4

    በጣም ድቅ ስራ እግዚአብሔር ባወጣሃው እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልህ❤❤❤❤

  • @نرجسسعيد-ح2ص
    @نرجسسعيد-ح2ص 2 місяці тому +2

    መሸአለ አለ ይጨምረቹ አንድነተቹ አይለይ🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤❤

  • @majh3760
    @majh3760 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Genet-lt2qd
    @Genet-lt2qd 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 2 місяці тому +7

    ዊናዩ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣሕልን በተረፈ እመብርሓን አትለይህ አትለያቹሁ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 місяці тому +12

    እሲ ይህን መልካም ሰው 100k እናስገበው የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤

  • @SelmSelem
    @SelmSelem 2 місяці тому +3

    ታምራላች አይላያህ እግዚአብሔር በወጠ ይተካላች እንደት ደስ እንዳለኝ ግን ማርያምን 🙏❤👌

  • @DeniseTannous
    @DeniseTannous 2 місяці тому +1

    Fatari yetabkachu ❤❤❤

  • @Afomi12
    @Afomi12 2 місяці тому +11

    እንደዚህ ፈገግ ብላችሁ ስላየሀች ደስ ብሎኛል❤❤❤ E➣B➣W 💟

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 2 місяці тому +1

    ኮምፓ የልጅ አዋቂ እድግ በል😢😢😢❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    አደኛ ነኚ ዛሬ እንኳን ደህና መጣቺሁ ዉይናየ እንወዲሀለን❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +2

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው በርቱ ወድሞቸ😢❤❤❤❤

  • @ealsa
    @ealsa 2 місяці тому +10

    ዊናዬ የተባረክ ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @Ufjdg-eh9xh
    @Ufjdg-eh9xh 2 місяці тому +2

    ውይናዬ የኔሰው አክባሪ የኔትልቅሰው አላህ ይጨምርልህ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    ወንድሞቼ የአገሬ ልጆች አላህ ይጨምርላቹህ በጣም ደስብሎኛል አላህ ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹህ

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 2 місяці тому +1

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

  • @AleykaMohammed-sn4vu
    @AleykaMohammed-sn4vu 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ጨምሮ ይስጣቹ💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @OhKh-ek9us
    @OhKh-ek9us 2 місяці тому

    ዊይናየ መልካምሰው አድላስትሰባሰቡደስስትሉእነማርኬምጋአድላይእደምትመጡተስፋአደርጋለሁሁልጊዜደስተኛሁኑየኔምርጦች

  • @Arkidan
    @Arkidan 2 місяці тому +5

    መልካምነት ለራስ ነው
    ይሄንን በተግባር አሥተምራችሁናል
    እንወዳችኋለን ኑሩልን

  • @MesuShita
    @MesuShita 2 місяці тому

    እውነት በጣም ደስ የሚል ደስታ ነው ከልብ የመነጨ ኡፍፍፍፍፍፍ እኛም ላገራችን በሰላም ገብተን ሰውን ለመርዳት ያብቃን አሜን አሜን አሜን ብለናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 2 місяці тому +6

    የኔ ቅን አሳቢወች ዊናዬ የኔ ልበ ብርሀን ትለያለህኮ🥺 ፈጣሪ ይህ ደግ ልባችሁን ያብዛላችሁ ወዳችሆለሁ🥺❤❤❤❤

  • @ZenabAmn
    @ZenabAmn 2 місяці тому +1

    የኔ ዉዲች ወላሂ አበራቹ ሰላያሁቹ ደስስስስ በሉኛል❤❤❤

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt 2 місяці тому +13

    የኔ ዉዶች ከኤፊ ጋ ስለ መጣቹሁ ደስ ብሎኛን ❤❤😊❤😊😊❤😊

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk 2 місяці тому +1

    በወጣባት ይታከሉች አሚን ያራብ ❤❤❤❤እወዳችወለው

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 2 місяці тому +6

    Xiqqoo koo guddadhu buchee koo❤ bagaa nagaa dhuftan

  • @natinuke
    @natinuke 2 місяці тому

    Tebarekuuu beyesusim 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💔😭 bedesta imbbaaa❤❤ Efa,wina,koba,....

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 місяці тому +9

    ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?
    ~
    ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:-
    "የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
    ① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
    ② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
    ③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።"

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ለሰጮች ጨማምሮ ይስጥ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ምርጥ ሀሳብ ሚደገፍ ነው በርቱልኝ

  • @MamgestMang
    @MamgestMang 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Amen tebareku tebareku tebareku tebareku 🙏🏻 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌🍇🍇🍇🍇🫶🏿🫶🏿🫶🏿🥰🥰🥰🥰💪🫶🫶🫶🫶🫶🙇‍♂️🙇‍♂️👌👌💯💯💯💯💯💯

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 2 місяці тому +4

    ጎበዞች ደግነት ለራስ ነው ዊናየ ጎበዝ በረታ ጠክር ሄሉነቴ የኔ ሴት የምትለይብኝ የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት እይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 місяці тому

      ❤❤❤❤እወነትነው የኔጣፋጭ

  • @መነሳ
    @መነሳ 2 місяці тому +1

    ዊናዬ ሁሌም ሳቅልን በርታ ❤❤❤❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 2 місяці тому +4

    የኔ መልካሞች እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር ያስባቹት ሁሉ ይምላላቹእወድዋችዋለው ወንድሞቴቼ❤🎉

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹህ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +19

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 2 місяці тому

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ .

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 місяці тому

      ዋሊኩምሰላም ደመርኩሽ

    • @Tybatube
      @Tybatube 2 місяці тому

      የኔወድ በጠም አመሰግን አለሁ ከበሪ በይሊኒየኔወድ

    • @Semira-r2b
      @Semira-r2b 2 місяці тому

      ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔንምደምሩኝ እመልሳለሁ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому

      ዋአለይኩም ሠላም

  • @halima7993
    @halima7993 2 місяці тому

    ዋነየ የኔ ልዩ ሰዎ ❤❤❤❤❤ሳይህ ገና ታሳዝነኛለህ አበረታቱት የኔ ልእልቶቺ እናተ ማንንም ታበረታታላቺሁ እንካን ዋናን ❤❤❤❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 2 місяці тому +12

    በስደት ሀገር የምትንከራተቱ የእርፍት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 2 місяці тому

    ይመር ትልይልችቅ ቡነት በጣም ደስ ብሎኛል ፍጣሪ ይስችቅ ይመር ብታጅርዎች ትልይልችቅ ፍጣሪ ብግበለ ይምልልችቀ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ውናዬ አንተ ትችላለክ የኔ ጀግና አስቢ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 2 місяці тому +3

    ከምር እዴትእዳለቀስኩ መደሀኒአለም ያልታሰበዉን ይስጣችሁ ቃልኮለናተየለምከምር እመብርሀን ትጠብቃችሁሁሁሁ❤❤❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 2 місяці тому

    በወጣበት ይተካላቹ ዉድ ወድሞቼ በርቱ እግዚአቤር የምትረዱበት እጃቹ እጥፉን ይስጣቹ

  • @SuryaAhmed-u5q
    @SuryaAhmed-u5q 2 місяці тому +12

    ዊናዬ ዘለቀ አሪፍ ልጅ ነው ከሄሉጋራ አጣምራቸው ይንከባከባታል ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @berktitesfay5705
    @berktitesfay5705 2 місяці тому +1

    Gobeze yenga astewaye Berta geta yibarkhe❤❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 2 місяці тому +6

    በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Maleesa-dn3hg
    @Maleesa-dn3hg 2 місяці тому

    Ufufuf😢😢.yene Asetawayochi
    Baretu Egezabihare yebarekachu😢😢❤❤❤❤❤❤Ayezoachu 💞💞💞🫶🫶🫶💝💝💓💓

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 2 місяці тому +3

    ጎበዞች የልጆች አዋቂ

  • @Gamila306
    @Gamila306 2 місяці тому +1

    ማሻአላ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ ጠካራዎች ጥሩ በሰራቹ ቁጥር አላህ ይጨምርላቹዋል❤❤❤❤

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 місяці тому +3

    ኤፉና ዊና አብረዉ ቢሰሩ ብየ አሰብነበር መጣችሑልን

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 2 місяці тому +1

    ተባረኩበፈጣሪታገኙታላችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +32

    መነው እዳኔ እፍሬምን ዊናን ኤሉን ብሩኬን ያምቶዱ ብቻ ለይክ ያኔውዶች ስወዳቹ እኮ 😢😊🎉❤

  • @Mary-iy5dz
    @Mary-iy5dz 2 місяці тому +1

    ዋና ወድማ በጣም ነው የማክብርህ ግን ትቻለህ በውስጥ አነገረኝ እባክህ

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    ዋው በርቱ

  • @seble6210
    @seble6210 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት😢የሰማዮ አባታችን ይክፈላችሁ የነፍስ ዋጋ ያድግላችሁ❤❤❤❤

  • @jvvbnnbb7514
    @jvvbnnbb7514 2 місяці тому +4

    ዊናጎበዝ ❤❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ ይላል በእዉነት እግዚያብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @meta-kw3mc
    @meta-kw3mc 2 місяці тому +3

    የኔ ምርጦች መልካም ልቦናቹ አይወሰድባቹ የድንግል ልጁ የሰማይ የምድሩን በረከት ይስጣቹ ❤😢😢😢❤❤❤❤

  • @Yohannes1958
    @Yohannes1958 2 місяці тому

    ምርጥ ዜጎች ተባረኩ
    ለእኛም አልብሱልን ግን በምን እናግኛችሁ እነ ዊና....

  • @TaytoNagasa
    @TaytoNagasa 2 місяці тому +2

    Amen Amen Amne

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому +2

    መታደል ነው ይህ ያረብ ከሰጠህኘ ሰጭ አድርገኘ

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому +3

    Zamanachuuu,,yilamlimiiii

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 2 місяці тому

    አሚን ወነት ምርቃን ደህና ምግስት ያምጣልን አሉ አባባ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ ውይናየ🎉🎉🎉🎉

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому +3

    Well,,comeeeeeee

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +2

    እፍፍፍፍ መስጠት እንደት ደስ ይላል😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ባወጣ ይተካችሁ ❤❤❤❤❤❤ይህ ነው ስው ሁን መገኝት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 місяці тому

    እግዛብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን እባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ እደለኛ ናችሁ የሄን እዲታደርጉ የፈቀደላችሁ እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @አይያችቀን
    @አይያችቀን 2 місяці тому

    ዊናዬ የኔ አባት በቅርብ 100kእናስገበው❤ቤተሰብ ላይክ አርጉ ❤❤❤❤የኔ ትሁት