🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

КОМЕНТАРІ • 553

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 3 місяці тому +28

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የምትሰራውን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ፣ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 місяці тому +34

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ ነው ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому +1

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @zemikael21
    @zemikael21 3 місяці тому +9

    ወንድሜ ያብስራ እኔ የእንትና ወይም የእንትና ደጋፊ አይደለሁም ግን አጥማቂ ምናምን ብለህ ስላወራኸው 1.ልጁ እራሱ ያደረገውን ሳይሆን ስለጠንቋዩ ነው እያወራ ያለው እንዳልኩህ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ያው ሰለነሱ ተጽፎ ከማየውም ስለነሱ የተሰራውንም ቪዲዮ በማየት ተቃዋሚ ነበርኩ ግን ''አጥማቂ'' ተብለው ሚጠሩትን ልክ ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ እንዳስብም ያረጉኝ እነዚህ ስለነሱ የሚሰሩ ቪዲዮዎች ናቸው ምክንያቱም አንድ የሆነ ተቃውሞ ኗሯቸው ሳይሆን ለመቃረን ምክንያት መፈለግ ስለሚመስሉ ሰለዚህ እኔ ለምን እቃወማቸዋለው ብዬ ሳስብ በመቁጠሪያ ላይ ደግመው ነው የሚል ወሬ ሰምቼ ነው እና ባጭሩ በደረስኩበት የመቁጠሪያው ነገር ወሬ ብቻ ነው ምክንያቱም እነሱም በመቁጠሪያ አጋንንት እናወጣለን አይሉም እና ደግሞ መጠየቅ ያለብኝ እነሱ መቁጠሪያው ላይ ደግመው ነው እንዲህ የሚያረጉት የሚለውን ሰው ነው ምክያቱም ከዚ በፊት ተደርጎ ማይታወቅ ጥፋት ከሆነ አንተ እንደዛ በዕፅ ስለምደግም ነው ምታቀው ወይ ደሞ ሰው ሲል ሰምተህ ነው ሁለቱም መጥፎ ነው።ጽሁፉን ስጀምር እንዳልኩህ የራሱን ሳይሆን የደብተራውን ነው ሚያወራው ያልኩህ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል አካባቢ ያለውን የቅድስት አርሴማን ጸበል ታቀዋለህ ብዬ አስባለው እና እዛ ዋሻ አለ ጸሎት ሚደረግበት እና እንደአሁኑ አይነት ነገር እዛ አጋጥሞኛል አንድ ልጅ የደብተራውን ስም ጠርቶ ያደረገውን ሲናገር ቪዲዮው ላይ እንዳለው እኔ እያለ ሲያወራ አይቻለሁ የሰው ምስጢር አደባባይ ላልከው እነሱ ጋር ብቻ ሳይሆን የትም ጸበል ቦታ ምሰማው ነው ስለዚህ እነሱ ብቻ እንዳረጉት አድርጎ ማውራት ልክ አይመስለኝም ከላይ እነሱን ለመቃረን ብቻ ሚመስል ቪዲዮ ያልኩህ እንዲህ አይነቱን ሀሳብ ነው።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

    • @Abbbylikendenatu
      @Abbbylikendenatu 3 місяці тому +1

      Nice explanation. Thank you! I agree with your comment. That is absolutely correct. Wendm yabsra antem bedenb satisema kurach video ayiteh new eyetekawek yalehew. Enem yemalkebelew neger alegn silenesu gin enesu lik ayidelum malet ayidelem. Yenesun timhrt yemiredaw yeteyaze new. Silezih yemiyatemkutn abatoch timhrt bizu menfesawnet yelelachew bemenfes eyetengelatu mewucha mengedu letefachew chirstianoch tewulachew. Please silematawkew neger bizu tilacha menzat yibekahal. Yihem kekebedeh ye 3 ken subae gibabet Egziabher lehulum mels yisetal. Egziabher yimaren!!

    • @miranasrallah1106
      @miranasrallah1106 2 місяці тому +1

      እውነት ነው የደብተራውን ስራ ነው ቀልጆላየ ሁኑ የተናገረው ልጆ አደረገ አላለም አስተውል እራስህ ያብ ስራ አገናዝብ ዝም ብለህ ሰውን ለመቃውም አትሞክር በደንብ አዳምጥ እሺ

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 3 місяці тому +72

    እንዳው ኦርቶዶክሳውያን ልደት ባያከብሩስ ምን ይሆናሉ እስኪ እንደዚህ አይነት ቻናሎችን እናበረታታ ምንም የማይጠቅም ነገር የሚሰሩ ቻናሎች ብዙ ሰብስክራይቭ አላቸው የተዋህዶ ልጅ እስኪ እንትባበሩ

    • @MayeIove
      @MayeIove 3 місяці тому +3

      ትክክል

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 3 місяці тому +2

      ትክክክ ምናለ ሻማ አብርተው ፍጣሪን በሚያመሰግኑ

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 3 місяці тому +5

      የግለሰቦችን ልደት ማክበር ተገቢ ነው:: ቦታው በቤታቸው ወይንም በአለማዊ ስፍራ እንጅ በቤተክርስቲያን ተገቢነት የለውም:: ብዙ ጥቅስ መጥቀስ ይቻላል:: ቤተክርስትያን የአምልኮ ስፍራ ነው::

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b 3 місяці тому +1

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      እኔ ጥያቄ አለኝ እንዴ በክርትና ልደት ክልክል ነው?

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 3 місяці тому +4

    የእራሳችንን ግንድ አስቀምጠን የሰው ጉድፍ ለማውጣት አንቸኩል።እኛ በምን እግዘብሔርን አገለገልን የሚለውን ጥያቄ ለራሳችን እናቅርብ አንድ ጣት ስንጠቁም 4ቱ ወደ እኛ ይጠቁማል አስተውል ከሰው መልካሙን እንጂ ስህተትን ለመልቀም አንሞክር እንደ ዝንብ።

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 3 місяці тому +4

    እባክህን ፈራጅ እግዚአብሔር ነው የምታቀርባቸው አብዛኛውን ነገሮች ጥሩ ናቸው የሚጠቅመንን ብቻ ብታቀርብልን ጥሩ ነው

  • @ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
    @ሶስናየመድሀኒአለምልጅ 3 місяці тому +15

    ሁሉንም እግዚአብሔር ይመረምራል ያውቃል
    እናመሰግናለን ወንድማችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @yearsemalije
    @yearsemalije 3 місяці тому +4

    መጀመሪያ ተረዳ አደረኩኝ የሚለው ሰይጣኑ ነው እንጂ ሰውዬው አይደለም

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      ❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት

    • @bezatesfaye3286
      @bezatesfaye3286 2 місяці тому

      Behonm be law betaye endeza belew yemwtewt yemeselshal/hal

  • @kirubealmekonn1863
    @kirubealmekonn1863 2 місяці тому +2

    ግን የመምህሮቻችንን ገበና ከምናወጣ እራሳችንን እንመርምር ሰው ሁሉ ደካማ ነው ስለ መምህር ምህረተ አብ የተለቀቀው መልካም አይመስለኝም እርሱ ቢሳሳት እኛ ምን አገባን እርሱ ይጠየቅበት እንጂ ምህረትአብ ምነካው እያልን ባንተች ሀሜት አይሆንብንም

  • @HelinaSisay
    @HelinaSisay Місяць тому

    ልክነክ.ወንድሜ.ተባረክ.በዚህ.ሰው.ህይወት.ትልቅ.አደጋነው.የሚፈጠረው.አንዳድ.ቄሶች.ለራሳቸው.ዝና.የሚጠቀሙ.አሉ.አምላክ.ይቅር.ይበለኝ.ለድፍረቴ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому +1

    በእውነት እየታማርን ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +6

    የኢትዮጵያ፡ ድሆች፡ ምናለ፡ የኬኩን፡ ዋጋ፡ ለድሆቹ፡ ቁርስ፡ ብታበሉበት! ሸንጋዮች!!!

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @meseretkuma9397
    @meseretkuma9397 3 місяці тому +19

    ሰንት የተራበና የተፈናቀለ ባለበት ሃገር ልደት ለዚያውም ሰባኬ ወንጌል ።።።የሰሙት ቃል ከህይወታቸው ጋር ስላልተዋሃደ አልጠቀማቸውም እንዳለ ወንጌል ።።።ሰባኪው ለራሱ ህይወት ሳይኖረው ቢሰብክ እንዴት ምዕመን ለይ ፍሬ ሊያፈራ ይችላል ከእንደዚህ አይነት ሰባኪ ይሰውረን

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ይሰውረን ገንዘብ ኪሱ ሞላ በሱ ምክንያት ቂሊንጦ የወረዱትን ወንድሞቹን ለነሱ ምሳ ቢያ ሰብ ላቸው በፉከራ በጩህት የማታ ጉባኤ ጧፉን በጉሩፕ ሻጭ አሻሻጭ ከድሆች ጉሮሮ ዘግቶ በመሸጥገንዘቡ ኪሱ ሞላ ገና ጋርድ ይቀጠርልኝ ሳይል አይቀርም

    • @godloveme854
      @godloveme854 3 місяці тому +1

      Exactly 💯 I agree with you. First of all, I noticed that merte abe always worries about his looks. I really don't like him. He loves too much show off .
      I saw him when he came here since that time I noticed about him instead of showing what we believed he worried about his looks even people they would like take a picture with him he said that hold on let me fix myself which is his looks.
      After that I don't really appreciate him.

    • @Eme964
      @Eme964 3 місяці тому +1

      አሜን ፫😢

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 3 місяці тому

      አለባበሱን ሳየው በተለይ ራሱ ላይ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ላይ ነገስታቱን ሆነው የሰሩት ናቸው አእምሮየ ላይ የመጣብኝ

    • @Bizuneshwakuma
      @Bizuneshwakuma 3 місяці тому

      🎉egzabher endefeqadu endennor yerdane

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك Місяць тому +1

    ❤ስለምህረታብ የሚያውቅ እግዚአብሄር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 місяці тому +16

    ቃለሒወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ🙏 ይስጥልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ታናሹ ወንድማችን❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @emerald21576
    @emerald21576 2 місяці тому +4

    የኔ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን የዘመናችን ቅዱስ ቄርሎስ❤❤❤❤ጸሎትዎ ትድረሰን....ሁሉንም አስተምህሮታቸውን ተከታተሉ🙏🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому +1

    ስማኝ መጀመሪያ ሲለፍልፍ የንበርው አጋንንት እንጂ እሱ ምንም አያውቅም መቼም ይሄ ጠፍቶህ አይደለም ከዚህበፊት ታውቃለህ የመምህር ግርማ ተከታይ ንበርክ ብዙም ባልዘበዝብአሁን ተገልብጠህ በየምታመጣቸው ቻናልህ ላይ ጭራሽ ሌላ ታሪክ ንው የምታወራው ሲጀመር የኦርቶዶክስን እምንት ከአባቶቻችን ትንሽ ቀንጨብ እያርክ ንው የምታስማን አንተማ ምኑ ትንሽ እንኳን እውቀቱም የለህ እውቀቱማ ቢኖርህ ታማትባለህ ንጠላ ትለብሳለህፀጉርህይስተካከል ንበር ግን የሚያሳዝንው ጭራሽ ከስው ላይ እጋንንት የሚያወጡትን ቁጭ ብለህ ለገንዘብ የደውሉዋን ምልክትተጫኑ ስፕስክራይፕ አርጉ እያልክ ስለማታውቀው ትቀባጥራለህ ይሄ ህዝብ ተገለባባጭ የተስጣቸውን ፀጋ የማናቸውንም ቢሆን ማንም አይቀማ

  • @KiruTse
    @KiruTse 3 місяці тому +1

    ወንድሜ አንተ እነ መምህር ግርማን የምትቃወመው ባለማወቅ እንዲሆንል እመኛለው ግን እንደ ሰባኪዎቹ ደብተራ ሆነህ በሰይጣን ሀይል እየኖርክ ከሆነ በጣም ያሳዝናል እየሱስንም አንተ ከአጋንንት አለቃ ጋር እየተነጋገርክ ነው አጋንንትን የምታወጣው ያሉት የካህናት አለቆች (በእግዚአብሄር እናምናለን የሚሉ በሙሴ መንበር የተቀመጡ እንደሆኑ ማስታወስ ይገባል ይገርማል ዛሬም ኢሄንኑ ሲደገም አንድ ካህን ሰው ከድግምት፣ ከባዕድ አምልኮ ፣ ከዲያቢሎስ እስራት ለምን ተፈታ ይላል ያሳዝናል ደብተራዎች የሰውን ዕድል ፀጋ በድግምት እየሰረቁ ሰውን እያሳበዱ ሰው በእግዚአብሄር ላይ እንዲነሳ እያደረጉ ለነሱ ጥብቅና መቆም ያሳዝናል ግን አምላክ አንድ ቀን ይፈርዳል😂😂😂😂

  • @HayetHayet-y7e
    @HayetHayet-y7e 3 місяці тому +5

    ወንድሜ ልደት ማክበሩ ሳይሆን መዝሙሩ በዚህ መልኩ ባይዘመር ?የግሌ አስተያየት ነው?

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 3 місяці тому

      ጎበዝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @HunachewBelayneh
    @HunachewBelayneh 3 місяці тому +7

    እስኪ ዝም ብለን የራሳችን እንኑር ወገን ወሬ ብቻ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 3 місяці тому +1

    ወንድሜ በድጋሚ አሁንም ልምከርህ አንተ ማን ሆንህ ነው ቆይ ከሃን አባቶችን የምትኮንነው አኛ ተጋድመን ተኝተህ አነሱ ስለአንት ሰላም ማደር ስለ ሀገር ሰላም ቆመው የሚያድሩ ናቸው 😢አስቲ ገና የምታድግ ልጅ ነህ አባት አጠፋ ብለህ አኛ ሃትያተኞች ልንመክር ተነሳን አይ ድፍረት አግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 3 місяці тому +3

    ልደታችንን ለምስጋና እንዲሁም በእለቱ ቆርበን ብናከብር ምን ችግር አለው እግዚአብሔርን እያመሰገንን ብናከብርስ እንደ ሔሮድስ ልደት የዮሐንስ አንገትን እንዳስቀላው በዘፈን ካልሆነ ምን ችግር አለው ?

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому +1

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 3 місяці тому +2

    ወንድም አለም ሰው በሰውነቱ ማለት በንፁህ አእምሮ ይህን ሁሉ ያደርጋል ብለህ እንዴት ታስባለህ የሚለፈልፈው እኮ ሰውየው ላይ ያለው መንፈስ ነው እንጂ ሰውየው አይደለም ።

  • @ሔዋን-ቘ4ኘ
    @ሔዋን-ቘ4ኘ 3 місяці тому

    ለምን ፡ ፈዋሹቹላይ ፡ አፍጥጡ ፡ እንጂ ፡ ሌሎቹንማ ፡ ጥፋታቸውን ፡ ሸፋፋኑ ፡ አንተግን ፡ ደብተራን ፡ መቼነው ፡ የምትቃወመው ፡

  • @yabsira24
    @yabsira24 2 місяці тому +1

    ኣይ ምሬ መንፈሳዊ እውቀት setefabh ye wered sera tseraleh mechreshah ende ehet mariam endathon 😂😂

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 3 місяці тому +3

    አንተ ሰዉየ ጊዜ ሰቶክ ሚድያ ተከታይ ካፈራክ በኋላ የክርስቶስን አገልግሎት ማሳደድ ጀመርክ ይሁና ጌታችን ታላቅ ነዉ ገዶልያስ እግዚአብሔር ያስተምርክ በመንገዱ 😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b 3 місяці тому +7

    ቃል ህይወት ያአሰማልን ፀጋ በረከቱን ያአድልን ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ❤ ወንድማችን በርታ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +4

    የአብ፡ ስራ፤ የሚናገረው፡ ልጁ፡ ሳይሆን፡ በውስጡ፡ ያለው፡ መንፈስ፡ ነው። የክፉን፡ ስራ፡ ማጋለጥ፡ ምን፡ ያል፡ ሰይጣን፡ በእኛ፡ ላይ፡ ኃይል፡ አለው። መ፡ ቅዱስ፡ አንብቡ!

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 місяці тому

      ማለት ልደት ማክብር ጥሩ ነዉ እያልሽ ነዉ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 3 місяці тому +1

    አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን ፣እንዲሕ ይላል" የአዳም ልደት አይረባም አይጠቅምም ፣የሒዋን ልደት አይረባም አይጠቅምም የቃየል ልደትም አይረባም አይጠቅምም ክርስቶስ ግን ያለዘር ያለሩካቤ ከድንግል ማርያም ያለዘር ያለሩካቤ ተወለደ ለሁሉ የሚረባ የሚጠቅም ሆነ ለዚህ ልደት መሥገድ፣ መገዛት፣ እልልታ ፣ግርግርታ ይገባል"ነው የተባለው

  • @merionbekele8751
    @merionbekele8751 3 місяці тому +1

    ልጁ ፡ በመፈሱ ተይነዉ የተናገረዉ መፈሱን ያዋረሰዉ ጠቋዩ ወይም ደብተራዉነዉ ሲያዝ በእግዚአብሔር ሀይል ተይዞ የሚናገረዉ እጂ ልጁ አደረገዉ ማለት አደለም ወድሜ ፡ ልጁማ በሰዋች ክፋት ተላከበት ግን አምላክ እረድቶት ተገላገለ ፡ ከዚመፈስ አተ የራስክን ስራ ስራ ስለመፈስ ፡ ብልጠት ገና ብዙይቀርሀል

    • @MeskiArega
      @MeskiArega 3 місяці тому +1

      ወንድሜ እርኩስ መንፈስ እኮ ነው ልጁን ያስደረገውን የሚናገረው ። የእርኩስ መንፈስ ስራ እጅግ ከባድ የሆነበት ዘመን ነው ብቻ በፀሎት መትጋት ይኖርብናል። ማስተዋሉን ያድለን።

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 3 місяці тому +1

    ወንድም አለም ሰው በሰውነቱ ማለት በንፁህ አእምሮ ይህን ሁሉ ያደርጋል ብለህ እንዴት ታስባለህ የሚለፈልፈው እኮ ሰውየው ላይ ያለው መንፈስ ነው እንጂ ሰውየው አይደለም ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 3 місяці тому +1

    ስለእኩሳን መናፍስት በቂ እውቀት ሳይኖርህ እነመምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን ትቃወማለህ ትነቅፋለህ ልደት ማክበር የባእድ(ጣኦት) አምልኮ መሆኑን እያወክ መምህር ምህረተአብን ተሳስቷል ልል አልችልም ትላለህ:: ራስህን ፈትሽ አንተ ቡድናዊነትና የመንጋነት አካሄድ ያጠቃው ሰው የሚሄደውን አካሄድ ነው እየሄድክ ያለኸው:: መጀመሪያ በምታወራው ነገር በቂ እውቀት ያዝና ከዛ ክእውነት ጋር ለመቆም ሞክር እንጂ የሰው ደጋፊ አትሁን:: "biased" የሆነ አመለካከት ክርስቲያናዊም አይደለም::

  • @GezahagnNegashi
    @GezahagnNegashi 3 місяці тому +2

    የሚናገረው እኮ ከደብተራው ያለው መንፈስ ነው ድርጊቱን የፈፀመው ልጁ አይደለም ልጁ እኮ ንጹህ ነው መጀመሪያ ምን እደሚል በደንብ አድምጠው የደብተራው መንፈስ ነው ደብተራውን ያለበትን ታውቀዋለህ የደብተራው ስም እኮ አልተገለፀም

    • @telcocall635
      @telcocall635 3 місяці тому

      Awko yetegn bikeseksutm aysemam nachew tewachew lebona ystachew

  • @yearsemalije
    @yearsemalije 3 місяці тому

    35ሚስቶች አሉኝ ይሄንን አድርጊያለሁኝ ይሄንን ፈፅሚያለሁኝ የሚለው ደብተራውን ነው መንፈሱን ነው ሰውዬውን አይደለም

  • @nebroofanta6607
    @nebroofanta6607 3 місяці тому

    ቤተክርስቲያን ቀሲስ ሄኖክን መገሰጽ አለባት።
    መናፍቅነትን በቤተክርስቲያን አንለማምድ!!!

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 3 місяці тому +2

    ለመምህር ምህረት አብ ልደቱን ያከበሩለት ምዕመናን ናቸዉ ምነዉ ግን በዚህ ልክ 🤔

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      ❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      ❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 2 місяці тому

    ቃሉ እኮ የሚለን የሚሏቹሁን ሥራ ሥሩ።የሚያደርጉትን ግን አታድርጉ ተብሏል።።።።

  • @RutaNur
    @RutaNur 3 місяці тому +6

    ለኣባቶታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን።ለኛ ሲሉ ለዘለኣለም ይኑሩልን።ኣንተ ደግሞ በርታ እንደእነሱ ብልህ እና ንጹ ያድርግህ።ምክንያቱ ባንተ ምክንያት ያልሰማነው ሂወት የሚያንጽ ቃለ እግዚኣብሄር እየሰማን ነው።ተባረክ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 2 місяці тому

    ስለምናደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሜስተዋልን ይስጠን

  • @rasruha4511
    @rasruha4511 3 місяці тому

    እነዚን ሰዎች በያዙት መቁጠሪያ ገርፎ ከቤተክርስቲያን እሚያባር ይጥፋ ?

  • @Wesen-wv3zo
    @Wesen-wv3zo 2 місяці тому

    አንድ ጥያቂ የጊታ ልደት እየተባለ የሚከበረው እሱስ ምንድነው የሰው ልደት ከጊታልደት በሀላ የመጣ አደለም እንዴ?????

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 3 місяці тому +4

    ይህንን እና የመምህር ግርማ ምን ያገናኝዋል ?

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      ❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 3 місяці тому

    የመምህር ምህረትአብ ኬክ አራትመዕዘን ነው !ግንሌሎቸሸ ይመስሉኛል ያዘጋጁት surprise ተደርጎ ነው ነቀፈሠ ይቅር መምህሬ አከብረዋለሁ 🙏🙏🙏

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 2 місяці тому

    መምህር እንኳን ተወለድክ ለኪኩ አትጨነቁ ሰርክል አይደለም አራት መአዘን ነው ሁሉን አካብዳችሁ ትችሉታላችሁ

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 3 місяці тому

    አይየምን መጃጃል ነው የልጅን ልደት ቢያከብር ይሻላል እውነትም ጣዋት ነው እሚያደርጉትን አጡ

  • @kelemeworkmekuria9020
    @kelemeworkmekuria9020 3 місяці тому

    እሱ ፍሽን ነው የሜከተለው አንተ እበላባ ነህ ምንትሸፍናለህ ሁላችሁም ባለጌዎች

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 3 місяці тому

    ጥቃቅን ጣኦታት የሆኑ አገልጋዮች በዝተዋል ቢሆን እንኳን ጊዜው ይፈቅዳልን ስንት የተራበ እያለ

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw 3 місяці тому

    ማስተባበል ልክ አይደለም አንተም እንዲህ ስትል ልክ አይደለህም እራስ እንዳልከው መርጦ አልቃሽ ያሰኝሃል

  • @Mahebera
    @Mahebera 2 місяці тому

    የሰው ሀጢያት በአደባባይ መልቀቅ ያልተገባ አሳፋሪ ስራ ነው።ሲጀሞር ሰይጤን ምስክር ሊሆን ከይችልም ሀሸተኛ ነው።

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw 3 місяці тому

    ንስሃ ምሥጢር ነው በተነሳህያን እና በካህኑ መሃል ያለው እግዚአብሔር ነው።

  • @addisnet21
    @addisnet21 3 місяці тому

    🟢በብሉ ኪዳን ሁሉም ገንት ገብተዋል የሚለው እይታ እንጂ የኦርቶዶክስ ዶክትሪን አደለም:: ሁሉም ገብተዋል የሚልም እይታ አለ ሁሉም አልገቡምም የሚል እይታ ነው ያለው::

  • @SolomonKinfe1
    @SolomonKinfe1 3 місяці тому +3

    እኔ እንዳንድ ኦርቶዶክስ ልደት ማክበር ዓለምን መናፈቅ ነዉ ለሞት የተመረጠ
    እምነት ላይ ሆኖ ይህን ማድረግ ከመንፈሣዊ አባት አይጠበቅም::

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 3 місяці тому +5

    ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ነው ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንተት❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የዛሬው ይለያል ተባረክልኝ እንደዚህ ጠንከር ያሉትን ትምህርት አቅርብልን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ❤ደምሬኝ በቅንተት

  • @ashenafiandualem
    @ashenafiandualem 3 місяці тому

    ህዝቡን ለምን ያበሳጫል!? ሁሉም እኮ ልደቱን ያከብራል ታድያ የሱ ለምንድነው። እንግዳ የሆነባችሁ!??

  • @yilmakebede2906
    @yilmakebede2906 3 місяці тому

    ልደት ከጣኦት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም
    ክብ ኬክ ሻማ ምናምን ምንም የማይገናኝ ቅብጥርጥር ነው
    ልደት በአግባቡ ይከበራል

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 26 днів тому

    አውነትክን ነው ወንድሜ ስህተት ነው ያደረጉት አባ።ስህተት ን ስህተት ማለት ያስፈልጋል።

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 2 місяці тому +1

    ብታምኑም ባታምኑም የተዋህዶ ልጆች ልደት ማክበር ጣኦት ማምለክ ነው በጣም ትልቅ ኃጢአት ነው 😢

  • @MayeIove
    @MayeIove 3 місяці тому

    የአብስራ በመጀመሪያ በስመአብ ወወልድ ብለህ ጀምር እንደበፊቱ ምሕረተአብ ተብየው ዝምብሎ ቤተክርስቲያንን መነገጃ ነው ያደረጋት እንደ ህፃን ልጅ መጃጃል በስመአብ

  • @selamta492
    @selamta492 2 місяці тому

    መምህሩ ከማክበሩ በፊት አመስግኖ ስህተት ከሆነ ደግሞ እዚያዉ ላይ ማስተማሩ ዕዉነት ይኖረዉ ነበር።

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 3 місяці тому

    አንተ አልገባህም ሳይገባህ አትቀባጥር ቆሞ የሚናገረው አይደለም በልጁላይ ያደረገው ሰውዬ መንፈስ ነው ልጁ ላይሆኖ የሚናገረው አድራጊው ሌላ ሰው ነው መጀመሪያ ይግባህ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢

  • @surafelgere8410
    @surafelgere8410 2 місяці тому

    ማክበሩ ብቻ ሳይሆን ዝማሬው መሆን የለበትም። ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን ግን ታዋቂ ከሆንን ለሌላው መሰናክል መጠንቀቅ ነው

  • @anethio
    @anethio 3 місяці тому

    ይህ አርዮስ ዮርዳኖስ ከአፉ ግድያ እርድ ጭፍጨፋ በሉህ መጡብህ እንጅ ሌላ ሲያስተምር ያየ በእውነት ውሸታም ነው

  • @SameeraSameeraa-yh6wc
    @SameeraSameeraa-yh6wc 26 днів тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ፀጋዉ ያብዛቹህ በቤቱ ያፅናን❤

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 3 місяці тому

    ቤተክርስቲያንን ሳይሆን ፈጣሪያችሁን አክብሩ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому

    በአሁኑ ሠኣት የሃይማኖት መሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ለራሱ ጥቅም ሲል የሚሯሯጥና ሀብት ሰብሣቢ ብቻ ነው ያለው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 2 місяці тому

    አንተ ሙዝም ብለን እንደማታቅ ነገር ክርስቲያን እንዳሉክ የሰይጣንን ስራ እያወቅ እንዳላወቅ አባትን ለማወቅ ሳንተም ለዚህ ሚድያ ላይ በቃ

  • @Emebetyilma-y9w
    @Emebetyilma-y9w 3 місяці тому

    ልደት ማክበር ችግሩ ምን እንደሆነ ባይገባኝም ግን በዚያች ቀን እግዚአብሄር በሰላም ስለተገላገልኩ እግዚአብሄር ያልፈቀደለት ሰው እኮ በዚያን ቀን ሊሞት ይችላል ምስጋና ነው ሳይጋነን ቢደረግ

  • @YemaneDegu
    @YemaneDegu 3 місяці тому

    አቤት የስህተት ትምህርት ምንም መፀሀፍ ቅዱሳዊ ያለሆነ ትምህርት

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 3 місяці тому

    ገድያለዉ የሚለዉ እኮ ሰይጣን እንጂ ሰዉ አይደለም። አድራጊዉ ላያዉቀዉ ሁሉ ይችላል። ወንድሜ ራስህን መርምር፣ ምን እንዲህ እንደሚያረግህ አይታወቅምና

  • @ErmiyasSeyoum-n7q
    @ErmiyasSeyoum-n7q 3 місяці тому +1

    ሲጀምር ምረታብና ቸርነት ሸቃዬች ናቸው ሴሰኞች ከኛ ከተራ ምህመን የባሱ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 3 місяці тому +2

    እኔ አባቶች ሊያወግዙት የሚገባ ነገር በማንኛውም ልብስ ላይ መስቀሉን ጨምሮ መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ባጠቃላይ ቁሳቁስ ላይ እንዳይታተሙ😢😢😢 ማውገዝ አለባቸው 😢😢😢 ቅድሚያ ከቤቱ ሁሉ ነገር ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው ።

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 2 місяці тому

    እውነት ነው ልደት ማክበር ከጣዖት አምልኮ ጋር የሚገኝ ይመስለኛል ነገር ግን መምህራችን ተሳስተው ሳይሆን ልጆቻቸው ፕሮግራሙን አዘጋጅተውት በአጋጣሚ የተደረገ ይሆናል፡፡

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 3 місяці тому

    አይይይ ከሀገር ወጥቶ ነው አይፈረድበትም እንደዚያ ከሆነስ። ኧረ ፓስፖርት ታሪኩ ላይ የልደት ቀኑ ስላለ ከዚያ ወስደው ነው አዘጋጅተው የጠሩት አይፈረድበትም ቀርጸው የሚለቁትም እነሱው ናቸው።

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 3 місяці тому

    ስታስጠሉ ስለ ሙስሊም ካላወራችሁ የሰበካችሁ አይመስላችሁም

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አብዬ በርታልኝ ወንድሜ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ❤❤❤

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 місяці тому

    ያሳይ ምነው ለመናፍስቱ ደጋፊ ነህ ልጁ አይደለም መንፈስ መሰለኝ የለፈለፈው ለምን ቀሲስ ሄኖክ ለምን ትላለህ እኛ እንማርበታለን ከዚ ብዙ ትምህርት ተምረናል ጭራሽ ይቅርታ ይጠይቅ ትላለህ

  • @yemarsitota
    @yemarsitota 3 місяці тому

    በልጁ አንደበት ላይ ሆኖ የሚያወራው መተት የላከበት ደብተራው ነው ። ልጁ ላይ መተት የላከውን ደብተራ ልጁ ራሱ አያቀውም። ደብተራውን ደግሞ የሚያውቀው ልጁ ላይ መተት ስራልኝ ብሎ ደብተራው ጋር የሄደው ክፉ ሰው ነው። ነገሮችን ብትመረምር ብዙ ነገር ይገለፅልሀል ወንድሜ........

  • @aberasolomon
    @aberasolomon 3 місяці тому

    ሰዋች አምላክን ትቶ ስውን ማምለክ ስለጀመረ ነው ይህ ሁሉ ስህተት

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 3 місяці тому

    ክክክ 35 ሚስቶች አሉኝ 3.3 ልጆች ከያንዳንዳቸው ወልጃለሁ 3 ሲባዛ በ35= 105 ልጆች አሉት 😅😅😅 ለምን የዚህ አመት አጥማቂ g.b አላስመዘገቡትም ወይዘንድሮ የማንሰማው የለ።

  • @MeronKebede-r1q
    @MeronKebede-r1q 3 місяці тому

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ። ሲጀምር ሁሉም አጥማቂያን አባቶች እንደዚ በይፋ አያወጡም ቢወጣም በእግዚአብሔር እጅ የተያዘ ሰይጣን የተናገረውን ነው። ደግሞ በአንድ አንድ ስህተት ሙሉ አግልግሎቱ ልክ አይደለም ማለቱ ልክ አይደለም ። እነ መምህር ተስፋዬ ያስተማሩን ተጠመቁ ፣ ፁሙ ፣ ፀልዩ ፣ ስገዱ ፣ ንስሃ ግቡ ፣ ቁረቡ ማለት የቱጋ ነው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያልሆነው?????????????????

  • @SamiMeko-op5ne
    @SamiMeko-op5ne 3 місяці тому

    የኔ አስተያየት ደግሞ ልደቱን ባከበረበት ወጭ ለነዳውያን ቢያውለው የተሻለ ነው ብየ አስባለው። ምክንያቱም መምህርነት ማለት ሆኖ ማሳየት ስለሆነ ወይም ምሳሌ መሆን ነው። ለክርስቲያን ልደት ያስፈልጋል ወይ????

  • @YeshimebetWorku-q8w
    @YeshimebetWorku-q8w 3 місяці тому

    ወንድሜ አንተ ሰው ቪዲዬውን ሲያየው ምንይሰማዋል ትላለህ ደግነቱ ሃገራችን ላይ ትክክለኛ ህግ የለም እንጅ ቢኖር እኮ ሰውየው በተናገረበት አፉ ከርቸሌ ይወርድ ነበር ምን ዋጋ አለው ህግ የለም

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 3 місяці тому

    ምነው ቀስስሲ ሄኖክ ሲሆኑ ነው የታየህ ስንት ጴንጤዎች ይሄንን ያረጉ የለ

  • @beletekidane5979
    @beletekidane5979 3 місяці тому

    እንደናንተ ገንዘብ የሚፈልጉ ቄስ ስለሆኑ ነው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እነዚህን አጋሰስና ውዳቂ ልክስክስ ጥቅመኛ ሌቦች ቀጣፊዎች የወንጌል ደላላዎች አሣፋሪ ሂሊናቢስ ቅዱስ ብፁእ አባቶች እያላቹሁ ስትጠሯቸው የምትደመጡ ተከታዮቻቸውና መንጋዎች መጥፊያቹሁ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ እንደሚሆን አትጠራጠሩ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 місяці тому

    ምነው ፈራህ አንተ አጥር እንትን አትቀበል እንጅ ትክክል ነው መዋረድ አለባቸው። እንትን ግን ጥንቅሽ ነህ የማታውቀውን በድፍረት አታውራ። እንዲህ ክፋታቸው እየተደበቀ ነው ሰው ሳይነቃ የሚያልቀው። አስተውል ልጅ ከመናገርህ በፊት። ማስተዋልን ይስጥህ ሁላችሁንም።

  • @tsegayeteshome7664
    @tsegayeteshome7664 2 місяці тому

    አንተ ራሱ የመንፈስ ተጠቂ ነህ ሂድና ተጠመቅ ግን አይለቅህም ልጁ ስለሆንክ መንፈስ መቸ ነው ንሰሀ ገብቶ የሚያውቀው የተናገረው ልጁ ላይ ሆኖ መንፈሰ ርኩስ ነው እንግዲህ ለዚህ ለተቆረቆርክለት መንፈስ አንተው ንሰሀ አባት ሁነው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому

    ወዮላችሁ ጳጳስ መምህር ፓትርያርክ ዲያቆን ቀሲስ የተባላቹሁ እርጉማን የዲያቢሎስ አጋፋሪዎች በሙሉ የማትቀረዋ የፍርድና የመከራዋ የጠረጋው የለቅሷቹሁ ቀን ከፊታቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መደበቂያቹሁ ወዴት ይሆን ? አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም አይሰራም ሁልህም የዘራኸውን የምታጨድበት ቀን ደርሶልሃል አትጠራጠር

  • @berihungeberemedhin7785
    @berihungeberemedhin7785 2 місяці тому

    አትዘባርቅ! ሰይጣን በመንፈስ ቅዱስ ከተያዘ ይዋሻል ማለትህ ነው? ወይስ የጠንቋይ ወይም የሴጣነ ደብተራ ተግባር እንዳይታወቅ እየተከላከልክ ነው?
    ይህ ልጅ እንዴት በጸሎት በርትቶ እንዳሸነፈ መገለጹ ምንድነው ስህተቱ? ልቦና ይስጥህ ክርስትና ገና አላወቅካትም።

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 місяці тому

    መምህር ምህረተአብ ልደቱን በማክበሩ ትክክል አይደለም

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 3 місяці тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ተጠምቃለች ብዬ አስቤውም አላውቅ የመናፍቅ ነገር ይገርማል የሚያስቡት በእሳት አጥማቂውን በማህጸኗ ተሸክማ ሌላ ጥምቀት ልቦና ይስጣቸው !!ልደቱን ሰፕራይዝ አድርገውት ሊሆን ይችላል የኛ ሰው ይሉኝታ ስለሚያጠቃው ትውልደ ኢትዮጵያውያኑን ላለማስከፋትም ሊሆን ይችላል

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 3 місяці тому

    ምን አይነት ጠማቂያን እንዳሉ ያሳዝናል ለገዘብ ሲባል የፈጠረ የእግዚአብሔርን ሦራ በማሳነስ ሰው ፈሪ እንዲሆን የተጣለ የአጋንንትን የውሸት ወሪ በማሰማት ሁሉን ማድረግ ከሚችል ከፈጣሪ ከእየሱስ ክርስቶስ ሰውን ያርቁታል አይ ገንዘብ ባትበሉት ቢቀርባችሁ !!!

  • @edenteklu5231
    @edenteklu5231 3 місяці тому

    ወንድሜ ይሄ ሰውዬ ንሰሀ ልግባ ብሎ አይደለም ቄሲስ ሄኖክ ጋር የ ሄደው ከበሽታው ሊፈወስ እንጂ መንፈሱ ነው እየተናዘዘ ያለው የቀሲሲ ሄኖክ ጥፈት አይታየኝም.ሰውየው እንጂ እብ ክርክር የሚያስነሳ ውይይት የሚገባው ነገር ነው.።

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው ቄሲን 😢😢😢😢 ላባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን 👏👏👏👏👍👍🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @BerihaArefayne
    @BerihaArefayne 3 місяці тому

    አንተ ልጅ ልጅነህ መሰለኝ ልቦና ይስጥህ ንሳሀ የሚገባ ያረኵው ሐፄትና አበሳ ነው እንጂ ሰጣን የተናዘዞው ነው እንዴ ይህ ለደብታራዎቹ ጥብቅና መቆም ያስመስልባሃል መእመናን ግን ጠበል አንደጠመቁ አንዲ ሰጉድ አንዲ ፀልዩ በአግዚእብሔር አንዲ ያምኑ እንዲ ፀኑ ነው

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 2 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ ጋዜጠኛዉ አንተ በተረዳህበት መንገድ አይደለም ቀስስ ሄኖክ ያስለፈለፈዉ እኮ መንፈሱን ነዉ እንጂ ሰዉዬዉን አይደለም ሰዉየዉ እኮ ንፁህ ሰዉ ነዉ መተት የላከበት ሰዉዬ ነዉ ድርጊቱን የፈፀመዉ እነጂ ታማሚዉማ እራሱም ተጎጂ ነዉ ካላወቅህ በዚህ መልክ ተረዳ ወይም ዝም በል

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 2 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ ጋዜጠኛዉ አንተ በተረዳህበት መንገድ አይደለም ቀስስ ሄኖክ ያስለፈለፈዉ እኮ መንፈሱን ነዉ እንጂ ሰዉዬዉን አይደለም ሰዉየዉ እኮ ንፁህ ሰዉ ነዉ መተት የላከበት ሰዉዬ ነዉ ድርጊቱን የፈፀመዉ እነጂ ታማሚዉማ እራሱም ተጎጂ ነዉ ካላወቅህ በዚህ መልክ ተረዳ ወይም ዝም በል

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 2 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ ጋዜጠኛዉ አንተ በተረዳህበት መንገድ አይደለም ቀስስ ሄኖክ ያስለፈለፈዉ እኮ መንፈሱን ነዉ እንጂ ሰዉዬዉን አይደለም ሰዉየዉ እኮ ንፁህ ሰዉ ነዉ መተት የላከበት ሰዉዬ ነዉ ድርጊቱን የፈፀመዉ እነጂ ታማሚዉማ እራሱም ተጎጂ ነዉ ካላወቅህ በዚህ መልክ ተረዳ ወይም ዝም በል